Professional Documents
Culture Documents
የደብር ደብዳቤ
የደብር ደብዳቤ
ቀን:-10/04/2016
በመጀመሪያ በልዑል እግዚአብሔር ስም የከበረ ሰላምታችንን እያቀረብን ከላይ በርዕሱ ለመግለጽ እደሞከርነው ከታች
ስማቸው የተዘረዘሩት አባላት የሰንበት ት/ቤታችን አባል መሆናቸው ታውቆ ሰንበት ት/ቤታቹ አስፈላጊውን ትብብር
እንዲያደርግላቸ ስንል በትህትና እንጠይቃለን።
ከመንፈሳዊ ሰላምታ
ስም ዲ/ንጋቱ አበበ
1,በአምላክ ክፍሌ
2,በእምነት አባይ
3,ሚካኤል ሸዋንግዛው
4,ቅዱስ ክፍሌ
5,ያሬድ አባይ