You are on page 1of 72

አዎንታዊ አስተሳሰብና

በዓሊማ መኖር
ሇስኬታማና ዯስተኛ ህይወት

ተፈራ ሙለነህ
አማካሪ
ክፍሌ አንድ

አዎንታዊ አስተሳሰብ
Positive Attitude

Tefera M. Telegram: https://t.me/Vision224 2


ድንቅ ማንነት አሇን
ምክንያቱን ፈጣሪ በአምሳለ ፈጥሮናሌ3
ድንቅ ማንነት

● ማሰብ እንችሊሇን !
● መፍጠር እንችሊሇን !
● በጎ መስራት እንችሊሇን !
● ዓሇምን ሇመሇወጥ የሚያስችሌ አቅም አሇን
Tefera M. Telegram: https://t.me/Vision224 4
… ግን
ድንቅ ሥራ ሰርተን
ሇትውሌድ ስንታወስ እንዳንኖር

እና

ተራ ህይወት ኖረን በከንቱ እንድናሌፍ


ያሰረን ማነው?
Tefera M. Telegram: https://t.me/Vision224 5
አስተሳሰባችን
(የስኬት ሁለ ቁሌፍ)

Tefera M. Telegram: https://t.me/Vision224 6


አስተሳሰባችን

የአዕምሯችን ሶፍትዌር
(ፓራዳይም)
የሰው ሌጅ ስብዕናን የሚገሌጽ ረቂቅ
የአእምሮ ተግባር ነው፡፡

Tefera M. Telegram: https://t.me/Vision224 7


● ሇነገሮች፣ ሇሰዎች፣ ሇሁኔታዎች፣
ሇተግባራትና ሇሀሳቦች ያሇን አዎንታዊ
ወይም አለታዊ ምዘና መሰረቱ
አመሇካከታችን ነው።

Tefera M. Telegram: https://t.me/Vision224 8


● በህይወታችን ውስጥ
○ መጥሊት ወይም መውዯድ
○ ታታሪ ወይም ሰነፍ፤
○ ታማኝ ወይም ከሃዲ፣
○ ዯካማ ወይም ጠንካራ ፣
○ ጥሩ ወይም መጥፎ …ወዘተ
መሆናችን የሚወሰነው በአሇን አስተሳሰብ ነው
" ስተርሊንግ ዋይ ሴል

Tefera M. Telegram: https://t.me/Vision224 9


አስተሳሰብ …

አስተሳሰባችን ሁለነገራችን ነው

አስተሳሰብ ስሜት ተግባር ውጤት

Tefera M. Telegram: https://t.me/Vision224 10


አስተሳሰብ …

የአንተ/ቺ አመሇካከት
አሇምን የምታይበት
መስኮት ነው
(ኬሇር፣ 2001)።

Tefera M. Telegram: https://t.me/Vision224 11


አስተሳሰባችን እንዴት ይቀረፃሌ?

● የቃሌ ተጽዕኖ/Verbal Programming/


 በሌጅነትህ ስሇገንዘብ፣ ስሇሀብት ወይም ስሇሀብታም
ሰዎች ባጠቃሊይ ስሇ ስኬት ምን እየሰማን ነው
ያዯግነው?

Tefera M. Telegram: https://t.me/Vision224 12


አስተሳሰባችን እንዴት ይቀረፃሌ?

● በዓይናችን ከምናየው/Modeling/
 ገንዘብ በቤት ውስጥ የዯስታ ምንጭ ነበር ወይስ
የጭቅጭቅ?

ምሳላ
ስጋ ጠባሿ

Tefera M. Telegram: https://t.me/Vision224 13


አስተሳሰባችን እንዴት ይቀረፃሌ?

● በአጋጣሚዎች ወይም ክስተቶች/Specific


Incidents/

ምሳላ፦ “እኔ ሀኪም የሆንኩት እናቴ/አባቴ


በ…….በሽታ ስሇሞተ/ች ነው”

