Professional Documents
Culture Documents
ሶሃቦች
ሶሃቦች
٣١ :ﭽ ﮥ ﮦ ﮧ ﮨ ﮩ ﮪ ﮫ ﮬ ﮭ ﮮ ﮯ ﮰﮱ ﮲ ﮳ ﮴ ﮵ ﮶ ﮷ ﮸ ﮹ ﭼ البقرة
ኢብን ከሲር (አሊህ ይዘንሊቸውና) ‹‹ሰዎች ባመኑበት እመኑ›› የሚሇው ሊይ ‹‹ሰዎች›› ተብሇው የተጠቀሱ፤ የአሊህ መሌክተኛ ጓደኞች ናቸው፡፡ እነሱ ያመኑትን እምነት፤ እመኑበት
ሲባለ ሙናፊቆቹ፤ ሰሃባዎችን እንደ ሞኝ በመቁጠር ‹‹ቂልች ባመኑበት ሌናምን ነውን አለ››፡፡ አሊህም ሙናፊቆችን ‹‹እነርሱ ናቸው ቂልች›› አሇ፡፡
ኢብነሌ ቀይም (አሊህ ይዘንሊቸውና) ይህንን አንቀፅ ሲተረጉሙ እንዲህ ይሊለ ‹‹እናንተ ሰሃባዎች ባመናችሁት ቢያምኑ ኖሮ በእርግጥ
በተመሩ››
ﭽ ﮗ ﮘ ﮙ ﮚ ﮛ ﮜ ﮝ ﮞﮟ ﮠ ﮡ ﮢ ﮣ ﮤ ﮥ ﮦ ﮧ ﮨ ﮩ ﮪ ﮫﮬ ﮭ ﮮ ﮯﮰ ﮱ ﮲ ﮳
٣٣٢ :النساء ﭽ ﭮ ﭯ ﭰ ﭱ ﭲ ﭳ ﭴ ﭵ ﭶ ﭷ ﭸ ﭹ ﭺ ﭻ ﭼ ﭽ ﭾ ﭿﮀ ﮁ ﮂ ﮃ ﭼ
‹‹ቅኑም መንገድ ሇርሱ ከተገሇፀሇት በኋሊ መሌክተኛውን የሚጨቃጨቅና (የሚቃረን) ከምዕመኖቹ (ከሳሃባዎች) መንገድ ላሊ የኾነን
የሚከተሌ ሰው፤ (በዚህ አሇም) በተሸመበት (ጥመት) ሊይ እንሾመዋሇን (በመረጠው መንገድ ሊይ እንተወዋሇን)፤ ገሃነምንም እናገባዋሇን፤
መመሇሻይቱም ከፋች››
ﭽ ﭑ ﭒ ﭓﭔ ﭕ ﭖ ﭗ ﭘ ﭙ ﭚ ﭛﭜ ﭝ ﭞ ﭟ ﭠ ﭡ ﭢ ﭣ ﭤﭥ ﭦ ﭧ ﭨ ﭩ
ﭪ ﭫﭬ ﭭ ﭮ ﭯ ﭰﭱ ﭲ ﭳ ﭴ ﭵ ﭶ ﭷ ﭸ ﭹ ﭺ ﭻ ﭼ ﭽ ﭾ ﭿ ﮀ
٥٢ :الفتح ﮁﮂ ﮃ ﮄ ﮅ ﮆ ﮇ ﮈ ﮉ ﮊ ﮋ ﮌ ﮍ ﭼ
‹‹ሙሀመድ የአሊህ መሌክተኛ ነው፡፡ እነዚያም ከርሱ ጋር ያለት (ባሌደረቦቹ)በከሀዲያን ሊይ ብርቱዎች፤ (ግና) እርስ በርሳቸው (እጅግ)
የሚተዛዘኑ ናቸው፡፡ ከአሊህ ችሮታንና ፍቅርን በመሻት “ሩኩዕ” እና “ሱጁድ” (በብዛት) ሲያደርጉ ታያሇህ፡፡ ከግንባሮቻቸው ሊይ የ “ሱጁድ”
ምሌክቶች (ይታያለ)፡፡ ይህ “ተውራት” ውስጥ (የተገሇፀ) ባህሪያቸው ነው፡፡ “ኢንጂሌ” ውስጥም ምሳላያቸው ቀንዘሌ እንዳወጣ አዝመራና
(ቀንዘለም) እንዳበረታው፤ እንደወፈረም፤ በአገዳዎቹ ቀጥ ብል በመቆምም ገበሬዎችን እንዳስደነቀ (ተክሌ) ነው፡፡ (አሊህ) በነርሱ ከሀዲያንን
