You are on page 1of 46

ግእዝን በርቀት ፲፫ተኛ ዙር

፲፫ተኛ ዙር ቡድን ፲
መልመጃ ፩
፳፻፲፮ ዓ/ም
የቡድን አስተባባሪዎች

፩) ቴዎድሮስ ታደሰ(መለያ ቊጥር ፲፬፻፴፮)


፪) ኤልቤተል አምኃ(መለያ ቊጥር ፲፫፸፫)
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!

ምሥጋና
• ክብር ምሥጋና ጌትነት ገንዘቡ ለሆነ ለአምላካችን ለልዑል እግዚአብሔር ይሁን።አምላክን በድንግልና ጸንሳ በድንግልና
ለወለደችው ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ለክቡር መስቀሉ ለቅዱሳን ጻድቃን ሰማእታት እንደየ ክብራቸው
ምሥጋና ይሁን ።
• ግእዝን «ሀ»ብለዉ በማስተማር ዘመን የማይሸረሸር መሠረትን ለጣሉልን ትግሁ አባቶቻችን ዘመን የማይሽረውን
እውቀታቸውን ከትውልድ ትውልድ በማስተላለፍ እስከዚህ ዘመን ላቆዩልን አባቶች ምሥጋና ይድረሳቸው። እንዲሁም
በዘመናችን ይህንን የግእዝ እውቀት ሳይሰለቹ በመለገስ ለእኛ ተማሪዎቻቸው ከእውቀታቻው ተጠቃሚ እንድንሆን
ላደረገጉን መምህር መምህር ግዛቸው ደጀኑ በእግዚአብሔር ስም እናመሠግናለን።
• በታዘዝነው መሠረት በየዕለት ዕለት ኑሮአችን ውስጥ የምንጠቀምባቸው ለመያዝም ቀላል
የሆኑ(አዳጋች ያልኾኑ ፵ በሳድስ ሚጀምሩ ግሶችን ከመምረጥን በኋላ በቡድናችን
በመወያየት በጋራ የመረጥናቸውን ግሶች በምስል እንደሚከተለው እናቀርባለን።
• መምህር ከሰው ስኅተት ከብረት ዝገት እንደማይጠፋ ኹሉ እኛም ባለማወቅ
ያጣመምነውን አቃንተው እንዲመለከቱልን ስንል በትሕትና እንጠይቃለን።
በሳድስ የሚጀምሩ ግሶች

•ርእየ፦ አየ
የቀጠለ…

• ርዕደ፦ ራደ፤ተንቀጠቀጠ
የቀጠለ…

• ርኅበ፦ ተራበ
•ጽእለ፦ ቆሰለ
•ብህለ፦ አለ፤ተናገረ
• ብህመ ፦ ዲዳ ሆነ
• ብእሰ ፦ ባሰ፤ከፋ
• ንህከ ፦ አዘነ
• ንህየ፦ አረፈ
•ድኅነ ፦ ዳነ
•ልሕደ ፦ ላጠ
• ዝኅነ ፦ ጸጥ አለ
• ጥእመ ፦ ቀመሰ
• ውኅጠ ፦ ዋጠ
• ጥህረ፦ ጮኸ
• ልህቀ ፦ አደገ
• ክሕደ ፦ ካደ
• ብዕዘ ፦ ነፋ
• ክህለ ፦ ቻለ
• ብሕተ ፦ ሰለጠነ
• ጽሕቀ ፦ ተጋ
• ዝሕተ ፦ ተዛዛተ
• ስሕወ ፦ ተሳበ፤ተጎተተ
• ስእነ ፦ ደከመ
• ሥዕየ ፦ በተነ፤አዘራ
• ንእከ ፦ ቀላቀለ
• ስሕተ ፦ ሳተ
• ርሕየ ፦ ሸተተ
• ንዕደ ፦ አማረ
• ጽዕረ ፦ ተጨነቀ
• ንህረ ፦ አንኳረፈ
• ንሕየ ፦ ጎበኘ
• ስዕነ ፦ ተሳነ
• ግኅደ ፦ ገለጠ
• ምዕደ ፦ መከረ
• ንኅረ፦ አኮረፈ
• ልሕየ ፦ ወዛ
• ምሕነ ፦ እጅ ነሣ
• ርኅወ ፦ ከፈተ
• ውዕየ ፦ ተቃጠለ፤ነደደ
ወስብሐት ለእግዚአብሔር።

You might also like