You are on page 1of 22

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር

የመሰረተ ልማት ቅንጅት፤ የግንባታ ፈቃድ እና ቁጥጥር ባለስልጣን


Addis Ababa City Adm inistration
Infrastructure Integration, Construction Perm it and Control Authority

መ መ ሪያ ቁጥር፪/፪ሺ፲፪ Directive No.02/2020
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር
አዲስ አበባ የካቲት ፭ ቀን ፪ሺ፲፪ ADDIS ABABA Feb. 13, 2020
ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
ዓ.ም.


የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር Addis Ababa City Administration
የመሰረተ ልማት ቅንጅት፣ የግንባታ ፈቃድ እና ቁጥጥር Infrastructure Integration, Construction
ባለስልጣን Permit and Control Authority
የሕንፃ ስጋት ደረጃ መመሪያ ቁጥር ፪/፪ሺ፲፪ ዓ.ም Building Risk-Level Directive No. 02/2020
WHEREAS it is found necessary to institute a
scheme for the orderly administration of
በአዲስ አበባ ከተማ የሚካሄዱ የሕንፃ ግንባታ ስራዎች building construction works in Addis Ababa
ሥርዓት ባለው እና ደረጃውን በጠበቀ መንገድ እንዲመሩ City in meeting with the requsite standards;
ማድረግ አስፈላጊ መሆኑ ስለታመነበት፤
DETERMINED that detailed and favourable
procedures that determine minimum
የሕዝብን ጤንነት፣ ደህንነት እና ብልጽግና ለማረጋገጥ national standards for building construction
አነስተኛ ብሄራዊ የሕንፃ ግንባታ ደረጃዎችን በመመስረት should be put in place to ensure public health,
ዝርዝር እና ምቹ የግንባታ ሥርዓት እንዲኖር ማድረግ safety and prosperity;
በማስፈለጉ፤
CONVINVED that construction-related work
የግንባታ ሥራ ሂደቶችና አፈፃፀም ለአገልግሎት ሰጪም ሆነ processes and operations should be provided
ለተገልጋይ አካላት ግልጽ በማድረግ በተቋም ደረጃ ቀልጣፋ፣
transparently to service providers and
recipients, and for this purpose an efficient,
ውጤታማና ተጠያቂነት ያለበት የአሰራር ሥርዓት መዘርጋት
effective and accountable institutional system
አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤
should be instituted;

መንግስት የንግድ እና የኢንቨስትመንት ተቋማትን በልዩ RECOGNIZING that the government’s
ሁኔታ ለማበረታት የሚያካሂዳቸው ተግባራት ግባቸውን exertion in promoting businesses and
ይመቱ ዘንድ የሕንፃ ስጋት ደረጃን መመስረት፤ የግንባታ investments can fruition when, among others,
ፈቃድ፣ ቁጥጥር እና ክትትል የአገልግሎት አሰጣጥ building risk levels are established, standards
መለኪያዎችን መዘርዘር፤ እንዲሁም አገልግሎት ለማግኘት for the provision of construction permit,
ወደ ባለሥልጣን ተቋሙ የሚመጡ ተጠቃሚዎችን መብት supervision and follow up services are
detailed, and the rights and responsibilities of
እና ሃላፊነት በግልፅ ለይቶ ማስቀመጥ ተገቢ ሆኖ በመገኘቱ፤
service recipients are sufficiently delineated;

የመሰረተ ልማት ቅንጅት፣ የግንባታ ፈቃድ እና ቁጥጥር NOW THEREFORE pursuant to powers
አሰራር መመሪያ ለማውጣት እና ለማስፈፀም በአዲስ አበባ granted to Infrastructure Integration,
ከተማ አስተዳደር ለባለስልጣን መስሪያ ቤቱ በተሰጠ ሥልጣን Construction Permit and Control Authority by
እና ሐላፊነት መሰረት፤ እንዲሁም በከተማው አስተዳደር the Addis Ababa City Administration to issue
የአስፈጻሚ አካላት ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር ፮፬/2011 አንቀጽ and implement a directive, as well as in
15.3(ሠ)፤ በኢትዮጵያ ህንፃ አዋጅ ቁጥር 624/2001፣ accordance with sub-article (3.e) of Article
በኢትዮጵያ የህንፃ ደንብ ቁጥር 243/2003፣ በህንፃ መመሪያ (15) of the Definitions of Powers and Duties
ቁጥር 5/2003 እና በአዲስ አበባ የህንፃ መመሪያ ቁጥር
of the Executive Organs of the Addis Ababa
City Administration Proclamation
2/2010 ላይ የተመለከቱትን ድንጋጌዎች በመከተል ይህ
No.64/2018, the Ethiopian Building
የህንጻ ስጋት ደረጃ መመሪያ በባለስልጣኑ ወጥቷል፡፡
Proclamation No.624/2009 the Ethiopian
Building Regulation No.243/2011 and the
Addis Ababa City Administration
Construction Bureau Directive No.2/2018,
this Building Risk Level Directive is hereby
issued by the Addis Ababa City Infrastructure
Integration, Construction Permit and Control
Authority.


ክፍል አንድ PART ONE
ጠ ቅላላ GENERAL
፩. ፩. አጭ ር ርዕስ
1. Short Title
ይህ መመሪያ “በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሰረተ
ልማት ቅንጅት ግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን የሕንፃ This Directive may be cited as the “Addis
ስጋት ደረጃ መመሪያ ቁጥር ፩/፪ሺ፲፪ ዓ.ም. ተብሎ Ababa City Administration Infrastructure
Integration, Construction Permit and Control
ሊጠቀስ ይችላል፡፡
Authority Building Risk-Level Directive No.
01/2020”.
፪. ትርጓሜ

የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሠጠው ካልሆነ በስተቀር 2. Definitions


በዚህ መመሪያ፤
In this Directive unless the context requires
otherwise:
፩. ‘‘ከተማ”ማለት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ነው፡፡
1. “City” means the Addis Ababa City
Administration;
፪. ‘‘ባለስልጣን” ማለት የመሰረተ ልማት ቅንጅት፤ የግንባታ
ፈቃድ እና ቁጥጥር ባለስልጣን ነው፡፡ 2. “Authority” means the Infrastructure
Integration, Construction Permit and Control
Authority;
፫. “የፕላን ስምምነት” ማለት ለሕንፃ ግንባታ ዝግጅት
የሚቀርብ ኘላን ከከተማው ፕላን ጋር የተጣጣመ
መሆኑን በማረጋገጥ የሚሰጥ፤ በአንድ ቦታ ሊገነቡ
3. “planning consent” means a document
verifying the compliance of a proposed
የሚችሉ ወይም ለቦታው ያልተፈቀዱ የአገልግሎት
building construction plan with the city’s
አይነቶችን፣ ለቦታው የተፈቀደ የሕንፃ ከፍታን፣ በቦታው
plan, the type of permitted buildings and
አካባቢ የሚያልፉ የመሠረተ ልማት አውታሮችን፣ services prohibited, permitted heights of
ነባራዊ እና የታቀዱ የሕንፃ መጠኖችን ወይም ስፋቶችን buildings to be constructed in a given
የሚያሳይ የኘላን ሰነድ ነው፡፡ topology, or indicating the adjacent
infrastructures, as well as the extent or size of
፬. “ግንባታ” ማለት ማንኛውም ከመሬት በታች፣ በመሬት existing and planned buildings on the area;
ላይ እና ከመሬት በላይ የሚገነባ አዲስ ህንጻ፣ መጠለያ፣
አጥር፣ የመሰረተ ልማት አውታር፤ እንዲሁም ነባር 4. “construction” means the construction of
ህንጻ ማሻሻል ወይም አገልግሎቱን መለወጥ ማለት ነው፡ any new building, shelter, fence,
infrastructure underground, on the surface of
፭. “የግንባታ ዲዛይን/ፕላን” ማለት የአንድን ሕንፃ መጠን፣ a ground or above-ground, or the
ዓይነትና ስፋት፣ እንዲሁም ሕንፃው የሚሰራበትን modification of an existing building or
ቁሳቁስና የአገነባብ ዘዴ የሚያሳይ ንድፍ ወይም ሞዴል
alteration of its use;

ሲሆን የአርክቴክቸር፣ የስትራክቸር፣የሳኒተሪ፣

የኤሌክትሪካል፣ የሜካኒካል፣ የእሳት መከላከልና የሌሎች
5. “plan” means any drawing or model
ሥራዎችን ንድፍ ሊያካትት ይችላል፡፡ showing the extent, nature and size of a
building, as well as the materials and method
፮. “የግንባታ ፈቃድ” ማለት አንድ የሕንፃ ግንባታ ለማካሄድ of assembly to be used, and may include
ለሚፈልግ አካል ሕንፃውን ለመገንባት የሚያስችሉ architectural, structural, sanitary, electrical,
ዝርዝር መስፈርቶች እንደተሟሉ በከተማው ሹም mechanical, fire protection and other
ተረጋግጦ ግንባታ እንዲካሄድ ፈቃድ መሰጠቱን drawings;
የሚገልጽ ማስረጃ ነው፡፡
6. “construction permit” means a document
verifying the permission given to a person by
፯. “ገንቢ”ማለት የግንባታ ደረጃውን የሚመጥንና ግንባታውን
the city officer to construct a building upon
ለመስራት ውል የወሰደ የሥራ ተቋራጭ ወይም verification of fulfillment of the necessary
ለአነስተኛ ግንባታዎች ግለሰብ ባለሙያ ወይም ባለሙያ requirements of the plan;
የሆነ የግንባታው ባለቤት ነው ፡፡
7. “builder” means any legal entity, and in
፰. “የሕንፃ ሹም” ማለት የሕንፃ አዋጁን፤ የማስፈጸሚያ case of small-scale construction, a
ደንቡን እና ይህንን መመሪያ የሚያስፈጽም በከተማው professional or owner of construction
አስተዳደር በተሰየመ አካል የተሾመ ሰው ማለት ነው፡፡ building possessing required qualifications
for the specific buidling category that has
entered into contract to execute construction
፱. “ሪል እስቴት” ማለት ለሽያጭ፣ ለኪራይ፣ ወይም ለሊዝ
work;
አገልግሎት እንዲውል የተገነባ ሕንጻ ነው፡፡
8. “building officer” means a person
፲. “የሕንፃ ምድብ” ማለት የሕንጻ ከፍታና የህንጻ አገልግሎት appointed by a designated organ of the City
Administration u to enforce the Building
ባህሪ ብቻ ለመግለጽ የሚጠቅም ስያሜ ሲሆን የሕንፃው
Proclamation No.624/2009, Buidling
አገልግሎት ከተጠቀሰ የሕንፃው ቁመት ከግምት ውስጥ
RegulationNo. 243/2011 and this Directive;
ሳይገባ ምደባው ሊከናወን ይችላል ፡፡

