You are on page 1of 28

ክ ል እምነት (የቀ ለ....

ምዕራ :- ቅዱሳት መ ሕ ት

1
Hamere Berhan St. Abba Samuel Ethiopian Orthodox Tewahedo Monastery
ምዕራ :- ቅዱሳት መ ሕ ት
Chapter 5. Holy Scriptures
መ ሐ ቅዱስ
• የእውነት ምን
• ትር ም ያለው ሕይወት መመዘኛ
• የእ ዚአብሔር መ ለ
• ለእውነተኛ ነ ነት እና ነ ነት ቁል
• የስነ-መለኮታዊ መረ መ ሐ
• ለሰው ነ ስ እውነተኛ ም ብ ምን ነው
• ቅዱሳት መ ሕ ት በመባል የሚታወቅ ሲሆን
የብሉይና አዲስ ኪዳናትን ይ ዟል
2
Hamere Berhan St. Abba Samuel Ethiopian Orthodox Tewahedo Monastery
መ ሐ ቅዱስ
• እስካሁን ከተ እ አስደናቂ መ ሐ ነው
• ወ ደ አ ር ባ የ ሚ ሆ ኑ ሀ ሮ ች ተ ወ ላ ችና በ ተ ለ ያ ዮ ሙ ያ
የ ነ በ ራ ቸው እ ን ደ ት ተ መ ዝ ቧ ል
• በ ም ት በ 1 5 0 0 ዓ መ ታ ት ው ስ እ ን ደተ ና እ ና
በ ሦ ስ ት ቋ ን ቋ ዎ ች - በ ዕ ብ ራ ይስ በ አ ረ ማ ይክ እ ና
በ ሪክ ነበር
• የ መ ሐ ቅ ዱ ስ አ ን ት ል ቅ ማ ዕ ከላዊ አ ካ ል -
ታ ች ን መ ሃ ኒ ታችን ኢ የ ሱ ስ ክ ር ስ ቶ ስ ነ ው
• መ ሐ ቅዱስ አን ከ ተኛ ደራሲ - እ ዚአብሔር
መን ስ ቅዱስ በመሆኑ እን በማንም ይህ ሁሉ
የማይቻል ነው

3
Hamere Berhan St. Abba Samuel Ethiopian Orthodox Tewahedo Monastery
መ ሐ ቅዱስ
• የተ በት ዘመን - የወሰደው ዜ
• ላ ት
• ልዩ የሚያደር ው
• ምን
• ይዘት/ ናት
4
Hamere Berhan St. Abba Samuel Ethiopian Orthodox Tewahedo Monastery
መ ሐ ቅዱስ የተ በት ዘመን -
የወሰደው ዜ
• መላው መ ሐ ቅዱስ የተ ው በ1500 ዓመታት ደማ
ውስ ነው
• የመ መሪያዎቹ አምስት የመ ሐ ቅዱስ መ ሕ ት
Pe nta te u c h በ መ ባ ል የ ሚ ታ ወ ቁ ት በ 1 4 0 0 ዓ መ ተ
አለም- ከክርስቶስ ልደት በ ት በሙሴ ተ ል
• ራእይ የመ ረሻው መ ሐ በሐዋርያው ቅዱስ
ዮሐንስ ከ 100 ዓ.ም. በ ት ተ ል
• ብሉይ ኪዳን ከክርስቶስ ልደት በ ት በ 400 ዓመተ
አለም ደማ ተ ናቅቋል ማለትም አ ቃላይ ብሉይ
ኪዳን ወደ 1000 ዓመታት ደማ ወስ ል
5
Hamere Berhan St. Abba Samuel Ethiopian Orthodox Tewahedo Monastery
መ ሐ ቅዱስ የተ በት ዘመን - የወሰደው
ዜ (የቀ ለ....)
• አዲስ ኪዳን የተ መረው ከ ታችን መ ሃኒታችን ኢየሱስ
ክርስቶስ ዕር ት በኋላ ብዙም ሳይቆይ ሲሆን ከ 100
ዓ.ም. በ ት የተ ናቀቀ ከ 50 እስከ 60 ዓመት ደማ
የሚረዝም በ ም አ ር ዜ ነው የወሰደው
• ምንም እንኳን የመ መሪያዎቹ የቅዱሳት መ ሕ ት
ክ ሎች ከ 3,400 ዓመታት በላይ ያስቆ ሩ ቢሆንም
መልእክቱ ና አዲስ እና ትኩስ እንዲሁም በሁሉም
ዕ ሜ እና ትውል ውስ ላሉ ቃሚ ነው
• እ በ ም ለሚያ ኗቸው ሰዎች እንኳን አሁንም
አዳዲስ እውነትን እያወ ነው

