You are on page 1of 30

የኢትዮጵያ ፌዯራሊዊ The Federal

ዳሞክራሲያዊ ሪፐብሉክ Democratic Republic


of Ethiopia
የጤና ሚኒስቴር
Ministry of Health

የጤና ባሇሙያዎች ምዝገባና Health Professionals’


የሙያ ስራ ፈቃዴ አሰጣጥ፣ Registration and
አስተዲዯርና ቁጥጥር Licensing Directive
መመሪያ ቁጥር 770/2013 Number 770/2021

መጋቢት 2013 ዓ.ም


March 2021
መግቢያ Introduction

የጤና ባሇሙያዎች የሚሰጡት አገሌግልት Whereas it is important to ensure that


ዯረጃውን የጠበቀና ህብረተሰቡን ተጠቃሚ the services provided by health
የሚያዯርግ መሆኑን ማረጋገጥ አስፈሊጊ professionals are standardized and
benefit the community;
በመሆኑ፤
Whereas it is important to strengthen
የጤና ባሇሙያዎችን የምዝገባ፤ የሙያ the registration, licensing, and
ፈቃዴ አሰጣጥና የቁጥጥር ስርዓቱን regulatory system of health
professionals;
ማጠናከር አስፈሊጊ በመሆኑ፤
Whereas, it is important to establish a
የጤና ባሇሙያዎችን ምዝገባ፤ ሙያ ፈቃዴ nationally uniform system of
አሰጣጥና ቁጥጥር እንዯሀገር ወጥ የሆነ registration, licensing, and regulation
አሰራር መከተሌ አስፈሊጊ በመሆኑ፤ of health professionals;

Whereas it is important to prepare an


ከዯረጃና ዯመወዝ ጋር ተያይዞ ቀዯም ብል updated directive based on the
ይሰራበት የነበረው የጤና ባሇሙዎች ተፈሊጊ replaced Civil Service Commission's job
ችልታ መመሪያ በሲቪሌሰርቪስ ኮሚሽን evaluation and grading guideline, and
የስራ ምዘናና ዯረጃ አወሳሰን መመሪያ the need to develop a new one,
በመሻሩ ምክንያት አዱስ ሉያሰራ የሚችሌ
መመሪያ ማዘጋጀት በማስፈሇጉ፤ Now, therefore, this directive under
Article 55 (3) proclamation No.
661/2002 of the Ethiopian Food, Drug
በመሆኑ ምበኢትዮጵያ የምግብ፣ and Healthcare Administration and
የመዴኃኒትና ጤና ክብካቤ አስተዲዯር እና Control and the Food and Drug
ቁጥጥር አዋጅ ቁጥር 661/2002 አንቀፅ 55 Administration has issued this
(3) እና የምግብ እና መዴኃኒት አስተዲዯር directive under Article 73 of
Proclamation No. 1112/2011 and
አወጅቁጥር 1112/2011 አንቀፅ 73 እና
Article 98 of Regulation No. 299/2006.
ዯንብ ቁጥር 299/2006 አንቀፅ 98 መሰረት
ይህ መመሪያ ወጥቷሌ፡፡
ክፍልአንድ Part One
አጠቃላይድንጋጌ General Province
1. አጭርርዕስ
1. Short title
ይህ መመሪያ “የጤና ባሇሙያዎች
This directive may be cited as “Health
ምዝገባና የሙያ ስራ ፈቃዴ አሰጣጥ Professionals Registration, Licensing
አስተዲዯርና ቁጥጥር መመሪያ ቁጥር and Regulation Directive No.”770
“770/2013” ተብል ሉጠቀስ /2021”.
ይችሊሌ፡፡
2. Definition
2. ትርጓሜ Unless the context requires otherwise,
the following terms shall be interpreted
የቃለ አገባብ ላሊ ትርጉም የሚያሰጠዉ as follows:
ካሌሆነ በስተቀር በዚህ መመሪያ ዉስጥ፡-
1. "Health Professional" means a
1. “የጤና ባሇሙያ“ ማሇት እውቅና person trained at a recognized
ከተሰጠው የትምህርት ተቋም በጤና higher educational institution
የትምህርት ዘርፍ የሰሇጠነ እና የጤና and registered by an executive
አገሌግልት ሇመስጠት በአስፈጻሚ organ to provide health service.
አካሌ የተመዘገበ ሰዉ ነዉ፡፡ 2. "Health professional registration"
2. “የጤና ባሇሙ ያምዝገባ” ማሇት የጤና means registering a health
professional by the Ministry or
ባሇሙያ ወዯ ስራ ከመሰማራቱ በፊት
regional regulatory entities
የባሇሙያውን መረጃና የሙያ ስያሜ database before engaging in a
በሚኒስቴሩ ወይም በክሌሌ ተቆጣጣሪ health service.
አካሊት የመረጃ ቋት ውስጥ መመዝገብ
ማሇትነው፤ 3. "Professional Working License"
means a certificate issued to
3. “የሙያ ስራ ፈቃዴ” ማሇት የጤና health professionals to engage
አጠባበቅ አገሌግልት ወይም ላልች in health care service or to
ተዛማጅ አገሌግልቶችን ሇማበርከት provide other related services.
እንዱችሌ ሇጤና ባሇሙያ የሚሰጥ
የምስክር ወረቀት ነው፤ 4. “Impairment” means a physical
4. “እክል” ማለት አንድ የ ጤና ባለሙ ያ የሙ ያ ስራውን or mental condition that
hindera health professional’s
ሲያከናውን ብቃቱን ወይም ሚዛናዊነ ቱን የ ሚያዛባ የ አዕምሮ efficiency and balance in a
ወይምአካላዊ ሁኔታማለት ነ ው፤ professional service
5. “ተከታታይ የሙያ ማጎሌበቻ” ማሇት
ሚኒስቴሩ ባወጣው መመሪያ መሰረት
ማንኛውም የጤና ባሇሙያ በስራ ሊይ 5. "Continuous professional
development" means regular
እያሇ በሙያው ያገኘውን እውቀትና training and other professional
ክህልት ጠብቆ እንዱቆይ እና የሙያ development activities to ensure
ብቃቱን ሇማጎሌበት በየጊዜው that every health professional
የሚወስዯው ሥሌጠናና ላልች የሙያ maintains the knowledge and
skills he or she has acquired
ማጎሌበቻ ስራዎች ነው፤
while in the profession and
6. “እገዲ” ማሇት ማንኛውም የጤና develops his or her skills.
ባሇሙያ ሚኒስቴሩ ያወጣዉን 6. "Suspension" means an
administrative measure that
የቁጥጥር ህግ በመጣሱ ወይም
prevents any health
ባሇማክበሩ ምክንያት ሇተወሰነ ጊዜ professional from performing
ሙያዊ ስራውን እንዲያከናውን his or her professional duties
የማዴረግ አስተዲዯራዊ እርምጃ ነዉ፤ for a period of time due to
violation or non-compliance
7. “ስረዛ” ማሇት ማንኛውም የጤና with the regulations regulated
ባሇሙያ ሚኒስቴሩ ያወጣዉን by the Ministry.
የቁጥጥር ህግ በመጣሱ ወይም 7. "Dismissal" means an
administrative measure that
ባሇማክበሩ ምክንያት የጤና
prevents a health professional
ባሇሙያነት ስራ እስከ መጨረሻው from working to the end due to
እንዲይሰራ የማዴረግ አስተዲዯራዊ a violation or non-compliance of
እርምጃ ነዉ፤ regulations the Ministry of
Health.
8. “የክሌሌ ተቆጣጣሪ አካሌ” ማሇት
በክሌሌ ዯረጃ የጤና ባሇሙያዎችን 8. "Regional regulatory body"
የሙያ ስራ ፈቃዴ የሚሰጥ አካሌ ነው፣ means a body that licenses
health professionals at the
9. “ሙያ ስያሜ” ማሇት ሇባሇሙያው regional level.
በሙያ ፈቃደ ሊይ የሚሰጠው ስያሜ
ማሇት ነው፣ 9. "Professionaldesignation" means
the title given to the
10. “አጭር ጊዜ” ማሇት ከሶስት ወር ያነሰ professional on the license
ጊዜ የሚሇውን ያመሊክታሌ፣
10. "Short term" means less than
11. “የውስን አገሌግልት የምስክር ወረቀት” three months.
ከሶስት ወር እስከ አስራ አንዴ ወር
ጊዜ ከተማሩት ትምህርት ጋር 11. "Limited Service Certificate"
ተያያዥ ሇሆነ የክሉኒካሌ ስሌጠና means a certificate given to a
health professional for clinical
የሚሰጥ የምስክር ወረቀት ነው፡፡ training taken over a period of
three to eleven months related
to the education he/she has
received.
12. “በቀጥታ ተዛማጅ የሆነ ስሌጠና ወይም
ትምህርት” ማሇት አንዴ ሇሁሇተኛ 12. "Directly related training or
ጊዜ የተወሰዯ የተሇየ ስሌጠና (specific education" means the second
training) የመጀመሪያውን የተሇየ specific training received for the
ስሌጠና (specific training) እንዯ second time is either dependant
on or take a first specific
ቅዴመ ሁኔታ በአስገዲጅ ሁኔታ
training as a prerequisite, or if
የሚወስዴ ከሆነ ወይም በተማሳሳይ you improve your education in
ዘርፍ ትምህርቱን ያሻሻሇ ከሆነ ማሇት a similar field of study.
ነው፡፡
13. “ሮቴቲንግ ኢንተርን " ማሇት 13. "Rotating Intern" means a final
የመጨረሻ አመት የጠቅሊሊ ህክምና፤ year student who is practicing
የጥርስ ህክምና ወይም ፊዚዮቴራፒ general medicine, dental
medicine, or physiotherapy.
ህክምና ሌምምዴ ሊይ ያሇ ተማሪ
ማሇት ነው፡፡
14. “ትክክሇኛነቱ የተረጋገጠ 14. "Authenticated" means an
Ethiopian-educated abroad or a
(Authenticated)” ማሇት ውጭ ሀገር
foreigner wishing to work in
የተማረ ኢትዮጵያዊ ወይም ኢትዮጵያ Ethiopia certifying the
ውስጥ መስራት የሚፈሌግ የውጭ ሀገር authenticity of educational or
ዜጋ የትምህርት ወይም ተያያዥ related documents by signing
ማስረጃዎች ትክክኛ ስሇመሆናቸው and stamping the Ethiopian
Ministry of Foreign Affairs.
የኢትዮጵያ ውጭ ጉዲይ ሚኒስቴር
ፊርማ እና ማህተም በማስቀመጥ
ያረጋገጠው ማሇት ነው፡፡ 15. "A professional with contractual
obligation”means after
15. “የውሌ ግዳታ ያሇባቸው” ማሇት የጤና completing the course, the
ባሇሙያው ትምርቱን ካጠናቀቀ በኋሊ professional agrees to return to
ስፖንሰር አዴርጎ ያስተማረውን ተቋም the sponsoring institution for a
ሇሚታወቅ የጊዜ ገዯብ (ሇተወሰነ ጊዜ) specified period of time (for a
limited time) or to pay a fixed
ተመሌሶ ሇማገሌገሌ ወይም የታወቀ
amount.
የገንዘብ መጠን ሉከፍሌ ተስማምቶ
ውሌ የገባ ማሇት ነው፡፡ 16. "Temporary Professional
License" means issuing a
16. “ጊዜያዊ የሙያ ፈቃዴ” ማሇት professional working license by
የትምርት ውሌ ግዳታ ሊሇባቸው የጤና a regulatory organ to
ባሇሙያዎች ግዳታቸውን እስኪጨርሱ sponsoring institution of a
ዴረስ የውሌ ግዳታ ሇገቡበት ተቋም health professional who has a
contract until the end of the
የሚሰጥ የሙያ ስራ ፈቃዴ ማሇት
term.
ነው፣
17. “ሚኒስቴር” ማሇት ጤና ሚኒስቴር 17. "Ministry" means the ministry of
health
ማሇት ነው፡፡
3. Scope of Application
3. የ ተፈፃ ሚነ ት ወሰን
This Directive shall apply to Ethiopian
ይህ መመሪያ በሀገር ውስጥ የጤና or non-Ethiopian health professionals
አገሌግልት ሇመስጠት የሙያ ስራ who have applied for a professional
ፈቃዴ ጥያቄ ሇሚያቀርቡ ውጭ ሀገር license to provide health services in the
ወይም ኢትዮጵያ ውስጥ ሇተማሩ country.
ኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵያዊ
ያሌሆኑ የጤና ባሇሙያዎች ሊይ
ተፈፃሚ ይሆናሌ፡፡
4. Objective
4. ዓላማ
Purpose of this Directive is:
የዚህ መመሪያ ዓሊማ፡- 1. To enablethe community have
1. ህብረተሰቡ ሙያዊና access to health services by
professionally and ethically
ስነምነግባራዊ ብቃት ባሊቸው
qualified health professionals.
የጤና ባሇሙያዎች የጤና
አገሌግልት እንዱያገኝ ማስቻሌ፤ 2. To ensure transparency and
2. የጤና ባሇሙያዎች ምዝገባና accountability in the registration
የሙያ ሥራ ፈቃዴ አሰጣጥ፣ and licensing system of health
professionals
አስተዲዯርና ቁጥጥር ስራ
በግሌጽነትና ተጠያቂነት ስርዓት
እንዱፈጸም ማስቻሌ፤
ክፍል ሁለት PART TWO

