You are on page 1of 5

እርግብ አፀደ ህፃናት የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ የግል ት/ቤት

ብቁ ዜጋ ማፍራት አላማችን ነው!!!


ሙሉስም _____________________________ ክፍል- 4 ቁጥር፡- ___ ቀን__________
የትም/አይነት፡-አካባቢ ሳይንስ የ2012 ዓ.ም የ3ኛው ሩብ ዓመት ወርክሽት 1
ሰዓት_________
ሀ. የሚከተሉትን ጥያቄዎች ”እውነት” ወይም “ሐሰት” በማለት መልሱ፡፡
1. ጥራጥሬዎች በሀገራችን ዝቅተኛ ቦታዎች ይበቅላሉ፡፡
2. እንሰት ለምግብነት የሚጠቅም ተክል ነው፡፡
3. ማሽላና ዘንጋዳ ጥራጥሬዎች ውስጥ ይካተታሉ፡፡
4. አርብቶ አደሮች ሰበል በማምረት ይተዳደራሉ፡፡
5. ግመል የጋማ ከብት ነው፡፡
6. የቅባት እህሎች ለመቀበል ተስማሚ ሙቀት ይፈለጋሉ፡፡
7. በሀገራችን አብዛኞቹ ገበሬዎች ቅይጥ ግብርናን ይጠቅማሉ፡፡
ለ. በ “ሀ” ረድፍ ስር ያሉትን በ “ለ” ረድፍ ስር ካሉት በማዛመድ መልሱ፡፡
“ሀ” “ለ”
1. የቀንድ ከብት ሀ. ለውዝ
2. የጋማ ከብት ለ. በቆሎ
3. የቅባት እህል ሐ. ምስር
4. ጥራጥሬ መ. በቅሎ
5. የምግብ እህል ሠ. ላም
6. ባህላዊ የእርሻ መሳሪያ ረ. በጣም የሰለጠነ የሰው ሀይል ይፈልጋል፡፡
7. ከባድ ኢንዱስትሪ ሰ ዶማ
ሐ. ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛውን መልስ የያዘውን ፊፈል በመምረጥ መልሱ፡፡
1. እንሰት በብዛት የሚመረተው በየትኛው ዞን ነው?
ሀ. ወላይታ ለ. ከንባታ ሐ. ጋሞጎፋ መ. ሁሉም
2. የቅባት እህል ያልሆነው የትኛው ነው?
ሀ. ኑግ ለ. ሰሊጥ ሐ. ማሽላ መ. ተልባ
3. የጋማ ከብት ያልሆነው የትኛው ነው?
ሀ. ፈረስ ለ. አህያ ሐ. ፍየል መ. ግመል
4. በአነስተኛ ወጪ በከተማና በገጠር የሚሠራው ኢንዱስትሪ የትኛው ነው?
ሀ. ቀላል ኢንዱስትሪ ለ. ከባድ ኢንዱስትሪ ሐ. የጎጆ ኢንዱስትሪ
መ. የሚከተሉትን ክፍት ቦታዎች በተገቢው ቃል/ቃላት ሙሉ፡፡
1. በቀላል ኢንዱስትሪ ውስጥ ከሚካተቱት ፍፍሪካዎች ውስጥ
__________ና_________ይገኙበታል፡፡
2. ከብት በማርባት የሚተዳደሩ ገበሬዎች _______________ይባላሉ፡፡
3. ለከብት እርባታ ከሚጠቅሙ መሳሪያዎች መካከል___________ና__________ይገኙበታል፡፡
4. ባህላዊ የእርሻ መሳሪያዎች ከሆኑት መካከል_____________፣_____________፣
______________፣ _______________ና_______________ይገኙበታል፡፡
5. _______________በሀገራችን ወደ ውጪ ሀገር በመላክ የውጭ ምንዛሪ የምታገኝበት የቅባት እህል
ነው፡፡
እርግብ አፀደ ህፃናት የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ የግል ት/ቤት

ብቁ ዜጋ ማፍራት አላማችን ነው!!!