6
Hamere Berhan St. Abba Samuel Ethiopian Orthodox Tewahedo Monastery
መ ሐ ቅዱስ - ላ ት
• እስካሁን ረስ በዓለም ዙሪያ በስ ት የተሰራ
መ ሐ ነው
• ከ 1804 ምሮ ከ 900 ሚሊዮን በላይ መ ሐ
ቅዱስና የቅዱሳት መ ሕ ት ክ ሎች ታትመዋል
• የተሟላ መ ሐ ቅዱስ (ብሉይና አዲስ ኪዳንን
የያዘ) እና አዲስ ኪዳን ከ 22 ሚሊዮን በላይ
ቅ ዎች በዓለም ዙሪያ በየዓመቱ ይሰራ ሉ
• መ ሐ ቅዱስ ከማንኛውም መ ሐ በላይ
ተተር ሟል

7
Hamere Berhan St. Abba Samuel Ethiopian Orthodox Tewahedo Monastery
መ ሐ ቅዱስ - ላ ት (የቀ ለ ....)
በየዓመቱ የትር ሞች ቁ ር እየ መረ ይ ኛል
ለምሳሌ -
– በ1500 ዓ.ም. - በ14 ቋንቋዎች
– በ1900 ዓ.ም. በ567
– በ1970 ዓ.ም. 1500
– በ2013 ዓ.ም. 2100
– በ 2 0 1 3 ዓ ም . አ ን አ ሳ ታ ሚ ( Wyc l i f fe ) ተ ማ ሪ
ወደ 1000 ቋንቋዎች በመተር ም ላይ እንደነበር
– ይኸው አሳታሚ በአሁኑ ወቅት ከ1.5 ቢሊዮን ሕዝብ
በላይ በራሱ ቋንቋ ተተር ሞ የሚያ ኝበትን በ ት
በመ ባባቅ ላይ እንደሆነ አስታውቋል
8
Hamere Berhan St. Abba Samuel Ethiopian Orthodox Tewahedo Monastery
መ ሐ ቅዱስ - ልዩ የሚያደር ው
1. የመ ሐ ቅዱስ ልዩ የሆነ ቀ ይነት (continuity) አለው
– የተ ው በ 1500 ዓመት ዜ ውስ መሆኑ
– ከ40 ትውል በላይ የ መሆኑ
– ከ40 በላይ የሚሆኑ ሐ ዎች - ነ ሥታትን በሬዎችን
ላስ ዎችን ዓሳ አ ማ ችን ባለቅኔዎችን
ባለሥል ኖች ምሁራንን ወዘተ
– በተለያዩ ቦታዎች መ
2. መ ሐ ቅዱስ በሕልውናው ልዩ (Survival) መሆኑ
– ረዥም እ ሜው - በቀላሉ በሚ ው ነ ር ላይ መ
ማተሚያ ቤቱ ከመ ልሰ በ ት ለብዙ መቶ ዓመታት
መ ልበ እና መቅዳቱ የአ ስልቱን ትክክለኛነቱን
ወይም ህልውናን አልቀነሰም መ ሐ ቅዱስ ከሌሎች
የ ንት ሑ ች ር ሲወዳደር ከማንኛውም የ ንታዊ
ሑ ች ቅ ዎች የበለ ለመሆኑ የተረ ነው
9
Hamere Berhan St. Abba Samuel Ethiopian Orthodox Tewahedo Monastery
2. መ ሐ ቅዱስ በሕልወናው ልዩ (Survival) መሆኑ (የቀ ለ..

