You are on page 1of 4

‘’በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን’’

የሸኖ ማህደረ ስብሃት ቅ/ማሪያም ቤተክርስቲያን ሃመረ ኖህ ሰ/ት/ ቤት


ማእከላዊያን ክፍል ስርዓተ ቤተክርስቲያን ፈተና /20%/
ሰአት 1 ሰአት 15 ደቂቃ
..........1,ስርአት ማለት ..........
ሀ, ደንብ ለ, መመሪያ ሐ,አሰራር መ,ሁሉም
.........2,ስርአት ከሚተገበርባችው ነገሮችህ ወይም ተግባሮች ያልሆነው
ሀ,ጾም ለ,ጸሎት ሐ,ስግደት መ,መጽዋት ሠ,ሁሉም ረ,መ/የለም
..........3,ቃሉ የግሪክ ሲሆን ትርጉሙም እምነት ማለት ነው፡፡
ሀ,ዶገማ ለ,እምንት ሐ,ቀኖና መ,ስርአት ሠ,ሁሉም
..........4,የክቡር ሥጋው ማስቀመጫ እና ማክበሪያ ነው። ይኸውም ከወርቅና ከብር፣ ከነሐስና ከብረት የሚሰራ
ነው።
ሀ,ጽዋእ ለ,ማህፈዳት ሐ,ጻህል መ,አጎበር ሠ,መ/የለም
..........5,የክርስቲያኖች መሰብሰቢያ መገናኛ፤ ክርስቲያኖች በአንድነት ተሰብስበው የሚጸልዩበት ሥጋ ወደሙ
የሚቀበሉበት የሚሰግዱበት ከእግዚአብሔር ጋር የሚገናኙበት የጸሎት ቤት ማለት ነው
ሀ, ቤተክርስቲያን ህንጻ ለ,ቤተክርስቲያን ምዕመን ሐ,ቤተክርስቲያን ሰውነት መ, ሁሉም
.........6,የቤተ ክርስቲያን አሠራር አይነቶች
ሀ,ክብ ለ ,ሰቀላ ሐ,ዋሻ መ,ሁሉም
.....…,,,7,........… ሦስቱም የመቅደስ በር የሚጋረዱ መጋረጃዎች ናቸው።
ሀ,ማህፈዳት ለ,መንጦላዕት ሐ,ከፋይ ድግድጋት መ,አክሊል
..........8,ቤተክርስቲያን ስንገባ ማድረግ ያለብን
ሀ ,ተቀየሙት ሰው ቢኖር ይቅር ብሎ ቅሬታን አውርዶ ነው ለ,የታጠበ ንጹህ ልብስ መልበስ፡፡
ሐ, ያስቀየሙት ሰው ቢኖር ይቅርታ ጠይቆ፡ መ,ልብስን አደግድጎ (መስቀለኛ) አድርጎ መልበስ፡
ሠ,ሁሉም
..........9, ልዩ የሆነው የቱ ነው
ሀ,ከበሮ ለ,መቋምያ ሐ,ጽናጽን መ, ጽንሐሕ
.........10, ለዩ የሆነው የቱ ነው
ሀ,ቃጭል ለ, ቃለ ዓዋዲ ሐ, መረዋ መ,ደውል
..........11,........… .ማለት ለዓለም ፈጣሪ አለው ብለው የሚያምኑት እምነት ነው
ሀ,እምነት ለ,መታመን ሐ,ሃይማኖት መ,ሁሉም
.........12, ሁዳዴ ወይንም ጾመ አርባ ይባላል።ጌታችን አምላካችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በገዳመ
ቆሮንቶስ ለአርባ ቀናት የጾመው ነው።
ሀ,አቢይ ጾም ለ,ጾም አርባ ሐ,ጾም ከርስቶስ መ,ሁሉም
,..........13,በየዓመቱ ከበዓለ ጥምቀትእሮብ ወይም አርብ በፊት ያለው ቀን ይጾማል።
ሀ, ጾመ ገሐድ ለ,ጾመ ጋድ ሐ,ጾመ ድኅነት መ ,ረቡዕ ና ዓርብ ሠ,ሀ እና ለ
..........14,የማይጾምባቸው ጊዜያት
ሀ,ከትንሳኤ ጀምሮ ሃምሳውም ቀን ለ, በ 12 ሐ, በ29 መ,በጌታችን በዓላት ሠ, ሁሉም
..........15. ቤተክርስቲያን ምንድናት?
