You are on page 1of 3

ግብረ ሰዶም

ውግዘት የሚገባው ተግባር

 በዘመናት ታሪክ ውስጥ በእግዚአብሔር ዘንድ መጸጸትን፣ የቁጣ ጅራፌን፣ መዓትንና እጅግ መራራ ቅጣትን ካስከተለ
እኩያን ተግባራት መካከሌ ተፇጥሮ ከሚያዘው ውጪ ወንዶች ከወንዶችና ሴቶች ከሴቶች ጋር የሚያዯርጉት
ግንኙነት ወይም ግብረ ሰዶማዊነት አንደ ነው፡፡ ግብረ ሰዶማዊነት ስያሜውን ያገኘው ሇመጀመሪያ ጊዜ በአዯባባይ
ድርጊቱን በፇጸሙ ሕዝቦች አገር ስም ነው፡፡ ይህ ኃጢአት በተሇይ በሰዶም ይበዛ ስሇነበር ግብረ ሰዶም ተብሎሌ፡፡
ሰዶምና ጏረቤቷ ገሞራ በዮርዲኖስ ሸሇቆ አካባቢ የተቆረቆሩ ከተሞች ነበሩ፡፡

 በእነዚህ ከተሞች ይኖሩ የነበሩ ሰዎች ተግባር ከሞራሌና ከተፇጥሮ ሕግ የወጣ አስጸያፉ ስሇነበረ እግዚአብሔር የቁጣ
በትሩን አሳርፍባቸዋሌ፡፡ /ዘፌ. 18-20/ ሁሇት መሊእክት ልጥን ከከተማው ካወጡ በኋሊ እግዚአብሔር ሰዶምና
ገሞራን በእሳትና በዱን አጠፊ፡፡ ዘፌ.12-10-26፡፡ በነዋሪዎቿ ጥፊት በእሳትና በዱን የተሇበሇበችው ሰዶም ዛሬ
ሕይወት አሌባ በሆነው ሙት ባሕር ተሸፌና እንዯቀረች ይነገራሌ፡፡

በዘመነ ኦሪት ይህን ኃጢአት ሲፇጽሙና ሲያስፇጽሙ የተገኙ ያሇ ምንም ርኅራኄ እንዱገዯለ ታዟሌ፡፡ «ማናቸውም
ሰው ከሴት ጋር እንዯሚተኛ ከወንድ ጋር ቢተኛ ሁሇቱ ጸያፌ ነገር አድርገዋሌና ፇጽመው ይገዯለ ዯማቸው በሊያቸው
ነው» /ዘላ.20-13/ ግብረ ሰዶማዊነት የተጠቀሰውን ዓይነት የከፊ ቅጣት ቢያስከትሌም ሰዎች ድርጊቱን ከመፇጸም
አሌተቆጠቡም፡፡ እስራኤሊውያን በተዯጋጋሚ ከሊይ የተጠቀሰው አምሊካዊ ትዕዛዝ ቢነገራቸውም አጸያፉው ተግባር
ግን በእነርሱ ዘንድ የተሇመዯ ነበር /መሳ. 19-22/

ይህ በቅደስ መጽሏፌ የተግባሩ እኩይነት የቅጣቱ አስከፉነት በተጨባጭ የተነገረሇት ግብረ ሰዶማዊነት ሳይቋረጥ
የዘመናትን ድንበር ተሻግሮ ነውርነቱ እንዯ መሌካም ተግባር ተቆጥሮ በአራቱ መአዘነ ዓሇም እየተፇጸመ ይገኛሌ፡፡
በተሇይም በሥሌጣኔ ወዯፉት ተራምዯዋሌ የሚባለት ምዕራባውያን ድርጊቱን ከ1980ዎቹ አጋማሽ ጀምረው
በምስጢርና በድብቅ መፇጸማቸውን ትተው ወዯ አዯባባይ ካወጡት ሰነባብቷሌ፡፡ የድርጊቱም ፇጻሚዎች ቁጥር
ከዕሇት ወዯ ዕሇት እጅግ እያሻቀበ መጥቷሌ፡፡ አንዲንድ ምዕራባውያን አገሮች በሕጋቸው ያጸዯቁት ግብረ
ሰዶማዊነትን እኩያን የሆኑ አንዲንድ የኪነ ጥበብ ሰዎች የኪነ ጥበብን ሙያ ሇወሲብ ንግድ ማስፊፉያ በማዋሌ
በፉሌም በሲኒማ እየተወኑ በእርስ በእርስ ጦርነት፣ በረሏብ፣ በኤች አይ ቪ/ኤድስ ቁምስቅሊቸውን ሇሚያዩ
አፌሪካውያን ጭምር እንካችሁ እያለ ነው፡፡ ይህም በመሆኑ ምዕራባውያኑ ፇሪሏ እግዚአብሔርን አሽቀንጥረው
ጥሇው ሕጋዊ ዕውቅና በመስጠት ጭምር ገቢራዊ ያዯረጉት የተመሳሳይ ጾታ ጋብቻ በእኛይቱ አፌሪካዊ አገር ዯቡብ
አፌሪካም ገቢራዊ እየተዯረገ ነው፡፡