፲፩. “ምድብ "ሀ" ሕንፃ” ማለት በሁለት የኮንክሪት ወይም 9. “real estate” means a building built for
የብረት ወይም ሌሎች ስትራክቸራል ውቅሮች መካከል purposes of sale, rent or lease;
ያለው ርቀት 7 ሜትር ወይም ከዚያ በታች የሆነ ባለ
አንድ ፎቅ ሕንፃ፣ ማናቸውም ከሁለት ፎቅ በታች የሆነ 10. “building category” means a classification
የግል መኖሪያ ቤት ሆኖ ሕንፃው ላይ ብልሽት ወይም based on the building height and function,
ጉዳት ቢከሰት ለሰው ህይወት፣ ለአካባቢ እንዲሁም and can also apply for specific functions
በኢኮኖሚ ላይ ከዝቅተኛ እስከ መካከለኛ ዝቅተኛ ደረጃ without stating the building height;
ያለው የስጋት ተጽዕኖ የሚያስከትል ሕንፃ ነው፡፡

፲፪. “ምድብ "ለ" ሕንፃ” ማለት በሁለት የኮንክሪት ወይም
የብረት ወይም ሌሎች ስትራክቸራል ውቅሮች መካከል 11. “category ‘A’ building” means a one story
ያለው ርቀት ከ7 ሜትር በላይ የሆነ ወይም ባለሁለት building with a span of 7 meters or less
between two reinforced concrete, steel or
ፎቅና ከሁለት ፎቅ በላይ የሆነና በምድብ "ሐ"
other structural frames, or any single story
የማይሸፈን ሕንፃ ወይም በምድብ "ሀ" የተመደበ dwelling house which poses a low to
እንደሪል እስቴት ያለ የቤቶች ልማት ሆኖ ሕንፃው ላይ moderately low risk to human life,
ብልሽት ወይም ጉዳት ቢከሰት ለሰው ህይወት፣ ለአካባቢ environment and in terms of economic cost
እንዲሁም በኢኮኖሚ ላይ ከመካከለኛ እስከ ከፍተኛ ደረጃ should the building fail.
ያለው የስጋት ተጽዕኖ የሚያስከትል ሕንፃ ነው፡፡

12. “category ‘B’ building” means a building
with a span of more than 7 meters between
፲፫. “ምድብ "ሐ" ሕንፃ”ማለት የሕዝብ መገልገያ ወይም
ተቋም-ነክ ሕንፃ ፣የፋብሪካ ወይም የወርክሾፕ ሕንፃ
two reinforced concrete, steel or other
ወይም ከመሬት እስከ መጨረሻው ወለል ከፍታው ከ12 structural frames, or of two or more stories
ሜትር በላይ የሆነ ማናቸውም ሕንፃ ሆኖ በህንጻው ላይ not covered in category ‘C’, or a real estate
ብልሽት ወይም ጉዳት ቢከሰት ለሰው ህይወት፣ ለአካባቢ development falling under category ‘A’ which
እንዲሁም በኢኮኖሚ ላይ ከከፍተኛ እስከ በጣም ከፍተኛ poses a moderateto high risk to human life,
ደረጃ ያለው የስጋት ተጽዕኖ የሚያስከትል ማንኛውም the environment and in terms of economic
ሕንፃ ነው፡፡ cost should the building fail;

13. “category ‘C’ building” means any public


፲፬. “የሕንፃ ስጋት ደረጃ” ማለት በህንጻ ላይ ብልሽት ወይም
service or institutional building, factory or
ጉዳት ቢከሰት በሰው ህይወት፣ በአካባቢ እና ኢኮኖሚ ላይ
workshop building, or any building with a
የሚደርስ ስጋት ግምገማ ነው፡፡ height of more than 12 meters which poses a
high to very high risk to human life, the
ሀ “የስጋት ደረጃ ‘ዝ’ ህንጻ” ማለት የሪል እስቴት እና environment and in terms of economic cost
ኮንክሪት ጣራ ያለው ህንጻን ሳይጨምር ማንኛውም should the building fail.14. “building risk-
አንድ ፎቅ (G+0) የሆነ ለግል አገልግሎት የሚውል level” means the assesment of risk posed to
የምድብ "ሀ" ሕንፃ ሆኖ በሕንፃው ላይ ብልሽት ወይም human life, the environment and economy,
ጉዳት ቢከሰት በሰው ህይወት፣ በአካባቢ እና በኢኮኖሚ should a building fail;
ላይ ዝቅተኛ ደረጃ ያለው የስጋት ተጽዕኖ የሚያስከትል
ነው፡፡
a. “risk level ‘L’ building,” means any one
story (G+0) private use category A building,
ለ. “የስጋት ደረጃ ‘መዝ’ ሕንፃ” ማለት ማንኛውም የመኖሪያ
excluding all real estate and concrete roof
ያልሆነ የምድብ "ለ" ሁለት ፎቅ (G+1) ሕንፃ ሆኖ
strctured buildings, which poses low risk to
አደገኛ ላልሆኑ እቃዎች ማከማቻነት፣ ለአነስተኛ
human life, the environment and in terms of
እቃዎች መጋዘንነት፣ ለጋራዥ ፣ ለእንስሳት ማቆያ፣
economic cost should the building fail.
ለበረትና ለመሳሰሉት አገልግሎቶች የሚውል እና
በሕንፃው ላይ ብልሽት ወይም ጉዳት ቢከሰት በሰው
b. “risk level ‘ML’ building” means any
ህይወት፣ በአካባቢ እና በኢኮኖሚ ላይ ከዝቅተኛ እስከ
category B non-residential building (G+1)
መካከለኛ ደረጃ ያለው የስጋት ተጽዕኖ የሚያስከትል
that is used for functions such as
ነው፡፡
warehousing of non-dangerous goods, minor
storage facilities, garage, barns and related
ሐ. “የስጋት ደረጃ ‘መከ’ ሕንፃ” ማለት የሪል እስቴት እና
activities, and poses low-to-medium risk to
ኮንክሪት ጣራ ያለው ሕንፃን ሳይጨምር ማንኛውም
human life, the environment and in terms of
ሁለት ፎቅ (G+1) የሆነ ለግል አገልግሎት የሚውል
economic cost should the building fail.
የምድብ "ለ" ሕንፃ ሆኖ፣ በህንጻው ላይ ብልሽት ወይም
ጉዳት ቢከሰት በሰው ህይወት፣ በአካባቢ እና በኢኮኖሚ
c. “risk level ‘MH’ building” means any two-
ላይ ከመካከለኛ እስከ ከፍተኛ ደረጃ ያለው የስጋት
story (G+1) category B private use building,
ተጽዕኖ የሚያስከትል ነው፡፡
excluding all real estate and concrete roof
መ. “ደረጃ ‘ከ’ ሕንፃ” ማለት ማንኛውም የምድብ "ለ" እና structured buildings, which poses moderate-
"ሐ" ሕንፃ ሆኖ ለህዝብ አገልግሎት፣ ለንግድ፣ to -high risk to human life, the environment
ለኢንዱስትሪ እና ማህበራዊ አገልግሎት የሚውል ወይም and in terms of economic cost should the
በሕንፃ ስጋት ደረጃ ምድብ ‘ዝ’፣ ‘መዝ’፣ ‘መከ’ እና ‘በከ’ building fail.
ውስጥ ያልተካተተ ሆኖ በሕንፃው ላይ ብልሽት ወይም
ጉዳት ቢከሰት በሰው ህይወት፣ በአካባቢ እና በኢኮኖሚ d. “risk level ‘H’ building” means any category
ላይ ከፍተኛ ደረጃ ያለው የስጋት ተጽዕኖ የሚያስከትል B or C building to be used for public utility,
ነው፡፡ commerce, industry and social services ,
except those under risk level ‘L’, ‘ML’, ‘MH’
ሰ. “ደረጃ ‘በከ’ ሕንፃ” ማለት ማንኛውም የምድብ "ሐ" ሕንፃ and ‘VH’, which poses high risk to human life,
ሆኖ ለህዝብ አገልግሎት፣ ለንግድ፣ ለኢንዱስትሪ እና the environment and in terms of economic
ማህበራዊ አገልግሎት የሚውል፤ ከፍተኛ የሰው ቁጥር cost should the building fail.
(ከ500 በላይ) የሚያስተናግድ ፣ እንዲሁም በሕንፃ ስጋት
ደረጃ ምድብ ‘ዝ’፣ ‘መዝ’፣ ‘መከ’፣ እና ‘ከ’ ውስጥ e. “risk level ‘VH’ building” means any
ያልተካተተ ማንኛውም ህንጻ ሆኖ በሕንፃው ላይ ብልሽት category C building to be used for public
ወይም ጉዳት ቢከሰት በሰው ህይወት፣ በአካባቢ እና utility, commercial, industrial and social use
በኢኮኖሚ ላይ በጣም ከፍተኛ ደረጃ ያለው የስጋት with very high occupancy (over 500 people),
ተጽዕኖ የሚያስከትል ነው፡፡ except those under risk level ‘L’, ‘ML’, ‘MH’
and ‘H’, which poses very high risk to human
፲፭. “የሕዝብ መገልገያ ሕንፃ” ማለት ከግል መኖሪያ ሕንፃ life, the environment and in terms of
ውጪ የሆነ፤ እንደ ቲያትር ቤት፣ የሕዝብ ቤተ economic cost should the building fail.
መፃሕፍት፣ የመሰብሰቢያ አዳራሽ፣ የመዝናኛ ማዕከል፣
የትምህርት ተቋም፣ የህክምና አገልግሎት መስጫ፣ የገበያ
ማዕከል እና የመሳሰሉ በርካታ እና የተለያዩ 15. “public building” means any building such
ተጠቃሚዎችን የሚስብ ማንኛውም ህዝብ የሚገለገልበት as theatre hall, public library, conference
hall, recreational place, academic institution,
ሕንፃ ነው፡፡
medical center market center or any other
similar building serving diverse mebers of
፲፮. “ፎቅ” ማለት በሁለት ወለሎች መካከል ወይም ከላይ ሌላ the public ;
ወለል ከሌለ በወለሉና በኮርኒስ መሃል ያለው የሕንፃ
ክፍል ነው፡፡
16. “story” means that part of a building
፲፯. “የሕንፃ ተቆጣጣሪ” ማለት በከተማው አስተዳደር ክልል which is situated between the top of any floor
የሚካሄዱ ግንባታዎችን ሕጋዊነት እና የተሰጠን ፈቃድ and the top of the floor next above it, or if
በመመልከት በቅርብ የሚቆጣጠር ባለሙያ ማለት ነው፡፡ there is no floor above, that portion between
such floor and the ceiling;

