You are on page 1of 21

የቁርኣን ትንቢት

በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ፥ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው።

6፥67 *ለትንቢት ሁሉ የሚደርስበት መርጊያ አለው፡፡ ወደፊትም


َ ‫ﻟﱢ ُﻜ ﱢﻞ َﻧَﺒٍﺈ ﱡﻣ ْﺴَﺘ َﻘ ﱞﺮۚ َو َﺳ ْﻮ َف َﺗ ْﻌﻠَ ُﻤ‬
ታውቁታላችሁ*፡፡ ‫ﻮن‬

“ነቢይ” ‫ َﻧِﺒ ّﻲ‬የሚለው ቃል “ነበአ” ‫ َﻧﺒﱠَﺄ‬ማለትም “የሩቅ ወሬን አወራ” ከሚል


ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን “የሩቅ ወሬ አውሪ” ማለት ነው። የሚወርድለት
“የሩቅ ወሬ” ደግሞ “ነበእ” ‫ َﻧَﺒﺄ‬ይባላል፦
6፥67 *ለትንቢት ሁሉ የሚደርስበት መርጊያ አለው፡፡ ወደፊትም
ታውቁታላችሁ*፡፡ ‫ﻮن‬ َ ‫ﻟﱢ ُﻜ ﱢﻞ َﻧَﺒٍﺈ ﱡﻣ ْﺴَﺘ َﻘ ﱞﺮۚ َو َﺳ ْﻮ َف َﺗ ْﻌﻠَ ُﻤ‬

እዚህ አንቀጽ ላይ "ትንቢት" ለሚለው ቃል የገባው "ነበእ" ‫ َﻧَﺒﺄ‬መሆኑን


አንባቢ ልብ ይለዋል። አምላካች አላህ ወደ ነቢያች"‫ "ﷺ‬ያወረደውን
ነበእ ኢንሻላህ እንመለከታለን።
ትንቢት አንድ
36፥36 ያ ምድር ከምታበቅለው፣ ከራሶቻቸውም፣ *ከማያውቁትም
ነገር ጥንዶችን ሁሏንም የፈጠረ ጥራት ይገባው*፡፡ ‫ﺎن اﻟﱠﺬِي َﺧﻠَ َﻖ‬ َ ‫ُﺳ ْﺒ َﺤ‬
َ ‫ِﻦ أَﻧ ُﻔ ِﺴ ِﻬ ْﻢ َو ِﻣ ﱠﻤﺎ َﻻ َﯾ ْﻌﻠَ ُﻤ‬
‫ﻮن‬ َ ْ ‫اج ُﻛﻠﱠ َﻬﺎ ِﻣ ﱠﻤﺎ ﺗُﻨﺒ ُﺖ‬
ُ ‫اﻷ ْر‬
ْ ‫ض َوﻣ‬ َْ
َ ‫اﻷ ْز َو‬
ِ

