You are on page 1of 2

በኢትዮጵያ አርክቴክቸር፣ ህንፃ ግንባታ እና ከተማ ልማት ተቋም የኢንፎርማሽን ኮሚዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ የ2013 በጀት ዓመት የሦስተኛው ሩብ ዓመት

ሪፖርት (ሚያዚያ1, 2013 አስከ ሰኔ 30, 2013)


ግብ 10. በቴክኖሎጂ ፣ በመሠረተ ልማት እና በተቋማት ላይ መዋለ ነዋይ ማፍሰስ

ክንውን
ዓብይ ተግባራት ዝርዝር ተግባራት መለኪያ 4ኛ ሩብ የተከናዎኑ ዝርዝር ተግባራት ያገጠሙ ቸግርች የተወሰዱ መፍተሔዎች
ተ.ቁ
ዓመት በቁጥር/በ
መቶኛ

ተግባር1፡-የዳታ ሴንተር መሠረተ ልማትና ዕቃዎች ደህንነት መጠበቅና መከታተል፡፡ መቶኛ 2.25

ተግበር2፡-የኔትወርክ መሠረተ ልማት በሌለባቸው ፓቶ፣አዲሱ ህንጻ እና ቪላ ቤቶች


በጀት ከተፈቀደ የኔትወርክ መሠረተ ልማት መዘርጋት፡፡ >>  9

ተግባር3፡-የኢንትረኔትና የኔትወርክ ችግሮች እንዳይፈጠሩ ክትትል ማደግና ችግሮችን


በወቅቱ መፍታትና ለተጠቃሚዎች አስፈለጊውን ድጋፍ መስጠት፡፡ >>  1.2

ተግባር4፡-የግቢው ኔትወርክ፣ኢንትርኔትና ወረዳኔት እንዳይቋረጥና ክትትል ማደረግ


የጄኔሬተር ነዳጅ በወቅቱ መሙላት፡፡ >>  1.9

የኔትወርክ መሠረተ ልማትና ተግባር5፡-ዳታሴንተር ውስጥ ያሉ መሳሪያዎች መለዋወጫ ዕቃዎች መለየትና


እንዲቀየሩ ማደረግ፡፡ >>  1.9
1 የሲስተም ሥራዎችን ማከናዎንና
ማስተዳደር
ተግባር6፡-የተቋሙን የኢ-ሜል አገልግሎት ለሚጠቀሙ አዲስ ሠራኞች ኢሜይልና
የቡድን ኢሜይል መፍጠር፣ ፓስወርዳቸውን ሲረሱ ማስተካከልና ደህንነቱን ማስጠበቅ፡፡ >>  1.2

