You are on page 1of 11

ማህሌተ ጽጌ

ሥርዓተ ማኅሌት ዘዘመነ ጽጌ "፬ኛ ሳምንት"


"በዓለ ቅዱስ ቴዎፍሎስ ሊቀ ጳጳሳት፣ ወሮማኖስ
ሰማዕት" "ጥቅምት ፲፰"
ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፤ሃሌ ሉያ ሃሌ
ሉያ፤ወይብጻሕ ቅድሜከ ገአርየ፤ሃሌ ሉያ ሃሌ
ሉያ፤ወኢትሚጥ ገጸከ እምኔየ፤በዕለተ ምንዳቤየ
አጽምእ እዝነከ ኀቤየ፤ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤አመ ዕለተ
እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፤ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤ለዓለም
ወለዓለመ ዓለም፤ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፤ንወድሶ
ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፤ስቡሕ ወውዱስ
ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፤በአሐቲ ቃል።
መልክአ ሥላሴ
ሰላም ለአፉክሙ ዘማዕጾሁ ሰላም፤ጽጌያቲሁ
ሥላሴ ለተዋህዶ ገዳም፤መንገለ አሐዱ
አምላክ ንዋየ መጻኢት ዓለም፤ወልጡ
አምልኮትየ በጸጋክሙ ፍጹም፤እምአምልኮ
ጣኦት ግሉፍ አሐዱ ድርኅም።
ዚቅ
መዓዛሆሙ ለቅዱሳን ከመ ጽጌ
ደንጐላት፤ወከመ ሮማን ዘውስተ
ገነት፤ይትፌሥሑ ጻድቃን የውሃን ውሉደ
ብርሃን፤በትፍሥሕት ዔሉ ውስተ
አድባር።
ማኀሌተ ጽጌ
እንዘ ተሐቅፊዮ ለሕጻንኪ ጽጌ ፀዓዳ
ወቀይሕ፤አመ ቤተ መቅደስ ቦእኪ በዕለተ
ተአምር ወንጽሕ፤ንዒ ርግብየ ትናዝዝኒ
እምላህ፤ወንዒ ሠናይትየ ምስለ ገብርኤል
ፍሡሕ፤ወሚካኤል ከማኪ ርኅሩሕ፡፡
ወረብ
እንዘ ተሐቅፊዮ ለሕጻንኪ እንዘ ተሐቅፊዮ
አመ ቤተ መቅደስ ቦእኪ/፪/
ንዒ ርግብየ ምስለ ገብርኤል ፍሡሕ
ወሚካኤል ከማኪ ርኅሩኅ/፪/
ዚቅ
ንዒ ርግብየ አግዓዚት ከመ ጎኅ
ሠናይት፤ታቦተ መቅደስ ቅድስተ
ቅዱሳን፤ዕፀ ጳጦስ ደብተራ ፍጽምት
ማኅደረ መለኮት።
ማኅሌተ ጽጌ
ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ እምዕንቈ ባሕርይ
ዘየኃቱ፤ዘተጽሕፈ ብኪ ትእምርተ ስሙ
ወተዝካረ ሞቱ፤አክሊለ ጽጌ ማርያም
ለጊዮርጊስ ቀጸላ መንግሥቱ፤አንቲ ኵሎ
ታሰግዲ ሎቱ፤ወለኪኒ ይሰግድ ውእቱ፡፡
ወረብ
ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ ክበበ ጌራ ወርቅ
ጽሩይ እምዕንቈ ባሕርይ/፪/
አክሊለ ጽጌ ማርያም ቀጸላ መንግሥቱ
ለጊዮርጊስ/፪/
ዚቅ
ሰአሊ ለነ ማርያም፤አክሊለ ንጹሐን፤ብርሃነ
ቅዱሳን።

You might also like