“ዘውጅ” ‫ َز ْوج‬የሚለው ቃል. "ዘወጀ" ‫ َز ﱠو َج‬ማለትም "ተጠናዳ" ከሚል


ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን “ጥንድ” “ባል” “ሚስት” ተብሎ ተቀምጧል፦
58:1 አላህ የዚያችን *በባልዋ* ነገር የምትከራከርህንና ወደአላህ
የምታስሙተውን ቃል በእርግጥ ሰማ። ‫ٰدِﻟُ َﻚ ﻓِﻰ‬ ‫ِﻊ ٱﷲﱠُ َﻗ ْﻮ َل ٱﻟﱠﺘِﻰ ﺗُ َﺞ‬ َ ‫َﻗ ْﺪ َﺳﻤ‬
‫ﯿﺮ‬
ٌ‫ﺼ‬ ٌ ‫ٱﷲَ َﺳﻤ‬
ِ ‫ِﯿﻊۢ َﺑ‬ ‫ٱﷲِ َوٱﷲﱠُ َﯾ ْﺴ َﻤ ُﻊ َﺗ َﺤﺎ ُو َر ُﻛ َﻤﺂۚ إ ﱠن ﱠ‬ ‫َز ْو ِﺟ َﻬﺎ َوَﺗ ْﺸَﺘ ِﻜﻰٓ إﻟَﻰ ﱠ‬
ِ ِ
7:19 አዳምም ሆይ! አንተም *ሚስትህም* ከገነት ተቀመጡ፤ ‫يـَٔا َد ُم‬ َٰٓ ‫َو‬
َ ‫ٱﻟﺸ َﺠ َﺮ َة َﻓَﺘ ُﻜﻮَﻧﺎ ﻣ‬
‫ِﻦ‬ ‫ٰ ِذ ِه ﱠ‬‫ِﻦ َﺣ ْﯿ ُﺚ ِﺷ ْﺌﺘُ َﻤﺎ َو َﻻ َﺗ ْﻘ َﺮَﺑﺎ َه‬
ْ ‫ٱﻟ َﺠﻨﱠ َﺔ َﻓ ُﻜ َﻼ ﻣ‬ َ َ‫ٱﺳ ُﻜ ْﻦ أ‬
ْ ‫ﻧﺖ َو َز ْو ُﺟ َﻚ‬ ْ
‫ِﯿﻦ‬
َ ‫ٰﻟِﻤ‬ ‫ﱠ‬
‫ٱﻟﻆ‬
35:11 አላህም ከዐፈር፣ ከዚያም ከፍትወት ጠብታ ፈጠራችሁ፤
*ከዚያም ጥንዶች አደረጋችሁ*፤ ‫اب ﺛُ ﱠﻢ ﻣِﻦ ﻧﱡ ْﻄ َﻔ ٍۢﺔ ﺛُ ﱠﻢ َﺟ َﻌﻠَ ُﻜ ْﻢ‬ ٍۢ ‫َوٱﷲﱠُ َﺧﻠَ َﻘ ُﻜﻢ ﱢﻣﻦ ﺗُ َﺮ‬
ً ‫أَ ْز َو‬
‫ٰجۭا‬
53:45 እርሱም *ሁለቱን ዓይነቶችን ወንድ እና ሴትን ፈጠረ*። ‫َوأَﻧﱠ ُۥﻪ َﺧﻠَ َﻖ‬
‫ٱﻷﻧَﺜﻰ‬
ٰ ُ ْ ‫ٱﻟﺬ َﻛ َﺮ َو‬ ‫ٱﻟﺰ ْو َﺟ ْﯿ ِﻦ ﱠ‬
‫ﱠ‬

“ዘውጀይኒ” ‫ ﱠز ْو َﺟ ْﯿ ِﻦ‬ሙሰና ሲሆን ሁለት የወንድ እና የሴት ዓይነቶች


በሚል መጥቷል፥ “ባልዋ” ለሚለው ቃል የገባው “ዘውጂሃ” ‫ َز ْو ِﺟ َﻬﺎ‬መሆኑ
እና “ሚስትህ” ለሚለው ቃል የገባው ደግሞ “ዘውጅከ” َ ‫ َز ْو ُﺟ َﻚ‬መሆኑ
አንባቢ ልብ ይለዋል። "ተዝዊጅ" ‫ َﺗ ْﺰ ِوﯾﺞ‬ማለት በራሱ "ጥንድነት" ማለት
ሲሆን "ዘዋጅ" ‫ َز َواج‬ማለት ደግሞ "ጋብቻ" "ሰርግ" ማለት ነው።

እዚህ ድረስ ከተግባባን አምላካችን አላህ ለእኛ ከእጽዋት ልክ እንደ ሰው


የተባእት እና የእንስት ህዋስ”gamete” ፈጥሯል። አላህ በዕፅዋት መካከል
ጥንድ የሆኑ ተቃራኒ ጾታዎች እንዳሉ ለማመልከት “ዘውጀይኒ” ‫َز ْو َﺟ ْﯿ ِﻦ‬
በማለት ይናገራል፦