የጤና ሙያን ሇመሰየም እና የሙያ REQUIREMENTS FOR HEALTH


ስራ ፈቃዴ ሇመስጠት መሟሊት PROFESSIONAL
REGISTRATION AND
የሚገባቸው ሁኔታዎች
LICENSING
5. የጤና ሙያ ስሌጠናውን በሀገር
ውስጥ ሊጠናቀቀ ኢትዮጵያዊ 5. Requirements for an Ethiopian
የጤና ባሇሙያ የሙያ ስራ ፈቃዴ Health Professional who has
ሇማግኘት መሟሊት ስሊሇባቸው completed his / her training in
መስፈርቶች the country

ማንኛውም በሀገር ውስጥ ሰሌጥኖ የመጣ Any locally trained health professional
can be issued a professional license if
የጤና ባሇሙያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን he/she meets the following
መስፈርቶች ካሟሊ የሙያ ስራ ፈቃዴ requirements ፡
ሉሰጠው ይችሊሌ፤
1. Properly completed Professional
1. በትክክሌ የተሞሊ የሙያ ምዝገባና ፈቃዴ Registration and Licensing
ጥያቄ ፎርም፤ Request Form
2. ከተመረቀበት ኮላጅ ወይም ዩኒቨርሲቲ
የተሰጠ የተማረውን የሙያ ዓይነትና 2. Should present authenticated
academic credentials from the
ትምህርቱን ስሇማጠናቀቁ የሚገሌፅ
training institution mentioning
ማስረጃ (ሰርተፊኬት፣ ዱፕልማ፣ ዱግሪ his/her completion and the type
ወይም ዱፕልማ፣ ዱግሪ እና of profession graduated
ትራንስክሪፕት) እና መጨረሳቸውን (Certificate, Diploma, Degree or
የሚያረጋግጥ ዝርዝር ከተማሩበት Diploma, Degree and Transcript)
from the college or university in
የትምህርት ተቋም ሇሚኒስቴሩ ወይም
which he/she graduated) to the
ሇክሌሌ ተቆጣጣሪ አካሊት መምጣት ministry or regional regulatory
አሇበት፤ bodies.
3. የሙያ ብቃት ምዘና ፈተና
እየተሰጠባቸው ሊለ የሙያ ዘርፎች 3. For competency assessment-
based professions, a piece of
የሙያ ብቃት ምዘና ፈተና ያሇፈ
evidence verified by the assessing
መሆኑን በመዛኙ አካሌ የተረጋገጠ entity indicates that the examinee
ማስረጃ has passed the competency
4. ስዴስት ወር ያሊሇፈው ሁሇት ፓስፖርት assessment examination.
መጠን ያሇው ፎቶግራፍ፤ 4. Two passport-sized photos taken
not more than six months.
5. Service fee receipt
6. A medical examination certificate
5. የአገሌግልት ክፍያ የከፈሇበት ዯረሰኝ፤ that does not exceed 3 months
6. ሦስት ወር ያሊሇፈው የጤና ምርመራ
ሰርተፊኬት፣ 7. For agreement committed
7. በሙያቸው ሇተወሰነ ጊዜ ሇማገሌገሌ professionals, a piece of evidence
which confirms that the
የውሌ ግዳታ ሊሇባቸው ባሇሙያዎች
professional has completed
ከሚመሇከተው አካሌ የተሰጠ ባሇሙያው his/her contractual obligation
የውሌ ግዳታውን በአገሌግልት ወይም with service or money.
በገንዘብ መጨረሱን የሚያረጋግጥ
ማስረጃ፤ 8. If a professional meets the
requirement of sub-clause 1 – 6
8. በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ከአንዴ እስከ
of this article and does not meet
ስዴስት ያለትን የሚያሟሊና ንዑስ 7 under the current article, a
አንቀጽ ሰባት የተሚመሇከተውን temporary professional license
መስፈርት ባያሟሊ የውሌ ግዳታ shall be given to the contracting
እንዲሇበት የሚገሌጽ ጊዜያዊ የሙያ entity/organization.
ፈቃዴ ውሌ ሊስገባው ተቋም ይሰጠዋሌ፡፡
6. Requirements for licensing
6. በውጭሀገ ር የ ሰለጠነ የ ጤና ባለሙ
ያ የሙ
ያ ስራ ፈቃድ ለማግኘት health professional who trained
abroad
መሟላት ስላለባቸውመስፈርቶች

ማንኛውም በውጭ ሀገር ሰሌጥኖ የመጣ Any foreign-trained health professional


የጤና ባሇሙያ ከዚህ በታች may obtain a professional license if
የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ካሟሊ የሙያ he/she fulfils the following
ስራ ፈቃዴ ሉሰጠው ይችሊሌ፤ requirements:

1. በትክክሌ የተሞሊ የሙያ ምዝገባና 1. Properly completed Professional


ፈቃዴ ጥያቄ ፎርም፤ registration and licensing
2. ከተመረቀበት ኮላጅ ወይም application Form.
ዩኒቨርሲቲ የተሰጠ የተማረውን
2. Should present authenticated
የትምህርት ዓይነትና ትምህርቱን academic credentials (Certificate,
ስሇማጠናቀቁ የሚገሌፅ ህጋዊነቱ Diploma, Degree or Diploma,
የተረጋገጠ (Authenticated) Degree and Transcript) from the
የትምህርት ማስረጃ (ሰርተፊኬት፣ college or university in which
he/she graduated.
ዱፕልማ፣ ዱግሪ ወይም ዱፕልማ፣ .
ዱግሪ እና ትራንስክሪፕት)
3. ከከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና 3. Equivalence letter from Higher
ጥራት ኤጀንሲ (HERQA) የተሰጠ Education Relevance and Quality
Agency (HERQA)
የአቻ ግመታ (Equivalence)
ማቅረብ፤
4. ስዴስት ወር ያሊሇፈው ሁሇት 4. Two passport size photograph not
ፓስፖርት መጠን ያሇው exceeding six months
ፎቶግራፍ፤
5. የፓስፖርት ኮፒ 5. Copy of a Passport
6. Medical examination certificate
6. የጤና ምርመራ ሰርተፊኬት
7. Service fee receipt
7. ሇአገሌግልት የተከፈሇበት ዯረሰኝ
7.Requirements for an
7. በውጭሀገ ር የ ሰለጠነ ኢትዮጵያዊ የ ጤና ባለሙ
ያ የሙ