– የቅ ዎቹ ተመሳሳይነት
• ብሉይ ኪዳን-95% የሚሆኑት ከ ቃቅን ልዩነቶች እና ከሙት
ባሕር ከተ ኘው ቂት ልዩነቶች በስተቀር
• አዲስ ኪዳን- መ ሐ ት በ ሑ በ 99.5% ይስማማሉ
– ከደረሰበት ት ሁሉ መትረ
• መ ሐ ቅዱስ ከሌሎች መ ሐ ት በላይ በ ላቶቹ ላይ
የሚሰነዘሩትን ከባ ቃቶች ተቋቁሟል
• ከሮማ ን ሠ ነ ሥታት ዘመን አንስቶ እስከ ዛሬው የኮሚኒስት
ወይም እስላማዊ የበላይነት ያላቸው አ ራት ረስ ብዙዎች
ለማቃ ል ሕ ወ ለማ ረ ሞክረዋል
– ከማንኛውም ትችት መትረ
• ከሃዲዎች/የማያምኑ - ለ1800 ዓመታት በላይ ክ ለማስካ እና
ለመ ልበ አንዲ ላ/እንዲካ ያልሞከሩት የለም ነ ር ን
ዛሬም እንደ ዐለት ንካራ ሆኖ ቆሟል ስር ቱ እየ መረ
ከመቼውም ዜ በበለ ዛሬ የተወደደ እና የሚወደ እና የሚነበብ
ነው የእ ዚአብሔር መ ሐ ባይሆን ኖሮ ሰዎች ከረ ም ዜ
በ ት ያ ት ነበር 10
Hamere Berhan St. Abba Samuel Ethiopian Orthodox Tewahedo Monastery
መ ሐ ቅዱስ - ምን - ከአእምሮ (ከተ ሮ) በላይ
( T h e S u p e r n at u ral O r i g in o f t h e B ib le ) -
እ ዚ አ ብሔ ር ራሱን ለ ሰው ል ል በእነዚህ መ ለ ች
ስ ለ እ ዚ አ ብ ሔር መ ማ ር እ ን ች ላ ለ ን
እ ዚ አ ብሔ ር በ አ ቃ ላ ይ / በ ተ ሮ / በ ረት ራሱን
ል ል በ ረ ት ው በት እ ና ንቅነት ውስ
እ ዚ አ ብሔ ር ን እ ና ያ ለ ን (መ. ዳ 18(19) ወደ ሮሜ
1 20)
ስለ እ ዚአብሔር ዘላቂ ምስክርነት ለመመዝ ብ
እ ዚ አ ብሔ ር ለ መ ረ ቸ ው በ ተ ለ ያ ዩ መ ን ች እ ራ ሱ ን
ል ል
እ ነ ር ሱ ም የ ት የ ራሳ ቸ ው ን ሃ ሳ ብ ሳ ይሆን የ እ ዚ አ ብ ሔ ር
ሃሳብ ናቸው
11
Hamere Berhan St. Abba Samuel Ethiopian Orthodox Tewahedo Monastery
1. እ ዚ አ ብ ሔ ር ለ መ ረ ቸ ው በ ራ እ ይ ( Re v e l a t i o n ) ራ ሱ ን
እንዲሁም ቅዱሳን መ ሕ ትን የ ለ በት የተለያዩ መን ች
– ቀ ተኛ ም - እ ዚአብሔር ለአንዳን ቻቸው በሚ ም
ተና ረ ምን እንደሚ በቀ ታ ነ ሯቸዋል (ዘ አት 33: 1)
– ቀ ተኛ ሑ - እ ዚአብሔር በ ል የተወሰኑትን እውነቶች ራሱ
ል (ዘ አት 31:18)
– በሕልም - እ ዚአብሔር ለመረ ቸው በሕልም ትንቢታዊ
እውነቶችን ል ል (ዳን, 2 1-49)
– ረት - እ ዚአብሔር የ ረው ዓለም ስለ ሪው ይና ራል
(መዝሙር 19: 1 እና ሮሜ 1: 19-23)
– ታሪካዊ ክስተቶች - እ ዚአብሔር የእርሱን ቃ ለመ ለ
ታሪካዊ ክስተቶችን ተ ቅሟል (የብሉይ ኪዳን መ ሐ ት
ዘ ረት እና አስቴር)
– መን ስ ቅዱስ - እ ዚአብሔር የመረ ቸው ቃሉን ሲ በመን ስ
ቅዱስ እየተምሩ መሆኑ (2 ሮስ 1 21)
12
Hamere Berhan St. Abba Samuel Ethiopian Orthodox Tewahedo Monastery
2. ለ ም ና በ ሥ ራ ሁ ሉ በ ማ ዛ ት ( I n s p i ra t i o n ) ( 2
ሞቴ. 3 16)
ቅዱሳት መ ሕ ት የእ ዚአብሔር እስትን ስ ናቸው
ቅዱሳት መ ሕ ትን የ ው እውነተኛው ሃ እ ዚአብሔር ነው
በአምላክ አነሳሽነት የተ መሆናቸውን እን ት እናውቃለን?
መልሱ ቅዱሳት መ ሕ ት ውስ ይ ኛል - ለምሳሌ
– የእስራኤል አምላክ እንዲህ ይላል የነ ርሁህን ሁሉ በመ ሐ
(ኤር. 30 2)
– እናንተ በመ ሕ ት የዘላለም ሕይወት እንዳላችሁ ይመስላችኋልና
እነርሱን ትመረምራላችሁ እነርሱም ስለ እኔ የሚመሰክሩ ናቸው
(ዮሐ. 5 39)
– የእ ዚአብሔር ቃል በሙላት ይኑርባችሁ በ በቡ ሁሉ እርስ
በርሳችሁ አስተምሩና ሥ (ቆላ. 3 16)
በቅዱሳት መ ሓ ት የተ ው ሁሉ ም እውነት ነው
ሊለወ ሊሻሻል ሊ መርበት ወይም ሊቀነስለት የማይቻል ነው
13
Hamere Berhan St. Abba Samuel Ethiopian Orthodox Tewahedo Monastery
መ ሐ ቅዱስ - ይዘት / ናት
ብሉይ ኪዳን
1. አምስቱ የሙሴ መ ሓ ት - (1440 ዓ.ዓ.)
– ዘ ረት ዘ አት ዘሌዋውያን ዘኁልቁ እና ዘዳ ም
2. የታሪክ መ ሓ ት - የሚቀ ሉት 12 (1100 እስከ 600 ዓ.ዓ.)
– ከመ ሐ ኢያሱ እስከ መ ሐ አስቴር
3. የመዝሙር መ ሓ ት (በቅኔና በ ም) (Poetical )
– መ ሐ ኢዮብ መዝሙረ ዳዊት መ ሐ ምሳሌ መ ሐ
መክብብ እና መኃልየ መኃልይ
4. የነበያት - ትንቢት መ ሓ ት -
– ዋናዎችቹ አምስቱ (750 550 ዓ.ዓ.)
– የቀሩት አስራ ሁለቱ (800 400 ዓ.ዓ.)

