You are on page 1of 2

በዘመነ አቢይ አህመድ ይሄ ሁሉ አሰቃቂ ድርጊት ህዝባችን ላይ ተፈጽሟል

1.ቡራዮ ላይ 400 የጋሞና የሌሎች ብሔር ተወላጆች ተጨፈጨፉ

2....በዶዶላ የሰው ልጅ አካል ተቆራረጠ

3.. በአርባ ጉጉና በብኖ በደሌ የሰው ሬሳ ተጎተተ

4...በሶማሌ ክልል ክርስቲያኖች ታረዱ

5..በሲዳማ ዞን የሀይማኖት አባቶች ቤንዚን ተርከፍክፎ ተቃጠሉ

6...በለገጣፎ በሰበታና በሰንዳፋ የንጹሃን ቤት በላያቸው ላይ ፈረሰ

7..41 ቤተ ክርስቲያን ተቃጠለ

8..34 መስጂድ ተቃጠለ

9...ወለጋ ላይ 22 ባንክ ተዘረፈ

10...ኦነግ በአጣዬ በካራ ቆሬና በኬሚሴ ንጹሃንን ጨፈጨፈ

11..የአፋር አርሶ አደሮች በኡጋንዳ ታጣቂዎች ተረሸኑ

12... 1 ሚሊዮን የጌድዮ ህዝብ ተፈናቀለ

13...የአማራና የትግራይ ተወላጆች ከመስረያ ቤት እየተለቀሙ ተባረሩ።

14...የአብን, የአማራ ወጣት እና የአማራ ተማሪ ማህበር አባላትና አመራሮች በግፍ በጅምላ ታሰሩ

15...ኢንጂነር ስመኘው በቀለ ተገደለ

16...በቤንሻንጉል ክልል ንጹሃን በቀስት ተገደሉ

17...ጎንደር ላይ ህጻናት ታግተው ተረሸኑ

18..45 ሺህ የአማራ ተማሪዎች ከዩኒቨርሲቲ ተባረሩ

19...አሳምነው ጽጌና ሰዓረ መኮንን ጨምሮ በርካታ የአማራና የትግራይ መሪዎች በኦነጉ አብይ ተረሸኑ

20...በሀረርጌ የ2 ወር አራስ ታረደች

21...ወለጋ ላይ 5 ንጹሃን ተገድለው ሬሳቸው ተቃጠለ

22...86 ንጹሃን በአንድ ቀን ተጨፈጨፉ

23...17 የአማራ ተማሪዎች ታግቱ

24....ሻሸመኔ ላይ ሰው ተዘቅዝቆ ተሰቀለ አብዛኛው ወንጀልም የተፈፀመው በአማራው ላይ ነው።

ልብ በሉ ይህ ሁሉ ግፍና መከራ ተፈጽሞ አንድም ወንጀለኛ


አልተያዘም።

ጎበዝ ብንችል አገር እንታደግ ባንችል ግን ለታገቱት እና ለሚገደሉት እንጩህ የኔ የአንተ እህትና ወንድሞች ናቸው::

You might also like