ሇማበሳጨት (ጥንካሬን ሇገሳቸው)፡፡ አሊህ ከነርሱ መካከሌ ሊመኑትና መሌካምንም ሇሰሩት ምህረትንና ታሊቅ ምንዳን ቃሌ ገብቶሊቸዋሌ››
አዝመራው መሌክተኛው ሲሆኑ ቀንዘልቹ እነሱ (ሰሃባዎቹ) ናቸው፡፡ አግዘዋቸዋሌ፡፡ በየትኛውም የትግሌ መስክ ከጎናቸው ተሰሌፈዋሌ ተሌኳቸውንም ከግብ ያደርሱ ዘንድ የሚችለትን ሁለ አድርገዋሌ፡፡ ኢስሊም ዛሬ
ሇኛ የደረሰው በነሱ አማካኝነት ነው፡፡ በእምነት ከነብያችን የወሰዱትን እውቀትም ሆነ ተግባር አስተሊሌፈዋሌ፤ ነፍሳቸውን፤ ሀብታቸውን ሁለ መስዋትነት አድርገዋሌ፡፡ እነሱን መጥሊት የክህደት ምሌክት ነው፤
ኢማሙ ማሉክ እንዳለት የነብዩን (ሰሊትና ሰሊም በርሳቸው ሊይ ይሁን) ባሌደረቦች የጠሊ ከሀዲ ሇመሆኑ ‹‹ከሀዲያንን ሇማበሳጨት (ሇእነርሱ ጥንካሬን ሇገሰ)›› የሚሇውን ማስረጃ ያደርጋለ፡፡
»ين يَلُونَ ُهم ذِ َّ ُُثَّ ال، ُُثَّ الَّ ِذين ي لُونَهم،ون قَرِِن
ِ «خي ر الْ ُقر
َ ُْ َ َ ْ ُ َُْ
»اعة َّ إِ ََل قِيَ ِام،ضُّرُه ْم َم ْن َخ َذ ََلُ ْم َوََل َم ْن َخالََف ُه ْم
َ الس ُ َ ََل ي،اْلَ ِّق
ْ ين َعلَى َ ِ
ر ِ َ«ََل تَز ُال طَائَِفةٌ ِمن أ َُّم ِِت ظ
اه ْ َ
3. እነርሱን፤ ሙሃጂሮችንና አንሷሮችን፤ በበጎ መከተሌ የአሊህን ውዴታ ሇማግኘት፤ በዚህ ኡማ ሊይ ግዴታ ነው፡፡
ﭽﭑ ﭒ ﭓ ﭔ ﭕ ﭖ ﭗ ﭘ ﭙ ﭚ ﭛ ﭜ ﭝ ﭞ ﭟ ﭠ ﭡ ﭢ
ﭽ ﮱ ﯓ ﯔ ﯕ ﯖ ﯗ ﯘ ﯙ ﯚ ﯛ ﯜ ﯝ ﯞ ﯟ ﯠﯡ ﯢ ﯣ ﯤ ﯥ
٨ :الحشر ﭼ
(በምርኮ ከተገኘው ሃብት ከፊለ) ሇስደተኞች ደሃዎች (ይሰጣሌ)፡፡ሇነዚያ የአሊህን ችሮታና ውዴታውን የሚፈሌጉ አሊህንና
መሌክተኛውንም የሚረዱ ኾነው ከአገሮቻቸውና፤ ከገንዘቦቻቸው እንዲወጡ ሇተደረጉት ስደተኞች ድኾች (ይሰጣሌ)፤ እነዚያ እነርሱ
እውነተኞቹ ናቸው፡፡
5. አንሷሮች ሙሃጂሮችን እጅግ ያፈቅራለ
ﭽﯦ ﯧ ﯨ ﯩ ﯪ ﯫ ﯬ ﯭ ﯮ ﯯ ﯰ ﯱ ﯲ ﯳ ﯴ ﯵ ﯶ ﯷ ﯸ ﯹ
٢ :الحشر ﯺ ﯻ ﯼ ﯽﯾ ﯿ ﰀ ﰁ ﰂ ﰃ ﰄ ﰅ ﰆ ﭼ