፲፰. “መደበኛ ክትትል”² ማለት በግንባታ ፈቃድ እና ቁጥጥር
17. “building inspector” means a professional
ባለስልጣን መስሪያ ቤት ህጋዊ የግንባታ ፈቃድ
that supervises constructions within areas of
የተሰጣቸው ግንባታዎች በተፈቀደለቸው የግንባታ the City Adminsitratopn based on approved
ፈቃድ፣ በግንባታ ፈቃዱ እርከንና በህንጻው ስጋት ደረጃ plans;
መሰረት ከመጀመሪያ እስከ ፍፃሜ ድረስ በግንባታው ላይ 18. “regular inspection” means a regular and
በባለስልጣኑ የሚከናወን አስገዳጅ ክትትል ማለት ነው፡፡ preiodic mandatory inspection conducted by
the Authority on all construction works
፲፱. “የመጨረሻ ቁጥጥር” ማለት ግንባታው በተጠናቀቀና based on the permit,,their complexity and
የመጠቀሚያ ፈቃድ ለማግኘት ማመልከቻ በቀረበበት risk level from the beginning up to the end of
the construction;
ሕንፃ ላይ የሚደረግ ቁጥጥር ነው፡፡

፳. “የተመዘገበ ባለሙያ” ማለት በሰለጠነበት የዲዛይን 19. “final inspection” is an on-site inspection
ወይንም የኮንስትራክሽን ስራ እንዲሰማራ ስልጣን ባለው conducted after construction is completed
አካል የተመዘገበና ለዘመኑ የታደሰ የባለሙያ ምስክር and when an application for occupancy
ወረቀት ያለው ማንኛውም ሰው ነው፡፡ permit is received;

፳፩. “አዋጅ” ማለት የኢትዮጵያ ሕንፃ አዋጅ ቁጥር 20. “registered professional” means any
624/2001 ነው፡፡ person who is issued with certificate as
design or construction professional by the
relevant body and possesses a valid
፳፪. “ደንብ” ማለት የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር
consultancy license;
243/2003 ነው፡፡

21. “Proclamation” means the Ethiopian
Building Proclamation No.624/2009.
፳፫. “መመሪያ” ማለት የሕንፃ ደንብን ለማስፈፀም የወጣው
የፌደራል የህንፃ መመሪያ ቁጥር 5/2003 (እንደተሻሻለ) 22. “Regulation” means the Ethiopian
እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሕንፃ መመሪያ Building Regulation No. 243/2011.
ቁጥር 2/2010 ነው፡፡
23. “Directive” means the Addis Ababa City
፳፬. “ሰው” ማለት የተፈጥሮ ሰው ወይም በሕግ የሰውነት Administration Directive No.4/…. (as
መብት የተሰጠው አካል ነው፡፡ amended) and Building Directive No.2/2018
issued to implement the Building Regulation;
፫.
24. “person” means any natural or juridical
person;


፫. የተፈጻሚ ነት ወሰን 3. Scope of implementation
፩. ይህ መመሪያ በሚከተሉት በአዋጅ እና በደንብ 1. The stipulations of the proclamation and
regulation notwithstanding, the provisions
በተደነገገው መሰረት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ክልል
under this Directive shall apply to all
ውስጥ በሚካሄድ ግንባታ እና በሚገኝ ሕንፃ ላይ ተፈጻሚ
constructions and buildings within the Addis
ይሆናል። Ababa City Administration jurisdiction.

፪. ይህ መመሪያ ከሀገር ደህንነት ጋር በተያያዘ አዋጁ 2. The provisions under this Directive shall
ተፈጻሚ እንዳይሆንበት በሚንስትሮች ምክር ቤት በሚወሰን not apply to buildings designated for
ህንጻ ላይ ተፈጻሚ አይሆንም፤ exemption by the Council of Ministers in
accordance with the proclamation for
purposes of national security.


፬. አላማ
4. Purpose

የዚህ ህ መመሪያ አላማ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር This Directive aims to catagorize
ክልል ውስጥ የሚገኙ ግንባታዎችን ከስጋት አንጻር constructions within the jurisdiction of Addis
በመመደብ የግንባታ ፈቃድ አሰጣጥ፤ የክትትል መስፈርት Ababa City Administration based on risk
እና የአሰራር ሂደቱን ለማሻሻል የሚያስችል ስርዓት levels of buildings and improve the system
መዘርጋት ነው። and criteria for the issuance of construction
permits and supervision.
ክፍል ሁ ለት PART TWO
የህንጻ የስጋት ደረጃ BUILDING RISK LEVELS

፭. የህንጻ ምድብ እና የስጋት ደረጃ 5. Building Categories and Risk Levels

፩. ለግንባታ ፈቃድ፣ የግንባታ ክትትልና የመጠቀሚያ ፈቃድ 1. For purposes of providing services related
አገልግሎት አሰጣጥ እንዲረዳ ‘ዝ’፣ ‘መዝ’፣ ‘መከ’፣ ‘ከ’ እና to construction permit, monitoring and final
inspection, the following risk-based
‘በከ’ ተብለው የተሰየሙ የህንጻዎች የስጋት ደረጃ ምደባዎች
classifications have been adopted to
ወጥተዋል፡፡
buidlings: ‘L’, ‘ML’, ‘MH’, ‘H’ and ‘VH’;.

፪. በዚህ አንቀጽ መሰረት ሁሉም ሕንፃዎች የህብረተሰብ 2. Persuant to this article, all buildings are is
ህይወት፤ የአካባቢ ደህንነትን፣ የኢኮኖሚ ተጽዕኖን እና categorized under risk levels ‘L’, ‘ML’, ‘MH’,
ሌሎች በዚህ መመሪያ አባሪ ላይ የተመለከቱ ዝርዝር ‘H’ and ‘VH’ based on the risks they pose to
መለኪያዎችን መሰረት በማድረግ ‘ዝ’፣ ‘መዝ’፣ ‘መከ’፣ ‘ከ’ human life, the environment, economic cost,
እና ‘በከ’ ተብለው በተሰየሙ የሕንፃ ስጋት ደረጃዎች ምድብ and using objective criteria described in the
ስር ይፈረጃሉ፡፡ schedule attached to this Directive.


፫. በሕንፃ ስጋት ደረጃምድብ ‘ዝ’ እና ‘መዝ’ ስር የሚወድቅ
3. A building falling under risk level ‘L’ and
ሕንፃ፤
‘ML’ shall be exempted from:
a) obtaining a geotechnical study or soil
Iሀ) የጂኦቴክኒካል ጥናት ወይም የአፈር ምርመራ እና test, and
Iለ) ለግንባታ ክትትል አላማ ድርጅት ወይም የተመዘገበ b) hiring an external firm or a registered
አማካሪ ባለሙያ መቅጠር አይጠበቅበትም፡፡ consultant for purposes of
construction inspection.
፬) በሕንፃ ስጋት ደረጃ ምድብ ‘ዝ’ ምድብ ስር የሚወድቅ 4. A building falling under risk level ‘L’ shall
ሕንፃ በባለስልጣኑ የሚደረግ መደበኛ ክትትል not be subjected to regular inspection
አይመለከተውም፡፡ procedures of the Authority.

፭) በሕንፃ ስጋት ደረጃ ምድብ ‘መዝ’ እና ‘መከ’ ምድብ ስር 5) A building falling under risk level ‘ML’ and
የሚወድቅ ሕንፃ በባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ‘MH’ shall receive regular government
ሀ) የመሰረት ስራ ሲሰራ እና inspection only during the following stages:
Iለ) ከሀገር ደህንነት ጋር በተያያዘ የህንጻ አዋጁ ተፈጻሚ a) foundation level, and
እንዳይሆንበት በሚንስትሮች ምክር ቤት በሚወሰን ህንጻ፤ b) final inspection.

፮. በሕንፃ ስጋት ደረጃ ምድብ ‘ከ’ እና ‘በከ’ ስር የሚወድቅ
6. A building falling under risk level ‘H’ and
ሕንፃ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮንስትራክሽን ቢሮ
“VH’ shall be treated as per Article 14 Sub
የህንፃ መመሪያ 2/2010 አንቀጽ 14 ላይ የተዘረዘሩትን Article (1) of the Addis Ababa City
መስፈርቶች በማሟላት የሚስተናገድ ይሆናል። Adminstration Construction Bureau Building
Directive No. 2/2018.






ክፍል ሶስት PART THREE
የግንባታ ፈቃድ አሰጣ ጥ CONSTRUCTION PERMIT
6. Construction Permit Service Application
፮. የግንባታ ፈቃድ አገልግሎት ማ መ ልከቻ

፩. አዲስ፣ ተጨማሪ እና የማሻሻያ ግንባታ ለማከናወን፤ 1. Any person who seeks to receive pemit in
እንዲሁም ከግንባታ የተወሰደ (As-Built) ፈቃድ የሚፈልግ relation to new, additional, modification
construction works or AS-Built permit shall
ሰው የሕንፃውን ዲዛይን ከማዘጋጀቱ በፊት የፕላን
first secure plan consent before preparing a
ስምምነት ማግኘት ይኖርበታል፡፡
building design.