13፥3 እርሱም ያ ምድርን የዘረጋ በእሷም ተራራዎችን እና ወንዞችን


ያደረገ *በውስጧም "ከ"ፍሬዎች ሁሉ ሁለት ሁለት ጥንዶችን ያደረገ
ነው*፡፡ ሌሊትን በቀን ይሸፍናል፡፡ *በዚህም ውስጥ ለሚያስተነትኑ
ሕዝቦች ታምራቶች አሉ*፡፡ ۖ‫ﺎرا‬ ً ‫اﺳ َﻲ َوأَ ْﻧ َﻬ‬ ِ ‫ض َو َﺟ َﻌ َﻞ ﻓِﯿ َﻬﺎ َر َو‬ َ ْ ‫َو ُﻫ َﻮ اﻟﱠﺬِي َﻣ ﱠﺪ‬
َ ‫اﻷ ْر‬
ٍ ‫ِﻚ َﻵَﯾ‬
‫ﺎت‬ َ ‫ٰذﻟ‬ َ ‫ات َﺟ َﻌ َﻞ ﻓِﯿ َﻬﺎ َز ْو َﺟ ْﯿ ِﻦ ْاﺛَﻨ ْﯿ ِﻦۖ ﯾُ ْﻐ ِﺸﻲ اﻟﻠﱠْﯿ َﻞ اﻟﻨﱠ َﻬ‬
َ ‫ﺎرۚ إِ ﱠن ﻓِﻲ‬ ِ ‫َوﻣِﻦ ُﻛ ﱢﻞ اﻟﺜﱠ َﻤ َﺮ‬
َ ‫ﻟﱢَﻘ ْﻮ ٍم َﯾَﺘ َﻔ ﱠﻜ ُﺮ‬
‫ون‬

“ኩል” ‫ ُﻛ ﱞﻞ‬ማለትም “ሁሉ” የሚለው ቃል ፍጹማዊ “Absolute” ሆኖ


ሲመጣ “ሙጥለቅ” ‫ ُﻣ ْﻄﻠَﻖ‬ሲባል፥ በአንጻራዊ “Relative” ሆኖ ሲመጣ
ደግሞ “ቀሪብ” ‫ ​ َﻗ ِﺮﯾﺐ‬ይባላል፥ እዚህ አንቀጽ ላይ "ኩል" ቀሪብ ሆኖ
የምናውቀው "ሁሉ" በሚለው ገላጭ ቅጽል መነሻ ላይ "ሚን" ‫ﻣِﻦ‬
ማለትም "ከ" የሚል መስተዋድድ መኖሩ ነው። "ከ"ፍሬዎች ሁሉ" ማለት
እና "ፍሬዎች ሁሉ" ማለት ሁለት ለየቅል ትርጉም አላቸው፥
ከፍራፍሬዎች መካከል ጥንድ ያልሆኑ በከፊል መኖራቸው ይህንኑ
ያሳያል።
ነቢያችን”‫ ”ﷺ‬በተላኩበት ጊዜ ላይ "ዕፅዋት ጾታ አላቸው" ብሎ ማንም
ሰው ዐያውቅም ነበር፥ በዚህ ጊዜ አምላካችን አላህ ሁሉን ዐዋቂ በመሆኑ
“ዘውጀይኒ” በማለት ዕፅዋት ጥንዶች እንደሆኑ ነግሮናል፦
36፥36 ያ ምድር ከምታበቅለው፣ ከራሶቻቸውም፣ *ከማያውቁትም
ነገር ጥንዶችን ሁሏንም የፈጠረ ጥራት ይገባው*፡፡ ‫ﺎن اﻟﱠﺬِي َﺧﻠَ َﻖ‬ َ ‫ُﺳ ْﺒ َﺤ‬
َ ‫ِﻦ أَﻧ ُﻔ ِﺴ ِﻬ ْﻢ َو ِﻣ ﱠﻤﺎ َﻻ َﯾ ْﻌﻠَ ُﻤ‬
‫ﻮن‬ َ ْ ‫اج ُﻛﻠﱠ َﻬﺎ ِﻣ ﱠﻤﺎ ﺗُﻨﺒ ُﺖ‬
ُ ‫اﻷ ْر‬
ْ ‫ض َوﻣ‬ َْ
َ ‫اﻷ ْز َو‬
ِ