ግብረ ሰዶማዊነት ወዯ አገራችን የገባው ሇተሇያየ ጉዲይ ወዯ አገራችን በሚመጡ የወጭ አገር ዜጏች እና ሇብዙ
ዓመታት በምዕራቡ ዓሇም ኑረው በተመሇሱና በሚመሇሱ አንዲንድ ኢትዮጵያውን ጭምር መሆኑን ጥናቶች
ይጠቁማለ፡፡ እነዚህ ወገኖች የዚህ አጸያፉ ድርጊት ሰሇባ የሆኑትና ሰሇባ የሚያዯርጉት ቀዯም ሲሌ በእነርሱ ሊይ
ካሇፇቃዲቸው በግብረ ሰዶማውያን ተገዯው በመዯፇራቸው በመሆኑ ይነገራሌ፡፡ በተሇያዩ ጥቅማጥቅም በመታሇሌ
በተፇጸመባቸው ወሲባዊ ጥቃት የእነርሱን የሕይወት መስመር ሇመከተሌ እንዲበቃቸው ከግብረ ሰዶማውያኑ የተገኙ
መረጃዎች እንዯሚጠቁሙ በዘርፈ የተዯረጉ ጥናቶች ያስረዲለ፡፡ ግብረ ሰዶማውያኑ ዛሬ በመዱናችን በአዱስ አበባና
በተሇያዩ ከተሞች ኅቡዕ ድርጅት በማቋቋም፣ በካፋዎች እና በተሇያዩ የመዝናኛ ቦታዎች ድርጊቱን እያስፊፈ ይገኛለ፡

ወዯ ሀገራችን በእነዚህ ወገኖች ታዝል በገባው የግብረ ሰዶም ተግባር በተሇይም ዕድሜያቸው ከ10-14 በሚዯርሱ
የጏዲና ተዲዲሪዎች፣ በአንዲንድ መንግሥታዊ ያሌሆኑ ተቋማት እገዛ በሕፃናት ማሳዯጊያ ማዕከሌ በሚኖሩ አዲጊዎች
ሊይ ሳይቀር ድርጊቱ እየተፇጸመባቸው ነው፡፡ የድርጊቱ ፇጻሚዎች ሕፃናትንና ወጣቶችን ሇማማሇሌ የተሇያዩ
አዯንዛዥ ዕፆችን፣ ከረሜሊ፣ ቸኮሊት መሳይ ማዯንዘዣ፣ ጫት፣ አሌኮሌ እና የሚጤስ ነገር በመጠቀም ካዯነዘዙአቸው
በኋሊ ድርጊቱን ይፇጽሙባቸዋሌ፡፡ እንዱሁም ጏሌማሶችን በተሇያዩ መሣሪያዎች በማስፇራራት እንዯሚዯፌሯቸው
አንድ የጥናት ወረቀት ያስረዲሌ፡፡ /በሊይ ሏጎስ፣ "Sexual abuse and Exploition of male chidren in
addis ababa" 2007/

