You are on page 1of 2

የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ

ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ


FEDERAL NEGARIT GAZETTE
OF THE FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA

ሃያ አራተኛ ዓመት ቁጥር ፲፮ 24th Year No. 16


አዲስ አበባ ታህሣሥ ፪ ቀን ፪ሺ፲ ዓ.ም በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ADDIS ABABA 11th December ,2017

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ


ማውጫ CONTENT

አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፷፫/፪ሺ፲ ዓ.ም Proclamation No. 1063/2017


የማሪታይም አሠሪና ሠራተኛ ኮንቬንሽን ማጽደቂያ Maritime Labour by the International Labour Convention
አዋጅ……………………………………………ገጽ ፲ሺ፵፰ Ratification Proclamation.............................Page 10048

አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፷፫/፪ሺ፲ PROCLAMATION NO.1063/2017


የማሪታም አሠሪና ሠራተኛ ኮንቬንሽንን ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ A PROCLAMATION TO RATIFY THE MARITIME
LABOUR CONVENTION
የማሪታም አሠሪና ሠራተኛ ኮንቬንሽን የካቲት ፲፮ ቀን WHEREAS, the Maritime Labour Convention has
፲፱፻፺፰ ዓ.ም በዓለም አቀፉ የሥራ ድርጅት ዓለም አቀፍ been adopted by the International Labour Conference of

ሌበር ኮንፈረንስ በጄኔቫ ስዊዘርላንድ የፀደቀና ከነሐሴ ፲፬ the International Labour Organization at Geneva;

ቀን ፪ሺ፭ ዓ.ም ጀምሮ ሥራ ላይ የዋለ በመሆኑ፣ Switzerland on 23rd February 2006 and came in to force as
20 August 2013;

ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ WHEREAS, the House of peoples’ Representatives
ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ህዳር ፯ ቀን ፪ሺ፲ of the Federal Democratic Republic of Ethiopia has
ዓ.ም ባደረገው ስብስባ ያፀደቀው በመሆኑ፣ ratified this Agreement at its session held on the 16 day of
November 2017;
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ NOW, THEREFORE, in accordance with article

መንግሥት አንቀጽ ፶፭ (፩) እና (፲፪) መሠረት 55 (1) and (12) of the Constitution of the Federal

የሚከተለው ታውጇል፦ Democratic Republic of Ethiopia, it is hereby proclaimed


as follows:

፩. አጭር ርዕስ 1. Short Title


This Proclamation may be cited as the “Maritime
ይህ አዋጅ “የማሪታይም አሠሪና ሠራተኛ ኮንቬንሽን
Labour by the International Labour Convention
ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፷፫/፪ሺ፲” ተብሎ ሊጠቀስ
Ratification Proclamation No. 1063/2017.
ይችላል፡፡

ÃNÇ êU nU¶T Uz¤È ±.œ.q.Ü *¹þ1


Unit Price Negarit G. P.O.Box 80001
gA ፲ሺ፵፱ ØdE‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፲፮ ታህሣሥ ፪ሺ፲ ›.M Federal Negarit Gazette No. 16, 11th December 2017 …... ………./page 10049

2. Ratification of the Agreement


፪. ስምምነቱ ስለመጽደቁ The Maritime Labour Convention adopted by the

በዓለም አቀፉ የሥራ ድርጅት ዓለም አቀፍ ሌበር International Labour Conference of the International

ኮንፈረንስ የካቲት ፲፮ ቀን ፲፱፻፺፰ ዓ.ም በጄኔቫ Labour Organization at Geneva; Switzerland On 23rd
February 2006 is hereby ratified.
ሲዊዘርላንድ የጸደቀው የማሪታይም አሠሪና ሠራተኛ

ኮንቬንሽን ፀድቋል። 3. Implementing organ


The Ministry of Labour and Social Affairs, in
፫. አስፈጻሚ አካል
collaboration with the Ministry of Transport and other
የሠራተኛ ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከትራንስፖርት
relevant government organs, is hereby empowered to
ሚኒስቴር እና ከሚመለከታቸው ሌሎች የመንግሥት
undertake the necessary measures for the
አካላት ጋር በመተባበር ኮንቬንሽኑ በሥራ ላይ
implementation of the Convention.
እንዲውል ለማድረግ የሚያስፈልጉ እርምጃዎችን
የመውሰድ ኃላፊነት ተሰጥቶታል። 4. Effective Date
፬. አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ This Proclamation shall enter into force on the date of

ይህ አዋጅ በፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት publication in the Federal Negarit Gazette.

ቀን ጀምሮ የፀና ይሆናል። Done at Addis Ababa, this 11th day of December, 2017.
[

አዲስ አበባ ታህሣሥ ፪ ቀን ፪ሺ፲ ዓ.ም MULATU TESHOME (DR.)

ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ


PRESIDENT OF THE FEDERAL DEMOCRATIC
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ REPUBLIC OF ETHIOPIA
ፕሬዚዳንት

You might also like