Ethiopian health Professional
ስራ ፈቃድ ለማግኘት መሟላት ስላለባቸውመስፈርቶች
Trained abroad to get
ማንኛውም በውጭ ሀገር ሰሌጥኖ የመጣ professional license
ኢትዮጵያዊ ወይም ትውሌዯ ኢትዮጵያዊ
Any Ethiopian or an Ethiopian-born
የጤና ባሇሙያ፣ የሙያ ስራ ፈቃዴ
foreigner needs to fulfill the following
ሇማግኘት በአንቀፅ "6" ከተጠቀሱት ቅዴመ requirements in addition to the listed
ሁኔታዎች በተጨማሪ፤ under Article “6” above.
1. በሙያው ሇተወሰነ ጊዜ ሇማገሌገሌ
የውሌግ ዳታ ሊሇበት ባሇሙያ የውሌ 1. For agreement committed
ግዳታ ካስገባው ተቋም የሙያ ስራ professionals, a piece of
ፈቃዴ እንዱያወጣ የሚፈቅዴ evidence which confirms that
the professional has completed
የስምምነት ዯብዲቤ፣ ወይም ባሇሙያው
his/her contractual obligation
የውሌ ግዳታውን በአገሌግልት ወይም with service or money.
በገንዘብ መጨረሱን የሚያረጋግጥ
ማስረጃ ማቅረብ አሇበት፤
2. ስራ ሊይ የነበረ ከሆነ ወቅታዊ የሆነ
በሙያው መመዝገቡን የሚያረጋግጥ
2. If he/she was practicing, shall
ህጋዊነቱ የተረጋገጠ (Authenticated) present authenticated
የሙያስራፈቃዴ፣ evidence indicating that
he/she is a registered and has
professionallicens.
3. ስራ ሊይ የነበረ ከሆነ በሙያው 3. If he/she was practicing, a
ስራ ሊይ ስሇመሆኑ የሚገሌፅ shred of evidence
indicating that he/she is
ማስረጃ
practicing the profession
4. ባሇሙያዎቹ የመጡበት ሀገር (work experience).
የሙያ ስራ ፍቃዴ አሰጣጥ 4. If the professional
ስርአት ከእኛ ሀገር ጋር licensing system from a
የማይመሳሰሌ ከሆነ የሚጠይቁት country of origin is not the
same as Ethiopia, they
የሙያ ስራ ፈቃዴ የትምህርት
shall be served based on
እና የስራ ሌምዴ መረጃቸውን their educational
መሰረት አዴርጎና ከመጡበት document, experience and
ሀገር የሙያ ፈቃዴ ሠጪ አካሌ an additional verification
በሚሊክ የማብራራሪያ ዯብዲቤ letter from the country
from which they came
(verification) መሰረት from.
የሚስተናገደ ይሆናሌ፡፡
8. በውጭሀገ ር በጤና ሙያ የ ሰለጠነ የ ውጭሀገ ር ዜጋ 8. Requirements of Foreign
የ ጤና ሙ
ያ ስራ ፈቃድ ለማግኘት መሟላት ስላለባቸው Health Professionals who
መስፈርቶች trained abroad and seek to
ማንኛውም በውጭ ሀገር ሰሌጥኖ የመጣ get a professional license
የውጭ ሀገር ዜጋ የጤና ባሇሙያ የሙያ ስራ In addition to the conditions set out in
ፈቃዴ ሇማግኘት በአንቀፅ "6" ከተጠቀሱት article "6," any foreign health
ቅዴመ ሁኔታዎች በተጨማሪ፤ professional should have fulfilled the
following prerequisite to obtain a
1. የሙያ ስራፈቃዴ እንዱሰጠው
professional working license.
የሚጠይቅሇት የሀገር ውስጥ ተቋም፤
1. Local institution that requests a
2. በአንቀጽ (6) ንዑስአንቀጽ (2) እና professional license to be given
(3) ቢኖርም የጤና ባሇሙያዎችን for the foreign professional
ሇአጭር ጊዜ አገሌግልት 2. In accordance with sub-article
የሚያስመጣ የሀገር ውስጥ ተቋም (2) and (3) of the article (6)a
የባሇሙያዎቹ የትምህርት ማስረጃና local institution that requests
የሙያ ስራ ፈቃዴ ህጋዊነት ስሌጣን short-term services license to
በተሰጠው አካሌ የተረጋገጠ health professionals, if the
(Authenticated) ካሌሆነ legality of the professional
የማስረጃዎቹን ትክክሇኛነትና ከዚህ education, professional license,
ጋር ተያይዘው ሇሚቀርቡ ማንኛውም and the relevant documents is
ጥያቄዎችና ችግሮች ኃሊፊነት not verified by the authorized
እንዯሚወስዴ ሇሚኒስቴሩ በዯብዲቤ body, he/she can request a
በማሳወቅ ፈቃዴ መጠየቅ ይችሊሌ፣ license by writing to the
Ministry mentioning he will take
3. ባሇሙያዎቹ የመጡበት ሀገር የሙያ
any questions or concerns
ስራ ፍቃዴ አሰጣጥ ስርአት ከእኛ
regarding the legality
ሀገር ጋር የማይመሳሰሌ ከሆነ
3. If the professionals are from a
የሚጠይቁት የሙያ ስራ ፈቃዴ
country where the professional
የትምህርት እና የስራ ሌምዴ
licensing system is not the same
ማስረጃቸውን መሰረት አዴርጎና as ours, they will ask for a
ከመጡበት ሀገር የሙያ ፈቃዴ license based on their
ሠጪ አካሌ በሚሊክ ማብራሪያ education, work experience, and
ዯብዲቤ (verification) መሰረት a letter of verification from the
የሚስተናገደ ይሆናሌ፣ professional's home country.
4. እንግሉዝኛ ተናጋሪ ካሌሆኑ እና 4. If the foreign professional came
ስርዓተ ትምህርቱ በእንግሉዝኛ from a non-English speaking
country and the curriculum is
ከማይሰጥባቸው አገሮች ሇሚመጡ የውጭ
non-English, he/she must
ሀገር ዜጎች የእንግሉዝኛ ቋንቋ ብቃት provide an English language
ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ማቅረብ proficiency certificate and if all
እንዱሁም የሚያቀርቡት የትምህርት educational credentials and
ማስረጃ የሙያ ፈቃዴ እና አሰፈሊጊ other related documents are
written in non English language,
መረጃዎች ሁለ በእንግሉዘኛ ቋንቋ
it shall be translated into
ካሌሆነ ህጋዊ በሆነ አካሌ ወዯ እንግሉዝኛ English by a legal entity.
የተተረጎመ መሆንይ ኖርበታሌ፡፡ 5. The hiring institution that
5. ሇባሇሙያዎች ፈቃዴ ጠይቆ requests a license for a foreign
የሚያሠራ ተቋም ባሇሙያውን ሇማሰራት profession must provide a
renewed institutional license
የሚያስችሌ የታዯሰ የተቋሙን ፈቃዴ
that enables it to hire the
ማቅረብ ይኖርበታሌ professional.
6. በሙያው ስራ ሊይ ስሇመሆኑ የሚገሌፅ 6. Evidence that he is practicing
ማስረጃ his/her profession (work
7. ባሇሙያው በኢትዮጵያ ቆይታው experience)
7. If the professional commits
የሙያ ሥነ-ምግባር ጉዴሇት ቢፈፅምና
professional misconduct during
ሳይጠየቅ ወዯ ሀገሩ ቢመሇስ ያስመጣው his stay in Ethiopia and returns
አካሌ ኃሊፊነቱን ይወስዲሌ to the country unsolicited, the
8. በዚህ አንቀፅ ተራ ቁጥር "7" hiring institution shall be liable.
የተገሇፀው እንዯተጠ በቀሆኖ አስመጪው 8. Notwithstanding the provisions
of Article 7 of this Article, if the
አካሌ የሙያ ሥነ-ምግባር ጉዴሇት
importer communicates with the
የፈፀመውን ባሇሙያ ተጠያቂ ሇማዴረግ professional home country
ከመጣበት ሀገር ከሚገኝ ተቆጣጣሪ አካሌ regulatory body or equivalent
ወይም አቻ ተቋም ጋር በሚዯረገው institution to make the
የመረጃ ሌውውጥ ሚኒስቴሩ አጋዥ professional who commits
misconduct accountable, the
ዯብዲቤ ሉፅፍ ይችሊሌ Minister may write a support
9. በዚህ አንቀ ፅተራ ቁጥር "4" letter during the exchange of
የተገሇፀው እንዯተጠበቀ ሆኖ ባሙያዎቹ information.
ሇአጭር ጊዜ የሚመጡ እና የእንግሉዝኛ 9. Subject to the provisions of this
article sub-article 4, if foreign
ችልታ ሰርተፊኬት ማቅረብ ያሌቻለ
health professionals came to
ከሆነ በሚያስመጣው ተቋም ኃሊፊነት Ethiopia for a short period and
የስራ ሙያ ፈቃዴ ሉሰጣቸው ይችሊሌ፤ cannot provide a certificate of
ሇማስረዘም ከፈሇጉ ግን የእንግሉዘኛ English proficiency, they may be
ችልታ ሰርተፊኬት ማቅረብ አሇባቸው፡፡ licensed by the responsibility of
the importing institution. But if
the institution wants to extend
it, he/she must have an English
proficiency certificate.
9. የ ውስን አገ ልግሎት የ ምስክር ወረቀት 9. Certificate of Limited Service