Tefera M. Telegram: https://t.me/Vision224 14


መስኮታችን ሇምን ይቆሽሻሌ

 በወሊጆችና በአስተማሪዎች ትችት ሲረጭበት፣

 የጓዯኞች ፌዝና ቀሌድ ሲሇጠፍበት

 በተስፋ መቁረጥ ጭቃ ሲቀባ

 በጥርጣሬ ዳመና ሲሇብስ

Tefera M. Telegram: https://t.me/Vision224 15


“ማድረግ እችሊሇሁ ብሇህ ካመንክ ወይም ማድረግ
አሌችሌም ብሇህ ካመንክ ሁሇቱንም ትክክሌ ነህ”
ሄንሪ ፎርድ

Tefera M. Telegram: https://t.me/Vision224 16


ወዯ ሊይ ሽቅብ እንድንወጣ ወይም ወዯ ታች ቁሇቁሌ
እንድንወርድ የሚያዯርገን ውጫዊ ገጽታችን ሳይሆን
ውስጣችን ያሇ የገዛ አመሇካከታችን ነው።
(ሺቭ ኬራ)

Tefera M. Telegram: https://t.me/Vision224 17


አስተሳሰባችን በጣም ትንሽ ነገር ነች፤ ነገር ግን ትሌቅ
ሌዩነትን መፍጠር ትችሊሇች
“Attitude Is a Little Thing That Makes a Big
Difference”
Winston Churchill.

Tefera M. Telegram: https://t.me/Vision224 18


አዎንታዊ አመሇካከት
 አስቀድመን እንድናቅድና በእቅድ
እንድንንቀሳቀስ፣
 ላልችን እንድናበረታታ፣
 ሰዎችን እንድናመሰግን፣
 ጠንቃቃና ታታሪ እንድንሆን ያዯርጋሌ።

Tefera M. Telegram: https://t.me/Vision224 19


አለታዊ የሆነ አመሇካከት
ሰዎችን
 ግዴሇሽ፣ እንዝሊሌ፣
 ጭፍን፣
 ሰነፍ፣
 መተቸትን ብቻ የሚወድ፣
 በእድሌ ብቻ የሚያምን ወዘተ.
እንዲሆኑ የሚያዯርግ ነው

አለታዊ አመሇካከት ገዳይ በሽታም ነው


Man Dies of
Hypothermia in an
Unplugged Freezer
story
20
Tefera M. Telegram: https://t.me/Vision224
ስሇዚህ አስተሳሰብ የምርጫ ጉዳይ ነው

+ የተሻሇውን መምረጥ

Tefera M. Telegram: https://t.me/Vision224 21


አመሇካከት ጊዜ፣ ጥረትና ቁርጠኝነትን የሚጠይቅ
ቢሆንም ሉቀየር የሚችሌ ነው።

Tefera M. Telegram: https://t.me/Vision224 22


ያሇንን አመሇካከት እንዴት እንቀይር

1. ቀናችንን በአዎንታ መጀመር፣

23
Tefera M. Telegram: https://t.me/Vision224
ያሇንን አመሇካከት እንዴት እንቀይር
1. ስሇራሳችን አዎንታዊ ስሜት መፍጠር
■ ሕይወቴ አስደሳች ነው፤
■ እኔ ብልህ እና የፈለኩትን ለማድረግ ችሎታው ያለኝ ሰው ነኝ፤
■ ስላለኝ ነገር ሁሉ ምስጋና ይሰማኛል፤
■ ከሰዎች ጋር በቀላሉ መግባባት እችላለሁ፤
■ ከፊት ለፊቴ የሚያጋጥመኝን ማንኛውንም እንቅፋት መወጣት
እንደምችል እርግጠኛ ነኝ፤
■ ትጉ ሠራተኛ ነኝ፤
■ ታላቅ ጉጉት አለኝ ታላቅነት ይሰማኛል፤
■ መረጋጋት እና ሰላም ይሰማኛል፤ . . . 24
Tefera M. Telegram: https://t.me/Vision224
ያሇንን አመሇካከት እንዴት እንቀይር
3. ነገሮችንና ሁነቶችን በአዎንታ የማየት እምነትን ማዳበር፣
 ትንሽም ብትሆን አዎንታዊ ነገሮች ሊይ ማተኮር

The black
dot
story

25
Tefera M. Telegram: https://t.me/Vision224
ያሇንን አመሇካከት እንዴት እንቀይር

4. አዎንታዊ የሆኑ ቃሊትን መጠቀም፣


 አለታዊ የሆኑ ቃሊትን ወዯ አዎንታዊ መቀየር

አዎንታዊ የሆኑ ቃሊት የትኞቹ ናቸው?

Tefera M. Telegram: https://t.me/Vision224 26


ያሇንን አመሇካከት እንዴት እንቀይር

5. ሁሌጊዜ አመስጋኝ መሆን፣

ማንን ማመስገን ትፈሌጋሊችሁ ?