"ከማያውቁትም ነገር ጥንዶችን" ማለት በቁርኣን መውረድ ጊዜ


የዕጽዋት ጥንድነት ዐለመታወቁን ያሳያል። አምላካችን አላህ ጊዜው
ሲደርስ በ 19ኛው ክፍለ ዘመን ላይ ለሚያስተነትኑ ሕዝቦች ታምራት
ይሆን ዘንድ ዕፅዋት ጾታ እንዳላቸው ዐሳውቆናል። “ጋይኒ” γυνή ማለት
“ሴቴ” ማለት ሲሆን ይህቺ የዕፅዋት እንቁላል ህዋስ”gynoecious”
በሥነ-ሕይወት ጥናት “ካርፔልስ”carpels” ትባላለች፥ “አንድሮ” ἀνήρ
ማለት “ወንዴ” ማለት ሲሆን የዕፅዋት የዘር ህዋስ”Androecium”
በሥነ-ሕይወት ጥናት “ስቴመንስ”stamens” ይባላል። ቁርኣን ከያዛቸው
መካከል “አል-ገይቡል ሙሥተቅበል” ‫ٱﻟ ُﻤ ْﺴَﺘ ْﻘَﺒﻞ‬ ْ ‫ٱﻟ َﻐ ْﯿﺐ‬
ْ ማለትም
“መጻእያት የሩቅ ወሬ” ነው፥ ይህንን ትንቢት ከጊዜ በኋላ በእርግጥ
ታውቁታላችሁ ባለን መሠረት ዛሬ በዘመናችን ዐውቀነዋል፦
38፥88 *«ትንቢቱንም ከጊዜ በኋላ በእርግጥ ታውቁታላችሁ፡፡* ‫َوﻟََﺘ ْﻌﻠَ ُﻤ ﱠﻦ‬
َ
ٍ ‫َﻧَﺒﺄ ُه َﺑ ْﻌ َﺪ ِﺣ‬
‫ﯿﻦ‬
6፥67 *ለትንቢት ሁሉ የሚደርስበት መርጊያ አለው፡፡ ወደፊትም
ታውቁታላችሁ*፡፡ ‫ﻮن‬ َ ‫ﻟﱢ ُﻜ ﱢﻞ َﻧَﺒٍﺈ ﱡﻣ ْﺴَﺘ َﻘ ﱞﺮۚ َو َﺳ ْﻮ َف َﺗ ْﻌﻠَ ُﻤ‬
እነዚህ አናቅጽ ላይ "ትንቢት" ለሚለው ቃል የገባው "ነበእ" ‫ َﻧَﺒﺄ‬መሆኑ
አንባቢ ልብ ይለዋል።
አምላካችን አላህ የነገረን "ከፍሬዎች ሁሉ ሁለት ሁለት ጥንዶችን"
መሆናቸውን ብቻ ሳይሆን በዕጽዋት ውስጥ "ለሚያስተነትኑ ሕዝቦች
ታምራቶች አሉ" ይህንን ታምራት "ወደፊት ያሳያችኋል፥
ታውቁታላችሁ" ብሎ በነገረን መሠረት ዛሬ ይህንን ዐይተንማል፥
ዐውቀንማል። ምስጋናም ለአላህ ነው፦

