You are on page 1of 3

የብሉይ ኪዳን መጻሕፍት 46 ናቸው አቆጣጠራቸውም

እንደሚከተለው ነው ፦
1 ኦሪት ዘፍጥረት
2 ኦሪት ዘጸአት
3 ኦሪት ዘኁልቁ
4 ኦሪት ዘሌዋውያን
5 ኦሪት ዘዳግም
6 መጽሐፈ ኩፋሌ
7 መጽሐፈ ኢያሱ
8 መጽሐፈ መሳፍንት
9 መጽሐፈ ሩት
10 መጻሕፍተ ሳሙኤል
11 መጽሐፈ ነገሥት ቀዳማዊ
12 መጽሐፈ ነገሥት ካልዕ
13 ዜና መዋዕል ቀዳማዊ
14 ዜና መዋዕል ካልዕ
15 መጽሐፈ ሄኖክ
16 መጽሐፈ ዕዝራ
መጽሐፈ ነህምያ
17 መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል
መጽሐፈ ዕዝራ ካልዕ
18 መጽሐፈ ጦቢት
19 መጽሐፈ ዮዲት
20 መጽሐፈ አስቴር
21 መጻሕፈተ መቃብያን /ቀዳማዊ ካልዕ/
22 መቃብያን ሣልስ
23 መጽሐፈ ኢዮብ
24 መዝሙረ ዳዊት
25 መጽሐፈ ምሳሌ
26 መጽሐፈ ተግሣጽ
27 መጽሐፈ መክብብ
28 መኃልየ መኃልይ ዘሰሎሞን
29 መጽሐፈ ጥበብ
30 መጽሐፈ ሲራክ
31 ትንቢተ ኢሳይያስ /ጸሎተ ምናሴን ጨምሮ/
32 ትንቢተ ኤርምያስ
ሰቆቃወ ኤርምያስ
ተረፈ ኤርምያስ
መጽሐፈ ባሮክ
ተረፈ ባሮክ
33 ትንቢተ ሕዝቅኤል
34 ትንቢተ ዳንኤል
መጽሐፈ ሶስና
ጸሎተ ሠለስቱ ደቂቅ
ተረፈ ዳንኤል
35 ትንቢተ ሆሴዕ
36 ትንቢተ አሞጽ
37 ትንቢተ ሚክያስ
38 ትንቢተ ኢዮኤል
39 ትንቢተ አብድዩ
40 ትንቢተ ዮናስ
41 ትንቢተ ናሆም
42 ትንቢተ ዕንባቆም
43 ትንቢተ ሶፎንያስ
44 ትንቢተ ሐጌ
45 ትንቢተ ዘካርያስ
46 ትንቢተ ሚልክያስ
የአዲስ ኪዳን መጽሕፍት 35 ናቸው አቆጣጠራቸውም
እንደሚከተለው ነው ፦
1 የማቴዎስ ወንጌል
2 የማርቆስ ወንጌል
3 የሉቃስ ወንጌል
4 የዮሐንስ ወንጌል
5 የሐዋርያት ሥራ
6 ወደ ሮሜ ሰዎች
7 የመጀመሪያይቱ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች
8 ሁለተኛይቱ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች
9 ወደ ገላትያ ሰዎች
10 ወደ ኤፌሶን ሰዎች
11 ፊልጵስዩስ ሰዎች
12 ወደ ቆላስይስ ሰዎች
13 የመጀመሪያይቱ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች
14 ሁለተኛይቱ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች
15 የመጀመሪያይቱ ወደ ጢሞቴዎስ
16 ሁለተኛይቱ ወደ ጢሞቴዎስ
17 ወደ ቲቶ
18 ወደ ፊልሞና
19 ወደ ዕብራዊያን ሰዎች
20 የመጀመሪያይቱ የቅዱስ ጴጥሮስ መልእክት
21 ሁለተኛይቱ የቅዱስ ጴጥሮስ መልእክት
22 የመጀመሪያይቱ የቅዱስ ዮሐንስ መልእክት
23 ሁለተኛይቱ የቅዱስ ዮሐንስ መልእክት
24 ሦስተኛይቱ የቅዱስ ዮሐንስ መልእክት
25 የሐዋርያው የቅዱስ ያዕቆብ መልእክት
26 የሐዋርያው የቅዱስ ይሁዳ መልእክት
27 የዮሐንስ ራዕይ
28 መጽሐፈ ኪዳን ቀዳማዊ
29 መጽሐፈ ኪዳን ካልዕ
30 መጽሐፈ ሥርዓተ ጽዮን
31 መጽሐፈ አብጥሊስ
32 መጽሐፈ ግጽው
33 መጽሐፈ ትእዛዝ
34 መጽሐፈ ዲድስቅልያ
35 መጽሐፈ ቀሌምንጦስ
በድምሩ 81 [፹፩] ይሆናሉ

You might also like