፪. ማንኛውም የፕላን ስምምነት አገልግሎት ግንባታው 2. A plan agreement shall be processed and
ከሚከናወንበት ወረዳ፣ ክፍለ ከተማ ወይንም የግንባታ issued within a period of time not exceeding
ፈቃዱ ከሚሰጥበት የባለስልጣን መስሪያ ቤት ከ45 ደቂቃ 45 minutes by the pertinent woreda, sub-city
ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ መውሰድ ይቻላል፡፡ or Authority within which the construction is
proposed to be undertaken.
፫. በከተማ ልማት እና ኮንስትራክሽን ሚንስቴር የህንጻ
3. The stipulations of Article 4 Sub Article (4)
መመሪያ ቁጥር 5/2003 አንቀጽ 4 ንዑስ አንቀጽ 4 እና
of the Ministry of Urban Development and
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮንስትራክሽን ቢሮ ህንጻ
Construction Builidng Directive No.5/2013
መመሪያ ቁጥር 2/2010 አንቀጽ 2 ንዑስ አንቀጽ 5 ላይ
and Article 2 Sub-Article (5) of the Addis
የተደነገገው ቢኖርም በህንጻ ስጋት ደረጃ ምድብ ‘ዝ’፤ እና Ababa City Administration Construction
‘መዝ’ ስር ለሚወድቁ ሕንፃዎች የዲዛይን (ፕላን) ማስፀደቅ Bureau Building Directive No.2/2018
ማመልከቻዎች የአፈር ምርመራ ማስረጃ አይቀርብም፡፡ notwithstanding, building categorized under
risk levels “L”, and ‘ML’ do not require
፬. የግንባታ ዲዛይን (ፕላን) ግምገማ እና ማጽደቅ ስራን geothechnical study or soil test reports for
የሚያከናውኑ ባለሙያዎች በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር purposes of design/ plan approval.
የግንባታ ባለሙያዎች ደንብ ቁጥር 102/2010፤ እንዲሁም
4. Inspection professionals engaged in
በባለስልጣን መስሪያ ቤቱ የሰራተኛ ምደባ መስፈርት መሰረት
evaluating and approving construction
የተቀመጡ የምዝገባ፣ የትምህርት እና የልምድ መስፈርቶችን
designs (plans) shall fulfill all placement
ማሟላት አለባቸው። criteria set by the Authority and under the
Addis Ababa City Administration
፭. ከኢትዮጵያ ውጪ ተሰርተው የሚቀርቡ ዲዛይኖች Construction Professionals Regulation
በሀገሪቱ ውስጥ ያሉትን ህጎች እና መስፈርቶችን ማሟላት No.102/2018 with regard to registration, and
አለባቸው፡፡ education and experience.

፮. በአማካሪ ድርጅት የሚቀርብ አርክቴክቸራል ዲዛይን 5. All designs produced abroad shall comply
የአርክቴክቸራል ዲዛይን እርማት መስጫ መስፈርቶች (ቼክ
with the codes and standards of the country,

ሊስት 1)ን መሰረት በማድረግ መሰራቱን የድርጅቱን
6. Any architectural design submitted by the
ማህተም በማድረግ አረጋግጦ ያቀርባል፤ consultant must be verified by the consultant
for compliance with the architectural design
፯. የተሰጠውን እርማት ያልተቀበለ አማካሪ ዲዛይኑን checklist by affixing an official stamp.
የመረመረው ባለሙያ ጋር በመቅረብ ተጨማሪ ማብራሪያ
ወይንም አስተያየት መጠየቅና መረዳት ይችላል፤ እርማት 7. Any consutant who objects the review
የሰጠውም ባለሙያ ያልተሟላውን የመዋቅራዊ ፕላን፣ comments given by a caseworker
የሕንፃ አዋጅ፣ ደንብና መመሪያ ወይንም የኢትዮጵያ ህንጻ professional may engage in person in
ደረጃዎችን በመግለፅ በፅሁፍ መልስ ይሰጣል፡፡ consultations with the caseworker and seek
፰. የአንድ ዲዛይን ምርመራ ከሶስት ዙር ባልበለጠ ምልልስ clarifications; the caseworker shall provide in
መከናወን ይኖርበታል፡፡ writing all explanations on the basis of the
pertinent laws and national building codes.

፱. በሶስተኛ ዙር ምርመራ ዲዛይኑ ውድቅ የተደረገበት
8. No design review comments should be
undertaken for more than three rounds.
አማካሪ በተቋሙ ባለሙያ ምክንያት መሆኑን ካመነ ለህንጻ

ሹም ይግባኝ ማለት ይችላል፤የሕንፃ ሹሙም ጉዳዩን በማየት
9. A consultant whose design work is found
በመርማሪ ባለሙያው የተሰጠውን ውሳኔ መቀየር ይችላል። not acceptable after a third round plan
review can appeal to the building officer if
there is reason to believe that the problem is
attributed to the review officer; the building
፲. ማንኛውም ለግንባታ ፈቃድ የሚቀርብ ዲዛይን በሕንፃ officer may examnine and change the review
መመሪያ ቁጥር 2/2010 አንቀጽ 3.3 ስር የተዘረዘሩትን officer’s decisions.
መስፈርቶች ማሟላት አለበት፡፡
10. All construction permit submissions shall
comply with the criteria set under Article 3
Sub-Article (3) of the Builidng Directive No.
2/2018.
፲፩. የግንባታው አማካሪ ሁሉንም ንድፎች/ዲዛይኖች በሕንፃ
ኮዱ መሰረት ስለመስራቱ ሙሉ ሃላፊነት የሚወስድ ሲሆን፤ 11. The consultant shall take full
የሚያጸድቀው አካልም መስፈርቱ በሚጠይቀው መሰረት responsibility for ensuring compliance of all
ዲዛይኑ ተሟልቶ መቅረቡን ያረጋግጣል። design works submitted with the building
codes; the approving officer shall ensure that
the submitted design work fulfills the
pertinent criteria.

፲፪. የቁፋሮ ጥልቀታቸው ከ3.50 ሜትር በላይ ለሆኑ
12. In relation to construction works that
ግንባታዎች የአፈር መከላከያን በተመለከተ አማካሪ ድርጅቱ
entail excavations having 3.5 meters or more
የግንባታ ቦታውን እና በዙሪያው ያሉ ግንባታዎችን ታሳቢ depth, the consultant must submit to the
ያደረገ የመከላከያ አይነት ጥናትና ንድፍ ለባለስልጣኑ Authority a design for the placement of a
ያቀርባል፤ ባለስልጣኑም የቀረበውን ገምግሞ ያጸድቃል። protective soil, which takes into account the
nature of the construction site, and adjoining
buildings; the Authority shall evaluate and
approve the proposed design.

7. Plan Evaluation and Approval Time
፯. የፕላን ማ ስገምገሚ ያ እና ማ ፅደቂያ ጊዜ

1. All plans submitted for shall be evaluated
፩. ማንኛውም ለግንባታ ሥራ የተዘጋጀ ኘላን በመመሪያ within the timeframe set for the particular
ቁጥር 2/2010 ላይ በተገለፀው መሰረት ለየሕንጻ building category as per Directive No.2/2018.
ምድቡ በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ መገምገም Design approvals can be made prior to the set
አለበት፡፡፣ ሆኖም በመመሪያው ላይ ከተገለፀው ቀን ባጠረ deadlines, and for such purpose, remaining
ጊዜ አገልግሎቱን ለመስጠት እንዲቻል የአርክቴክቸራል design works may be submitted after the
ዲዛይን ከፀደቀ በኋላ ቀሪ ዲዛይኖች በአንድ ላይ ሊገቡ architectural design is approved.;
ይችላሉ፡፡
2. The following average design evaluation
and approval timeframes are set:
፪. ለአንድ የሕንጻ ዓይነት የተዘጋጀ የግንባታ ዲዛይን/ፕላን

ለመገምገም የሚያስፈልገው አማካኝ ጊዜ ፤
a) Not more than 5 working days for Category
ሀ. ከሪል ስቴት ውጪ ላለ በምድብ “ሀ” ስር ‘A’ Buildngs, excluding real estates;
ለሚካተት ሕንፃ ከ5 የሥራ ቀናት ያልበለጠ፣
ለ. በምድብ “ለ” ስር ለሚካተት ሕንፃ ከ10 የሥራ b) Not more than 10 working days for
ቀናት ያልበለጠ፣ Category ‘B’ buildings;
ሐ. በምድብ “ሐ” ስር ለሚካተት ሕንፃ እና በምድብ “ለ”

c) Not more than 13 working days for
ውስጥ ለሚካተቱ የሪል እስቴት ህንጻዎች ከ13
Category ‘C’ Buildings and real estates falling
የሥራ ቀናት የበለጠ መሆን አለበት፡፡
under Category ‘B’.

፫. በሕንፃ መመሪያ ቁጥር 2/2010 የተገለፀው
የዲዛይን/ፕላኖች መገምገሚያ ጊዜ እንደተጠበቀ ሆኖ 3. Without prejudice to design evaluation and
የመገምገሚያ ጊዜውን ለማሳጠር እና የተቀላጠፈ approval periods established under Directive
አገልግሎት ለመስጠት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው No.2/2018, the following amending
አግባብ የተሻሻለ የአገልግሎት አሰጣጥ ተግባራዊ timeframe is set to shorten the approval
ይደረጋል ፡፡ procedures and provide efficient services.