ሀ,የጸሎት ቤት ናት ለ,የስግደት ቤት ናት ሐ,የመሥዋዕት ቤት ናት መ,ሁሉም
.........16,የእመቤታችን የትንሣኤዋ በዓል የሚከበርበት፤ ለሁለት ሳምንታት ያህል የሚፆም ነው
ሀ,የ ሃዋሪያት ጾም ለ,ጾመ ፍልሰታ ሐ,ጾመ ነነዌ መ,ሁሉም
...........17,ከሚበሉ እንሰሳቶች የሆነው የቱ ነው
ሀ,የሚያመሰኩ ለ,በሬ፣ በግ ፣ ፍየል ሐ,አጋዘን ድኩላ ሚዳቋ መ,ሀ, ለ እና ሐ ሠ,ከ ሐ,
በስተቀር
..........18,ስለ ቅኔ ማሕሌት ትክከል የሆነው የቱ ነው
ሀ, በምስራቅ የካህናት መግቢያ ነው ለ,በ ደቡብ የወንዶች መግቢያ ነው ሐ,በሰሜን የሴቶች መግቢያ
ነው። መ,ሁሉም
............19, ልዩ የሆነው የቱ ነው
ሀ,ቆብ /ቀጸላ/ ለ,ሞጣእት ሐ,ካባ ላንቃ መ,ቀሚስ ሠ,መጎናጸፊያ
...........20,የአዋጅ አጽዋማት
ሀ ,ጾመ ነቢያት ለ,ጾመ ሐዋርያት ሐ,ጾመ ነነዌ መ ሁሉም ሠ, መ/የለም
….………21,በቅድስት አገራችን በኢትዮጵያ መላው የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ምእመናን በማኅበር
የሚጾማቸው ……..,,………. የአዋጅ አጽዋማት አሉ
ሀ,4 ለ,8 ሐ,7 መ,9 ሠ,6
............22, በዚህ ሰዓት ቅዱሳን መላዕክት የሰው ልጅ የጸለየውን፣ጸሎት፣ልመና፣እጣን፣የሠራውን ሥራ ሁሉ
የሚያሳርጉበት ሰዓት ነው
ሀ,ቀትር (ስድስት ሰዓት) ለ ,ተሰዓት (ዘጠኝ ሰዓት) ሐ,ንዋም (የመኝታ ሰዓት) መ,መንፈቀ ሌሊት
..........23,የመጀመሪያው የስግደት አፈጻጸም ሥርዐት መሬት ላይ በመውደቅ ወይም ሙሉ በሙሉ ተደፍተው
የሚሰግዱት ስግደት ሲሆን በልዩ ስሙ ............
ሀ,አድንኖ ለ,ወዲቅ ሐ,አስተብርኮ መ,ሁሉም
...........24 ,በቤተክርስቲያናችን,,,,,,,,,,,,,,,,, ዓይነት ስግደት አሉ
ሀ,4 ለ,3 ሐ,2 መ, 5 ሠ, 4
.............25, ልዩ የሆነው የቱ ነው.....?
ሀ,ቅዳሲ ለ,የማህበር ጸሎት ሐ,የኪዳን ጸሎት መ,የግል ጸሎት
..........26,ሦስተኛው የስግደት አፈጻጸም ...................ይባላል
ሀ,አስተብርኮ ለ,አድንኖ ሐ,ወዲቅ መ ,የአምልኮ ስግደት
,,,,,,,,,,,,,27, ይህ የስግደት ዓይነት የሚሰገደው በተለይ ለቅድስተ ቅዱሳ ለእምቤታችን ለድንግል ማርያም ነው
ሀ, የአምልኮ ስግደት ለ,የጸጋ ስግደት ሐ,,አስተብርኮ መ,ሁሉም
.........28 ,ሥ ላ ሴ በባሕርይ፣ በመለኮት፣ በአምላክነት ፣ በሕልውና፣ በፈቃድ ፣ በፈጣሪነት፣ በአገዛዝ፣ በሥልጣን
ሀ.ሦስትነት ለ,አንድነት ሐ,በአካል መ.ሁሉም
...........29,ሥርወ ቃሉ የግእዝ ቋንቋ ነው፡፡ትርጓሜውም ስጦታ፣ችሮታ፣ልግስና ማለት ነው
ሀ, ስግደት ለ, ምስጋና ሐ, ጾም መ,ምጽዋት
............30.ማማተብ ማለት "አማተበ ወይም አመሳቀለ" ከሚል የግሪክ ቃል የተወሰደ ነው..
ሀ , እውነት ለ, ሀሰት
