You are on page 1of 1

ድንግል ፈጣሪዋን ወለደችው ቀስተ ደመና

ደንገል ፈጣሪዋን ወለድችው ቀሰተ ደመና የኖህ ቃል ኪዳን መተማማኛ


በመጥቅለያም ጠቀለለችው ቃልገብቷል ባንቺ እንዳያጠፋን በሞት ዳግመኛ
የለምና ስፍራ ለእንግዶች ማረፊያ መድኃኒት ሆነሽ ለጠፋው ዓለም ደስታ የሆንሽው
ግርግም አስተኛችው በከብቶች ማደሪያ ሰንደቃችን ነሽ ለዓለም የምንጠቁምሽ

ጨነቃት ጠበባት የዳዊት ከተማ


የጌታ መወለድ ታምሩ ሲሰማ ጌታ ምልክት ይሰጣቹሃል
ወረደ መላኩ ምስራች ሊያወራ የድንግል ፍሬ ያድናቹሃል
የህጻኑን ክበር በምድር አበራ የአዳም ታሪክ ተገለበጠ
ይኽ ሚስጥር ግሩም ነው ከቶ የማይነገር ሞት በልጅሽ ሞት ስለተዋጠ](2)
ማርያምም በልቧ ትጠብቀው ነበር
አዝ
አዝ
አሰልፎናል የክብርሽ ዜማ
ሰብዓ ሰገል መጡ ከሩቅ ምስራቅ አገር የመማፀኛ የድል ከተማ
ወርቅ እጣን ከርቤውን ለእርሱ ለመገበር ሞልቶ ይፈሳል ጸጋ ምልጃሽ
በእናቱም እቅፍ አገኙት ህፃኑን ክብራችን በዝቷል ስናከብርሽ (2)
ለዓለም ተናገሩ ንጉስ መወለዱን
ይኽ ሚስጥር ግሩም ነው ከቶ የማይነገር አዝ
ማርያምም በልቧ ትጠብቀው ነበር
መልዐክ ነገረን ታላቁን ነገረ
አዝ እንደምትወልጂ ያለ ወንድ ዘር
ጌታ በልቡ ስለሳለሽ
የይሁዳ ምድር ምስጋና ተሞላ የሁለ ፍጥረት ብጽዕት አለሽ(2)
ንጉስ መጥቷልና ከናዝሬት ገሊላ
ታምሩን ትናገር ቤተልሔም ታውራ አዝ
ዝማሬ ሲውጣት ከርስቱ ቆጠራ
ይኽ ሚስጥር ግሩም ነው ከቶ የማይነገር ፍቅር ነውና አላማው ለኛ
ማርያምም በልቧ ትጠብቀው ነበር የእግዚአብሔር ልጅ ታላቁ እረኛ
በጎቹን ሉያድን ሲገለጥ በዓለም
አዝ ሃረግ የሆነው እንደ አንቺ የለም (2)
የማይታየ ታየ ተዳሰሰ እንደ ሰው
በጠባቡ ደረት አዳምን መለሰው
ገረማት ጥበቡ ታናሿ ሙሽራ
ተዋህዷልና ቃል ከስጋ ጋራ
ይኽ ሚስጥር ግሩም ነው ከቶ የማይነገር
ማርያምም በልቧ ትጠብቀው ነበር

ገብርኤል አማልደን
ገብርኤል አማልደን ከአምላካችን (2)
እናዳንጠፋ እንዳንሞት በነፍሳችን
አደራህን ቁምልን ከጐናችን (2)

You might also like