Tefera M. Telegram: https://t.me/Vision224 27


ያሇንን አመሇካከት እንዴት እንቀይር
6. አዎንታዊ ከሆኑ ሰዎች ጋር መቆራኘት፣
 ከሚተቹ፣ ከሚያሾፉ እና ቅሬታ ከሚያሰሙ ሰዎች መራቅ፣

28
Tefera M. Telegram: https://t.me/Vision224
ያሇንን አመሇካከት እንዴት እንቀይር

7. አዎንታዊ መሆናችንን የሚያስታውሱን


ነገሮችን መጠቀም።

Be
Positive

Tefera M. Telegram: https://t.me/Vision224 29


● አእምሯችን በጎ እንዲያስብ ወይም አለታዊ የሆኑ ነገሮች ሊይ
ትኩረት እንዲያዯርግ ሌናዯርገው እንችሊሇን።

አለታዊ የሆኑ ነገሮችን


ባሰብን ጊዜ ዯግሞ
አዕምሯችን በጎውን ቁሌቁሌ እንወርዳሇን።
እንዲያስብ ባዯረግነው
ቁጥር ወዯ ሊይ
እንወጣሇን።

Tefera M. Telegram: https://t.me/Vision224 30


“በዚህ ዓሇም ከምናየው ነገር ይሌቅ የማናየው
ነገር የበሇጠ ኃይሌ አሇው።” ሀርቭ(2005)

Tefera M. Telegram: https://t.me/Vision224 31


አስተሳሰብ…

Tefera M. Telegram: https://t.me/Vision224 32


ክፍሌ ሁሇት
በዓሊማ መኖር

Tefera M. Telegram: https://t.me/Vision224 33


ሁሊችንም ሇውጥ ያስፈሌገናሌ

ሰዎች አሁን ዓሇማችን ካሇችበት ነባራዊ ሁኔታው ጋር


ተወዳዳሪ በመሆን ዯስተኛና ስኬታማ ህይወት
እንዲኖራቸው ሇማድረግ ራሳቸውን መሇወጥ አሇባቸው።

Tefera M. Telegram: https://t.me/Vision224 34


ራሱን መሇወጥ ያሌቻሇ ሰው
ላልችን መሇወጥ አይችሌም።

Tefera M. Telegram: https://t.me/Vision224 35


የህይወት ዋጋዋ
ስንት ነው?

How worth is your Life

Tefera M. Telegram: https://t.me/Vision224 36


ሰዎች ራሳቸውን ሇመሇወጥ ጠቃሚ የሆኑ
ቁሌፍ ጉዳዮች

Forces of Personal
Change

Tefera M. Telegram: https://t.me/Vision224 37


የህይወት ዓሊማ
የተፈጠርነው ሇምንድነው?

Tefera M. Telegram: https://t.me/Vision224 38


ሁሊችንም እጩ ማቾች ነን!

እናም ሩጫችን የሚጠናቀቀው ምን ስናከናውን ነው?


Tefera M. Telegram: https://t.me/Vision224 39
● ዓሊማ ሳይኖርህ ህይወትን
ማጣጣም አትችሌም።

40
Tefera M. Telegram: https://t.me/Vision224
ያሇዓሊማ የምትሰራውን ስራ
ሌታፈቅርና ሌታከብር
አትችሌም።

Tefera M. Telegram: https://t.me/Vision224 41


● ያሇዓሊማ በተሰማራህበት ሙያ ትጋቱና ተነሳሽነቱን
ማግኘት አስቸጋሪ ነው።

Tefera M. Telegram: https://t.me/Vision224 42


ዓሊማ ሲኖርህ ህይወት የስኬት ጎዳና
ነች።
 በመንገዷ ብዙ ውጣ ወረዶች
ቢያጋጥሙ እንኳ በጽናት ሇማሇፍ
ወኔና ብርታትን ታገኛሇህ።

Tefera M. Telegram: https://t.me/Vision224 43


 ዓሊማችንን አንዴ መሇየት ከቻሌንና ካወቅን ትኩረታችንና
ተግባራችን ሁለ ወዯ ዓሊማችን ይሆናሌ።
 የምናዯርገው እንቅሰቃሴ ሁለ የዓሊማችን መገሇጫ
ይሆናሌ።