13፥3 እርሱም ያ ምድርን የዘረጋ በእሷም ተራራዎችን እና ወንዞችን


ያደረገ *በውስጧም "ከ"ፍሬዎች ሁሉ ሁለት ሁለት ጥንዶችን ያደረገ
ነው*፡፡ ሌሊትን በቀን ይሸፍናል፡፡ *በዚህም ውስጥ ለሚያስተነትኑ
ሕዝቦች ታምራቶች አሉ*፡፡ ۖ‫ﺎرا‬ ً ‫اﺳ َﻲ َوأَ ْﻧ َﻬ‬
ِ ‫ض َو َﺟ َﻌ َﻞ ﻓِﯿ َﻬﺎ َر َو‬ َ ْ ‫َو ُﻫ َﻮ اﻟﱠﺬِي َﻣ ﱠﺪ‬
َ ‫اﻷ ْر‬
ٍ ‫ِﻚ َﻵَﯾ‬
‫ﺎت‬ َ ‫ٰذﻟ‬
َ ‫ﺎرۚ إِ ﱠن ﻓِﻲ‬ َ ‫ات َﺟ َﻌ َﻞ ﻓِﯿ َﻬﺎ َز ْو َﺟ ْﯿ ِﻦ ْاﺛَﻨ ْﯿ ِﻦۖ ﯾُ ْﻐ ِﺸﻲ اﻟﻠﱠْﯿ َﻞ اﻟﻨﱠ َﻬ‬ ِ ‫َوﻣِﻦ ُﻛ ﱢﻞ اﻟﺜﱠ َﻤ َﺮ‬
َ ‫ﻟﱢَﻘ ْﻮ ٍم َﯾَﺘ َﻔ ﱠﻜ ُﺮ‬
‫ون‬
6፥93 ምስጋናም ለአላህ ነው፡፡ *"ተዓምራቶቹን ወደፊት ያሳያችኋል፡፡
«ታውቁታላችሁ»* በላቸው፡፡ ጌታህም ከምትሠሩት ሁሉ ዘንጊ
አይደለም፡፡ ‫ﻮن‬ َ ُ‫ِﻞ َﻋ ﱠﻤﺎ َﺗ ْﻌ َﻤﻠ‬ ُ ‫َو ُﻗ ِﻞ ْاﻟ َﺤ ْﻤ ُﺪ ِﱠﷲِ َﺳﯿُ ِﺮ‬
ٍ ‫ﯾﻜ ْﻢ آَﯾﺎِﺗ ِﻪ َﻓَﺘ ْﻌ ِﺮ ُﻓﻮَﻧ َﻬﺎۚ َو َﻣﺎ َرﺑﱡ َﻚ ِﺑ َﻐﺎﻓ‬
ትንቢት ሁለት
16፥8 *"ፈረሶችንም፣ በቅሎዎችንም፣ አህዮችንም ልትቀመጡዋቸው
እና ልታጌጡባቸው ፈጠረላችሁ፡፡ የማታውቁትንም ድንቅ ነገር
َ ‫ﻮﻫﺎ َو ِزﯾَﻨ ًﺔۚ َوَﯾ ْﺨﻠُ ُﻖ َﻣﺎ َﻻ َﺗ ْﻌﻠَ ُﻤ‬
ይፈጥራል"*፡፡ ‫ﻮن‬ َ ‫ﺎل َو ْاﻟ َﺤﻤ‬
َ ُ‫ِﯿﺮ ﻟَِﺘ ْﺮ َﻛﺒ‬ َ ‫َو ْاﻟ َﺨ ْﯿ َﻞ َو ْاﻟِﺒ َﻐ‬

ቁርአን በወረደበት ጊዜ ባሕላዊ መጓጓዣ ፈረሶች፣ በቅሎዎች፣ አህዮች


ናቸው፦
16፥8 *"ፈረሶችንም፣ በቅሎዎችንም፣ አህዮችንም ልትቀመጡዋቸው
እና ልታጌጡባቸው ፈጠረላችሁ፡፡ የማታውቁትንም ድንቅ ነገር
َ ‫ﻮﻫﺎ َو ِزﯾَﻨ ًﺔۚ َوَﯾ ْﺨﻠُ ُﻖ َﻣﺎ َﻻ َﺗ ْﻌﻠَ ُﻤ‬
ይፈጥራል"*፡፡ ‫ﻮن‬ َ ‫ﺎل َو ْاﻟ َﺤﻤ‬
َ ُ‫ِﯿﺮ ﻟَِﺘ ْﺮ َﻛﺒ‬ َ ‫َو ْاﻟ َﺨ ْﯿ َﻞ َو ْاﻟِﺒ َﻐ‬

