You are on page 1of 17

ሰላምሽ ዛሬ ነው!

ሰላምሽ ዛሬ ነው እየሩሳሌም
ወዳንች መጥቷልና አምላክ ዘላለም/2

1
ሆሳዕና በአርያም እያሉ ዘመሩ
ሕፃናት በእየሩሳሌም
• አንቺ ቤተልሔም የዳዊት ከተማ
• የሕዝቦችሽ ብርሀን መጣልሽ በግርማ/2
• ሆሳዕና በአርያም……
2
ሆሳዕና በአርያም እያሉ ዘመሩ
ሕፃናት በእየሩሳሌም
• ሆሳዕና እያሉ አመሰገኑት
• በኢየሩሳሌም አእሩግ ሕፃናት/2
• ሆሳዕና በአርያም…… 3
ሆሳዕና በአርያም እያሉ ዘመሩ
ሕፃናት በእየሩሳሌም
• ኪሩቤል መንበሩን የሚሸከሙለት
• መስቀል ተሸከመ ሊሆነን መድኃኒት/2
• ሆሳዕና በአርያም…… 4
ሆሳዕና በአርያም እያሉ ዘመሩ
ሕፃናት በእየሩሳሌም
• የኢየሱስን ሕማም ደናግልም አይተው
• እያለቀሱለት ሄዱ ተከትለው (2)
• ሆሳዕና በአርያም…… 5
ሆሳዕና በሉ!
ሆሳዕና በአርያም ሆሳዕና
ሆሳዕና ብለን እናቅርብ ምስጋና

6
ሆሳዕና በአርያም ሆሳዕና
ሆሳዕና ብለን እናቅርብ ምስጋና
ሆሳዕና በሉ ሆሳዕና
ለወልደ ዳዊት ሆሳዕና
ትህትናን ያሳየን ሆሳዕና
ስሙ ይባረክ ሆሳዕና 7
ሆሳዕና በአርያም ሆሳዕና
ሆሳዕና ብለን እናቅርብ ምስጋና
ሆሳዕና በሉ ሆሳዕና
ለሠማይ ንጉስ ሆሳዕና
ግርማ ለብሶ መጠ ሆሳዕና
እኛን ሊቀድስ ሆሳዕና 8
ሆሳዕና በሉ ሆሳዕና
ለወልደ ዳዊት ሆሳዕና
ነቢያት በትንቢት ሆሳዕና
ለተናገሩለ ሆሳዕና
ሕዋርያት በወንጌል ሆሳዕና
ለሰበኩለት ሆሳዕና 9
ሆሳዕና በአርያም ሆሳዕና
ሆሳዕና ብለን እናቅርብ ምስጋና
ሆሳዕና በሉ ሆሳዕና
ለአምላከ ምህረት ሆሳዕና
ተወልዶ ከድንግል ሆሳዕና
እንደ ሕፃናት ሆሳዕና 10
እረኞች በዋሻ ሆሳዕና
የሰገዱለት ሆሳዕና
የአዳም ልጆች ሁሉ ሆሳዕና
ደግሞም መላእክት ሆሳዕና
ሆሳዕና በአርያም ሆሳዕና
ሆሳዕና ብለን እናቅርብ ምስጋና 11












አ





ስ













ሁ










You might also like