ዓሇም በቴክኖልጂ ምጥቀት ወዯ አንድ መንዯር እየተሇወጠች በመምጣቷ በዓሇም ሊይ የሚከሰት ሠናይም ሆነ እኩይ
ሇሆነ ነገር ሁለ አገራት ተጋሇጭ ናቸው፡፡ ከአንድ አገር ወዯላሊ በሚዯረግ ዝውውር፣ የቴክኖልጂ የኢንፍርሜሽን
እና ከዚሁ ጋር አብሮ በተሇያዩ መንገዶች በሚዯረጉ የእኩይ ሌማድ ሌውውጥ ምክንያት የምዕራባውያንን ፇሇግ
ሇመከተሌ ዯፊ ቀና የሚለ አንዲንድ ወገኖች በአገራችን ብቅ ማሇታቸው እየተሰማ ነው፡፡ በመንፇሳዊ ሥነ ምግባር
በፇሪሏ እግዚአብሔር እየተጓዘች በኖረችው አገራችን እንዯዚህ ዓይነት ድርጊት ሇመፇጸም የሚንቀሳቀሱ ሰዎች
መነሳታቸው እጅግ ያሳዝናሌ፤ ያሳስባሌም፡፡ በቅድስት አገር ኢትዮጵያ የድርጊቱ ፇጻሚዎች እንቅስቃሴ ከተሰማበት
ወዱህ ድርጊቱ ያሳሰባት እናት ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ታኅሣሥ 13 ቀን 2001 ዓ.ም «United for Life
Ethiopia» በተሰኘ ግብረ ሠናይ ድርጅት አስተባባሪነት «ግብረሰዶማዊነት መብት ወይስ የዝሙት ከፌታ ጫፌ»
በሚሌ ርዕስ ከሃይማኖት ከባሕሌ፣ ከታሪክ እና ከሳይንስ አኳያ በአፌሪካ ኅብረት በመከረበት ወቅት ድርጊቱን
በማውገዝ አቋሟን ገሌጻሇች፡፡ ከተሊሇፇው የአቋም መግሇጫ የሚከተሇው ይጠቀሳሌ፡፡ «በሀገራችን ሕገ መንግሥት
ውስጥ እንዯተመሇከተው ጋብቻ ክቡር መሆኑን ሇቤተሰብም ጥበቃ የሚዯረግሇት መሆኑን እና በሀገራችን ካለ
የሃይማኖት እሴቶች ተቃራኒ የሆኑ ጉዲዮች በማንኛውም መስፇርት ግብረሰዶማዊነት መብት ተዯርጎ ተቀባይነት
ማግኘት የማይገባው በመሆኑ ጉዲዩ የሚመሇከተው አካሌ ይህንን አውቆ እርምጃ እንዱወስድ እንጠይቃሇን፡፡»
ይሊሌ፡፡

በኢትዮጵያ የወንጀሇኛ መቅጫ ሕግ አንቀጽ 629 ግብረ ሰዶምና ሇንጽሕና ክብር ተቃራኒ የሆኑ ላልች ድርጊቶች
ድንጋጌዎች አለት፡፡ ማንም ሰው ከእርሱ ጋር አንድ ዓይነት ጾታ ካሇው ከላሊው ሰው ጋር ግብረ ሰዶም ወይም
ሇንጽሕና ክብር ሇመሌካም ጠባይ ተቃራኒ የሆነውን ላሊ ድርጊት የፇጸመ እንዯሆነ በቀሊሌ እስራት ይቀጣሌ፡፡
ይኸውም በ630-631 ወንጀለን የሚያከብደ ሁኔታዎች ተዘርዝረዋሌ፡፡ በተሻሻሇው የቤተሰብ ሕግም አንቀጽ 13
መሠረት ይህ የተመሳሳይ ጾታ ጋብቻ በሕግ የተከሇከሇ መሆኑ ተዯንግጓሌ፡፡ ከሕግና ከሃይማኖት ከባሕሌ ከታሪክ
አኳያ ድርጊቱ አስጸያፉ በመሆኑ መንግሥትም ቤተ ክርስቲያንም በጋራ ድርጊቱን መከሊከሌ ይጠበ ቅባቸዋሌ፡፡

ግብረ ሰዶማዊነት ፇሪሏ እግዚአብሔር ተዘንግቶ ከሞራሌና ከመንፇሳዊ ሥነ ምግባር ዝቅጠት የሚመነጭ እኩይ
ተግባር በመሆኑ ምእመናንም ይህን ሕገ እግዚአብሔርን የጣሰ፣ ከሕዝቡ መሌካም ባሕሌ፣ ማኅበራዊ ትስስር፣
መሌካም ሥነ ምግባራዊ አመሇካከትና እምነትን የሚቃረን ድርጊትና የድርጊቱን ተዋናዮችን አጥብቀው ሉኮንኑ፣
ራሳቸውንም ሆነ ሌጆቻቸውን ጠብቀው በሕገ እግዚአብሔር ጸንተው ሉኖሩ ይገባሌ፡፡ ግብረ ሰዶማዊነት የሥነ
ምግባርና የሃይማኖት ሕግ ከመጣስም በሊይ ከኢትዮጵያዊው ማኅበረሰብ ባሕሌና አመሇካከት ጋር በተቃርኖ
የሚጋጭና ያሌተሇመዯ ተግባር ነው፡፡ በመሆኑም ከጥንት ጀምሮ በሃይማኖት የምትታወቀው የሀገራችን ቀጣይ
ትውሌድ እና ሁኔታ ያገባናሌ የሚለ ሁለ ግብረ ሰዶማዊነት በአገራችን እንዲይስፊፊ የበኩሊቸውን ይወጡ እንሊሇን፡

