Professional Documents
Culture Documents
ØÁ L Nu T Uz È: Federal Negarit Gazeta
ØÁ L Nu T Uz È: Federal Negarit Gazeta
¥WÅ CONTENTS
ይህ አዋጅ “የኢትዮጵያ ብሔራዊ መዝሙር This Proclamation may be cited as the “Ethiopian
አዋጅ ቁጥር 6)&3/2ሺ2” ተብሎ ሊጠቀስ National Anthem Proclamation No. 673 /2010.”
ይችላል፡፡
2. ትርጓሜ 2. Definition
In this Proclamation unless the context requires
በዚህ አዋጅ ውስጥ የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም otherwise:
የሚያሰጠው እስካልሆነ ድረስ፡-
1/ “የውጭ ሀገር ባለሥልጣን” ማለት የአንድ 1/ “Foreign Official” means the president, prime
የውጭ ሀገር ፕሬዚዳንት፣ ጠቅላይ minister or any minister of a foreign state;
ሚኒስትር ወይም ሚኒስትር ማለት ነው፤
2/ “ክልል” ማለት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክ- 2/ “State” means the regional state members of the
ራሲያዊ ሪፐብሊክ ህገ-መንግሥት አንቀፅ #7 federation referred to in Article 47 of the
የተመለከተው ማንኛውም የፌዴሬሽኑ አባል Constitution of the Federal Democratic
ሲሆን ለዚህ አዋጅ አፈፃፀም የአዲስ አበባ እና Republic of Ethiopia and, for the purpose of
የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደሮችንም ይጨም this Proclamation, include Addis Ababa and
ራል፤ Dire Dawa city administrations;
3/ “ሰው” ማለት የተፈጥሮ ሰው ወይም በህግ 3/ “Person” means any natural or juridical person;
የሰውነት መብት የተሰጠው አካል ነው፤
4/ the expression in the masculine gender shall also
4/ ማንኛውም በወንድ ፆታ የተገለፀው የሴትንም includes the feminine gender.
ያካትታል፡፡
2// የኢትዮጵያ ህዝቦች ረጅም የታሪክ ባለቤት- 2/ the long history of the peoples’ of Ethiopia;
ነትን፤
3/ the inviolable commitment of the peoples’ of
3// የኢትዮጵያ ህዝቦች በዲሞክራሲያዊ ሥርዓት
Ethiopia to live together in a democratic order;
አብረው ለመኖር ያላቸውን ፅኑ እምነት፤
4//የኢትዮጵያ ህዝቦች የወደፊት የጋራ እድላ- 4/ the bright future of the common destiny of the
ቸው ብሩህ መሆኑን፤ peoples’ of Ethiopia.
የሚገልፅ ምልክት ነው፡፡
4. የብሔራዊ መዝሙሩ ግጥምና የሙዚቃ ኖታ 4. The Verse and Musical Notation of the National
Anthem
1/ ማንኛውም ክልል በዚህ አዋጅ በተደነገ 1/ Every state shall perform the National Anthem
ገው መሠረት ብሔራዊ መዝሙሩ እንዲዘ as provided for in this Proclamation.
መር ያደርጋል፡፡
6. በምክር ቤቶች የመክፈቻ ስብሰባና በቃለ መሀላ 6. Using the National Anthem at the Opening
ሥነ-ሥርዓቶች ብሔራዊ መዝሙሩ Session of Houses and at Swearing in
ስለመዘመሩ
3/ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብ 3/ The National Anthem shall be played at the
ሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር በመሆን የሚመረጠው swearing-in of the Prime Minister of the
ሥራውን ከመጀመሩ በፊት በሚፈፀመው የቃለ Federal Democratic Republic of Ethiopia
መሃላ ሥነ-ሥርዓት ብሔራዊ መዝሙር before commencing his responsibility.
ይዘመራል፡፡
በሕግ በሚወሰነው መሠረት ብሔራዊ The National Anthem shall be played during
መዝሙሩ በብሔራዊ በዓላት ሥነ-ሥርዓት ceremony of national holydays to be determined
ላይ ይዘመራል፡፡ accordingly by law.
8. በትምህርት ቤቶች
8. At Schools
1/ በሰንደቅ ዓላማ አዋጅ ቁጥር 6)$4/2ሺ1
አንቀፅ 05 /2/ መሠረት በትምህርት 1/ In accordance with Article 15(2) of the Flag
ቤቶች የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሰንደቅ Proclamation No. 654/2009 schools in hoisting
ዓላማ የሚሰቀለው ብሔራዊ መዝሙር the National Flag of Ethiopia shall play the
በመዘመር ይሆናል፡፡ National Anthem.
gA 5¹þ2)'6 ØÁ‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R @6 ግንቦት 04 qN 2 ሺ2 ›.M Federal Negarit Gazeta No. 26 22nd May, 2010 ….page 5286
2/ በዚህ አንቀፅ በንዑስ አንቀፅ /1/ መሠ- 2/ In accordance with sub-article (1) of this Article
ረት ብሔራዊ መዝሙሩ የሚዘመረው the National Anthem shall be played either by
በኦዲዮ የተቀረፀውን የብሔራዊ መዝሙ- audio or the students collectively.