1. ይህ የሙያ ስራ ፈቃዴ ባሇሙያው 1. This professional license shall be


ከያዘው የትምህርት ዯረጃ የስራ permitted for a health
professional that has undergone
ወሰን በሊይ የሆኑ ተግባራትን
three to eleven months training
ሇማከናወን የሚያስችሌ ከሦስት to perform tasks beyond the
እስከ አስራ አንዴ ወር ጊዜ level his/her educational level.
የሚወሰዴ ስሌጠና ሇወሰዯ የጤና
ባሇሙያ የሚፈቀዴ ይሆናሌ
2. በዚህ አንቀፅ ንኡስ አንቀፅ (1)
2. Subject to sub-article (1) of this
እንዯተጠበቀ ሆኖ ባሇሙያዎቹ article, the hiring institution
የሙያ ስራ ፈቃዴ ማቅረብ may assign the professionals to
ሳያስፈሌጋቸው አሰሪ መስሪያ ቤቱ practice without the need to
ሉያሰራቸው ይችሊሌ provide a professional license.
3. በዚህአንቀፅንኡስአንቀፅ (1) እና (2) 3. Subject to sub-articles (1) and
እንዯተጠበቀሆኖየማስረጃዎቹንትክክ (2) of this Article, the employing
ሇኛነትናከዚህጋርተያይዘውሇሚቀርቡ institution shall inform to the
ማንኛውምጥያቄዎችናችግሮችአሰሪ Ministry or the regional
regulatory body that it is
መስሪያቤቱኃሊፊነትእንዯሚወስዴሇ
responsible for the accuracy of
ሚኒስትሩወይምሇክሌሌተቆጣጣሪአካ the evidence and any related
ሊትበዯብዲቤማሳወቅአሇበት፡፡ issues.
10. የ ሙ
ያ ስያሜስለመስጠት
1. ሇባሇሙያ የሚሰጥ የሙያ ስያሜ 10. About Professional nomenclature
የባሇሙያውን የትምህርት ዝግጅት 1. Professional nomenclature shall
መሰረት ያዯረገ ይሆናሌ፡፡ be based on the educational level
of the professional.
2. በተራቁጥር 1 የተጠቀሰው እንዲሇ ሆኖ 2. As mentioned in Figure 1, the
ሇባሇሙያው የሚሰጠው የሙያ ስያሜ professional designation will be
አገሌግልትን መሰረት በማዴረግ Junior, labeled as Junior, Senior, Chief,
Senior, Chief, Expert, Senior Expert, Chief Expert, Senior Expert, Chief
Expert, and Consultant based on
Expert እና Consultant በሚሌ
the level of professional experience
ይሆናሌ
3. የሙያ ስያሜ ከአንደ ስያሜ ወዯ 3. A Professional must serve for 3
ቀጣይ ስያሜ ሇመሸጋገር 3 ዓመት years in the profession to transfer
በሙያው መስራት ይኖርበታሌ from one professional designation
to the next.
4. የሙያ ስያሜዎቹ በትምርት ዯረጃ 4. Professional designations in
(ዱፕልማ፣ ዱግሪ፣ ማስተርስ፣ ወዘተ…) education Level (Diploma, Degree,
እራሳቸውን ችሇው የሚቆሙ ይሆናሌ Masters, etc.) are self-sufficient
(ከአንዯኛው ዯረጃ ወዯ ላሊኛው ዯረጃ and no work experience will be
transferred from one educational
የሚሻገር የስራ ሌምዴ አይኖርም)
level to another.
5. ይህ የሙያ ስያሜ አሰጣጥ ከዯመወዝ 5. This professional designation has
እና ከዯረጃ እዴገት ጋር ግንኙት nothing to do with salary
የሇውም increment and promotion.
6. ማስተርስ፣ህክምናና ከዚያ በሊይ ያለ 6. For a master's, Medicine, and
above professionals, a minimum of
ባሇሙያዎች ኮንሰሌታንት ዯረጃ
15 years of work experience and
ሇመዴረስ 15 ዓመት የስራ ሌምዴ እና publication of two research work in
ሁሇት ጥናት በታወቀ ጆርናሌ ማሳተም a well-known journal is required.
የሚጠበቅባቸው ሲሆን አተገባበሩም፡- The implementation will be:
ሀ. በግለ ወይም የምርምሩ ባሇቤት A. If he/she are conducts the research
on private or as a principal
(principal investigator) ሆኖ investigator,
ምርምር ከሰራ B. If you submit a piece of confirmed
ሇ.ምርምሩን በታወቀ ጆርናሌ evidence from the Ministry, human
ማሳተሙን በጤና ሚኒስቴር በሰው resource development directorate
regarding the publication of the
ሀብት ሌማት ዲይሬክቶሬት
work in a well-known journal.
ተረጋግጦ ማስረጃ ሲቀርብ If he/she presents the above two
publications, he will be considered as
ከሊይ "ሀ" እና "ሇ" የተጠቀሱትን ካሟሊ having one year of work experience,
ሁሇት ጥናት እንዯ አንዴ ዓመት የስራ but if he/she has more than two
ሌምዴ ይያዝሇታሌ ሆኖም በሦስት አመት publication with-in three years it will
ውስጥ ከሁሇት በሊይ ምርምር ቢያሳትም not be considered as an additional
work experience.
ተጨማሪ እንዯ ስራ ሌምዴ አይያዝሇትም
7. የሙያ ፈቀዴ የሚሰጠው መመዝገብ
ግዳታ ሇሆነባቸው የሙያ ዘርፎች
ነው፡፡ 7. Professional working license
8. የብቃት ምዘና ፈተና መውሰዴ shall be given to those
professions with an obligation
የሚገባቸው የጤና ባሇሙያዎች
to be registered
የሙያ ፈቃዴ የሚያገኙት ፈተናውን 8. Health professional who should
ሲያሌፉ እና በፈታኙ አካሌ ሲረጋገጥ take competency assessment
ይሆናሌ examinations shall obtain their
9. በሰብ-ስፔሻሉቲ ወይም በሱፐ- license after passing the
examination and verified by the
ርስፔሻሉቲ ከአንዴ አመት በታች examining entity.
ተምሮ የመጣ ባሇሙያ ካጋጠመ 9. If there is a professional who
ሙያው የሰብ-ስፔሻሉቲ ወይም comes with a sub or super-
ሱፐር-ስፔሻሉቲ ዯረጃ መሆኑን በሰው specialty level with less than
ሀብት ሌማት ዲይሬክቶሬት one year of training verification
shall be provided from human
ማረጋገጫ ሲቀርብ የሙያ ስራ resource development
ፍቃዴ ይሰጠዋሌ directorate that the profession
is in the level of sub/super
10. ሚኒስቴሩ ሇሙያ ስያሜ አሰጣጥ
specialty and the license shall
አስቸጋሪ የሆነ ሙያ ሲያጋጥም be given afterward.
በሚኒስቴሩ የሰው ሀብት ሌማት 10. The Ministry shall, in the event
ዲይሬክቶሬት በሚሰጠው ውሳኔ of unforeseen circumstances,
መሰረት ይስተናገዲሌ be dealt with following the
decision of the human resource
11. የሙያ ስያሜ አሰጣጥን በተመሇከተ development directorate of the
በእዝሌ ሦስት ሊይ ያሇውን ማየት Ministry.
ይቻሊሌ 11. See Appendix 03 about
professional designation
procedures.
11. Regarding professional license provision
11. ስለ ሙ
ያ ስራ ፈቃድ አሰጣጥ 1. Any person applying for a
1. ማንኛውም የሙያ ስራ ፍቃዴ ጥያቄ professional license at the
የሚያቀርብ ሰው ሇሙያ ስራ ፈቃዴ Ministry or regional regulatory
በሚኒስቴሩ ወይም በክሌሌ ተቆጣጣሪ and meet all the requirements
አካሊት የተቀመጡትን መስፈርቶችን shall receive a professional
license.
ካሟሊ የሙያ ስራ ፈቃዴ ያገኛሌ፡፡ 2. All educational evidence
2. ማንኛውም ሰው የሚያቀርበው presented must be from a
የትምህርት ማስረጃ እውቅና ካሇው recognized educational
የትምህርት ተቋም መሆን አሇበት institution.
3. No health professional shall be
3. ማንኛውም የጤና ባሇሙያ የክሉኒካሌ
granted a professional license
ተግባር ሌምምዴ በሚፈሌጉ የሙያ when he or she is educated in a
መስኮች በማታ፣ በርቀት፣ በኦንሊይን፣ professional field requiring
በእረፍት ቀናት ትምህርት መሰጠት clinical practice and, on an
ስሌጣን ባሇው አካሌ ከተከሇከሇበት extension, distance, online, and
weekends basis after it's
ጊዜ በኋሊ ተምሮ ቢመጣ የሙያ
prohibited by the authorized
ፈቃዴ አይሰጠውም body.
4. ሚኒስቴሩ ወይም የክሌሌ ተቆጣጣሪ 4. The Ministry or regional
አካሌ በጤና ሙያ መስክ regulatory bodies shall examine
ሇመሰማራት ጥያቄ የሚያቀርብ የጤና the educational evidence
presented, register and provide
ባሇሙያን ማስረጃ በመመርመር professional license who applies
ይመዘግባሌ፣ የሙያስያሜይሰጣሌ፣ to practice with his/her
የሙያ ስራ ፈቃዴ ይሰጣሌ፡፡ profession.
5. ማንኛውም የጤና ባሇሙያ ከአንዴ
5. When any health professional can
በሊይ በሆኑ የጤና ሙያ መስኮች
applies for a professional
ሇመሰማራት የሙያ ስራ ፈቃዴ licensein more than one
ሇማግኘ ትጥያቄ ሲያቀርብ ጥያቄውን profession and professional
መሰረት ያዯረገ ሁለንም ሙያዎች license shall be given by including
ያካተተ የሙያ ስራ ፈቃዴ በአንዴ all the professions, on a single
license.
ሊይ ማግኘት ይችሊሌ፡፡
6. በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ
አምስት(5) የተዯነገገው እንዯተጠበቀ 6. Notwithstanding the provisions of
ሆኖ ማንኛውም የጤና ባሇሙያ sub-article (5) of this article, any
ከመጀመሪያ ሙያው በቀጥታ ተዛማጅ health professional who has
received training that is directly
የሆነ ስሌጠና ከወሰዯ መጨረሻ related to his or her profession
ባገኘው ወይም በፍሊጎቱ በመረጠው may be enrolled in only one of the
ሙያ በአንደ ብቻ ሉመዘገብና የሙያ professions he or she has
ስራ ፈቃዴ ሉሰጠው ይችሊሌ፡፡ acquired lastly or of his / her
choice.
7. In accordance with the provisions of
Articles 5 and 6, a health
7. በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ professional must meet the
requirements for professional
አምስት (5) እና ስዴስት(6)
registration and licensing in all
የተዯነገገው እንዯተጠበቀ ሆኖ professions in which he/she is
የጤና ባሇሙያው ፈቃዴ applying for a license.
ሇማግኘት ጥያቄ ባቀረበባቸው
ሙያዎች ሁለ ሇሙያ ምዝገባና
ፈቃዴ የተቀመጡ መስፈርቶችን
8. The Ministry or regional regulatory
ማሟሊት ይኖርበታሌ፡፡ bodies shall reject the application if
8. ሚኒስቴሩ ወይም የክሌሌ the evidence provided by the
professional is not legal and/or
ተቆጣጣሪ አካሊት ባሇሙያው invalid.
ሇእያንዲንደ ሙያ ያቀረባቸውን
ማስረጃዎች ህጋዊና ትክክሇኛ
ካሌሆኑ ጥያቄውን ውዴቅ
በማዴረግ ፈቃደን መከሌክሌ
9. Three years professional working
ይኖርበታሌ፡፡ license shall be given for the
9. የሶስት አመት የሙያ ስራ ፈቃዴ professional, temporary license and
a short-term license shall be given
ሇባሇሙያው የሚሰጥ ሲሆን
to the requesting institution only.
ጊዜያዊ ፈቃዴ እና የአጭር ጊዜ 10. Except for a special agreement
ፈቃዴ ሇጠያቂ ተቋም የሚሰጥ for foreign nationality health
ይሆናሌ፡፡ professionals who have been
granted a professional in the
10. ሀገር ውስጥ ሇመስራት ፈቃዴ country, a three-year permit will
የተሰጣቸው የውጭ ሀገር ዜጎች also be issued to the institution.
በሌዩ ስምምነት ምክንያት ካሌሆነ
በስተቀር የሶስት አመት ፈቃዴም