ሙሉስም _____________________________ ክፍል- 4 ቁጥር፡- ___ ቀን__________
የትም/አይነት፡-አካባቢ ሳይንስ የ2012 ዓ.ም የ3ኛው ሩብ ዓመት ወርክሽት 2
ሰዓት_________
ሀ. የሚከተሉትን ጥያቄዎች ”እውነት” ወይም “ሐሰት” በማለት መልሱ፡፡
1. የሰሜን ቆርኬ የኢትዮዽያ ብርቅዬ አንሰሳ ነው፡፡
2. በሀገራችን ሰዎች በከተማና በገጠር በእኩል መጠን ሠፍረው ይገኛሉ፡፡
3. ህዝብ ማለት በአንድ አካባቢ ሰፍረው የሚገኙ ሠዎች ሰብሳቢ ነው፡፡
4. የምኒሊክ ድኩላ በሰሜን ተራሮች ብቻ ብቻ ይገኛል፡፡
5. በ1999 የህዝብ ቆጠራ ወቅት ከፍተኛ ህዝብ የነበረው በሀረር ክልል ነው፡፡
6. የህዝብ ብዛት ከመሬት የቆዳ ስፋት ጋር ባይመጣጠን ችግር የለውም፡፡
7. ቱሪዝም አንዱ የምጣኔ ሀብት እንቅስቃሴ ነው፡፡
ለ. በ “ሀ” ረድፍ ስር ያሉትን በ “ለ” ረድፍ ስር ካሉት ጋር አዛምዱ፡፡
“ሀ” “ለ”
1. ቀይ ቀበሮ ሀ.የምጣኔ ሀብት እንቅስቃሴ ነው፡፡
2. የሰሜን ቆርኬ የሚገኘው ለ. ገብስና ሰንዴ
3. የጭላዳ ዝንጆሮ መገኛ ቦታ ሐ. አተርና ስንዴ
4. ግብርና መ. ስጋ በል ብርቀዬ እንሰሳ
5. የምግብ እህሎች ሠ. በሠንቀሌ የዱር እንሰሳ መጠበቂያና መለኪያ
6. ጥራጥሬዎች ረ. በሠሜን ተራሮች ብቻ
7. የቅባት እህሎች ሰ. ኑግና ሱፍ፡፡
ሐ. ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛውን መልስ የያዘውን ፊደል በመምረጥ መልሱ፡፡
1. በኢትዮዽያ ሰዎች በብዛት የሚኖሩት ነው?
ሀ. በከተማ ለ. በገጠር
2. በ1999 ዓ.ም የህዝብ አቆጣጠር መሰረት ሰዎች በብዛት የነበሩበት ክልል የትኛው ነው?
ሀ. ጋምቤላ ለ. አማራ ሐ. ኦሮሚያ መ. ድሬድዋ
3. የምጣኔ ሀብት እንቅስቃሴ ያልሆነው የትኛው ነው?
ሀ. ግብርና ለ. ቱሪዝም ሐ. ኢንዱስትሪ መ. ድለላ
4. የግብርና አይነቶች ያልሆነው የትኛው ነው?
ሀ. የሰብል ምርት ለ. የከብት እርባታ ሐ. ንግድ መ. ቅይጥ ግብርና
5. በ1999 ዓ.ም የህዘብ ቆጠራ መሠረት ዝቅተኛ የህዝብ ብዛት የነበረበት ክልል የትኛው ነው?
ሀ. ኦሮሚያ ለ. አማራ ሐ. ትግራይ መ. ሀረሪ
መ. የሚከተሉትን ክፍት ቦታዎች በትክክለኛ ቃል/ቃላት ሙሉ፡፡
1. የህዝብ ቆጠራ የሚካሄደው ተቋም _________________ይባላል፡፡
2. _______________፣______________ና______________በኢትዮዽያ የሚገኙ ብርቅዬ እንሰሳት
ውስጥ ይካተታሉ፡፡
3. _______________፣______________ና______________ ሦስቱ የግብርና አይነት ናቸው፡፡
4. ዋና ዋና የምጣኔ ሀብት የሚባሉት
______________፣______________ና______________ናቸው፡፡
5. _______________ ማለት በእንድ አካባቢ የሚኖሩ የሰዎች ስብሰብ ነው፡፡
የኮረና በሽታ እንዳይዘን ምን ማድረግ አለብን?_______________ _______________
እርግብ አፀደ ህፃናት የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ የግል ት/ቤት
አካባቢ ሳይንስ የማስታወሻ ፅሑፍ(ኖት) 4ኛ ክፍል
