Professional Documents
Culture Documents
Chemical Composers
Chemical Composers
- Tartrazine,E102(Yellow shade)
-Sunset Yellow FCF,E110(Orange shade)
ሰው ሰራሽ ቀለሞች በሁለት የሚከፈሉ ሲሆን
ዋና(መሰረታዊ)ቀለማት እና ድብለቅ ቀለማት ይባላሉ
ዋና(መሰረታዊ)ቀለማት
QUINOLINE YELLOW
TARTRAZINE
SUNSET YELLOW FCF
ERYTHROSINE
PONCEAU 4R
ALLURA RED
CHOCOLATE BROWN HT
BLACK PN
RED 2G
FAST RED E
ድብለቅ ቀለማት
መሰረታዊ ቀለሞችን በተለያዩ መጠኖች በመቀላቀል የሚፈጠሩ
ቀለማት ሲሆኑ በብዛት በምግብ ኢንዱስትሪ ለጥቅም ከሚውሉት
ውስጥ
EGG YELLOW
YOLK YELLOW
ORANGE RED
STRAWBERRY RED
COFFEE BROWN
CHOCOLATE BROWN
DARK CHOCOLATE
APPLE GREEN የመሳሰሉት ይጠቀሳሉ
DYES AND LAKES
Dyes ዳይ ቀለማት በውሃ የሚሙዋሙ በዘይት ግን
የማይሙዋሙ ናቸው
በዱቄት ፣ በእንክብል ፣ በፈሳሽ መልኩ ሊዘጋጁ ይችለሉ
ለደረቅ ምግቦች እና ለመጠጦች ይውላሉ
Nacl(sodium chloride)
አንቲ ኦክሲደንት
ምግቡ ከአየር(ኦክስጅን) ጋር አጸግብሮት እንዳይፈጥር የሚከላከል
ሲሆን ጥሬ እቃ ኬሚካሎችም ምርቱም ላይ ሊጨመር የሚችል
ኬሚካል ነው
የምግቡን ሳይበላሽ የመቆያ ግዜ የሚያረዝም
ለምሳሌ-butylhydroxyanisole,
butylhydroxytoluene, tert-
butylhydroquinone, propyl,octyl and dodecyl
esters of gallic acid
Sodium metabisulphite (50 mg/kg )
PRESERVATIVES
ምግብ ሳይበላሽ ለማቆየት የሚያስችል ንጥረ ነገር ሲሆን በጥቃቅን
ተህዋስያን ሳቢያ ምግቡ እንዳይበላሽ ይከላከላል
Sodium and calcium propionates, potassium
sorbates, sorbic acid, and other acids ሻጋታ
እንዳይፈጠር ያደርጋሉ
Acetic, citric, and phosphoric acids የምግቡን
የፒኤች መጠን በመቀነስ ከጥቃቅን ተህዋስያን ይከላከላል
fumaric acid ተመራጭ ነው ፤ ከማኮፈሻ ኬሚካሎች ጋር
አይዋሃድም ፤ ሊጥ ውስጥ አይማሙዋም
ጨው እና ስኩዋር ፕሪሰርቫቲቭ ጥቅም ይሰጣሉ
Sodium metabisulphite
የግብዓት አዘገጃጀት እና የቁጥጥር ሂደት
የተሳካ እና ጤናማ የአመራረት ሂደት እንዲኖር
ለማስቻል መጀመሪያ ከጥሬ እቃ አያያዝ እና
አጠቃቀም ይጀምራል
የአንድ ድርጅት ትርፋማነት/ኪሳራ መንስዔ የጥሬ
እቃ እና የምርት ብክነት መሆኑ የተረጋገጠ ሀቅ ነው
ምክንነነቱም የብስኩት ምርት አብዛኛው ጥሬ እቃዎች
ከውጭ በውድ ተገዝተው የሚገቡ በመሆናቸው
ሲሆን በጥንቃቄ ጉድለት በቀላሉ ስለሚባክኑ ነው
የብክነት መንስዔዎች
ሚዘኖች
የኬሚካሎችን ባህሪ አለመረዳት
የአቀናባሪዎች ጥንቃቄ ጉድለት
-መቀላቀል የሌለባቸውን በመቀላቀል በመመዘን
-ከመጠን በላይ በመመዘን
-ጥሬ እቃዎችን አጥብቆ ባለመክደን
መመሪያ አለመከተል
የክፍል ሙቀት መጨመር
የመመዘኛ እቃዎች
የጥሬ እቃው ጥራት
ብክነቶችን እንዴት እንከላከል
ከመመዘናችን በፊት የሚዛኑን አቀማመጥ ማየት ፣ ማስተካከል