የአኩሪ ባሕሌ ባሇቤት እየተባሇች የምትጠራው አገራችን በመሌካም ክርስቲያናዊ ሥነ ምግባር በፇሪሏ እግዚአብሔር
የሚታወቀው ስሟ እንዯተከበረ እንዱቀጥሌ፤ በምዕራባውያን እየተፇበረከ የሚሊከው የእኩይ ባሕሌ ሌውውጥ
ቁጥጥር በማድረግ መንግሥትም የበኩለን መወጣት አሇበት፡፡ የነገይቷን ኢትዮጵያ እና ቤተ ክርስቲያንን ሉረከብ
የሚችሌ ብቁ ዜጋ በአገራችን እንዱኖር መንግሥታዊ ያሌሆኑ ተቋማት የሥነ ምግባር መምህራን፣ የቤተ ክርስቲያን
አገሌጋዮች ወገባቸውን ታጥቀው ማስተማር አሇባቸው፡፡

መንፇሳዊ መነቃቃትን እያጏሇበቱ የመጡ ወጣቶችም በዘንድሮ የጥምቀት በዓሌ አከባበር ሊይ እንዯታየው
ሇሃይማኖታቸው ሇመንፇሳዊ ሥነ ምግባር ቅድሚያ በመስጠት መንፇሳዊ ሕይወታቸውን ማሳዯግና ከእኩይ
ተግባራት ራሳቸውን ማራቅ ይጠበ ቅባቸዋሌ፡፡ የምእመናንን ሕይወት በመንፇሳዊ ሥነ ምግባር ሇመቅረጽ «በጏቼን
ጠብቅ» የሚሇውን የአዯራ ቃሌ ከአምሊክ የተቀበለ አባቶች ካህናት ሇንስሏ ሌጆቻቸው ግብረ ሰዶማዊነት
ሉያስከትሌ ስሇሚችሇው መንፇሳዊና ሞራሊዊ ክስረት አበክረው ቢያስተምሩ ግብረ ሰዶማዊነትን ሳይርቅ ከቅርቡ
ሳይዯርቅ በእርጥቡ መከሊከሌ ይቻሊሌ፡፡

በአንዱት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ጥሊ ሥር ታቅፇው የሚገኙ የሰንበት ትምህርት ቤት ተማሪዎች፤


በመንፇሳዊ መርሏ ግብራቸው ሊይ «ግብረ ሰዶማዊነት» ከጥንት ጀምሮ እስከ ዛሬ እያስከተሇ ያሇውን የሞራሌና
የመንፇሳዊ ሕይወት ዝቅጠት በተመሇከተ ትኩረት ሰጥተው ማስተማር አሇባቸው፡፡

ሠሌጥነናሌ የሚለት ምዕራባውያን «ግብረ ሰዶማዊነትን» የሰብአዊ መብት ጥያቄ አድርገው ስሊቀረቡ የእነርሱን
ድምፅ እንዯ ገዯሌ ማሚቱ በሀገራችንም እንዲያስተጋባ ከእያንዲንደ ቤተሰብ ጀምሮ የሚመሇከተው አካሌ ሁለ
ከወዱሁ የበኩለን ሉወጣ ይገባሌ እንሊሇን፡፡ ሇነገው ትውሌድ የምትጨነቅ እናት ቤተ ክርስቲያንም ግብረ
ሰዶማዊነትን፣ በአጠቃሊይም የመንፇሳዊ ሥነ ምግባር መርሆዎችን የሚፇታተኑ ተግባራትን የማውገዝና የማስተማር
ተግባሯን አጠናክራ መቀጠሌ አሇባት፡፡

 ወስብሏት ሇእግዚአብሔር

You might also like