11. Foreign nationalities of Ethiopian
ሇተቋም የሚሰጥ ይሆናሌ፡፡
descent may be treated as
11. የውጭ ሀገር ዜግነት ያሊቸው Ethiopians by providing evidence
ትውሌዯ ኢትዮጵያውን፤ ትውሌዯ that they are of Ethiopian descent.
ኢትዮጵያዊ ሇመሆናቸው መረጃ
አቅርበው እንዯ ኢትዮጵያዊ
ሉስተናገደ ይችሊለ፡፡
12. ከሙ
ያ ስራ ወሰን ውጭስለመስራት 12. Working outside the
Occupational Term
1. ማንኛውም የጤና ባሇሙያ
1. No health professional can provide
ከተመዘገበበት የሙያ ስራ ወሰን health services if not registered.
ውጪ የጤና አገሌግልት መስጠት Provided, however, that the service
አይችሌም፡፡ ሆኖም በሌዩ አስገዲጅ may be provided temporarily
ሁኔታ ከሚኒስቴሩ ሲጠየቅና ፈቃዴ outside of the profession in which it
is registered, upon request and
ሲያገኝ ከተመዘገበበት ሙያ ውጪ
approval by the Ministry during
ጊዜያዊ የሙያ አገሌግልት ሉሰጥ some extraordinary circumstances.
ይችሊሌ፡፡
2. የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (1) 2. Subject to sub-article (1) of this
ቢኖርም ማንኛውም የጤና ባሇሙያ article, any health professional shall
undergo additional training for the
ከስራ ወሰኑ ውጪ በሌዩ አስገዲጅ special health care provided under
ሁኔታ ሇሚሰጠው ተጨማሪ የጤና the contract.
አገሌግልት ስሌጠና መውሰዴ
ይኖርበታሌ፡፡
3. በሌዩ አስገዲጅ ሁኔታ በጤና
3. Additional health services provided
ባሇሙያው እንዱከናወኑ የሚሰጡ by a health care professional in a
ተጨማሪ የጤና አገሌግልቶች special compulsory manner shall be
በፅሁፍ የተዯገፉ ሆነው በባሇሙያው supported by a written document
ቢከናወኑ በህብረተሰቡ ጤና ሊይ from the institution and shall be
considered practiced by the
ጉዲት የማያስከትለና በባሇሙያው
professional competently and will
በብቃት ይከናወናለ ተብሇው not be harmful to the community.
የታመነባቸው ብቻ መሆን
አሇባቸው፡፡
4. የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (1) 4. Subject to sub-article (1) of this
Article, a temporary professional
እንተጠበቀ ሆኖ ከተመዘገቡበት license may be granted for a service
የሙያ ፈቃዴ ተዋረዴ በታች የሆነ that requires a license below the
ፈቃዴ የሚጠይቅ አገሌግልት registered professional hierarchy
ሇመስጠት ጊዜያዊ የሙያ and there shall be an organ/insitute
that request with an official letter
ስራፈቃዴ ሉሰጥ ይችሊሌ፤
and will take the accountability.
ሇሚሰጠውም አገሌግልት
ሇባሇሙያዎቹ ፈቃዴ የሚጠይቅና
ሀሊፊነቱን እንዯሚወስዴ በዯብዲቤ
የሚገሌጽ አካሌ ወይም ተቋም
ሉኖር ይገባሌ፡፡
13. የሙ
ያ ስራ ፈቃድ ስለማሳዯስ 13. Renewal of professional license
1. ማንኛውም የጤና ባሇሙያ የተሰጠውን 1. Every health professional should
የሙያ ስራ ፈቃዴ በሦስት አመት renew the professional license evry
three years
ማሳዯስ አሇበት፡፡ 2. Every health professional must
2. ማንኛውም የጤና ባሇሙያ የተሰጠውን apply for a professional license
የሙያ ስራ ፈቃዴ የጊዜ ገዯብ renewal one month before the
ከመጠናቀቁ አንዴ ወር በፊት የእዴሳት expiration of that professional
license.
ጥያቄ ማቅረብ አሇበት፡፡
3. The one who requests professional
3. ሇሙያ ፈቃዴ እዴሳት የሚያመሇክት license renewal must meet the
ባሇሙያ የሚከተለትን መስፈርቶች requirements
ማሟሊት አሇበት፡-
ሀ. በትክክሌ የተሞሊ የማመሌከቻ ቅጽ፤ A. Correctly filled application form
ሇ. ከዚህ በፊት የተሰጠ የሙያ ስራ ፈቃዴ
B. Return of professional license given
መመሇስ፤ previously
ሐ. ስራ ሊይ መሆኑን የሚገሌጽ የስራ ሌምዴ C. Current work experience from the
ከአሰሪው ተቋም ማቅረብ፣ employer institute
መ. በ “ሐ” የተጠቀሰው እንዯተጠበቀ ሆኖ D. Notwithstanding“C” the work
experience issued by the private or
ከግሌ ወይም መንግስታዊ ካሌሆነ ተቋም nongovernmental institute should
የሚቀርብ የስራ ሌምዴ የገቢ ግብር present income tax settlement
ስሇመክፈለ ማረጋገጫ ማቅረብ አሇበት confirmation.
ሠ. በተከታታይ የሙያ ማጎሌበቻ መመሪያ
E. An evidence confirming that they
ሊይ የተቀመጠውን የተከታታይ የሙያ
have taken continuous professional
ማጎሌበቻ መውሰደን የሚያረጋግጥ development course as indicated by
ማስረጃ (ግዳታ ሊሇባቸው የሙያ ዘርፎች the directive (to those professionals
የሙያ ማጎሌበቻው መሰጠት ከጀመረበት who shall take the CPD course
ጊዜ ጀምሮ) starting from the date of delivery of
CPD)
ሰ. ስዴስት ወር ያሊሇፈው ሁሇት ፓስፖርት
መጠን ፎቶግራፍ፤ F. Two passport size photographs not
ረ. የአገሌግልት ክፍያ የተከፈሇበት ዯረሰኝ more than 6 months
ሠ. የጤና ምርመራ ሰርተፊኬት
4. ከአንዴ ሙያ በሊይ ሇመስራት የሙያ ስራ G. Service fee receipt
H. Health examination certificate
ፈቃዴ ያገኘ ባሇሙያ ሇእያንዲንደ ሙያ
በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (3) 4. A professional who fulfilled the
የተቀመጠውን መስፈርት ማሟሊት አሇበት፡፡ requirement and got more than one
professional license shall meet the
requirements set out in sub-article
(3) of this Article for each request to
renew.
5. ትምህርቱን በውጭ ሀገር ያጠናቀቀ 5. A person who has completed
ኢትዮጵያዊ፤ በሚኒስቴሩ የሙያ ስራ his/her education abroad and
gets licensed by the Ministry
ፈቃዴ የተሰጠውና በሀገር ውስጥ
and working in Ethiopia, shall
የሚሰራ የጤና ባሇሙያ የሙያ renew his/her license with the
ስራፈቃደን የሚያሳዴሰው regional regulatory bodies
በሚሰራበት ክሌሌ በሚገኝ የክሌሌ where he/she works.
ጤና ተቆጣጣሪ አካሌ ይሆናሌ
6. If the professional does not
6. በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (1) እና
renew his/her professional
(2) ስር በተቀመጠው የጊዜ ገዯብ license during the period based
ውስጥ የሙያ ስራ ፈቃደን ያሊሳዯሰ on Sub-articles (1) and (2) of
ባሇሙያ ከሦስተኛው ዓመት this article, starting from the
መጨረሻ ቀን ቀጥል ባሇው ቀን next day of the deadline, in
addition to the service fee,
ጀምሮ ከእዴሳት የአገሌግልት
he/she shall pay three folds of
ክፍያው በተጨማሪ በየወሩ ሇእዴሳት the renewal fee in each month
የተቀመጠውን የክፍያ መጠን ሶስት and can renew his professional
እጥፍ ቅጣት በመክፈሌ ሇሚቀጥለት license in the next six months
ስዴስት ወራት ማሳዯስ ይችሊሌ (This excludes those who are in
national duty, in health
(በሀገራዊ ግዲጅ ሊይ፣ በጤና ችግር problem or imprisonment).
ሊይ ወይም በማረሚያ ቤት እያሇ
የእዴሳት ጊዜው ያሇፈውን ባሇሙያ
አይመሇከትም)
7. በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀፅ(1)፣ (2) 7. A professional who fails to
renew following sub-article (1)
፡(5) እና (6) መሠረት ሳያሳዴስ (2) (5) and (6) of this Article
የቀረ ባሇሙያ ያሇሙያ ስራ ፈቃዴ shall be deemed to have acted
እንዯሰራ ተቆጥሮ በሚኒስቴሩ ወይም without a professional license
በክሌሌ ተቆጣጣሪ አካሊት and shall be subject to
disciplinary action by the
አስተዲዯራዊ እርምጃ ይወስዲሌ፡፡
Ministry or the Regional
regulatory bodies.
14. የ ተሰጠየ ሙ
ያ ስራ ፈቃድ የ ማይሰራበት ጊዜ 14. Period of professional
license is not functional
1. ማንኛውም የጤና ባሇሙያ በተሰጠው
የሙያ ስራ ፈቃዴ ሳይሰራበት ከቆየ 1. If any health professional has not
በሰንጠረዥ 1 መሰረት በበሳሌ ባሇሙያ performed using the given
professional license, he or she will
ክትትሌ ስር ሌምምዴ ያዯርጋሌ፡፡ practice under the supervision of
2. በዚህ አንቀፅ ንዑስ አንቀፅ (1) experienced professional in
መሰረት ሇተቆጣጣሪው አካሌ ሳያሳውቅ accordance with Table 1.
በሙያው ሲሰራ ቢገኝ ባሇሙያው ያሇ 2. If it is found to be operating
without informing the regulatory
ሙያ ስራ ፈቃዴ ሲሰራ እንዯተገኘ
body following sub-article (1) of
ተቆጥሮ በሚኒሰቴሩ ወይም በክሌሌ this Article, it shall be deemed to
ተቆጣጣሪ አካሊት አስተዲዯራዊ እርምጃ have been obtained without a
ተወስድበት በዚህ አንቀጽ ንኡስ አንቀጽ professional license and
(3) መሰረት እንዱሰራ ይዯረጋሌ፡፡ administrative action shall be
taken by the Ministry or regional
3. በሚኒስቴሩ ወይም በክሌሌ ተቆጣጣሪ
regulatory bodies and will subject
አካሊት በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (1) to practice under supervision in
መሰረት ከሙያው ተሇይቶ ሇቆየ ባሇሙያ accordance with sub-article (3) of
የሙያ ዘርፉ አገር አቀፍ የብቃት ምዘና this Article.
የሚሰጥበት ከሆነ ሇሶስት ወር በበሳሌ 3. Based on this article sub-article
/3/ those professionals who were
ባሇሙያ ክትትሌ ስር እንዱሰራ ተዯርጎ off duty, if their profession is
ምዘናውን በሚሰጠው አካሌ ብቃቱ included on the national licensure
በፈተና ተመዝኖ ማሇፍ ሲችሌ ወይም examination and pass the
የሙያ ዘርፉ አገር አቀፍ የብቃት ምዘና licensure exam after three months
of under supervision practice or if
የሚሰጥበት ካሌሆነ በሰንጠረዥ 1
the profession is not included in
መሰረት በበሳሌ ባሇሙያ ክትትሌ ስር national licensure examination
እንዱሰራ ተዯርጎ ሲያጠናቅቅ እና he/she will continue or be
ሇሌምምዴ ከተመዯበበት ተቋም የዴጋፍ assigned under supervision in
ዯብዲቤ ማግኘት ሲችሌ እና የሙያ accordance with table 1 and can
get a professional license after
ፈቃዴ ሇማግኘት የሚያስፈሌገውን
completion of his/her under
ላልች ቅዴመ ሁኔታዎችን ማሟሊት supervision and bring a piece of
ሲችሌ በሚኒስቴሩ ወይም በክሌሌ evidence from the institution.
ተቆጣጣሪ አካሊት ፍቃዴ ይሰጠዋሌ፡፡
4. በሰሇጠነበት የሙያ ዘርፍ በተከታታይ
4. A professional who has not
ከአስር አመት በሊይ ያሌሰራ ባሇሙያ engaged in the professional
ተመሌሶ ወዯዘርፉ መግባት አይችሌም፡፡ practice for more than 10
consecutive years shall not be
continue as a profession
ተ/ በስራሊይየቆየበትጊዜ ባሇሙያው ከስራ ውተሇይቶ የቆየበት በበሳሌ ባሇሙያ ስር
ቁ ጊዜ በክትትሌ የሚቆበት ጊዜ