በሚያፈስ/በሚያንጠባጥብ፣ ክዳን በሌለው እቃ አለማዘጋጀት
የምናዘጋጀውን ኬሚካል ከመክፈታችን በፊት ማረጋገጥ
በተቀመጠልን ቀመር መሰረት በጥንቃቄ መመዘን
መለየት የማይቻሉ ጥሬ እቃዎችን ለየብቻ ማዘጋጀት
የኬሚካል ጀሪካኖችን ዘወትር አጥብቆ መክደን
ቀለሞች እና ቃናዎች የፀሃይ ብርሃን እንዳይደርስባቸው በተከለለ
ቦታ ማስቀመጥ
ከእያይነቱ በእኩል ቁጥር ከአራት ባች ያልበለጠ በማዘጋጀት
የግብዓት አቅራቢዎችን በመከታተል እና መረጃ በመለዋወጥ
የምርት ለውጥ ሲኖር አጠናቆ በመጨረስ/ባለመወዘፍ
የእስቶክ ቁጥጥር
የኬሚካል ማቀናበሪያ ክፍል ሰራተኞች የመጀመሪያ ስራችን በቂ
መረጃ ከምንረከባቸው ባልደረቦች መለዋወጥ መሆን ያለበት
እያንዳንዱን መዝገብ መፈተሸ
የምናዘጋጃቸውን ኬሚካሎች ከመጀመራችን በፊት በመመዘን
ማረጋገጥ
ገቢ ጥሬ እቃዎችን በትክክል ቆጥሮ እና አይቶ መረከብ
የኬሚካሎችን ቀደም ተከተል መጠበቅ
የተረጋገጠ መረጃ ብቻ መመዝገብ(አለመደለዝ)
የምናዘጋጀውን የባች መጠን ወዲያው መመዝገብ እና ማጣራት
መሰረታዊ የሂሳብ ስሌት ችሎታዎችን ማዳበር
Item B/B ISSUE SUM CONSUM E/B A/B +/-
የምግብ ደህንነት ጥበቃ
ምግቦች ተላላፊ በሽታዎችን የማሰተላለፍ እድል ስላላቸው እና
ደንበኛው/ተመጋቢው የሚገዛው ምግብ ደህንነቱ የተጠበቀ
መሆኑን ማረጋገጥ ስለሚፈልግ የምግብ ኢንዱስተሪው የተለየ እና
ደረጃውን የጠበቀ የአሰራር ስርዓት መዘርጋት እና መከተል የግድ
ነው
የምግብ ወለድ በሽታዎች ችግር በአብዛኛው ህፃናትን፣ ነፍሰጡር
ሴቶችን፣አረጋውያንን እና ህመምተኞችን ክፉኛ ይጎዳል
ምግብ በሶስት ነገሮች በጥቅሉ ሊበከል ይችላል
እነሱም 1.ጥቃቅን ተህዋስያን
2. ኬሚካላዊ በካዮች
3.ጥጥር በካዮች ናቸው
1.ጥቃቅን ተህዋስያን
ጥቃቅን ተህዋስያን ማለት በአይን ሊታዩ የማይችሉ ደቃቅ ፍጡራን
ሲሆኑ ባክቴርያ፣ ጀርሞች፣ቫይረስ፣ፕሮቶዞዋ፣ጥገኛ ተህዋስያንን
ያጠቃልላል
ባክቴርያ፡-ሳልሞኔላ፣ሺጌላ፣ኢ-ኮላይ፣ካምፓይሎባክተር
ቫይረስ ፡-ሄፓታየተስ ኤ፣ ኖሮቫይረስ
ጥገኛ ፡- ጃርዲያ፣ትሪቺኔላ
እርሾ(YEAST) & ሻጋታ(MOULD
መነሻ መንስዔዎቹ ደግሞ ሰው፣አይጥ፣ምግብ፣ውሃ፣አፈር፣ቆሻሻ
የመሳሰሉት ናቸው
የመራባት ፍጥነታቸው እጅግ አደገኛ እና ፈጣን ሲሆን
እድገት እና አረባብ
ጀርሞች ለማደግ እና ለመራባት ምግብ፣ውሃ፣ግዜ እና ሙቀት
ያስፈልጋቸዋል
አንድ ባክቴርያ በ15 ደቂቃ 2 ይሆናል፤ይህ ማለት በ6 ሰዓት
ውስጥ ከ16000000 በላይ እራሱን ያባዛል
አንዳንድ ባክቴርያዎች ጉዳት ለማድረስ በከፍተኛ ቁጥር መኖር
አለባቸው፣ አንዳነዶች ደግሞ ጥቂቶችም ቢሆኑ ጎጂ ናቸው
ቫይረሶች ከባክቴርያዎች በብዙ እጥፍ ያነሱ ደቃቅ ሲሆኑ
በምግብ /ውሃ ውስጥ አያድጉም ፣ነገር ግን የመተላለፊያ
መንገድ ግን ይሆናቸዋል
የሩብ ሊትር ውሃን መልክ ለመለወጥ (ደመና) 2.5 ቢልዮን
ባክቴርያ የወስዳል ነገር ግን አነድን ሰው ጉዳት ላይ ለመጣል
ከ15 እስከ 20 ጎጂ ባክቴርያ በቂ ነው
2.ኬሚካል በካዮች
የተፈጥሮ መርዞች (አፍላቶክሲን) ምግቦች በሚሻግቱ ስዓት
ሊፈጠር ይችላል ጉዳቱ የጉበት ካንሰር ድረስ
ብረቶች ፣ ፀረ ተባይ ኬሚካሎች
ለምሳሌ ፡-ሜታይል ሜርኩሪ ፣አርሴኒክ
ለጽዳት የሚውሉ
ከመጠን ያለፉ የምግብ መቀመሚያ ኬሚካሎች !!!