በኢትዮዽያ ብቻ የሚገኙ ብርቅዬ የዱር እንሰሳት
➢ ዋልያ በሰሜን ተራሮች ብቻ የሚገኝ ሳር በል ብልቅዬ እንሰሳ ነው፡፡
➢ ኒያላ /የደጋ አጋዘን/ በባሌ ብቻ የሚገኝ ሳር በል ብልቅዬ እንሰሳ ነው፡፡
➢ ቀይ ቀበሮ በሰሜን ተራሮች ብቻ እና በባሌ ብቻ የሚገኝ ሳር በል ብልቅዬ እንሰሳ ነው፡፡
➢ ጭላዳ ዝንጆሮ በሠሜን ተራሮች ብቻ የሚገኝ ቅጠላ ቅጠል ተመጋቢ ብርቅዬ እንሰሳ ነው፡፡
➢ የሰሜን ቆርኬ በሰንቀሌ የዱር እንሰሳት መጠበቂያ የሚገኝ ሳል በል ብርቅዬ እንሰሳ ነው፡፡
➢ የሚኒሊክ ዱኩላ በባሌ ብቻ በስሜን ተራሮች ብቻ እና በቁኒ ሙክታር የዱር እንሰሳት
መጠበቂያና መለኪያ ውስጥ ይገኛል፡፡
6. የኢትዮዽያ ህዝብ ቁጥር ሀ-ህዝብ
➢ ህዝብ ማለት በአንድ አካባቢ የሚኖሩ የሰዎች ስብስብ ነው፡፡
ሀ የህዝብ ብዛት፡- የህዝብ ቁጥር እድገት ትንበያ የሚካሄደው ቀድሞ በተካሄደው የህዝብ ቆጠራ ላይ
ላይ ተመስርቶ ነው፡፡
ለ. የህዝብ ስርጭት፡- ሠዎች በተለያዩ ስፍራዎች ሠፍረው የሚገኙበትን ሁኔታ የሚገልፅ ነው፡፡
➢ የሰዎች አሰፋፈር ከቦታ ከቦታ ቦታ ይለያያል፡፡ ተጠጋግተው፣ተራርቀው ወይም
በመካከለኛ ርቀት ላይ ሊገኝ ይችላል፡፡
➢ በ1999 ዓ.ም የህዝብ ቆጠራ መሠረት የኢትዮዽያ ህዝብ ቁጥር 73918505 ነበር፡፡
ከዚህ ውስጥ 36.7% በኦሮሚያ ክልል ውስጥ ነው፡፡ 23.3% ክልል በአማራ ክልል
ውስጥ ነው፡፡20.4% ድግሞ በደቡብ ክልል ውስጥ ነው፡፡ 0.2% በሀረሪ፣0.4%
በጋምቤላና 0.5% በድሬድዋ ተቆጥረዋል፡፡
➢ የህዝብ ጥግግት፡- ማለት በአንድ አካባቢ የሚገኝ ህዝብ ከሚገኝበት ስፍራ ጋር ተካፍሎ
የሚገኘው ውጤት ነው፡፡
➢ በኢትዮዽያ በከተማና በገጠር የሚገኝ የሠዎች አሰፋፈር ይለያያል፡፡ በ2003 ዓ.ም
በተደረገ የህዝብ ቁር 84% (17600000) በከተማና የሚኖሩ ሲሆን 16% (68350472)
በገጠር ይኖራሉ፡፡
ሐ. የህዝበ ቁጥር እድገት በልማት ላይ ያለው ተፅዕኖ
➢ የህዝብ ቁጥር እድገት ከመሬት ቆዳ ጋር የተመጣጠነ መሆን አለበት፡፡ አንድ አካባቢ
ሊይዘው ከሚገባው በላይ ከያዘ በላይ ህዝብ ከያዘ በምጣኔ ሀብታዊ እንቅስቃሴና
ማህበራዊ አገልግሎቶች ላይ ተፅዕኖ ይፈጥራል፡፡
3.2 ዋና ዋና የምጠኔ ሀብት አንቅስቃሴዎች በኢትዮዽያ
- ግብርና፣ኢንዱስትሪ፣ቲሪዝም ንግድና መጓጓዣ በሀገራችን ዋና የምጣኔ ሀብት
እንቅስቃሴዎች ናቸው፡፡
1. ግብርና፡- በተለያዩ የአየር ንብረቶች ይካሄዳል፡፡ ሠው ሰራሽና የተፈጥሮ ግብአቶችን
ይፈልጋል፡፡
➢ የግብርና አይነቶች፡- ሦስት የግብርና አይነቶች አሉ እነሡም፡-
1. የሰብል ምርት፡-የሠብል ምርት የምግብ አህል፣ጥራጥሬና የቅባት እህሎቸን ያካትታል፡፡
➢ የምግብ እህሎች በሀገራችን ከፍተኛ ቦታዎች ይበቅላሉ፡፡ እነሡም፡-
- ገብስ - ስንዴ - ዘንጋዳ
- ጤፍ - በቅሎ - ማሽላ ናቸው፡፡
➢ ጥራጥሬዎች፡- በብዛት በሀገራችን ከፍተኛ ቦታዎች ይበቅላሉ፡፡ እነሡም
- አተር - ምሰር - ሽምብራ - ባቄላና የመሳሰሉት ናቸው፡፡
➢ የቅባት እህሎች፡- ተስማሚ ሙቀት ባለበት ቦታ ይበቅላሉ፡፡ እነሡም፡-
- ተልባ - ሰሊጥ - ኑግ - ሱፍ - ለውዝ ናቸው፡፡