1 ምንምያልሰራ ከሁሇት እስከ ሦስት ዓመት ሇስዴስት ወር

2 ምንምያሌሰራ ከሦስት እስከ አምስት ዓመት ሇአንዴ ዓመት

3 እስከ 5 ዓመት ከሁሇት እስከ ሦስት ዓመት ሇስዴስት ወር


የሚያሳይ ሰንጠረዥ

4 ከ5 እስከ 10ዓመት ከሦስት እስከ አራት ዓመት ሇስዴስት ወር

5 ከ 10 እስከ 20 ዓመት ከአራት እስከ አምስት ዓመት ሇስዴስት ወር

6 ከ 20 ዓትበሊይ ከአምስት እሰከ አስር ዓመት ሇአንዴ ዓመት

7 ከ 20 ዓትበሊይ ከአስር ዓመት በሊይ በጤና ሙያ መሰማራት


ጤና ባሇሙያ ስር በክትትሌ የሚቆበትን ጊዜ
ሰንጠረዥ 1፡ አንዴ ባሇሙያ ሌምዴ ባሇው

የሇበትም

No. On Duty Off Duty Period under follow up


with experienced
professional

1 Not working From two up to three years For six months


2 Not working From three up to five years For One year
health professional

3 Up to five years From two up to three years For six months

4 From five to – 10 years From three up to four years For six months
5 From 10 – 20 years From four to five years For six months

6 Over 20 years From five upto ten years For one years
under the follow up of experienced
Table 1: a table which indicates the
period where a professional stays

7 Over 20 years Over ten years Should not work as health


professional
15. በውጭ ሀገ ር የ ሰለጠኑ የ ጤና ባለሙ ያዎችን 15. Assignment of Foreign-Trained
በኢንተርንሽፕ ወይምኤክስተርንሽፕ ልምምድ ስለመመዯብ Health Professionals through Internships
or Externship Practices
1. ከመሰረታዊ የጤና ሙያ ስሌጠናው 1. Starting from the basic health care
ጀምሮ በውጪ ሀገር ስሌጠና ወስድ training, any health professional
who has received training abroad
ሇሙያ ምዝገባና ፈቃዴ ጥያቄ
and applied for health professional
የሚያቀርብ ማንኛውም ሰው registrationand license,shall not be
በሰሇጠነበት ሀገር በሙያው የተመዘገበ required to conduct aninternship if
መሆኑንና አገሌግልት መስጠት he/she Submits a license stating
መቻለን የሚገሌፅ ፈቃዴ ካቀረበ thatis registered and was practicing
his profession in the country.
ኢንተርንሺፕ እንዱሰራ አይገዯዴም፡፡
2. ከመሰረታዊ የጤና ሙያ ስሌጠናው 2. From the beginning of the training,
ጀምሮ በውጪ ሀገር ስሌጠና ወስድ anyone who
ሇሙያ ምዝገባና ፈቃዴ ጥያቄ has received training abroad and
የሚያቀርብ ማንኛውም ሰው applied for professional registration
and license will be assigned for an
በሰሇጠነበት ሀገር በሙያው እንዱሰራ
internship that will not last for
ያሌተመዘገበና ፈቃዴ ከላሇው six months to
ከስዴስት ወር እስከ አንዴ ዓመት one year if he or she is not registere
የሚቆይ ኢንተርንሺፕ እንዱሰራ d in
ይዯረጋሌ፡፡ the country where he or she is train
ed.
3. በዚህ አንቀፅ ተራቁጥር (2)
የተጠቀሰው እንዯተጠበቀ ሆኖ ሙያው
የብቃት ምዘና ፈተና የሚሰጥበት ከሆነ 3. Subject to the provisions of
የብቃት መመዘኛ ፈተና ወስድ paragraph (2) of this Article, if the
profession is one of the targets of
ሲያሌፍ እና ላልች መስፈርቶችን
licensure examination nationally, a
ሲያሟሊ ሙያ ፈቃዴ ማግኘት professional may obtain a
ይችሊሌ፡፡ professional license after passing a
4. በዚህ አንቀፅ ተራ ቁጥር(1) እና (2) competency assessment exam and
የተጠቀሰው እንዯተጠበቀ ሆኖ fulfilling other requirements.
ባሇሙያው ትምህርቱን በተከታተሇበት
4. Without prejudice to
the provisions of this Article (1) and
ሀገር የሙያ ስራ ፈቃዴ ይዞ (2) of this Article, if the professiona
ሲያገሇግሌ ከነበረ ኢትዮጵያ ውስጥ l who attended the coure had a prof
ሌምምዴ ማዴረግ ሳያስፈሌገው ላልች essional work license and work
ቅዴመ ሁኔታዎችን ካሟሊ የሙያ experience, he would be given
a license if he met other conditions
ፈቃዴ ይሰጠዋሌ
without the need to practice in
5. በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (2) Ethiopia.
የተጠቀሰው የኢንተርንሺፕ ቆይታ
ጊዜው በሰንጠረዥ 2 በተመሇከተው 5. Sub article 1 of this article
መሰረት ይሆናሌ፡- internship period shall be as
indicated under table 2.
ሰንጠረዥ2. በውጪ አገር ሰሌጥነው ሇሙያ Table 2: Table which indicates the
ምዘገባ የሚቀርቡ ባሇሙያዎች ኢንተርንሽፕ duration of professionals trained
(በኤክስተርንሺፕ) ሌምምዴ የሚቆዩበትን abroad assigned under externship
ጊዜ የሚያሳይ ሰንጠረዥ፡፡
No. Type of profession Duration
ተ.ቁ የሙያዓይነት የቆይታጊዜ 1 General practitioner One year
1. ጠቅሊሊ ሀኪም አንዴ ዓመት 2 Specialist Six Months
2. ስፔሻሉስት ሀኪም ስዴስትወር 3 Other clinical Six Months
professional
3. ከሀኪም ውጭ የሆኑ ስዴስትወር
departments apart
ላልች ክሉኒካሌ from Medicine
የሙያ ዘርፎች

