You are on page 1of 3

ለጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ የስራ ክፍል ሰራተኞች ከጥቅምት 1 ቀን 2012 ዓ.

ም ጀምሮ እንዲፈቀድ የቀረበ የትርፍ ሰዓት ዕቅድ


ተቁ የስራ መደብ መጠሪያ ብዛት የሚሰሩ ስራዎች ዝርዝር ትርፍ ሰዓት
የሚሰራበት ጊዜ
የመረጃና ግንኙነት ቴክኖሎጂ  ቅዳሜእናእሁድየሚገቡሠራተኞችንመግባታቸዉን በስአት መቆጣጠር ቅዳሜና እሁድ
13 ዳይሬክቶሬት  -በትርፍ ስአት የሚሠሩ ስራወችን ማቀድ እና በእቅዱ መሰረት ማስተግበር ከጧቱ 2-11 ስዓት
የመረጃና ግንኙነት ቴክኖሎጂ  -የሁሉንም ክፍሎች ስራ ማስተግበር እንደ አስፈላጊነቱ አብሮ መስራት ድረስ
ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር 1  ቅዳሜ እና እሁድ ለሚገቡ መምህራን ከ አይ.ሲ.ቲ ጋር የተያያዙ ችግሮች ሲገጥማቸዉ መፍትሄ እንዲያገኙ ማድረግ
 እንዲሁም በህዝብ ብዓላት ጨምሮ
 የኔትወርክ መሰረተ ልማቶችን መከታተል መጠገን መስራት
መሰረተ ልማት አገልግሎት ቡድን 1  ዳታ ሴንተር ቁጥጥር ፤ክትትል ጥገና
መሪ  ሰርቨሮችን መከታተል መዉሰድ መጠገን ማስተዳደር
 ግቢ ከግቢ ከዋናዉ ግቢ ወደ ሁሉም ያሉትን ግንኙነቶችን
 መከታተል ማስተካከል ጥገና ማድረግ ማስተዳደር
 የየግቢ ዳታ ሴንተሮች በትክክል መስራታቸዉንና ጥገና ሚስፈልጋቸዉን መለየት መጠገን ማስተዳደር ፡፡
 ባካፕ ማቀድ ማከናወንና ማስተዳደር
 ለሲስተሞች መአከላዊ መለያ አስተዳደር መፍትሄወችን ማቀድ መተግበርና ማስተዳደር
 ያሉንን የኤንተርኔትና ቪፒኤን ግንኙነቶችን ማስተዳደር ፤መከታተል መጠገን ፡፡
 ኢሜየል ፖርታል አይፒ ስልክ የተቀነጁ ግንኙነቶችን ማስፋፋት፡፡
 አገልግሎት እንደማይቃረጥ በማሰብ ቅድመ ጥገና ሁልዲዜም ከስራ ስአት ዉጭ ይደረጋል

 የስልጠና ክፍሉን ለሰልኛኖች ክፍት ማድረግ


ስልጠና ክፍል ቡድን መሪ 1  ስልጠናዎችን ከስራ ስዓት ዉጭ ስልጠናዎች እንዳይቆረጡ ማድረግ
ቅዳሜ እና
 የስልጠና ክፍሉን ለተለያዩ ዩኒቨርሲቲዉ ፋካሊቲዎች ከስራ ስዓት ዉጭ ቅዳሜና እሁድን ጨምሮ አገልግሎት መስጠት
አሁድ
 የስልጠና ክፍሉን ለተለያዩ ስልጠናዎች ምቹ ማድረግ ለምሳሌ ኮምፒዉተሮችን ፎርማት ማድረግ የተለያዩ ለስጠና የሚያመቹ
አፕልኬሽኖች መጫን እንዲሁም
 በመብራት ምክንያት ስልጠና እንዳይሰተጎጎል ዩፒኤሶችን መጠገን እና ኦን ማድረግ ከሰኞ እስከ
 ለስልጠና ክፍሉ የሚጠቅሙ እቅዶችን ማቀድ አርብ ከ 11፡00
 ለዩኒቨርሲቲዉ እንዲሁም ከዩኒቨርሲቲዉ ዉጭ ማህበረተሰቦች የተለያዩ ስልጠናዎችን መስጠት ሰዓት በኋላ
ለምሳሌ፡- Cisco,Hiuawie
Basic computer skill
Office machine
Computer maintenance e.t.c
ቴክኒካል ድጋፍ ሰጭና ጥገና ክፍል 1  ከላይ በተራ ቁጥር 1 የተጠቀሱትን ስራዎች አብሮ በመስራትና በማስተባበር
ቡድን መሪ
አፕልኬሽን ልማት አስተዳደር  ከተማሪዎች መረጃ ጋር የተያያዙ ነገሮችን ከስራ ስዓት ዉጭ ማስተናገድ
ቡድን መሪ 1  ከተለያዩ ካምፓስ ሚመጡ መምህራኖችን ከሲስተሙ ጋር የተያያዙ ስራዎችን ቅዳሜ እና እሁድ ማስተናገድ እንዲሁም ከ 11 ስዓት
በሆላ