3.ጥጥር በካዮች
ጠጠር፣ብረት፣አጥንት፣ፕላስቲክ
የኬሚካል ደህንነት ጥበቃ
በስራ አካባቢ ያሉ ኬሚካሎችን በጥንቃቄ ወደስራ ማዋል
ለድርጅቱም ሆነ ለሁሉም ዜጋ ጠቃሚ ነው
የሰራተኞች ጤና እና የስራ ላይ ደህንነት እንዲሻሻል ይረዳል
የተሳካ የአሰራር ስርዓት ( ትክክለኛ የክምችት፣ የአያያዝ
፣የአጠቃቀም እና የአወጋገድ ስርዓት) እንዲኖር በማድረግ ለወጪ
ቁጠባ አስጠዋፅኦ ያደርጋል
Your_Steps_to_Chemical_Safety.pdf
የአሰሪ እና ሰራተኞች ቁልፍ ግዴታዎች
የአሰሪው ግዴታዎች
በስራ አካባቢ ለጤና ጎጂ የሆኑ ኬሚካሎችን ማወቅ
በነዚህ ኬሚካሎች ሳቢያ በሰራተኞች እና ሌሎች አካላት ላይ
ሊደርስ የሚችለውን ተጋላጭነት መተንተን
የተጋላጭነት መቆጣጠሪያ መንገድ መዘርጋት
አፋጣኝ የድንገተኛ አደጋ መቆጣጠር እርዳታ
ለሰራተኞች በቂ የመረጃ ፣ የማመከር እና የስልጠና ድጋፎች
ማድረግ
በቂ የሆነ የደህንነት መጠበቂያ ቁሶችን ማቅረብ
የሰራተኞች ግዴታ
ከአሰሪው ጋር መተባበር ምሳሌ፡- መመሪያዎችን በመከትል
የተሙዋላ እና ትክክለኛ የመቆጣጠሪያ መንገዶችን አጠቃቀም
ዘርጋ ጠሪያ
ኬሚካሎች
አደ
ት መ ቆጣ
ት
ጋ
ስርዓ ነት መ
ውን
መለ
ላጭ
የት
የተጋ
1. Identify the hazard:
This involves identifying the chemicals you
have in your workplace and the hazards
associated with them
2. Assess the risk:
This involves assessing the risk from chemicals
or processes in your workplace.
3. Control the exposure:
This involves considering the various
recognized control measures to eliminate or
reduce the risk.
ኬሚካሎች የት እና በምን መልኩ ይገኛሉ
ኬሚካሎች በማንኛውም የስራ ቦታ እጅግ በፀዳ እና ዘመናዊ ቢሮ
እንኩዋ ይገኛል(ሰራተኞች በተደጋጋሚ ለቶነር ቀለም እና ወረቀት
ማጣበቂያ የተጋለጡ ናቸው) የፅዳት እና የጥገና ኬሚካሎችን
ሳንጠቅስ
ኬሚካሎች በተለያየ መልኩ ይገኛሉ
በብናኝ፣በጢስ እና በዱቄት
በፈሳሽ
በጋዝ፣በትነት እና በጭጋግ መልኩ
ማንኛውም ኬሚካል(በፈሳሽ፣በጋዝም ይሁን በጥጥር መልክ ያለ)
ጉዳት ሊያደርስ የሚችል ከሆነ አደገኛ ኬሚካል ይባላል
እነዚህም ኬሚካሎች