6. Notwithstanding the provisions of


6. የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (5) ዴንጋጌ the sub-article (5) of this Article, a
ቢኖርም ከውጪ ሀገር ሇአጭር ጊዜ professional who comes for short-
ሇሚቆይ ስራ፣ ሇአዯጋ ጊዜ የሰብአዊ term work, emergency
እርዲታ ወይም በሚስቴሩ በሚወሰኑ humanitarian assistance or other
health services determined by the
ሇላልች ጤናአገሌግልቶች ሇሚመጣ
Ministry shall, in accordance with
ባሇሙያ በዚህ መመሪያ አንቀጽ(6) እና the provisions of
(7) ወይም አንቀጽ (6) እና (8) Articles (6) and (7) or
የተጠቀሱትን መስፈርቶች እስካሟሊ Articles (6) and (8) of this Directive
ዴረስ ሌምምዴ ሳያስፈሌግ የሙያ ስራ As long as you meet the
requirements, you can be granted a
ፈቃዴ ሉሰጥ ይችሊሌ፡፡
work permit without training.
7. የዚህ አንቀፅ ንዑስ አንቀፅ (6)
እንዯተጠበቀ ሆኖ የጤና ባሇሙያውን 7. Subject to sub-article (6) of this
በጊዚያዊነት ያስመጣው ተቋም Article, the institution that
temporarily brought in
ሀ) ባሇሙያው ተሌዕኮውን ሲያጠናቅቅ a health professional
ወዱያወኑ ሇሚስቴሩ የማሳወቅና
ፈቃደ እንዱመሌስ የማዴረግ A) Shall be responsible for informing
tothe Ministry as soon as the
ሃሊፊነት አሇበት፡፡
professional completes its mission
ሇ) ባሇሙያው በሚሰጠው የጤና and return back the license.
አገሌግልት ሇሚያዯርሰው የሙያ
B) The professional shall be held
ስህተትና ጉዲት አግባብ ባሊቸው
liable for any misconduct or
ሕጏች ተጠያቂ ይሆናሌ፡፡ damage caused by the health
service provided by the relevant
legislation.
16. Granting replacement
professional license
16. ምትክ የ ሙ
ያ ስራ ፈቃድ ስለመስጠት

1. ማንኛውም የሙያ ስራ ፈቃደ 1. Any person whose profession


የተበሊሸበት ወይም የጠፋበት al license has been damaged,
ወይም የተቃጠሇበት ሰው ምትክ lost, or burned may apply for
የሙያ ስራ ፈቃዴ እንዱሰጠው a replacement professional
መጠየቅ ይችሊሌ፡፡ license.
2. ማንኛውም ሰው ምትክ የሙያ ስራ 2. Any person in order to
ፈቃዴ ሇማግኘት ከዚህ በታች get a replacement professional
የተዘረዘሩትን ሁኔታዎች ማሟሊት license should fulfill the
አሇበት፡፡ following conditions
ሀ) የሙያ ስራ ፈቃደ የተበሊሸ ከሆነ A) If the professional work
የተበሊሸውን መመሇስ፤ license is damaged Should
ሇ) የሙያ ስራ ፈቃደ የጠፋ ወይም return
B) If the professional work
የተቃጠሇ ከሆነ የጠፋ ወይም
license is lost or fired should
የተቃጠሇ መሆኑን ከፍትህ አካሌ
bring a confirmation from
ማረጋገጫ ማምጣት፤
justice entities
ሐ) ስዴስት ወር ያሊሇፈው ሁሇት
C) Bring two passport size
የፓስፖርት መጠን ፎቶግራፍ፤ photographs not more than
እና 6 months and
መ) የአገሌግልት ክፍያ የተከፈሇበት D) Receipt of service renewal
ዯረሰኝ፡፡ payment settlement
3. ሚኒስቴሩ ወይም ክሌሌ ተቆጣሪ
አካሊት የሙያ ፈቃዴ ስሇመጥፋቱ 3. The Ministry or Regional regulatory
እና አስፈሊጊው ጥንቃቄ እንዱዯረግ bodies shall be responsible
ሇሚመሇከታቸው ባሇዴርሻ አካሊት for notifying the concerned parties of
በሰርኩሊር ዯብዲቤ ወይም በጋዜጣ the loss of professional license ina
የማሳወቅና የማሳሰብ እንዱሁም circular letter or newspaper and
ሇባሇሙያው ምትክ የሙያ ስራ for issuing a professional license on
ፈቃዴ የመስጠት ኃሊፊነት behalf of the professional.
ይኖርበታሌ፡፡
17. የ ተሰጠየ ሙ
ያ ስራ ፈቃድ ማረጋገ ጥን በተመለከተ፣ 17. Regarding the verification
of a professional license
በሚኒስቴሩ ወይም በክሌሌ ተቆጣጣሪ አካሊት A professional licensed bythe
የስራ ሙያ ፈቃዴ የተሰጠው አንዴ ባሇሙያ Ministry or regional regulatory
ከኢትዮጵያ ውጪ ያሇ ላሊ ተቆጣጣሪ bodies may be consulted by
ወይም ቀጣሪ አካሌ የሙያ ስራ ፈቃደ a regulator or
እንዱረጋገጥሇት (verification) ወይም employer outside of Ethiopia for
በኢትዮጵያ ውስጥ ቆይታው ስሇነበረው the validity thelicense given or
ሁኔታ ጉዴስታንዱግ ላተር (Good standing may request the status of the
letter) ሉጠየቅይችሊሌ፡፡ በዚህ ጊዜም፡- professional in his/her stay in
Ethiopia by a Good Standing
1. የሙያ ፈቃደን የሰጠው አካሌ
letter. In this case:
የተጠየቀውን የማረጋገጥ (verification)
1.The issuer of the professional
ወይም ጉዴስታንዱግ ላተር (Good license shall issue the
standing letter) ይሠጣሌ፤ required verification or Good
2. በዚህ አንቀፅ ተራ ቁጥር '1' ያሇው standing letter
እንዯተጠበቀ ሆኖ ጠያቂው አካሌ 2. Subject to the provisions
የክሌልችን ምሊሽ ሇመቀበሌ ፈቃዯኛ of Article 1 of this Article, if the
ካሌሆነ ሚኒስቴሩ ከክሌልች ጋር requesting body refuses to
በመነጋርና መረጃውን በመሇዋወጥ accept the response of the
የማረጋገጥ (verification) ወይም States, the Ministry shall
ጉዴስታንዱግ ላተር (Good standing consult with the States and
letter) ሉሰጥ ይችሊሌ exchange information
(verification) or Good Standing
letter and can verify the
document
ክፍል ሦስት Part Three
Special Provisions
ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች
18. የ ሙ
ያ ስራ ፈቃድ አሰጣጥ ስርአትን በተመለከተ 18. Professional Licensing System

ክሌልች የራሳቸውን የሙያ ስራ ፈቃዴ States may establish their own


አሰጣጥ ስርአት ሉዘረጉ ይችሊለ professional licensing system.