የአርክቴክቸራል ዲዛይን ከፀደቀ በኋላ ቀሪ ዲዛይኖች
Building Arch. Eng. Total
አንድላይ ሲገቡ ከታች በሰንጠረዡ ላይ በተመለከተው አኳ ን Category
ተፈፃሚ ይሆናል፡፡ Category A 3 2 5
የህንጻ አርክ. ኢንጅ. ድምር Category B 8 5 13
ምድብ Category C 13 8 21
ምድብ ሀ 3 2 5
ምድብ ለ 8 5 13
ምድብ ሐ 13 8 21 4. The building officer shall request, fill and
submit the provided form to the City
Administration or its designated organ when
፬. ከፕሮጀክቱ ስፋት ወይም ውስብስብነት የተነሳ ተጨማሪ
additional time is required for processing the
ጊዜ ለሚሹ ስራዎች የህንጻ ሹሙ የሚሰጠውን ቅጽ
approvals of special projects.
በመሙላት ለከተማ አስተዳደሩ ወይም በአስተዳደሩ
ለተሰየመው አካል ተጨማሪ የፕላን ግምገማ ጊዜ ጥያቄ
ማቅረብ ይኖርበታል፡፡ 5. Constructions implemented by religious
organizations, diplomatic establishments,
፭. የሃይማኖት ተቋማት፣ የዲፕሎማቲክ ተቋማት፤ አገራዊ nationally significant projects and
ፋይዳ ያላቸው ግንባታዎች እና በመንግስት ባለቤትነት government owned projects shall be
የሚከናወኑ ግንባታዎች በባለስልጣኑ ቅድሚያ accorded priority by the Authority.

ተሰጥቷቸው ይስተናገዳሉ፡፡

PART FOUR
ክፍል አራት CONSTRUCTION INSPECTION AND
የግንባታ ክትትል እና ቁጥ ጥ ር CONTROL
8. General
፰. አጠቃላይ
1. The stipulations of Article 14 Sub Article
፩. በመመሪያ ቁጥር 2/2010 አንቀጽ 14 ላይ የተዘረዘሩ (1) of Directive No. 2/2018 notwithstanding,
መስፈርቶች ቢኖሩም ማንኛውም የግንባታ ማስጀመሪያ a building that falls under risk level ‘‘L’ and
ፈቃድ የሚፈልግ ሰው ወይም አካል ለህንጻ ስጋት ደረጃ “ML’ shall be exempted from hiring an
ምድብ ‘ዝ’ እና ‘መዝ’ የግንባታ ክትትል አማካሪ ድርጅት external firm or a registered consultant for
purposes of construction supervision.
ወይም ባለሙያ መቅጠር አይኖርበትም፡፡
፪. የህንፃ ግንባታ የሚያከናውን ማንኛውም ሰው ወይም 2. Any person undertaking building
አካል ስራዎች ሁሉንም የኢትዮጵያ የህንፃ ስታንዳርዶችን፣ construction must pursue all works in strict
የህንፃ አዋጅ፣ የህንፃ ደንብ እና የህንፃ መመሪያ ያሟሉና compliance with national building standards,
የሰራተኞችን እና የአካባቢ ማህበረሰብን ደህንነት building proclamation, regulation and
የሚያረጋግጡ መሆን አለባቸው፡፡ የክትትልና የቁጥጥር
directives, and in a manner that ensures the
safety of workers and local communities.
ስራዎችን የሚያከናውኑ ባለሙያዎች በአዋጅ ቁጥር
Designated officers in charge of inspection
102/2010 እንዲሁም በባለስልጣን መስሪያ ቤቱ የሰራተኛ
and control shall fulfill all placement criteria
ምደባ መስፈርት የተቀመጡ የምዝገባ፣ የትምህርት እና set by the Authority and under Regulation
የልምድ መስፈርቶችን ማሟላት አለባቸው። No.102/2018 with regard to registration,
education and experience.
፫. ማንነቱን የሚገለጽ መታወቂያ የያዘ ማንኛውም
በከተማው አስተዳደሩ ወይም በአስተዳደሩ በተሰየመ አካል 3. Any inspection officer appointed by the
የተመረጠ የግንባታ ሥራ ተቆጣጣሪ ባለሙያ በመደበኛ City Administration or its designated organ
የሥራ ሰዓት ወይም ግንባታ በሚከናወንበት በማንኛውም and bearing an identification card can, during
regular working hours or at any time when
ጊዜ በግንባታ ቅጥር ግቢ በመገኘት የቁጥጥር ሥራ
construction is undertaken, avail himself in
ማከናወን ይችላል፡፡ ከጉብኝቱ በኋላም የሚሰጠውን ቅጽ
the premises of the construction site and
በመሙላት ለሕንጻ ሹሙ ሪፖርት ማቅረብ ይኖርበታል፡፡ discharge inpection and control works; the
officer shall complete the provided form after
any such visit and submit a report to the
፬. የሕንጻ ተቆጣጣሪው የሕንፃ አዋጁን፤ ደንቡንና building officer.
መመሪያውን እና ሎች ተዛማጅ ሕጐችን በመተላለፍ
የሚካሄድ ግንባታ ሲያጋጥመው የሚሰጠውን ቅጽ 4. When a construction work is undertaken in
በመሙላት የግንባታ ስራው እንዲቆም ትእዛዝ መስጠት contravention of the building proclamation,
ይችላል፡፡
regulation, directive and other related norms,
the building officer shall complete the
provided form and order that any such
፱.
construction be halted.


፱. መ ደበኛ ክትትል 9. Regular Inspection

፩. ከግል መኖሪያ ቤት ውጭ ያለ ግንባታን የሚመለከት ሆኖ 1. Any person with an approved plan and
ማንኛውም በምድብ “ለ" እና “ሐ" የሚገኝ ሕንፃ ግንባታ construction permit for category ‘B’ and ‘C’
ለመገንባት የሚያስችል የፀደቀ ፕላን ያለው ሰው የየሥራው buildings, excluding private residences, shall
apply and notify the Authority for regular
እርከን የሚጀምርበትን ጊዜ የሚገልጽ ማስታወቂያ የሥራ
inspection 5 working days before the
እርከኑን ከመጀመሩ ከ5 የሥራ ቀናት በፊት የሚሰጠውን
commencement of each stage of construction
ቅጽ በመሙላት ማቅረብ ይኖርበታል፡፡ by completing the provided form;

፪. እንደስራው ዓይነት እና የአሰራር ዘዴ በሕንጻ ሹሙ 2. Without prejudice to procedures that may
የሚጠየቁ የተጨማሪ እርከኖች ክትትል አሰራር እንደተጠበቀ entail additional inspections based on the
ሆኖ መደበኛ ክትትል የሚደረግባቸው የግንባታ ደረጃዎች nature of the construction and work methods
ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ናቸው፤ applied, regular inspections shall apply in
respect of the following phases of
ሀ) ግንባታ ለመጀመር ማንኛውም የቅየሳ ስራ ተጠናቆ
construction:
i) after setting out surveys but before
ቁፋሮ ከመጀመሩ በፊት፤
excavation starts; ;
ለ) የመሰረት ቁፋሮ ከተጠናቀቀና የመሰረት ብረቶችና
ii) after excavation of foundations is
ፎርምወርክ በቦታቸው ከተቀመጡ በኋላ፤ completed and foundation reinforcement
ሐ) የምድር ወለል ብረቶች፣ የፍሳሽ ማስወገጃና የሃርድ bars and formwork are in place;
ኮር ሙሌት ከተከናወነ በሁላ፤ iii) after ground floor rebars and septic tank
መ) የወለል ቋሚ ተሸካሚ አካላት ብረቶች እና and select fills are placed;
ፎርምወርክ ስራ ከተከናወነ በኋላ፤ሠ) የየፎቁ ወለል
iv) after column rebars and formworks are
placed;
ብረቶች፣ የፍሳሽ ማስወገጃ፣ የኤሌክትሪካል መስመር
v) after slab reinforcements bars, sanitary
ዝርጋታ እና የፎርምወርክ ስራ፤ እንዲሁም የ ሚ
pipes, electrical lines, formworks, and column
ተሸካሚ አካላት ብረቶችና ፎርምወርክ ስራ ከተከናወነ rebars are placed for each floor.
በኋላ፤ vi) during installation and testing of water,
ረ) የውሃ አቅርቦት፣ የሳኒተሪ፣ የኤሌክትሪክ እና sanitary and electrical and electro-
የኤሌክትሮ ሜካኒካል ገጠማ ተጠናቆ ፍተሻ mechanical works;
በሚደረግበት ጊዜ፤ vii) before roof slabs are completed or roof
ሰ) የጣሪያ ስላብ ሶሌታ ማጠናቀቂያ ወይም የጣሪያ works are placed;
ሽፋን ስራ ከመከናወኑ በፊት፤
3. A building falling under risk level ‘L’ does
not require regular inspection at all stages of
፫. ማንኛውም በስጋት ደረጃ ‘ዝ’ ምድብ ስር የሚወድቅ ሕንጻ
construction;
የግንባታ ስራ መደበኛ ክትትል አይደረግበትም፡፡
4. A building falling under risk level ‘ML’ and
፬. ማንኛውም በስጋት ደረጃ ‘መዝ’ እና ‘መከ’ ምድብ ስር ‘MH’ shall receive inspection only at two
የሚወድቅ ሕንጻየግንባታ ስራ ከባለስልጣን መስሪያ ቤቱ stages:
መደበኛ ክትትል የሚደረግበት ለሁለት ጊዜ ብቻ ሲሆን i) foundation level, and
ይህም፤
ii) final inspection level;
i) የመሰረት ስራ ሲከናወን እና፣
ii) የመሰረት ስራ ከተጠናቀቀ በኋላ የሚፈፀም ይሆናል። 5) Any buiding falling under risl levels ‘H’ and
‘VH’shall be subjected to periodc inspections
፭. ማንኛውም በስጋት ደረጃ ‘ከ’ እና ‘በከ’ ምድብ ስር as per the standards set under sub articles
(1) and (2) of this article;
የሚወድቅ ሕንጻ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ 1 እና 2

