You are on page 1of 3

ለልጅዎ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ስም ማውጣት ይፈልጋሉ?....

ከዚህ ይመረጡ

1. ሆሴዕ - እግዚአብሔር ያድናል

2. ሐና - ጸጋ

3. ሔዋን - የሕያዋን ሁሉ እናት

4. ሕዝቅኤል - እግዚአብሔር ብርታትን ይሰጣል

5. ሕዝቅያስ - እግዚአብሔር ኃይል ነው

6. መልከ ጼዴቅ - የጽድቅ ንጉሥ

7. ሚልክያስ - መልእክተኛየ

8. ሚክያስ - እንደ እግዚአብሔር ያለ ማን ነው

9. ምናሴ - ማስረሻ

10. ሣራ - ልዕልት

11. ሩሐማ - ምህረት

12. ሮቤል - እነሆ ወንድ ልጅ

13. ሰሎሞን - ሰላማዊ

14. ሳሙኤል - አምላካዊ ስም (የአምላክ ስም)

15. ሳኦል - ከእግዚአብሔር የተለመነ

16. ሴዴቅያስ - የእግዚአብሔር ጽድቅ

17. ሶፎንያስ - እግዚአብሔር ሰውሯል

18. ቃዴስ - ቅዱስ

19. በርተለሜዎሰ - የተለሜዎስ ልጅ

20. በንያስ - እግዚአብሔር አዳነኝ

21. ባሮክ - ቡሩክ

22. ቤተልሔም - የእንጀራ ቤት

23. ቤተል - የእግዚአብሔር ቤት

24. ብንያም - የቀኝ እጄ ልጅ (የደቡብ ልጅ)

25. ቶማስ - መንታ

26. ናሆም - መጽናናት

27. ናታን - እግዚአብሔር ሰጥቷል


28. ንፍታሌም - የሚታገል

29. አልዓዛር - እግዚአብሔር ረድቷል

30. አማኑኤል - እግዚአብሔር ከእኛጋር

31. አርኤል - የእግዚአብሔር ምድጃ

32. አሴር - ደስተኛ

33. አስቴር - ኮኮብ

34. አብርሃም - ታላቅ አባት (የብዙዎች አባት)

35. አቤሴሎም - አባቴ ሰላም ነው

36. አቡ - አባት

37. አብዱዩ - የእግዚአብሔር አገልጋይ

38. አቢያ - እግዚአብሔር ወንድሜ ነው

39. ኢሳይያስ - እግዚአብሔር ደህንነት ነው

40. አቤኔዘር— እግዚአብሔር እረድቶኛል

41. ኢዩኤል - እግዚአብሔር አምላክ ነው

42. ኢያሱ - እግዚአብሔር አዳኝ ነው

43. ኢይዝራኤል - እግዚአብሔር ይዘራል

44. ኢዩሣፍጥ - እግዚአብሔር ፈርዷል

45. ኢዩራም - እግዚአብሔር ከፍ ከፍ አለ

46. ኢዩርብአም - ሕዝቡ እየበዛ ሄደ

47. ኢዮስያስ - እግዚአብሔር ይደግፋል

48. ኢዮአስ - እግዚአብሔር ሰጥቷል

49. ኢያቄም - እግዚአብሔር አቆመ

50. ኢዮአብ - እግዚአብሔር አባቴ ነው

51. ኢዮአታም - እግዚአብሔር ፍጹም ነው

52. ኢዮአካዝ - እግዚአብሔር ይዟል

53. ኤሊዔዘር - እግዚአብሔር ረዳቴ ነው

54. ኤልሳዕ - እግዚአብሔር ደህንነት ነው

55. ኤልያቄም - እግዚአብሔር ያስነሳል

56. ኤርምያስ - እግዚአብሔር ከፍ ያደርጋል


57. እስማኤል - እግዚአብሔር ይሰማል

58. ኬልቅያስ - እድል ፈንታየ እግዚአብሔር ነው

59. ኤድን - ደስታ

60. ኬብሮን - ኅብረት

61. ዘካርያስ - እግዚአብሔር ያስታውሳል

62. ይሳኮር - ዋጋየ

63. ይዲድያ - በእግዚአብሔር የተወደደ

64. ዮሐናን - እግዚአብሔር ጸጋ ሰጭ ነው

65. ዮናስ - ርግብ (የዋህ)

66. ዮናታን - እግዚአብሔር ሰጥቷል

67. ዮአኪን - እግዚአብሔር ያቆማል

68. የካብድ - እግዚአብሔር ክብር ነው

69. ዮዳሄ - እግዚአብሔር ያውቃል

70. ዮፍታሔ - እግዚአብሔር ይከፍታል

71. ጋድ - መልካም ዕድል

72. ጎዶልያስ - እግዚአብሔር ታላቅ ነው

You might also like