➢ ኢትዮዽያ ሰሊጥ ወደ ውጭ ሀገር በመላክ የውጭ ምንዛሬ ታገኛለች፡፡


➢ እንሰት/ቆጮ፡- በብዛት በጉራጌ ዞን ፣በኪምታ፣በወላይታ በጋም ጎፋና በመሣሰሉት ዞኖች
ይመረታል፡፡ ለሠዎችና ለእንሰሳት ምግብነት ይወላል፡፡
2. የከብት እርባታ ፡- በኢትዮዽያ በርካታ የቀንድና የጋማ ከብቶች ይገኛሉ፡፡
➢ ፍየል፣አህያ፣በሬ፣ላም የቀንድ ከብቶች ናቸው፡፡
➢ ግመል፣አህያ፣ፈረስና በቅሎ የጋማ ከብቶች ናቸው፡፡
➢ ግመሎችና ፍየሎች ቆላማና በረሀማ ቢሆኑ አካባቢዎች ይኖራሉ፡፡
➢ ከብት የሚያረቡ ገበሬዎች አርብቶ አደሮች ይባላሉ፡፡
3. ቅይጥ ገብርና፡- የሰብል ምርትና የከብት እርባታን በጋራ መስራት ቅይጥ ግብርና ይባላል፡፡
➢ በኢትዮዽያ 80% የሚሆን ገበሬዎች ቅይጥ ግብርናን ይጠቅማሉ፡፡
➢ የሠብል ምርትን ለማካሄድ የሚጠቅሙ መሳሪያዎች ባህላዊና ዘመናዊ መሳሪያዎች
ተብለው ይከፈላሉ፡፡
➢ ባህላዊ መሳሪያዎች የሚባሉት፡-
መኮትኮቻ፣አካፋ፣ዶማ፣ማረሻ፣መንሽ፣መቧጠጫ፣ማጭድ፣
ሞፈር፣ቀንበር፣እርፍ፣መጥረቢያ፣ገጀራ…ወዘተ ናቸው፡፡ እነዚህም መሳሪያዎች ፡-
ምርታማነታቸውን ከፍተኛ ነው፡፡
ለከብት እርባታ የሚጠቅሙ መሳሪያዎች
➢ የከብት እርባታ የወተት ምርት ለማግኘትና የስጋ ምርት ለማግኘት ይጠቅማል፡፡
➢ ለከብት እርባታ የሚጠቅሙ ዘመናዊ መሳሪያዎች የከብቶች ቤት፣ ውሀ ማጠጫ
ገንዳ፣ወተት መለቢያ ማሽን ናቸው፡፡
1. ኢንዱስትሪ፡- የግብርና ጥሬ እቃዎችንና ሌሎች የተፈጥሮ ሀብቶችን ወደ ሌላ አይነት ምርት
የመለወጥ አገልግሎት የሚሠጥ ነው፡፡
➢ ኢንዱስትሪ በሦስት ይከፈላል፡፡ እነሡም፡- ቀላል፣የጎጆና ከባድ ኢንዱስትሪዎች ናቸው፡፡
1. የጎጆ ኢንዱስትሪ፡- በገጠርና በከተማና የሚከናወን ሲሆን ብዙ ውጪ አይጠይቅም፡፡
- ልብስ፣የቆዳ ስራ፣የብረታ ብረት ስራ፣የሸክላ ስራ …ወዘተ በጎጆ ኢንዱስትሪ ይሠራሉ፡፡
2. ቀላል ኢንዱስትሪ፡- በአብዛኛው ለውጭ ገበያ የሚውሉ ምርቶችን ያመርታሉ፡፡ ክፍ ያለ
የገንዘብና የሠው ሀይል ይፈልጋል፡፡
- የጨርቃጨርቅ ፋብሪካ፣የወረቀት ፋብሪካ፣የምግብ ማቀናበሪያ ፋብሪካ፣የህትመት ፋብሪካ፣
የቆዳ ውጤት ፋብሪካ፣ የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎችና መገጣጠሚያዎችን ያካትታል፡፡
3. ከባድ ኢንዱስትሪ ፡- ሰፊ ቦታ፣ከፍተኛ ገንዘብ፣በጣም የሠለጠነ የሰው ሀይል ይፈልጋል፡፡
ከባድ የማምረቻ መሳሪያዎችንና ብዙ የጥሬ እቃ ግበአቶችን ይፈልጋል፡፡

You might also like