በተቀመጠው መደበኛ የህንጻ እርከን ክትትል የሚደረግበት
6. All minor design amendments during
ይሆናል። construction phases shall proceed by way of
proper notes and drawings on a site book
፮. በግንባታ ወቅት ለሚደረጉ ጥቃቅን የዲዛይን ማሻሻያዎች with the responsibility of the consultant and
የግንባታ አማካሪው ለተሻሻለው ንድፍ/ሰነድ ሀላፊነት purview of the construction inspector. Any
እየወሰደና ክትትል ለሚያደርገው ባለሙያ ወይም የስራ such minor amendments must fulfill the
ክፍል በጽሁፍ በማቅረብ ወይም የክትትል ባለሙያው following criteria:
በመስክ ደብተሩ ላይ ማስታወሻ በማስፈር እንዲቀጥሉ i) compliance with building permit law
requirments;
ይደረጋል፡፡ ማሻሻያዎቹ የሚከተሉት መርሆችንና
ii) shall not have incremental impact on
መስፈርቶችን ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡
the approved construction document that
results in structural/ spatial adjustments;
i) ከግንባታ ፈቃድ ህግጋት ጋር የተጣጣመ መሆን፤ iii) shall be documented properly and
ii) ከተፈቀደው የግንባታ ሰነድ አንፃር ተደራራቢ የመዋቅር digital copies of as-built drawings and
እና የይዘት ለውጥ ሊያስከትል የማይችል መሆኑን site book notes shall be part of the final
ማረጋገጥ፡ occupancy permit documents;
iii) በተገቢው ሁኔታ መመዝገብና ግንባታው ከተጠናቀቀ iv) material testing for concrete and rebar
በኋላም የዲጂታል አዝ-ቢዩልት ንድፎች እና የግንባታ ቦታ shall be part of the supervision process
ማህደሩ የመጠቀሚያ ፈቃድ ማመልከቻው አካል ሆነው and final documentation;
7) The following changes shall be considered
iv) የግንባታ ቁስ የኮንክሪት እና የብረት ፍተሻና ምርመራ i) change entailing same bar number and
የግንባታ ክትትል ሂደት አንድ ክፍል እና የመጨረሻ ሰነዱ size with different spacing, or equivalent
አካል ይሆናል፤ bar type;
ii) adaptations to slab types
፯. የሚከተሉት ለውጦች እንደ ጥቃቅን ማሻሻያ የሚቆጠሩ
(ribbed/solid/flat) within the building
height limit;
ይሆናል፤
iii) excavation depth;
i) የብረት ቁጥርና አይነትን የጠበቀ የአደራደር ስፋት
iv) shoring design change;
ለውጥ፣ ወይም ተመጣጣኝ የሆነ የብረት አይነት ለውጥ፤ v) decimal place adjustments to axial column
ii) የህንጻ ከፍታ ወሰኑን የጠበቀ ተመጣጣኝ የወለል (ስላብ) spans;
አይነት ለውጥ፤ vi) change in balcony/ cantilver shape
iii) የቁፋሮ ጥልቀት ፣ and/or size within plot and setback
iv) የአፈር መከላከያ ዲዛይን ለውጥ፤ limits;
v) በነጥብ የሚለካ በውቅሮች መካከል ያለ ርቀት ለውጥ፣ vii) internal partitions not entailing
vi) የይዞታና የወሰን ርቀቱን የጠበቀ የባንኮኒ ወይም additional load;
viii) room height variation within the the
ተንጠልጣይ ወለል መጠን ወይም ቅርጽ ለውጥ፤
building height, floor number and room
vii) ተጨማሪ ጭነት በማይፈጥር ቁሳቁስ የሚከወን የውስጥ
standard limit
ማከፋፋያ ግድግዳ ለውጥ፤ ix) change in ground floor level within the
viii) የህንጻ ከፍታ ወሰኑንና ወለሉን የጠበቀ የፎቅ (ክፍሎች) building height limit;
ቁመት ለውጥ፣ x) change in parking/ramp entrance
ix) የህንጻ ከፍታውን የጠበቀ የመሬት ወለል ለውጥ፤ location;
x) የፓርኪንግ ተዳፋት መግቢያ ቦታ ለውጥ፤ xi) change in false column addition and
xi) የሀሰት ኮለን ቦታ ወይም ጭማሪ ለውጥ፤ location;
xii) የይዞታና የወሰን ርቀቱን የጠበቀ የመስኮት መጠን እና/ xii) change in window/door opening sizes
ወይም ቅርጽ ለውጥ፤
within boundary setback limits and sizes;

7) All major design changes during
፯. በግንባታ ወቅት የሚደረግ ከፍተኛ የዲዛይን ለውጥ
construction phases shall be based on a
የሚስተናገደው ግንባታው ቆሞ የዲዛይን ማሻሻያ ማመልከቻ specific application for design modification
ከቀረበ እና ከባለስልጣኑ መስሪያ ቤት የግንባታ ፈቃድ submitted to the Authority; the request
የተሰጠ እንደሆነ ብቻ ነው፡፡ shall be accommodated only if
construction work is halted and the
፰. የአንድ ህንፃ ግንባታ ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው construction permit is approved by the
እርከን ድረስ በተለያዩ ባለሙያዎች በፈረቃ ክትትል Authority.
ይደረግበታል፤ ሆኖም የህንጻ ሹሙ አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኘው
8. The construction of a building shall be
በአንድ ባለሙያ ብቻ ክትትል እንዲደረግበት ሊያዝ ይችላል፡፡
inspected by different professionals at
different stages of work; the building officer
፱. የግንባታው አማካሪ የግንባታውን ሂደት የሚሳይ ሪፖርት may however assign the same professional
ለባለስልጣኑ በየወሩ ያቀርባል፤ መደበኛ ክትትል ለማድረግ when such is found necessary.
የተመደበው ባለሙያም በቀደሙ እርከኖች ላይ የተሰጡ
አስተያየቶች ወይንም ትዕዛዞች መኖራቸውን በማጣራት 9. The consultant shall submit to the
አፈፃፀማቸውን ይከታተላል፡፡ Authority a construction progress report on a
monthly basis; the assigned caseworker shall
፲. በመደበኛ ክትትል ወቅት ከአማካሪው የቀረቡ ሪፖርቶች፣ make sure the implementation of previous
በመስክ ምልከታ ወቅት በቁጥጥር ባለሙያው የተመዘገበው
comments and corrections as necessary.

የመስክ ደብተር እና እንዲሁም በግንባታው ወቅት የተሻሻሉ
10. All reports submitted by the consultant
ለውጦችን በሙሉ ያካተተ ንድፍና ሰነድ ግንባታው
during regular inspections, notes taken by the
ሲጠናቀቅ ለመጨረሻ ክትትል ለመጠቀሚያ ፈቃድ inspection officer during sight visits, and all
ዳይሬክቶሬት ይተላለፋል። such changes introduced during the
construction phases shall be documented as
one whole and transferred to the occupancy
use directorate for final inspection.


፲. የግንባታ ቁጥጥር
10. Building Control

፩. ማንኛውም በመደበኛ ክትትል ውስጥ ያለ ሕንጻ በሕንጻ 1. Any building undergoing construction and
አዋጁ፣ በደንቡ፣ በመመሪያው እና በግንባታ ፈቃዱ መሰረት periodic inspection is subject to building
እየተገነባ ስለመሆኑ የህንጻ ሹሙ ወይም ሹሙ የሰየመው control by the building officer or a designated
አካል ቁጥጥር ያደረጋል፤ ቁጥጥሩን ሲያጠናቅቅም ሪፖርት person of the Authority to ensure that that
ያደርጋል፡፡ the construction is carried out in full
compliance with the building proclamation,
regulation, directive and construction permit.
፪. የግንባታ ተቆጣጣሪው በገንቢው ስም ፋይል የተከፈተ
እና የተሟላ መረጃ የተደራጀ መሆኑን ያጣራል፤ ይህ 2. The controller shall make sure that a case
ካልሆነም መረጃ እንዲደራጅ ያደርጋል፡፡ file is opened in the name of the building
owner and that all documents are in place;
፫. መደበኛ እና ድንገተኛ ክትትል የሚያደርግ ባለሙያ where such is not the case, the controller
እንደአስፈላጊነቱ የግንባታ ግብአት ናሙናዎችን ከማምረቻ shall request the organization of such case
ቦታዎች ወይም ግንባታ ከሚከናወንባቸው አካባቢዎች ናሙና file.
በመውሰድ በላቦራቶሪ ጥራታቸው እንዲረጋገጥ ሊያዝ
3. Any building inspector undertaking a
ይችላል፡፡ ከተቋማትና ከግለሰቦች አስፈላጊውን ክፍያ
periodic or unexpected visit can order quality
በማስከፈል የግንባታ ግብዓት የጥራት ምርመራ ያካሂዳል፤
control tests as necessary by taking
ውጤቱንም ያሳውቃል፤ ችግር በታየባቸው ላይ አስፈላጊውን specimens of construction inputs from the
የማስተካከያ እርምጃ እንዲወሰድ ያደርጋል፤ construction or processing sites; the
controller may request that quality controls
are conducted and results reported by
፬. የግንባታ ፈቃድ ባለሙያ፤ ክትትል የሚያደርግ ባለሙያ፤ charging owners the necessary fees. When
የሕንጻ ሹሙ ወይም በሹሙ የተሰየመ አካል የሕንፃ problems are identified, the controller shall
አዋጁን፤ የሕንጻ ደንቡን፤ የሕንጻ መመሪያውን እና ተዛማጅ ensure that the necessary corrective
measures are applied.
ሕጐችንና ውሎችን በመተላለፍ የሚካሄድ ማናቸውም
ግንባታ እንዲቆም ትእዛዝ መስጠት ይችላሉ፡፡
4. The construction permit officer, inspection
and control officer, the building officer or its
designated officer may order the halting of
፭. ለግንባታ ቁጥጥር ስራ የቅድሚያ ማስታወቂያ መጠየቅ any construction work undertaken in
የማያስፈልግ ሲሆን ለአገልግሎቱም ክፍያ አይፈጸምም፡፡ contravention of the building proclamation,
regulation, directive, other related laws and
agreements entered.
5. No prior notice is required for undertaking
construction control works, nor is fee
received for any such service.




ክፍል አም ስት PART FIVE
የህንጻ መ ጠ ቀሚ ያ ፈቃድ OCCUPANCY PERMIT

፲፩. አጠቃላይ 11. General

፩. በየትኛውም የሕንጻ ስጋት ደረጃ ምድብ ስር የሚወድቅ 1. A building falling under any building risk
ህንፃ የግንባታ ሥራው ሲጠናቀቅ የሕንጻ መጠቀሚያ level category shall receive occupancy permit
following completion of the construction
ፈቃድ ማግኘት ይኖርበታል።
works.

