You are on page 1of 6

_

___
_ስም_
___
ትርጉም

1ፊላታዎስ፦የአምላክወዳጅ

2ሮብዓም፦ሕዝብይብዛ

3ቴዎድሮስ፦የእግዚአብሔርስጦታ

4ሮቤል፦እነ
ሆወን
ድልጅ

5ማራናታ፦ጌታሆይና

6ቤቴል፦የእግዚአብሔርቤት

7ቄርሎስ፦የተመረጠ ምርጥ

8እስጢፋኖስ፦አክሊል

9ሳውል/
ሳኦል፦ከእግዚአብሔርየተለመነ

10ሴዴቅያስ፦የእግዚአብሔርጽድቅ

11ፊቅጦር፦ኀዘኔ
ንአራቀልኝ

12ን
ፍታሌም፦ታጋይየሚታገል

13ዮርዳኖስ፦ወራጅ

14ዮአስ፦እግዚአብሔርሰጥቷል

15ገነ
ት፦የአትክልትስፍራ

16ፊልድልፍያ፦የወን
ድማማችፍቅር

17ዲና፦ፈረደ

18ማኑሄ፦እረፍት

19መልሕቅ፦ከብረትየተሠራየመርከብማቆሚያ

20ራማ፦ከፍታ

21ኤርምያስ፦እግዚአብሔርከፍያደርጋል

22ሐና፦ስጦታ

23ሕርያቆስ፦ኅሩይ

24ፊልጶስ፦ወን
ድም ወዳጅ

25ቶማስ፦ፀሐይ
26ጎርጎርዮስ:
-ንቁሕየተጠበቀ

27ማትያስ፦ፀሐይ

28ቀሌምን
ጦስ፦ግን

29አቤል፦በግወይም ደመና

30ኖኅ፦ደስታ

31ሴም፦ተሾመ

32ይሥሐቅ፦ደስታአን
ድም

33ሙ ሴ፦የውሃልጅ

34አሮን
፦የእግዚአብሔርተራራ

35ጌዴዎን
፦እግዚአብሔርኃያልነ

36እሴይ፦ዋጋየ

37አሚናዳብ፦መን
ፈስቅዱስ

38ዳዊት፦የተወደደልበአምላክ

39ዕን
ባቆም፦ጠቢብአዋቂአስተዋይ

40ሄኤሜን
፦ምኞቴንአገኘሁ

41አሞጽ፦እግዚአብሔርጽኑነ

42ዮናስ፦ርግብ

43ሐጌ፦የእግዚአብሔርመልእክተኛ

44ራኄል፦በግዕት

45ዕዝራ፦ረዳቴ

46ሔርሜላ፦ከክብርዘመድየተገኘች

47መርቆሬዎስ፦የአባትወዳጅ

48ኤጲፋን
ዮስ፦ምስጢርገላጭ

49ሜሮን
፦የተባረከሽቱ

50ሱላማጢስ፦ሰላማዊት

51ሶምሶን
፦ፀሐይ
52ብን
ያም፦የቀኝእጄልጅ

53ማርታ፦እመቤት

54ሊዲያ፦ፈራሂተእግዚአብሔር

55ኤፍሬም፦ፍሬያማ ፍሬው

56ኤፍራታ፦ክብርትየተከበረች

57ታዴዎስ፦ተወዳጅ

58ኢየሩሳሌም፦የሰላም ሀገር

59ሄኖስ፦ሰው

60ሰሎሜ፦ሰላም

61ሩሐማ፦ምሕረት

62ዮዳሔ፦እግዚአብሔርያውቃል

63ቴዎፍሎስ፦የእግዚአብሔርወዳጅ

64ኑኃሚን
፦ደስታየ

65ናትናኤል፦የእግዚአብሔርስጦታ

66አዛሄል፦እግዚአብሔርያያል

67ኢዮስያስ፦እግዚአብሔርይደግፋል

68ኢዩኤል፦እግዚአብሔርአምላክነ

69በርናባስ፦የመጽናናትልጅ

70ሶፎን
ያስ፦እግዚአብሔርሰውሯል/
ጠብቋል

71ሕዝቅኤል፦እግዚአብሔርብርታትንይሰጣል

72ኬልቅያስ፦እድልፈን
ታየእግዚአብሔር

73ሳሙኤል፦እግዚአብሔርሰማኝ

74ሚኪያስ፦እን
ደእግዚአብሔርያለማንነ
ው!