የመማር ማስተማር የሥራ ሂደት 1  በተራ ቁጥር 2 የተጠቀሱትን ስራዎች አብሮ በመስራትና በማስተባበር
ቡድን መሪ  የአይሲቲ ጀኔሬተር ደህንነት ቀንና ማታ መቆጣጠር

[1]
ተቁ የስራ መደብ መጠሪያ ብዛት የሚሰሩ ስራዎች ዝርዝር ትርፍ ሰዓት
የሚሰራበት ጊዜ
የቪዲዩ ኮንፈረንስ 3  232 ስማርት ቦርዶችን ቅድመ ብልሽት መከታተልን ሲበላሹ በተሎ መጠገን
ባለሙያዎች  በየካምፓሱ ያሉ ዲጂታል ሳየኒጅን ቅድመ ብልሽት መከታተልን ሲበላሹ በተሎ መጠገን ፡፡
 በየካምፓሱ ያሉ የዲሰቲቪ ለተማሪዎች የእግር ኮስ ስርጭት ተቆጣጥሮ ማሰራጨት፡፡
 ህዝብና አለማቀፍ ግንኙነት ዳይሪክቶሪት ጋር በመሆን እለታዊ ዚናዎችንና ማስታዎቂያዎችን በስክሪኖች እንዲተላለፉ
ድጋፍ መስጠት
 የቪድዮ ኮንፈረስ ትምህርቶችን ቅዳሚና እሁድ ጨምሮ ለመምህራን አገልግሎት መስጠት
ቅዳሜ እና
የመማር ማስተማር የሥራ 1  በተራ ቁጥር 2 የተጠቀሱትን ስራዎች አብሮ በመስራትና በማስተባበር አሁድ
ሂደት ቡድን መሪ  የአይሲቲ ጀኔሬተር ደህንነት ቀንና ማታ መቆጣጠር እንዲሁም
ከሰኞ እስከ
የቪዲዩ ኮንፈረንስ  232 ስማርት ቦርዶችን ቅድመ ብልሽት መከታተልን ሲበላሹ በተሎ መጠገን አርብ ከ 11፡00
ባለሙያዎች 03  በየካምፓሱ ያሉ ዲጂታል ሳየኒጅን ቅድመ ብልሽት መከታተልን ሲበላሹ በተሎ መጠገን
ሰዓት በኋላ
 በየካምፓሱ ያሉ የዲሰቲቪ ለተማሪዎች የእግር ኮስ ስርጭት ተቆጣጥሮ ማሰራጨት
 ህዝብና አለማቀፍ ግንኙነት ዳይሪክቶሪት ጋር በመሆን እለታዊ ዜናዎችንና ማስታዎቂያዎችን በስክሪኖች እንዲተላለፉ
ድጋፍ መስጠት
 የቪድዮ ኮንፈረንስ ትምህርቶችን ቅዳሚና እሁድ ጨምሮ ለመምህራን አገልግሎት መስጠት

ፀሐፊ 01  በመረጃ ግንኙነት የሚወጡትን ደብዳቤወችን በመፃፍና በማዘጋጀት ለየስራ ክፍሎች እንዲተላለፉ ማድረግ
 ደብዳቤወችን ወጭ በማድረግ ለሚቀጥለዉ ቀን የወጭና ገቢ ደብዳቤወችን ስርጭት የማዘጋጀት ሰራ ለመስራት
 ከሰኞ - አርብ የተደረጉ በርካታ ገቢ ወጭ የሆኑ መጻጻፍ የተደረገባቸዉን ደብዳቤዋች ቅዳሜና እሁድ እሁድ በየፋይሉ
/የማደራጀት/ ስራ ለመስራት

 የተለያዩ ስብሰባዎች በሚኖሩበት ስአት የማምሸትና ቅዳሜና እሁድ የመግባት ስራ ስለሚሰሩ


 በቢሮ የተለያዩ ስብሰባወች የማመቻቸት ስራ የሚጠሩትን ሰወች ከፀሐፊወች ጋር በመሆን መስራት
ቢሮ አዘጋጅና ደብዳቤ 4
 ከሰኞ - አርብ የተደረጉ በርካታ ገቢ ወጭ የሆኑ መጻጻፍ የተደረገባቸዉን ደብዳቤዋች ቅዳሜና እሁድ እሁድ በየፋይሉ
አዳይ /የማደራጀት/ ስራ ለመስራት

 የተለያዩ ስብሰባወች በሚኖሩበት ስአት የማምሸትና ቅዳሜና እሁድ የመግባት ስራ እንሰራለን፡


 ከስራት ስአት ዉጭ ቢሮወችን ጽዱ ማድረግ፡፡

[2]
[3]

You might also like