፪. በየትኛውም የሕንጻ ምድብ ስር የሚወድቅ ህንፃ የግንባታ 2. A building falling under any building
ሥራ ተጠናቆ የሕንጻ መጠቀሚያ ፈቃድ ማግኘት category shall receive occupancy permit
የሚችለው በሕንጻ መመሪያ ቁጥር 2/2010 አንቀጽ 19 following completion of the construction
ላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት ግንባታው works only if a final inspection is undertaken
በፀደቀው ዲዛይን መሰረት ስለመሰራቱ በግንባታው ቦታ on site and it is confirmed that the
ላይ በመገኘት የመጨረሻ ምርመራ ሲደረግና ተመርምሮ construction has been undertaken as per the
ሲረጋገጥ ብቻ ነው፡፡ approved design in compliance with the
criteria set under Artcile 19 of Directive
No.2/2018.

፫. በግንባታ ፈቃዱ መሰረት ክትትል ቢደረግም ግንባታው

ከተጠናቀቀ በኋላ ግንባታ ላይ የዋለው ቁስ ባህሪ 3. Under circumstances when inspection
የአካባቢውን ነዋሪ ወይም የህንጻውን ተገልጋይ ወይም works are undertaken as per the construction
የአካባቢውን ትራፊክ እንቅስቃሴ የሚያውክ ወይም permit, and yet after construction works are
የሚገታ ሆኖ የተገኘ እንደሆነ የህንፃ ሹሙ ወይም በሹሙ concluded, it is found that material inputs
የተሰየመው አካል የማስተካከያ እርምጃ እንዲወሰድ used during the construction cause nuisance
ያደርጋል፡፡ to local residents or buiding users or
otherwise impede trafick movements, the
building officer or a designated person may
order that corrective measures are applied.
፬. ማንኛውም የሕዝብ መጠቀሚያ ሕንጻ ግንባታው

ከተጠናቀቀ በኋላ በሕንጻ መጠቀሚያ ፈቃድ ቼክ ሊስት 4. Occupancy permit shall be issued to any
(ቼክ ሊስት 3) መሰረት ተመርምሮ የመጠቀሚያ ፈቃድ public utility building whose construction is
ይሰጠዋል፡፡ completed after verification of compliance
with buiding use check list (No.3).
፭. የሕንፃ ሹሙ ወይም በሹሙ የተሰየመው አካል ደህንነቱ 5. The building officer or a designated person
አስጊ አለመሆኑ ለተረጋገጠ እና በከፊል ወይም ሙሉ may give occupancy permit for partially or
ለሙሉ ለተጠናቀቀ ህንጻ የመጠቀሚያ ፈቃድ ሊሰጥ fully completed building that has been
ይችላል፡፡
approved to be safe and risk-free.


6. Without prejudice to Article 19 Sub Artile 4
፮. ሙሉ ለሙሉ ለተጠናቀቀ ሕንጻ በሕንጻ መመሪያው of Directive No.2/2018, permanent
ቁጥር 2/2010 አንቀጽ 19 ንዑስ አንቀፅ 4 ላይ occupancy permit may be issued in respect of
የተመለከተው እንደተጠበቀ ሆኖ በተፈቀደው ዲዛይን a building whose construction is wholly
መሰረት የማጠናቀቂያ ስራውን ለጨረሰ ህንፃ ቋሚ completed and the finishing works are
የመጠቀሚያ ፈቃድ ይሰጣል፡፡ carried out in compliance with the approved
design.

፯. ማንኛውም በባለስልጣኑ ሙሉ በሙሉ ለተጠናቀቀ 7. Any permanent occupancy permit issued
ግንባታ የተሰጠ ቋሚ የመጠቀሚያ ፈቃድ በየሁለት አመቱ for wholly completed building construction is
መታደስ ይኖርበታል። subject to renewal every two years.

ክፍል ስድስት PART SIX
በህንፃ ግንባታ ወቅት መ ደረግ ስለሚ ኖርባቸው SAFETY PRECAUTIONS TAKEN DURING
የደህንነት ጥ ንቃ ቄዎ ች CONSTRUCTION

፲፪. አጠቃላይ 12. General

፩. የማንኛውም ሕንጻ ግንባታ ሥራ በመመሪያ ቁጥር 1. The construction work of any building shall
2/2010 አንቀጽ 32 ንዑስ አንቀጽ (1) ላይ የተዘረዘሩትን adhere to the detailed criteria and fully
comply with the safety measures stated
መስፈርቶች በማሟላት እና የደህንነት ጥንቃቄዎችን
under Article 32 Sub-Article (1) of Directive
በመጠበቅ መከናወን አለበት፡፡
2/2018..

፪. በግንባታ ወቅት ጤናን እና ደህንነትን ለማረጋገጥ


2. To ensure the health and safety of all
በግንባታው ሂደት የሚሳተፉ ሁሉ የኢትዮጵያ ህንጻ
professionals working in construction sites,
ስታንዳርድ "ES 3965 OCCUPATIONAL HEALTH everyone assigned in any such works should
AND STANDARD" መለኪያዎችን መሰረት በማድረግ perform their tasks in compliance with the
ስራቸውን የማከናወን ግዴታ አለባቸው። Ethiopian Building Standard “ES 3965
Occupational Health and Standard”.
፫. የፕሮጀክቱ ስራ ተቋራጭ በግንባታ ላይ የሚሳተፉ
ሰራተኞች ጤና እና ደህንነት ለማስጠበቅ ወደ ስራ 3. Before the commencement of any works,
ከመሰማራታቸው በፊት እንደስራው ባህሪ መውሰድ the building contractor should train all
የሚገባቸውን ጥንቃቄ አስመልክቶ ተገቢውን ግንዛቤ employees with the necessary health and
የማስጨበጥ ሀላፊነት አለበት፡፡ safety precautions and measures to be
applied during construction.

፬. የፕሮጀክቱ ስራ ተቋራጭ በግንባታ ላይ የሚሳተፉ 4. The buiding contractor shall provide all
ሰራተኞች ጤና እና ደህንነት ለማስጠበቅ የሚያስችሉ employees the necessary health and safety
አሰፈላጊ አልባሳትን ማሟላት አለበት፡፡ አማካሪውም ይህ equipments; the consultant must monitor the
መሟላቱን መከታተል ይኖርበታል፤ የህንጻ ሹሙ ወይም provision of such items; the building officer
or the responsible person shall control the
ተወካዩም በዚህ ረገድ ሁሉም አካላት ኃላፊነታቸውን
implementation of such requirements and
መወጣታቸውን ማረጋገጥ አለበት፤ ያልተሟላ ሆኖ ሲገኝም
take corrective measures when this is not the
ተገቢው ማስተካከያ እንዲደረግ ትዕዛዝ ያሥተላልፋል፡፡ case.

፭. ማንኛውም በስጋት ደረጃ ‘ከ’ እና ‘በከ’ ስር የሚወድቅ


5. Any construction work of a buiding falling
ሕንጻ ግንባታ ከተጀመረበት ቀን ጀምሮ እስከሚጠናቀቅ
under risk level category ‘H’ and ‘VH’ shall
ድረስ የስራ ተቋራጩ የሙያ ብቃት ምዝገባ ያለውን employ a registered safety professional on
የሴፍቲ ባለሙያ በመቅጠር በሳይቱ ላይ የማሰማራት site beginning from the commencement of
ግዴታ አለበት፡፡ የሴፍቲ ባለሞያው በሕንጻ አዋጁ፣ በደንቡ construction; the safety professional shall
እና በመመሪያው መሰረት ተግባርና ኃላፊነትን በግልጽ ensure that all safety measures and a safety
ያስቀመጠ የሴፍቲ ፕላን እንዲዘጋጅና በዚሁ አግባብ plan detailing specific rights and obligations
እንዲሰራ የማድረግ ግዴታ አለበት፡፡ are prepared and followed through in
compliance with the building proclamation,
፮. የተቀጠረው የሴፍቲ ባለሙያ በየእርከኑ ያለውን ሂደት regulation, directive and occupational safety
አስመልክቶ ለባለስልጣኑ ሪፖርት ያቀርባል፡፡ የባለስልጣኑ standards.
ባለሙያዎች ለክትትል መስክ ሲወጡ ባለሙያው በስራ ላይ
መሆኑን ይቆጣጠራሉ፣ ይከታተላሉ፤ የአፈጻጸም ችግር 6. The safety professional shall report to the
ሲኖርም ሪፖርት ያቀርባሉ። ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ Authority at each stage of development upon
እንደአግባብነቱ ተገቢውን የማስተካከያ እርምጃ እንዲወሰድ inspection; the inspector of the Authority
ሊያደርግ ይችላል። shall monitor that the safety professional is
present on the construction site, and submit
reports when problems are observed. The
Authority may as necessary take corrective
measures.

ክፍል ሰባት PART SEVEN


የተመ ዘገቡ ባለሙ ያዎ ችን፣ አማ ካሪዎ ችንና የስራ EMPLOYMENT OF REGISTERED
ተቋራ ጮ ችን ስለመ ቅጠ ር PROFESSIONALS, CONSULTANTS AND
CONTRACTORS
፲፫. የተመ ዘገቡ ባለሙ ያዎችንና አማ ካሪ ድርጅቶች 13. Employment of Registered
ስለመ ቅጠር Professionals and Consultants
፩. ለማንኛውም ምድብ የሕንፃ ዓይነቶች የሚጠየቁ ዲዛይኖች 1. Design works required of all categories of
ለሥራው በሚመጥኑ የተመዘገቡ አማካሪ ድርጅቶች ወይም buidings shall be prepared by registered
የተደራጁ አማካሪ ኢንተርፕራይዞች መሠራት አለባቸው፡፡ consulting companies or enterprises that
እንዲሁም ማንኛውም ግንባታ ለዲዛይን እና ለግንባታ have the requisite competence. Similarly, any
ክትትል ስራ አማካሪን በመቅጠር በአማካሪው ኃላፊነት construction work shall involve consultants
መከናወን አለበት፡፡ who assume responsibility for design and
construction follow-ups.