19. አስተዳዯራዊ እርምጃ ስለመውሰድ 19. Administrative Action

ማንኛውም የጤና ባሇሙያ የሙያ ስራ If any health professional commits an


ፈቃዴ የሚያሳግዴ ወይም የሚያሰርዝ offense that entails suspension,
ወይም በወንጀሌ የሚያስጠይቅ ጥፋት revocation, or has committed a
criminal act,the Ministry or the
ፈፅሞ ቢገኝ ሚኒስቴሩ ወይም ክሌሌ
regionalregulatory bodies shall take
ተቆጣሪ አካሊት እንዯአግባብነቱ appropriateadministrative action
አስተዲዯራዊ እርምጃ ይወስዲሌ ወይም or prosecute him/her.
የወንጀሌ ክስ እንዱመሰረት ሉያዯርግ
ይችሊሌ::
20. Misconduct resulting in
20. የ ሙ
ያ ስራ ፈቃድን የ ሚያሳግደጥፋቶች Prohibitions
ማንኛውም የጤና ባሇሙያ ከሚከተለት If a health professional is foundguilty
ምክንያቶች በአንደ ጥፋተኛ ሆኖ ከተገኘ of any of the following reasons, the
Ministry or the regional state
ሚኒስቴሩ ወይም ክሌሌ ተቆጣሪ አካሊት
regulatory body may suspend the
የሙያ ስራ ፈቃደን ሉያግዴ ይችሊሌ፡- professional license.
1. ከሁሇት ጊዜ በሊይ ከሙያ ትግበራው
ጋር በተያያዘ የጽሁፍ ማስጠንቀቂያ 1. More than twice a written warning
ተሰጥቶት ተገቢውን ማስተካከያ in connection with the professional
practice and found without proper
ሳያዯርግ ሲቀር እንዯአግባቡ ከሶስት
corrections for not more than three
ወር ሊሌበሇጠ ጊዜ፤ months period accordingly.
2. ባሇሙያው በሙያው ሇማገሌገሌ
2. If the professional is found
ብቃት የጎዯሇው መሆኑ አግባብ ባሇው incompetent to practice his profession
አካሌ ሲረጋገጥና ሲወሰን፤ ውሳኔው by an appropriate entity and the
የእገዲ ጊዜውን የሚያካትት ይሆናሌ decision includesthe subject to the
suspension period.
3. ባሇሙያው በአዕምሮ ህመም ምክንያት
ሙያውን በሚገባ መወጣት ካሌቻሇ 3. If the professional is not able to
የጤና ሁኔታው እስከሚሻሻሌና በሀኪም perfo-rm the profession due to mental
እስኪረጋገጥ፤ illness until the condition
improvesandis confirmed by a doctor.
4. If he/she is found to have
4. ሆን ብል የሙያውን ስነ-ምግባር intentionally violated the
በሚቃረን ሁኔታ ከተሰጠው የሙያ ስራ professional ethics and found
ወሰን ወይም የጤና ተቋም ዯረጃ በሊይ practicing beyond his/her job
ሲሰራ የተገኘ እንዯሆነ እንዯ አግባቡ description or beyond the the level
ከአንዴ ዓመት ሊሊነሰ ከሁሇት ዓመት of the institution for a period
ሊሌበሇጠ ጊዜ፤ of not less than one year and not
5. በተሰጠው የሙያ ስራ ፈቃዴ መነሻ more than two years
በኃሊፊነቱ በከፈተው የጤና ተቋም 5. Under health institution opened
ውስጥ ያሌተመዘገበ ወይም የሙያ ስራ using his/her professional license,
ፈቃደ የታገዯበትን ወይም if found practicing unregistered
የተሰረዘበትን ወይም የሙያ ስራ professional or whose work
permit has been suspended or
ፈቃዴ ጨርሶ የላሇውን የጤና
revoked or terminated by a
ባሇሙያ ሲያሰራ የተገኘ እንዯሆነ
health professional which has
እንዯአግባቡ ከሶስት ወር ሊሊነሰ
never hadthat professional
ከስዴስት ወር ሊሌበሇጠ ጊዜ፤
license. For a period of not less
6. ሇህብረተሰብ ጤና በሚያሰጋ ሁኔታ
than three months and not more
የሙያ ብቃት ችግር ወይም የሙያ than six months.
ስነምግባር ግዴፈት ምክንያት ክስ 6. To the level of serious public
በሚቀርብበት ጊዜ ሚኒስቴሩ ወይም health problem, due to
ክሌሌ ተቆጣሪ አካሊት ቀርቦ ውሳኔ professional incompetency or
እስከሚያገኝ፤ professional misconduct when
7. ባሇሙያው በሙያስነ-ምግባር ግዴፈት there is a claimhis/her license will
ምክንያት አግባብ ባሇው አካሌ be suspended until get decision by
እንዱታገዴ ሲወሰን፤ውሳኔው የእገዲ the Ministry or regional regulatory
ጊዜውን የሚያካትት ይሆናሌ bodies.
8. ሇስረዛ የሚያበቁ ግዴፈቶች ሲፈጠሩ 7. Due to malpractice, when the
decision is made to suspend by an
ጉዲዩ ሇፍርዴ ቤት ወይም ሚኒስቴሩ
appropriate entity, the decision shall
ወይም ክሌሌ ተቆጣሪ አካሊት ቀርቦ
include a period of suspension.
ውሳኔ እስከሚያገኝ፤ 8. In the event of a breach that may lead
9. ከጤና ባሇሙያነቱ በታገዯበት ወቅት to professional license cancellation,
ህገ-ወጥ ጥቅም ሇማገኘት ሲሌ የእገዲ tillthe matter shall be referred to a
ውሳኔውን ጥሶ የጤና ባሇሙያነት court or the Ministry, or a regional
አገሌግልት ሲሰጥ የተገኘ እንዯሆነ body and get decision.
9. If a professional fonud practicing
ሇተጨማሪ አንዴዓመት፤ሉታገዴ
his/her profession using a suspended
ይችሊሌ፡፡ professional license to get illegal
benefit, his/herrofessional license
willy be suspended for an additional
one year
21. የ ሙ
ያ ስራ ፈቃድን ለመሰረዝ የ ሚያበቁ ጥፋቶች 21. Miss conducts which may
result in the cancelationof
ማንኛውም የጤና ባሇሙያ ከሚከተለት professional work license
ምክንያቶች በአንደ ጥፋተኛ ሆኖ ከተገኘ
ሚኒስቴሩ ወይም ክሌሌ ተቆጣጣሪ አካሌ
የሙያ ስራ ፈቃደን ሉሰርዝ ይችሊሌ፡- Any health professional if found to
be violating the following sub-articles
1. የሙያ ስራ ፈቃደ የተገኘው ሀሰተኛ
its professional work license may be
የትምህርት ማስረጃ በማቅረብ መሆኑ
canceled by the minister or regional
በማስረጃ ሲረጋገጥ፤
state regulatory authority
2. የጤና ሙያ እውቀቱንና ክህልቱን
ተጠቅሞ ከባዴ የወንጀሌ ዴርጊት
1. If confirmed to be the professional
በመፈጸሙ ተከሶ ጥፋተኝነቱ
license is given in providing false
የተረጋገጠ እንዯሆነ፤ educational evidence
3. በአንቀጽ 20 ንዑስ አንቀጽ 9 2. If comit a heavy crime using
የተጠቀሰውን የእገዲ ቅጣት ተሊሌፎ his/her professional skill and
የጤና አገሌግልት ሲሰጥ የተገኘ knowledge and found to be guilty by
እንዯሆነ፤ court.

4. ባሇሙያው በሙያ ስነ-ምግባር ግዴፈት 3. If he is found practicing his/her


profession violating the sanction
ምክንያት አግባብ ባሇው አካሌ የሙያ
imposed under Article 20, sub-article9
ስራ ፈቃደ እንዱሰረዝ ሲወሰን፡፡
4. If the appropriate entity decides
22. የ ሙ
ያ ሥራ ፈቃድ ስለመመለስ that the professional license shall be
canceled due to violation of
የሙያ ስራ ፈቃደ የታገዯበት ወይም professional ethics
የተሰረዘበት ወይም በራሱ ፈቃዴ ሙያውን 22. Restitution of Professional
የተወ ወይም የመጣበትን ተሌእኮ ያጠናቀቀ Licensing
ማንኛውም ባሇሙያ በአስር የስራ ቀናት Any professional whose license has
ውስጥ ፈቃደን የመመሇ ስግዳታ አሇበት፡፡ been suspended or revoked or who
voluntarily relinquishes his or
23. የ መተባበር ግዴታ her profession is obliged to return his
or her license within ten working
ይህን መመሪያ ሇማስፈፀም እንዱችሌ ጉዲዩ
days.
የሚመሇከታቸው ማንኛውም የጤና ባሇሙያዎች
እና ጤና ተቋማት የመተባበር ግዳታ
23. Obligation to cooperate
አሇባቸው፡፡ Any health professional and health
institutions who is concerned should
cooperate in order to execute this
directive.
24. ተፈፃ ሚነ ት የ ማይኖራቸውመመሪያዎች 24. Nonapplicable directives

1. የጤና ባሇሙያዎች የምዝገባና የሙያ


ስራ ፈቃዴ አሰጣጥ አስተዲዯርና 1. Registration and Professional
ቁጥጥር መመሪያ ቁጥር 20/2006 Licensing Administration and
በዚህ መመሪያ ተሸሯሌ፡፡በተጨማሪም
Supervision Directive No. 20/2006 has
been repealed by this Directive. In
ከዚህ መመሪያ ጋር የሚቃረን
addition, any directive that is
ማንኛውም መመሪያ ሰርኩሊር ዯብዲቤ inconsistent with this Directivedoes not
ወይም የአሰራር ሌምዴ በዚህ መመሪያ apply to a circular letter or practice
በተሸፈኑ ጉዲዮች ሊይ ተፈፃሚነት experience in matters covered by this
አይኖረውም፡፡ Directive.
2. በሀገር ውስጥ ወይም በውጭ ሀገር
2. Final-year students studying at
ትምህርታቸውን በከታተሌ ሊይ ያለ
home or abroad are not required to
የመጨረሻ አመት የጤና ተማሪ
register with regulatory bodies as
(ሮቴቲንግ ኢንተርን) በተቆጣጣሪ rotating intern.
አካሌ መመዝገብ አይጠበቅበትም

25. መመሪያውየ ሚጸናበት ጊዜ


25. Effective period of the directive
ይህ መመሪያ ከመጋቢት 1/2013
ዓ.ም ጀምሮ የጸና ይሆናሌ፡፡ This directive shall be effective as of March
8/2021.
ድ/ር ሉያ ታዯሰ
Dr. Lia Tadesse
ሚኒስትር Minister
የኢትዮጵያ ፌዯራሊዊ ዳሞክራሲያዊ The Federal Democratic Republic of
Ethiopia
ሪፐብሉክ
Ministry of Health
የጤና ሚኒስቴር

You might also like