ተግባር7፡-ያሉንን ቨርችዋል ሰረቨሮችና ሲስተሞችን ማስተዳደር፣መከታተልና


ደህንነታቸውን ማረጋገጥ፡፡ >>  1.9

ተግባር8፡-ኮምፒውተር ላብ ያሉ ኮምፒውተሮችን Active directry (AD) ወስጥ


ማስገባት፡፡ >>  1.2

ተግባር9፡-አገልግሎት ላለቀባቸው ሲስተሞች ላይሰንስ እንዲገዛ ክትትል ማደረግና


ሲስተሞችን ማደስ፡፡ >>  1.9

ተግባር10፡-የሲስተሞችና ኔትወርክ ኮንፊግሬሽኖችን መጠባበቂያ ቅጂ


መውሰድ፣መሥራታቸውን ማረጋገጥና ችግር ሲገጥመው ወደነበረበት መመለስ፡፡ >>  1.2

ተግባር1፡-የአኢንስቲቲዩትን ዌብሳይት ከህዝብ ግንኙነት በሚመጡ መረጃዎች ወቅታዊ መቶኛ


ማደረግና ደህነነቱ መጠበቅ፡፡ 3.75

ተግባር3፡-የተቀናጀ የተማሪዎች መረጃ ሥርዓት (ISMIS) ማስተዳደ፣ የተጠቃሚዎች


አካውንት መፍጠርና ሲረሱት ማስተካከል፡፡ >>  3.75

ተግባር4፡-የተቀናጀ የፋይናንስ መረጃ አስተዳደር ሥርዓት (IFMIS) ተጠቃሚዎች


አካውንት መፍጠር ሲረሱት ወይም የኃላፊነት ለውጥ ሲኖር ለገንዘብ ሚኒስቴር >>  2.5
አሳውቆ እንዲቀየርላቸው ማድረግ፡፡
የአፕሊከሌሽን ልማት ሥራዎችን
2 መሥራትና የተሠሩትን ማስተዳደር
ተግባር5፡-የተቀናጀ የሰውሃት አስተዳደር መረጃ ሥርዓት (ICMIS) ከሰው ሃበት ጋር
በመተባበር ለተጠቃሚዎች ስልጠና መስጠት አካውንት መፍጠርና መተግበር፡፡ >>  3.75

ተግባር6፡-የአፕሊኬሽኖችንና ዳታቤዞችን መጠባበቂያ ቅጂ መውሰድ፣ መሥራታቸውን


ማረጋገጥና ችግር ሲገጥመው ወደነበረበት መመለስ፡፡ >>  2.5

ተግባር7፡-የተጀምረውን የኢለርኒንግ ፕርግራም ተግባራዊ የማድረግ፣ ሞያዊ ዕገዛ


መስጠትና ደህንነቱን መጠበቅ፡፡ >>  2.5

ተግባር3፡-ሲፈቀድ የሚሰጡ ስልጠናዎችን ለውጭም ሆነ ለውስጥ ተጠቃሚዎች መቶኛ


የማስተዋወቅ ሥራ መሥራት፡፡ 10
የአይሲቲ ስልጠና ለውጭና ለውስጥ
ተጠቃሚዎች ለመስጠት
የተጠናወን ጥናት ተግባራዊ
ማድረግ ተግባር4፡-ሰልጠኛችን መመዘገብና ለስልጠናው የሚስፈልጉ ማቴየሪያሎችንና
አስልጣኞችን ዝግጁ ማደረግ፡፡ >>  5
የአይሲቲ ስልጠና ለውጭና ለውስጥ
ተጠቃሚዎች ለመስጠት
የተጠናወን ጥናት ተግባራዊ
ማድረግ

ተግባር5፡-የስልጠናውን ግብረ-መልስ በመውሰድ ለሚቀጥሉት ስልጠናዎች ግባት


እንዲሆኑ ማዘጋጀት፡፡ >>  5
ተግባር1፡-ለኮምፒውተርና ተዛማጅ ዕቃዎች ጥገና እና ቅድመ ጥገና አገልግሎት መቶኛ
መስጠት፡፡ 15
ተግባር3፡-የኮምፒውተርና ተዛማጅ ዕቃዎች ግዥ ቴክኒካል ዶክመንት መገምገምና
አሸናፊወን መለየት፡፡ >>  3

ለተቋሙ ማህበረሰብ የአይሲቲ ተግባር4፡-አሸናፊው ድርጅት የሚያቀርባቸውን የኮምፒውተርና ተዛማጅ ዕቃዎች


4 ድጋፍና ጥገና አገልግሎት መስጠት በስስፔስፊኬሽኑ መሠረት መሆናቸውን አረጋግጦ ወደስቶር እንዲገቡ ማድረግ፡፡ >>  6

ተግባር5፡-ለተቋሙ ሠራተኞችና ተማሪዎች የሚሆኑ ሶፍትዌሮችን ማሰባሰብና FTP


ሰርቨር ላይ እንዲጠቀሙበት ማስቀመጥ፡፡ >>  5

ተግባር1፡-ለእያንዳንዱ ኮምፒውትር አስፈላጊውን ሶፍትዌር ማዘጋጀትና መጫን፡፡ መቶኛ 5

ኮምፒውተር ላብራቶሪ ተግባር3፡-ለተጠቃሚዎች አስፈላጊውን የሙያ እገዛ መስጠት፡፡ >>  6


5 ማስተዳደርና ለተጠቃሚዎች
ዝግጁ ማድረግ ተግባር4፡-ኮምፒውተር ላብ የሉ ኮመፒውተሮችንና አከሰሰሪዎችን ደህንነት መጠበቅ፡፡ >>  6

ተግባር5፡-የተጠቃሚዎችን አቴንዳንስ መየዝ፡፡ >>  3

You might also like