Tefera M. Telegram: https://t.me/Vision224 44


ውድቀት ያሇዓሊማ የሚዯረግ ጉዞ ውጤት ነው።

Tefera M. Telegram: https://t.me/Vision224 45


ራዕይ ይኑርህ

ራዕያችን ሌንኖረው የምንፈሌገው ህይወት መግሇጫ ነው።

Tefera M. Telegram: https://t.me/Vision224 46


ራዕይ
● ዓሊማችን ሲሳካ የምናየው ምስሌ ነው
● የህይወታችን “ብለ ፕሪንት” ነው

Tefera M. Telegram: https://t.me/Vision224 47


ራዕይ ከቀረጽን
● እንዴት እዚያ መድረስ እንዯምንችሌ እናውቃሇን
● ራዕይ ካሇን
○ መጪውን ጊዜ
○ ጓዯኞቻችንን
○ የምናያቸውን ቪዲዮ
○ የጊዜ አጠቃቀማችንን
○ የገንዘብ አያያዛችንን
○ ቅድሚያ የምንሰጣቸው ነገሮችን
○ ወዘተ . በተገቢው መምረጥ እንድንችሌ ያዯርገናሌ

Tefera M. Telegram: https://t.me/Vision224 48


ራዕያችንን እንዴት እናዘጋጃሇን?
• በማይረብሸን ምቹ አካባቢ ሊይ መሆን
የምንመኘውን ትክክሇኛውን የህይወታችንን ምስሌ
በውስጠ ህሉናችን እንዲፈጠር ማድረግ።

Tefera M. Telegram: https://t.me/Vision224 49


ራዕይ ማዘጋጀት …

• በአይነ ህሉናችን ግድግዳ ሊይ ያየናቸውን በሙለ ወረቀት


ሊይ ማስፈር

Tefera M. Telegram: https://t.me/Vision224 50


• ይህንን ሌምምድ ስናዯርግ
 እነዚህ ነገሮች እንዴት ሉሳኩ/ሉሆኑ ይችሊለ?
 ይህንን የመሰሇ ቤት እንዴት ሊገኝ እችሊሇሁ?
 ገንዘቡን ከየት አመጣሇሁ?
 ወዘተ. ጥያቄዎችን ማንሳት/ማሰብ የሇብንም።

Tefera M. Telegram: https://t.me/Vision224 51


• በተቻሇ መጠን ራዕያችን ትሌቅ ይሁን።
• የስኬታማ ሰዎች የስኬታቸው ምንጭ ትሌቅ ራዕይ ያሊቸው
መሆናቸው ነው

Tefera M. Telegram: https://t.me/Vision224 52


የተዯራጀ መረጃ እንዲኖረን

 ከሀብት ጋር የተገናኙ ጉዳዮች


 ስሇምትሰማራበት ሥራ
 ስሇ እረፍት
 ጤናህና አካሊዊ አቋምህ
 ማህበራዊ ግንኙነትህ
ቤተሰብና
ከጓዯኛ ጋር ምን ትመስሊሇህ?
 በግሌ የህይወት መስክ የሚኖሩህ ግቦች ምንድናቸው?
 በመጨረሻም ሌትኖርበት ያሰብከውን አካባቢ ማህበረሰብ
ምን ዓይነት ነው?

Music 01
Tefera M. Telegram: https://t.me/Vision224 53
አእምሯችን የሰጠነውን ሁለ የሚቀበሌ ነው።

ሇአዕምሯችን አንዴ
የምንፈሌጋቸውን ስዕልች
እንዲያይ ካዯረግነው እንዴት
ሌናሳካው እንዯምንችሌ
መፍትሄ ማፈሊሇግ
ይጀምራሌ።

Tefera M. Telegram: https://t.me/Vision224 54


ራዕያችንን በየቀኑ
የማንበብ አስፈሊጊነት

Tefera M. Telegram: https://t.me/Vision224 55


እምነት
ስኬት ከምኞት ይሌቅ ሇእምነት የቀረበ ቁርኝት አሇው።

The story of the


kid

56
Tefera M. Telegram: https://t.me/Vision224
ስኬታማ ሇመሆን
“እሆናሇሁ” የሚሌ እምነት በውስጥህ መፈጠር
አሇበት።

Tefera M. Telegram: https://t.me/Vision224 57


● እምነት አዯርገዋሇሁ፣ እችሇዋሇሁ፣ ወዘተ. የሚለ መሌካም
የሆኑ ቃሊትን እንድናወጣ የሚያዯርገን ኃይሌ ነው።

Tefera M. Telegram: https://t.me/Vision224 58


● ሊዯርገው እችሊሇሁ፣ አዯርገዋሇሁ ብሇህ ካመንክ “እንዴት”
የሚሇው አስተሳሰብ በውስጥህ ያድጋሌ።

Tefera M. Telegram: https://t.me/Vision224 59


እምነት ብቸኛውና ዕውቅ የውድቀት ማርከሻ
ነው።” ናፖሉዮን ሂሌ (2004)