ሩን ቅጂ በማሰማት ወይም በተማሪዎች
የህብረት ዝማሬ መሆን ይኖርበታል፡፡
9. Television and Radio Transmissions
9. በቴሌVZን እና በሬድዮ ስርጭቶች
1/ Any organization engaged in broadcasting
1/ በመገናኛ ብዙሃንና በመረጃ ነፃነት አዋጅ service, in accordance with the Mass Media and
ቁጥር 5)(/2ሺ መሠረት የብሮድካስት Freedom of Information Proclamation No.
ሥራን የሚሰራና ስርጭቱ ከአንድ ክልል 590/2008 and where its transmission involves
በላይ የሆነ ማንኛውም ድርጅት እለታዊ more than one regional state, shall play the
ስርጭቱን ከመጀመሩ በፊት እና National Anthem at the opening and closing of
ከእለታዊ ስርጭቱ መዝጊያ በፊት ብሔ- regular transmission.
ራዊ መዝሙሩ እንዲተላለፈ ያደርጋል፡፡
2/ በዚህ አንቀጽ በንዑስ አንቀፅ /1/ የተመ- 2/ If the broadcasting transmission referred in sub-
ለከተው የብሮድካስት ድርጅት ስርጭት article (1) of this Article is a twenty four hours
ለሃያ አራት ሰዓታት ያለማቋረጥ የሚተ- a day transmission, it shall transmit the
ላለፍ ከሆነ ብሔራዊ መዝሙሩ የሚተላ- National Anthem at 0100 hours and at o6oo
ለፈው ከሌሊቱ በ6 ሰዓት እና ከንጋቱ hours every day.
በ02 ሰዓት ይሆናል፡፡
0. በስፖርታዊ ክንዋኔዎች
10. At Sporting Events
01. የውጭ ሃገር ባለሥልጣናት ወደ ኢትዮጵያ 11. At the Arrival of a Foreign Official
በሚመጡበት ጊዜ
At the welcoming reception of a foreign official
የውጭ ሃገር ባለሥልጣን ወደ ኢትዮጵያ in Ethiopia, the National Anthem shall be played
ሲመጣ በሚደረግለት የ“እንኳን ደህና መጣህ” after the national anthem of the nation represented
አቀባበል የተወከለበት ሃገር ብሔራዊ መዝ- by the official is played. Its particulars shall be
determined by the regulation to be issued by the
ሙር በቅድሚያ የሚዘመር ሲሆን በመቀጠ-
Council of Ministers.
ልም የኢትዮጵያ ብሔራዊ መዝሙር ይዘመ-
ራል፡፡ ዝርዝሩ በዚህ አዋጅ መሠረት በሚወጣ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ይወሰናል፡፡
02. በውጭ ሃገራት ባሉ የኢትዮጵያ ኢምባሲዎች 12. At Ethiopian Embassies and Consulate Offices
እና የቆንስላ ጽሕፈት ቤቶች in Foreign Nations
03. ብሔራዊ መዝሙር በሚዘመርበት ጊዜ 13. Respect During the Conduct of the National
የሚጠበቅ ተግባር Anthem
2/ ማንኛውም የፖሊስ ወይም የሃገር መከ- 2/ During the playing of the National Anthem
ላከያ ሰራዊት አባል የሆነና መለዮ የለበሰ and the hoisting of the National Flag of
ሰው ብሔራዊ መዝሙሩ በሚዘመርበ- Ethiopia, every member of the police or
ትና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሰንደቅ ዓላማ National Defense Force shall salute at the
በሚሰቀልበት ጊዜ ፊቱን ወደ ሰንደቅ first note of the anthem by facing the flag and
shall maintain that position until the last note.
ዓላማው በማዞር ወታደራዊ ሰላምታ
በመስጠት የብሔራዊ መዝሙሩ ዝማሬ
እስኪያበቃ ድረስ መቆም ይጠበቅበታል፡፡
14. Offences
04. ጥፋቶች
1/ Without prejudice to the directive to be issued
1/ በዚህ አዋጅና በሚኒስትሮች ምክር ቤት በሚ- by the Ministry of Education in accordance
ወጣው ደንብ መሠረት በትምህርት ሚኒስቴር with this Proclamation and the regulation to
የሚወጣው መመሪያ እንደተጠበቀ ሆኖ፣
be issued by the Council of Ministers, any
ማንኛውም የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት
primary school, in contravention of the
በዚህ አዋጅ ድንጋጌዎች መሠረት ብሔራዊ
provisions of this Proclamation, fails to
መዝሙሩ እንዳይዘመር ያደረገ እንደሆነ፣
እንደአግባብነቱ የትምህርት ቤቱ የበላይ ሃላፊ
conduct the performance of the National
ወይም ትምህርት ቤቱ በቀላል እሥራት Anthem, the chief administrator of the school
ወይም እስከ 5ሺ ብር በሚደርስ የገንዘብ or the school shall be punishable with simple
መቀጮ ይቀጣል፡፡ imprisonment or with a fine up to 5000 Birr,
as the case may be.
2/ ማንኛውም ሰው ብሔራዊ መዝሙሩን ለንግድ
ማስታወቂያነት የተጠቀመ እንደሆነ በቀላል 2/ Whosoever uses the National Anthem for
እሥራት ወይም በገንዘብ ይቀጣል፡፡ commercial advertisement shall be
punishable with simple imprisonment or fine.
ክፍል አራት
ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች
PART FOUR
05. ደንብና መመሪያ የማውጣት ሥልጣን MISCELLANEOUS PROVISIONS
አዲስ አበባ ግንቦት 04 ቀን 2ሺ2 ዓ.ም Done at Addis Ababa, this 22nd day of May, 2010