14
Hamere Berhan St. Abba Samuel Ethiopian Orthodox Tewahedo Monastery
መ ሐ ቅዱስ - ይዘት / ናት
አዲስ ኪዳን
1. ወን ል
– የማቴዎስ ማርቆስ ሉቃስ እና ዮሐንስ ወን ል
2. ሐዋሪያት ሥራ - በቅዱስ ሉቃስ
3. የመልዕክት መ ሓ ት - 21
– የቅዱስ ውሎስ - ወደ ዕብራውያንን ምሮ 14
– የቅዱስ ሮስ - ሁለት
– የቅዱስ ዮሐንስ - ሦስት
– የቅዱስ ያዕቆብ - አን
– የቅዱስ ይሁዳ - አን
4. የራእይ መ ሐ - ቅዱስ ዮሐንስ

15
Hamere Berhan St. Abba Samuel Ethiopian Orthodox Tewahedo Monastery
የኢትዮ ያ ኦርቶ ክስ ተዋሕ ቤተክርስቲያን
በቀኖና የተቀበለቻቸው የብሉያትና የሐዲሳት
መ ሕ ት ቁ ር 81 ነው
• የብሉይ ኪዳን መ ሕ ት 46
• የሐዲስ ኪዳን መ ሕ ት 27
• የሥርዓት መ ሕ ት 8
• ቅላላ 81

16
Hamere Berhan St. Abba Samuel Ethiopian Orthodox Tewahedo Monastery
ክ ል እምነት (የቀ ለ....

ምዕራ :- ቅዱሳት መ ሕ ት
ቅዱስ ያሬ

17
Hamere Berhan St. Abba Samuel Ethiopian Orthodox Tewahedo Monastery
ቅዱስ ያሬ
• አ ር የሕይወት ታሪክ
• የዜማ ርሰቶች
• የዜማ ዓይነቶች

18
Hamere Berhan St. Abba Samuel Ethiopian Orthodox Tewahedo Monastery
ቅዱስ ያሬ አ ር የሕይወት ታሪክ
• ተወለደ - ሚያዚያ 5 ቀን 505 ዓ.ም.
• የተወለደበት - ከተማ - አክሱም
• አባቱ - አብዩ (ይስሐቅ)
• እናቱ - ታውክልያ (ክርስቲን)
• ርሰቱን ያዘ ው - ከ540 560
ዓ.ም.
• አረ - ንቦት 11 ቀን 571 ዓ.ም.
19
Hamere Berhan St. Abba Samuel Ethiopian Orthodox Tewahedo Monastery
ቅዱስ ያሬ - የዜማ ርሰቶች
1. - በሰቂለ ህሊና/ ተመስ -
መዝሙረ ንስሓ
2. መ
3. ዝማሬ
4. መሥዋዕት
5. ምዕራ
20
Hamere Berhan St. Abba Samuel Ethiopian Orthodox Tewahedo Monastery
ቅዱስ ያሬ - የዜማ ርሰቶች
1. - በሰቂለ ህሊና/ ተመስ -
መዝሙረ ንስሓ -
አራት ታላላቅ ክ ሎች
i. ዮሐንስ ም ቡ ከመስከረም 1 እስከ ኅዳር
30 ቀን
ii. አስተምህሮ - ከታኅሣሥ 1 እስከ መ ቢት
30 ቀን
iii. መ - በወርኃ ዓብይ ም
iv. ሲካ - ከሚያዚያ ወይም ትንሣኤ እስከ
ሜን መ ረሻ