Tefera M. Telegram: https://t.me/Vision224 60


እምነት በአሇማችን ሇሚከናወኑ ታሊሊቅ
ሥራዎች ሁለ መሰረት ነው።
● እምነት ሲኖረን
○ የምናስበውን ነገር የምናሳካበትን ማየት እንችሊሇን።
○ ከቀዯሙ ስኬታማ ሰዎችን ተሞክሮና ሌምድ
እንማራሇን።
○ ሇጉዟችን የሚጠቅሙ ነገሮችን ሁለ እናሰባስባሇን።
○ ባዯረግነው ጥረት ሌክ ዯግሞ ፍሬውን ሇማየት
እንችሊሇን።

Tefera M. Telegram: https://t.me/Vision224 61


ማመን አዎንታዊ ኃይሌ እንዳሇው ሁለ
አሇማመንም አለታዊ የሆነ ኃይሌ አሇው።

● “ይህን እሞክራሇሁ”፣
● “የሚሳካ አይመስሇኝም ግን ሌሞክረው”፣
● “ሉሰራ ይችሌ ይሆናሌ”
 ወዘተ. የሚለ አስተሳሰቦች ፍሬያቸው ውድቀት ነው።

nothing is
impossible

Tefera M. Telegram: https://t.me/Vision224 62


ቁርጠኝነት
በህይወታቸው ድሌን የተቀዳጁ ሰዎች ሇዓሊማቸው
100% ቁርጠኛ የሆኑ ሰዎች ናቸው።

Tefera M. Telegram: https://t.me/Vision224 63


ቁርጠኛ የሆኑ ሰዎች
○ “የፈሇገውን ያህሌ ጊዜ ቢወስድም”፤
○ “የፈሇገውን ያህሌ አድካሚ ቢሆንም”
○ ወዘተ.
 የሚሌ አመሇካከት ያዳበሩ

Tefera M. Telegram: https://t.me/Vision224 64


● ቁርጠኝነት ማሇት አንድን ነገር ሇማሳካት ቆርጠን
ከተነሳን ምንም ነገር ሉያስቆመን አይችሌም የሚሌ
እምነትን ማዳበርና መተግበር ነው።

Tefera M. Telegram: https://t.me/Vision224 65


ቁርጠኛ ስንሆን
 ምክንያቶች ተቀባይነት
የሊቸውም፤
 ጉዳዩ ሇድርድር አይቀርብም፤
 የተዘጋ ነገር ነው ማሇት ነው።

Tefera M. Telegram: https://t.me/Vision224 66


A man without Limbs
Wrote a Book

Life without
Limits

Nick 01 Nick 02
Tefera M. Telegram: https://t.me/Vision224 67
Video

68
● በመጨረሻም ...

Tefera M. Telegram: https://t.me/Vision224 69


Tefera M. Telegram: https://t.me/Vision224 70
Read Books & Develop yourself
 Get these Special Training
 Motivational training  Basic Skills training
• Positive attitude • Leadership Introduction
• Time Management • Leadership Theories
 Transformational
• Live your Dreams
 Servant etc.
• Personal Development etc. • Creative Decision Making
 Entrepreneurship & Business Trai. • Change Management
• Basic Entrepreneurship • Basic & Advanced Leadership Skills
• Start & how to Improve your • Communication
Business
• Business plan Development
• Employee Motivation
• Marketing & Marketing • Leadership Development
Strategy • Service Delivery & Customer
• Digital Marketing Handling
• Product Development etc. • Critical Thinking
• Organizational Culture etc. 71
Find the training material @
my telegram channel
By joining the visionary 
https://t.me/Vision224

Or you can Find me @


0911-718442
or
https://www.facebook.com/tefera.m24/

72

You might also like