You are on page 1of 1

የደብዳቤያችሁ ቁጥር ------------------------- የተጻፈበት ቀን --------------------- የደብዳቤያችን ቁጥር

-------------------------- Your ref. Your letter dated Our


Reference

ቀን --------------------------------

Date

ddddddddddddddddddd
አዲስ አበባ

ጉዳዩ : ለ ‘’under Ground cable’’ዲዛይን መላክን ይመላከታል

ከላይ በርዕሱ ለመጥቀስ እንደተሞከረው ከኮቶቤ ወደ ቤላ የሚሄድ 132 ኪቮ ግንባታ ላይ ያለሁ የጫካ ፕሮጀክት መንገድ
አቋርጦ የሚሄድ መሆኑን ይታወቃል። ስለሆንም ይህ መስመር ከላይ የሚሄድ ቀርቶ በመሬት ዉስጥ እንድሄድ ስለተፈለገ
ከኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ ቦታ ጀምሮ እስካ ደቡብ በር (South Gate) ድረስ የተሰራ መንገድ ተከትሎ ከካርቭ ስቶን 50cm
ርቆ መሬት ዉስጥ ለመቅበር ምቹ በሆነ መልኩ አዘጋጅተን የላክን መሆኑን እያገለጽን ከደቡብ በር (South Gate) እስካ
ቴርሚናል ታወር ድረስ ያለሁን ለግንባታ የሚሆን የሚንልክ መሆኑን እንገልጻለን።

አባሪ፡

 አንድ ሲዲ (Soft Copy)

ግልባጭ

 ኢንጅነሪንግ ስራ አስፈፃሚ

You might also like