,,,,,,,,,,,,,,31, አሳማ ሰኮናው ስንጥቅ ነው ነገር ግን አያመሰኳም ስለዚህ ሥጋው አይበላም።
ሀ ,ሀሰት ለ,እውነት
..............32, ጾመ ነነዌ ሕዝበ ነነዌ የጾሙት እና መልስ ያገኙበት ለ7 ቀናት የሚጾም ነው..
ሀ,እውነት ለ, ሀሰት
,,,,,,,,,,,,,,33,ማኅፈዳት አምስት የልብስ መጠቅለያዎች ወይም መሸፈኛዎች ናቸው።
ሀ,እውነት ለ,ሀሰት
.............34መታመን ማለት ስለእግዚአብሔር የሰሙትንና የተረዱትን እንዲሁም የተቀበሉትን ትምህርት እውነት ነው
ብሎ በልብ መቀበል ነው (ሮሜ 10፡17)፡፡
ሀ,እውነት ለ,ሀሰት
............35,በቅድስት ስርኣት ቁርባን ይፈጸማል
ሀ,ሀሰት ለ,እውነት
ከ 36_38 ያሉ ጥያቂዎች ልዩ የሆነውን ምርጥ..............
,,,,,,,,,,,,,36 , ሀ,ጾም ለ, ጸሎት ሐ,ስግደት መ,መስዋእት ሠ,መልስ የለም
,,,,,,,,,,,,,37, ሀ, አንድ ጉልላት ብቻ ለ, ቤት ንጉሥ ሐ,ክብ መ ,ሰቀላ
.............38, ሀ,ጾመ ነቢያት ለ,ጾመ ነነዌ ሐ, ጾመ ጽጌ መ,ዐብይ ጾም
,,,,,,,,,,,,39 ,የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ደም ለማቀበል የሚያገለግል ንዋየ ቅዱስ ነው
ሀ,ጽዋዕ ለ,እርፈ መስቀል ሐ,ዓውድ መ,ጻሕል
,,,,,,,,,,40, ሥ ላ ሴ...............
ሀ,የአካል ሶስትነት እለው ለ, አብ ወልድ መንፈስቅዱስ ሐ,በመለኮት፣በመፍጠር፣ በስልጣን፣በአገዛዝ
በፈቃድ ግን እንድ ነው መ,በአንድነቱ አንድ መለኮት አንድ እግዚአብሔር ይባላል ሠ, ሁሉም
ቦነስ

# ፯(7)ቱ የጸሎት ጊዜያት መንፈቀ ሌሊት(6፤00ሰአት) ታላቅ ሰአት ነው ። ለምን.....?/2%/


1. ..................................................................................................................................
2. ...................................................................................................................................
3. ...................................................................................................................................
4. ,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,

//////መ ል ካ ም እ ድ ል /////
ማእከላዊያን ክፍል
ህዳር 2016ዓ.ም
,

ወላዲ (አባት)፣ አሥራፂ


አይወለድም፣ አይሰርፅም
አብ፡ አባት፣ ልብ፣ ‘ከእኛ በላይ ያለው’
አምላክ
ላዲ (አባት)፣ አሥራፂ
አይወለድም፣ አይሰርፅም
አብ፡ አባት፣ ልብ፣ ‘ከእኛ በላይ ያለው’
አምላክ

You might also like