‹‹እነዚያም ከበፊታቸው አገሪቱን መኖሪያ ያደረጉት (አንሳሮች የመዲና ሰዎች)፤ እምነትንም የሇመዱት፤ ወደነርሱ የተሰደዱትን ሰዎች
(ሙሃጂሮችን) ይወዳለ፤ (ስደተኞቹ) ከተሰጡት ነገር በሌቦቻቸው ውስጥ ቅሬታን አያገኙም፡፡ በነሱ ሊይ ችግር ቢኖርባቸውም
በነፍሶቻቸው ሊይ ላሊውን ይመርጣለ፡፡ ከነፍሳቸው ንፍገት የተጠበቁ፤ እነዚያ እነርሱ የተሳካሊቸው ናቸው፡፡››
١ :الفتح ﭽ ﭬ ﭭ ﭮ ﭯ ﭰ ﭱ ﭲ ﭳ ﭴ ﭵ ﭶﭷ ﭼ
እርሱ ያ በምእመናን ሌቦች ውስጥ ከእምነታቸው ጋር እምነትን ይጨምሩ ዘንድ እርጋታን ያወረደ ነው፡፡
7. አሊህ የአማኞቹን ስራ በእርግጥ ወደደ
ﭽﮎ ﮏ ﮐ ﮑ ﮒ ﮓ ﮔ ﮕ ﮖ ﮗ ﮘ ﮙ ﮚ ﮛ ﮜ ﮝ ﮞ ﮟ ﮠ ﮡ ﮢ ﭼ
٣٨ :الفتح
ከምእመናኖቹ በዛፊቱ ሥር ቃሌ ኪዳን በሚጋቡህ ጊዜ አሊህ በእርግጥ ወደደ፤ በሌቦቻቸውም ውስጥ ያሇውን ዏወቀ፤ በነሱም ሊይ
እርጋታን አወረደ፤ ቅርብ የኾነንም መክፈት መነዳቸው፡፡ ሰሃባዎቹ ወደ 1400 ናቸው፡፡
8. አሊህ ምህረትንም አጎናፅፏቸዋሌ
ﭽ ﭣ ﭤ ﭥ ﭦ ﭧﭨ ﭩ ﭪ ﭫ ﭬ ﭭ ﭮ ﭯ ﭰ ﭱﭲ ﭳ ﭴ ﭵ ﭶ ﭷ ﭸ ﭹ ﭺ ﭻ ﭼ ﭽ ﭾ ﭿ
١٢ – ١١ :ﮀ ﮁ ﮂ ﮃ ﭼ الزمر
‹‹እናም እሱ (ሙሃመድ) እውነትን ይዞ የመጣ (ቁርዏንና ተውሂድን)፤ (እነዛ) ያመኑ የሆኑት (ሰሃባዎች)፤ እነሱ ናቸው አሊህን ፈሪዎች፡፡
ጌታቸው ዘንድ የሚፈሌጉት ሁለ አሊቸው፡፡ ይህ የጥሩ ሰሪዎች ምንዳ ነው፡፡ አሊህም በቻለት መጠን ይሰሩት በነበረው መሰረት ስህተታቸውን
ምሮ ደረጃ ሉሰጣቸው ነው (ዙመር 33-35) ››
ﭽﭑ ﭒ ﭓ ﭔ ﭕ ﭖ ﭗ ﭘ ﭙ ﭚ ﭛ ﭜ ﭝ ﭞ ﭟ ﭠ ﭡ ﭢ
/////////
ከባድ ማስጠንቀቂያ ከነብያችን (ሰሇላሁ አሇይሂ ወሰሇም)
////////
በመጨረሻ
ሁለም ሰው ከሚወደው ጋር ነው፡፡ ከማን ጋር መሆን ይፈሌጋለ?
ﭽ ﭹ ﭺ ﭻ ﭼ ﭽ ﭾ ﭿ ﮀ ﮁ ﮂ ﮃ ﮄ ﮅ ﮆ ﮇﮈ ﮉ
٣٢ :النساء ﮊﮋﮌﭼ
‹‹አሊህና መሌክተኛውንም የሚታዘዝ ሰው፤ እነዚህ ከነዚያ አሊህ በነርሱ ሊይ ከሇገሰሊቸው (ውሇታ ከዋሇባቸው ጋር) ከነብያት፤ ከፃድቃንም
(ከእውነተኞች)፤ ከሰማዕታትም፤ ከመሌካሞቹ ጋር ይሆናለ፡፡ የነዚያ ጓደኝነት አማረ!