21
Hamere Berhan St. Abba Samuel Ethiopian Orthodox Tewahedo Monastery
ቅዱስ ያሬ - የዜማ ርሰቶች
1. - ዜማዎች በአራት ክ ላተ
ዘመን
– መ ው - Fall
– ሐ ይ - Summer
– ደይ - Spring
– ክርምት - Winter
22
Hamere Berhan St. Abba Samuel Ethiopian Orthodox Tewahedo Monastery
ቅዱስ ያሬ - የዜማ ርሰቶች
2. መ - ሦስተኛው ክ ል
– የሚዘመረው በወረኃ ም ነው
– የ ምና የ ሎትን ቃሚነት
የሚያስተምር ታላቅ ምስ ር ነው
– በነ ህ በሠለስት በቀትር በሠርክ
በሌሊት እንዲዘመር ሆኖ
የተዘ ነው
23
Hamere Berhan St. Abba Samuel Ethiopian Orthodox Tewahedo Monastery
ቅዱስ ያሬ - የዜማ ርሰቶች
3. ዝማሬ - ምስ ና ማለት ነው
– የማኅበር ምስ ና ነው
– በቅዳሴ ዜ ከ ር ት በኃላ (ሐዋርያት
በምሌተ ሐሙስ ከሥ ወደሙ በኃላ
መዘመራቸውን መሰረት በማ ረ )
– ሦስት ክ ሎች -
• ዝማሬ
• አኮቴት
• ምስ ር

24
Hamere Berhan St. Abba Samuel Ethiopian Orthodox Tewahedo Monastery
ቅዱስ ያሬ - የዜማ ርሰቶች
4. መሥዋዕት -
– ምልልስ ማለት ነው
– በ ራና በቀኝ እየተመላለሰ
የሚዘመር ነው
– ስለ ታ እመቤታችን ቃን
ሰማዕታት ደና ል መነኮሳት
ቅዱሳን መላእክት ይይዛል
25
Hamere Berhan St. Abba Samuel Ethiopian Orthodox Tewahedo Monastery
ቅዱስ ያሬ - የዜማ ርሰቶች
5. ምዕራ - ማረ ያ ማለት ነው
– ሁለት ታላላቅ ክ ሎች አሉት
• የዘወትር ምዕራ
• የ ም ምዕራ

26
Hamere Berhan St. Abba Samuel Ethiopian Orthodox Tewahedo Monastery
ቅዱስ ያሬ - የዜማ ዓይነቶች
• እዝ - ማለት በመ መሪያ የተ ኘ ማለት ነው የቃሉ
ትር ሜም አዘ ነ ወ ማለት ሲሆን በዜማነቱ ሲተረ ም
ስልቱ የቀና ርቱዕ ቀ ያለ ንካራ ማለት ይሆናል
ምሳሌነቱም የአብ ሲሆን ከዜማው ንካራነት የተነሳ ሊቃውንቱ
ደረቅ ዜማ ብለውታል
• ዕዝል - ከ እዝ ር ተደርቦ ወይም ታዝሎ የሚዜም ለስላሳ ዜማ
ነው ዕዝል ኑዕ ዜማ ማለት ሲሆን በወል ይመሰላል
ምክንያቱም ወል ኑዕ መከራን ተቀብሏልና
• አራራይ - የሚያራራ የሚያሳዝንና ልብን የሚመስ ቀ ን ያለ
ዜማ ነው በመን ስ ቅዱስ ይመሰላል ሐዋርያትን ከበዓለ
ን ቆስ /ከበዓለ ራቅሊ ስ/ በኋላ ያረ ያ ናና እና
ብዓት / ረት/ የሰ ቸው እ ዚአብሔር መን ስ ቅዱስ
ነውና

27
Hamere Berhan St. Abba Samuel Ethiopian Orthodox Tewahedo Monastery
ቅዱስ ያሬ - የዜማ ምልክቶች
1. ይዘት
2. ረት
3. ት
4. ቅናት
5. ሂደት
6. ረት
7. ቁር
8. ርክርክ
9. ርስ
10.አንብር
28
Hamere Berhan St. Abba Samuel Ethiopian Orthodox Tewahedo Monastery

You might also like