75ሆሴዕ፦እግዚአብሔርያድናል

76ሔዋን
፦የሕያዋንሁሉእናት

77ሕዝቅያስ፦እግዚአብሔርኃይሌነ

78መልከጼዴቅ፦የሰላም ን
ጉሥ

79ሚልኪያስ፦መልእክተኛየ

80ሣራ፦ልዕልት

81ስምዖን
፦ሰማ

82ብን
ያም፦የቀኝእጄልጅ

83ናሆም፦መጽናናትማለትነ
ው።

84ናታን
፦እግዚአብሔርሰጥቷል

85አልዓዛር፦ትርጉሙ እግዚአብሔርረድቷል

86አስቴር፦ኮከብ

87አቤሜሌክ፦የን
ጉሥ አገልጋይ

88አቤሴሎም፦አባቴሰላም ነ

89አብድዩ፦የእግዚአብሔርአገልጋይ

90አብራም፦ታላቅአባት

91አብርሃም፦የብዙዎችአባት

92አኪያ፦እግዚአብሔርወን
ድሜ ነ

93አክዐብ፦የአባትወን
ድም

94ባሮክ፦ቡሩክ

95አዳም፦መልካሙ

96ኢሳይያስ፦እግዚአብሔርደኅን
ነትነ

97ባርቅ፦መብረቅ

98ኢያሱ፦እግዚአብሔርአዳኝነ

99ኢዮሳፍጥ፦እግዚአብሔርፈርዷል

100ኢዮራም፦እግዚአብሔርከፍከፍአለ

101ኢዮርብዓም፦ሕዝቡእየበዛይሄዳል

102ቤተልሔም፦የእን
ጀራቤት

103ኢዮአስ፦እግዚአብሔርሰጥቷል
104ኢዮአቄም፦እግዚአብሔርአቆመ

105ኢዮአብ፦እግዚአብሔርአባትነ

106ኢዮአታም፦እግዚአብሔርፍጹም ነ

107ኢዮአካዝ፦እግዚአብሔርይዟል

108ኤልሳዕ፦እግዚአብሔርደኅን
ነትነ

109ኤልያስ፦እግዚአብሔርአምላክነ

110ኤልያቄም፦እግዚአብሔርያስነ
ሳል

111ኤዶም፦ቀይ/
የገነ
ትሌላስም ነ

112እስራኤል፦ከእግዚአብሔርጋርይታገላልያሸን
ፍማል

113ኤልሳቤጥ፦እግዚአብሔርመሐላየነ

114ኤልሻዳይ፦ሁሉንቻይአምላክ

115ሀሌሉያ፦እግዚአብሔርንአመስግኑ

116ሰሎሞን
፦ሰላማዊ

117ኬብሮን
፦ኅብረት

118አዛርያስ፦እግዚአብሔርረድቷል

119ኤደን
፦ደስታ

120ዖዝያን
፦እግዚአብሔርኃይሌነ

121ዘካርያስ፦እግዚአብሔርያስታውሳል

122ይሳኮር፦ዋጋዬ

123ይዲድያ፦በእግዚአብሔርየተወደደ

124ዮሐናን
፦እግዚአብሔርጸጋሰጪ ነ

125ዮሐን
ስ፦እግዚአብሔርጸጋነ

126ዮሴፍ፦ይጨ ምር

127ዮናስ፦ርግብ

128ዮናታን
፦እግዚአብሔርሰጥቷል

129ዮአኪን
፦እግዚአብሔርያቆማል
130ዮካብድ፦እግዚአብሔርክብርነ

131ምናሴ፦ማስረሻ

132ዮፍታሔ፦እግዚአብሔርይከፍታል

133ዲቦራ፦ን

134ዳን
ኤል፦እግዚአብሔርፈራጅነ

135ጎዶልያስ፦እግዚአብሔርታላቅነ

136ጽዮን
፦አምባ

137ጳውሎስ፦ብርሃንማለትነ
ው።

138ሴት፦ምትክማለትነ
ው።

139ጴጥሮስ፦አለትማለትነ
ው።

140ሄኖክ፦ታደሰማለትነ
ው።

የቴሌግራም ቻናሌበትረማርያም አበባው ht


tps:
//t
.me/
bet
remar
iyamabebawነ
ው።

ምን
ጭ:-
ቅዱሳትመጻሕፍትከመጽሐፍቅዱስመዝገበቃላትእን
ዲሁም የአን
ድምታትርጓሜ መጻሕፍት

You might also like