፪. በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ የተቀመጠው እንደተጠበቀ 2. Without prejudice to sub article (1) of this
ሆኖ በስጋት ደረጃ ምድብ “ዝ” እና ‘መዝ’ ውስጥ የሚካተት Article, constructions for buildings falling
ግንባታ ለክትትል የግል አማካሪ ድርጅት ወይም ባለሙያ under risk level category ‘L’ and ‘ML’ are
መቅጠር አይጠበቅበትም፡፡ exempted from hiring a private consultant or
professional for supervision during
construction.
፫. በኮንስትራክሽን ባለሙያዎች ስነ-ምግባር ደንብ ቁጥር
102/2010 አንቀጽ 6 መሰረት ማንኛውም በአዲስ አበባ 3. As per Article 6 of the Addis Ababa City
ከተማ አስተዳደር ክልል ውስጥ መስራት የሚፈልግ ግለሰብ Admistration Construction Professionals
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮንስትራክሽን ቢሮ መመዝገብ
Regulation No.102/2018, all professionals
working within the jurisdiction of the city
ይኖርበታል፡፡
administration shall be registered with the
Addis Ababa City Construction Bureau;

፲፬. የተመ ዘገቡ የሥ ራ ተቋራጮ ች ስለመ ቅጠር 14. Employment of Registered Contractors

ማንኛውም የሕንፃ ግንባታ ስራ ማካሄድ የሚፈልግ ሰው Any person who seeks to undertake a buiding
ፈቃድ ያለውና የፈቃድ ዘመኑ የታደሰ የሥራ ተቋራጭ construction must employ a lisenced building
መቅጠር ይኖርበታል፡፡ contractor who possesses a renewed permit.


የህንጻ ስጋት ደረጃ ምድብ
ምድብ የስጋት ገለጻ ክፍያ ቁጥጥር እና የአሰራር ቅደም ጊዜ
ደረጃ ተከተል

ሀ ዝ ፎቅ: አንድ (1) በፎቅ - ለግንባታ ክትትል አማካሪ ድርጅት 5 የስራ


አገልግሎት: ማንኛውም፣ ከመኖርያ ወለል ወይም ባለሙያ መቅጠር ቀናት
ውጭ ብዛትና አይኖርበትም።
የሰው ብዛት: እስከ 30 ሰው አጠቃላይ - የአፈር ምርመራ፣ የስትራክቸራል
ከፍታ: 7 ሜትርና ከዛ በታች ስፋት እና የሳኒተሪ ዲዛይን አይጠየቅም።
- አስገዳጅ ክትትል በባለስልጣኑ
የውቅሮች ርቀት: እስከ 7 ሜትር ላይ ግንባታው ሲጠናቀቀ
ዝ ፎቅ: አንድ (1) ተመስርቶ ለመጠቀሚያ ፈቃድ ብቻ
አገልግሎት: መኖርያ፣ ከሪል እስቴት ይሰላል ይደረጋል።
ውጭ - ተጨማሪ የእርከን መደበኛ
የሰው ብዛት: እስከ 30 ሰው ክትትል አያስፈልገውም።
ከፍታ: 7 ሜትርና ከዛ በታች
ለ መዝ ፎቅ: ሁለት (2) - ለግንባታ ክትትል አማካሪ ድርጅት 13 የስራ
አገልግሎት: አደገኛ ላልሆኑ እቃዎች በፎቅ ወይም ባለሙያ መቅጠር ቀናት
ወለል አይኖርበትም።
ማስቀመጫ መጋዘን, አነስተኛ እቃ
ብዛትና - የአፈር ምርመራ፣ አይጠየቅም።
ማስቀመጫዎች፣ ጋራጅ፣ የከብት በረት
እና፡የመሳሰሉት አጠቃላይ - አስገዳጅ መደበኛ ክትትል
በባለስልጣኑ ግንባታው ሲጀምር
የሰው ብዛት: ከ0 እስከ 30 ስፋት በመሰረት ስራና ሲጠናቀቀ
ከፍታ: እስከ 7 ሜትር ላይ ለመጠቀሚያ ፈቃድ ብቻ
የውቅሮች ርቀት: ገደብ የለውም ተመስርቶ ይደረጋል።
ይሰላል - ተጨማሪ የእርከን መደበኛ
ክትትል አያስፈልገውም።
መከ ፎቅ: ሁለት (2) - ለግንባታ ክትትል አማካሪ ድርጅት
አገልግሎት: ማንኛውም፣ ከሪል እስቴት ወይም ባለሙያ መቅጠር
ይኖርበታል።
ውጭ - የአፈር ምርመራ፣ ይጠየቃል።
የሰው ብዛት: ከ31 እስከ 100 - አስገዳጅ መደበኛ ክትትል
ከፍታ: 7 ወይም፣ ከ7 ሜትር በላይ እና በባለስልጣኑ ግንባታው ሲጀምር
ከ12 ሜትር በታች በመሰረት ስራና ሲጠናቀቀ
ለመጠቀሚያ ፈቃድ ብቻ
የውቅሮች ርቀት: ገደብ የለውም ይደረጋል።
- ተጨማሪ የእርከን መደበኛ
ክትትል አያስፈልገውም።
ከ ፎቅ: ከሶስት እስከ አራት (3-4) - ለግንባታ ክትትል አማካሪ ድርጅት
አገልግሎት: ማንኛውም ወይም ባለሙያ መቅጠር
ይኖርበታል።
የሰው ብዛት: ከ31 እስከ 100 - የአፈር ምርመራ፣ ይጠየቃል።
ከፍታ: ከ7 ሜትር በላይ እና ከ12 - አስገዳጅ መደበኛ ክትትል
ሜትር በታች በባለስልጣኑ በግንባታው ወቅት
የውቅሮች ርቀት: ገደብ የለውም ለሁሉም እርከን ይደረጋል።
-
ሐ ከ ፎቅ: ከአምስት እስከ እስራ ዘጠኝ (5- በፎቅ - ለግንባታ ክትትል አማካሪ ድርጅት 21 የስራ
23) ወለል ወይም ባለሙያ መቅጠር ቀናት
ብዛትና ይኖርበታል።
አገልግሎት: የንግድ, ኢንዱስትሪ እና - የአፈር ምርመራ፣ ይጠየቃል።
አጠቃላይ
የሕዝብ ህንጻ, ወይን ሪል እስቴት - አስገዳጅ መደበኛ ክትትል
ስፋት
የሰው ብዛት: ከ100 እስከ 500 በባለስልጣኑ በግንባታው ወቅት
ምድብ የስጋት ገለጻ ክፍያ ቁጥጥር እና የአሰራር ቅደም ጊዜ
ደረጃ ተከተል

ከፍታ: ከ12 ሜትር በላይ እስከ 70 ላይ ለሁሉም እርከን ይደረጋል።


ሜትር ተመስርቶ
የውቅሮች ርቀት: ገደብ የለውም ይሰላል
በከ ፎቅ: ገደብ የለውም አገልግሎት: - ለግንባታ ክትትል አማካሪ ድርጅት
የንግድ፣ የኢንዱስትሪ እና የሕዝብ ወይም ባለሙያ መቅጠር
መገልገያ፣ እና ከፍተኛና የአደገኛ ይኖርበታል።
- የአፈር ምርመራ፣ ይጠየቃል።
እቃዎች መጋዘን፣ ወይም እስከ 23 ፎቅ
- አስገዳጅ መደበኛ ክትትል
የሚደርስ የሪል እስቴት ልማት በባለስልጣኑ በግንባታው ወቅት
የሰው ብዛት: ከ500 ሰው በላይ ለሁሉም እርከን ይደረጋል።
ከፍታ: ከ12 ሜትር በላይ
የውቅሮች ርቀት: ገደብ የለውም


Building Risk Level Matrix
Category Risk Description Fees Inspections and procedures Timeline
Level

A L Maximum number of Calculated - No hiring of an external 5 work-


stories: one (1) based on firm or registered ing days
Purpose: Any, excluding total floor consulting company for
dwellings supervision.
area and
Occupancy: Up to 30 people - No geotechnical study or
Height: 7 meters or below floor soil test reports required
Span: 7 meters or below levels - Mandatory Inspection by
L Maximum number of City Administration only
stories: one (1) for occupancy certificate.
Purpose: Dwelling, excluding - No other inspections
real estate required.
Occupancy: Up to 30 people
Height: 7 meters or below
Span: 7 meters or below
B ML Maximum number of Calculated - No hiring of an external 13 work-
stories: two (2) based on firm or registered ing days
Purpose: Warehouse for total floor consulting company for
supervision.
non-dangerous goods, area and
- No geotechnical study or
minor storage facilities, floor soil test reports required
garage, and related levels - Mandatory Inspection by
activities City Administration only
Occupancy: 0 to 30 at foundation level and
Height: Up to 7 meters occupancy certificate.
Span: No limit - No other inspections
required.

MH Maximum number of - External firm or
stories: two (2) registered consulting
Purpose: Any, excluding real company must be hired
for supervision.
estate
- Geotechnical study or soil
Occupancy: 31 to 100 test reports required
Height: 7 or, more than 7 - Mandatory Inspection by
meters but less than 12 City Administration only
meters at foundation level and
Span: No limit occupancy certificate.
- No other inspections
required.
H Maximum number of - External firm or
stories: more than two (3-4) registered consulting
Purpose: Any, including real company must be hired
for supervision.
Category Risk Description Fees Inspections and procedures Timeline
Level

estate developments up to - Geotechnical study or soil


12 meters height test reports required.
Occupancy: 31 to 100 - Mandatory inspection by
city administration at
Height: More than 7 meters
every stage of
but less than 12 meters (0-
construction.
12 meters for real estate
developments)
Span: No limit
C H Stories: Up to 20 (5-23) Calculated - External firm or 21 work-
Purpose: Commercial, based on registered consulting ing days
industrial and public total floor company must be hired
for supervision.
buildings, or real estate area and
- Geotechnical study or soil
developments floor test reports required.
Occupancy: 100 to 500 levels - Mandatory inspection by
Height: More than 12 city administration at
meters up to 70 meters every stage of
Span: No limit construction.
VH Stories: No limit - External firm or
Purpose: Commercial, registered consulting
industrial and public company must be hired
for supervision.
buildings, and warehouses
- Geotechnical study or soil
to store dangerous goods, test reports required.
or real estate development - Mandatory inspection by
above 23 stories city administration at
Occupancy: More than 500 every stage of
Height: More than 12 construction.
meters
Span: No limit

You might also like