”ልትቀመጡ” የሚለው ቃል “ሊተረከቡ” ‫ ﻟَِﺘ ْﺮ َﻛﺒُﻮ‬ሲሆን “ረኪበ" ‫ِﺐ‬ َ ‫َرﻛ‬


ማለትም “ጋለበ” “ተጓዘ” "ተሳፈረ" ከሚል ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን
"ልትጋልቡ" "ልትጓዙ" "ልትሳፈሩ" የሚል ፍቺ አለው፦
40፥79 አላህ ያ ለእናንተ ግመልን ከብትንና ፍየልን ከእርሷ ከፊሏን
*"ልትጋልቡ የፈጠረላችሁ ነው"*፡፡ ከእርሷም ትበላላችሁ፡፡ ‫اﷲﱠُ اﻟﱠﺬِي َﺟ َﻌ َﻞ‬
َ ُ‫اﻷ ْﻧ َﻌﺎ َم ﻟَِﺘ ْﺮ َﻛﺒُﻮا ِﻣ ْﻨ َﻬﺎ َو ِﻣ ْﻨ َﻬﺎ َﺗ ْﺄ ُﻛﻠ‬
‫ﻮن‬ َ ْ ‫ﻟَ ُﻜ ُﻢ‬
36፥42 ከመሰሉም በእርሱ *የሚሳፈሩበትን ለእነርሱ ፈጠርንላቸው"*፡፡
َ ُ‫َو َﺧﻠَ ْﻘَﻨﺎ ﻟَ ُﻬﻢ ﱢﻣﻦ ﱢﻣ ْﺜﻠِ ِﻪ َﻣﺎ َﯾ ْﺮ َﻛﺒ‬
‫ﻮن‬

َ ُ‫ َﯾ ْﺮ َﻛﺒ‬የሚለው ቃል "ረኪበ ‫ِﺐ‬


እዚህ አንቀጽ ላይ "የርከቡነ" ‫ﻮن‬ َ ‫ َرﻛ‬ከሚል
ሥርወ-ቃል የመጣ መሆኑን አንባቢ ልብ ይለዋል። ቁርአን በወረደበት ጊዜ
ፈረሶች፣ በቅሎዎች፣ አህዮች ለሰዎች መጋለቢያ፣ መጓጓዣ፣ መሳፈሪያ
እንደ ነበሩ፥ በዚህ ዘመን አዲስ መጋለቢያ፣ መጓጓዣ፣ መሳፈሪያ
ፈጥሯል። የዘመናችን መጓጓዣ“Trans-port” የሆኑትን የአየር
መጓጓዣ”Air- port”፣ የየብስ መጓጓዣ”Geo-port” እና የባህር
መጓጓዣ”Hydro-port” ተፈጥረዋል። የአየር መጓጓዣ እንደ
ጎርጎሮሳውያን አቆጣጠር በ 1799 ድኅረ-ልደት የንስር ወፍ ንድፍ ታይቶ
አይሮፕላን የተሠራ ነው፣ የየብስ መጓጓዣ በ 1768 ድኅረ-ልደት አውቶ
ሞቢል መኪና የፈረስ ንድፍ ታይቶ ሲሆን በተመሳሳይ ባቡርም በ 1550
ድኅረ-ልደት የአባጨጓሬ ንድፍ ታይቶ የተሠራ ነው፣ የባህር መጓጓዣ ባለ
ሞተር “engine” መርከብ 1805 ድኅረ-ልደት የዶልፊን አሳ ንድፍ ታይቶ
የተሠራ ነው። አምላካችን አላህ ይህ ክስተት ከመከሰቱ በፊት
"የማታውቁትንም ድንቅ ነገር ይፈጥራል" ይለናል። "ይፈጥራል"
ለሚለው የገባው ቃል "የኽሉቁ" ‫ َﯾ ْﺨﻠُ ُﻖ‬ሲሆን የወደፊት ግስ ሙሥተቅበል
ነው። አላህ ኑሕ የሠራውን መርከብ "ፈጠርን" ብሏል፦
11፥37 አላህም፦ «በጥበቃችንና በትእዛዛችንም ሆነህ *መርከቢቱን
ሥራ*፡፡ በእነዚያም በበደሉት ሰዎች ነገር አታናግረኝ እነሱ በእርግጥ
ሰማጮች ናቸውና» አለው፡፡ ‫ﺎﻃ ْﺒﻨِﻲ ﻓِﻲ‬ ِ ‫اﺻَﻨ ِﻊ ْاﻟ ُﻔْﻠ َﻚ ِﺑَﺄ ْﻋﯿُِﻨَﻨﺎ َو َو ْﺣِﯿَﻨﺎ َو َﻻ ﺗُ َﺨ‬
ْ ‫َو‬
َ ‫اﻟﱠﺬ‬
َ ‫ِﯾﻦ َﻇﻠَ ُﻤﻮاۚ إِﻧﱠ ُﻬﻢ ﱡﻣ ْﻐ َﺮ ُﻗ‬
‫ﻮن‬
36፥41እኛም የቀድሞ ትውልዳቸውን *በተሞላች መርከብ* ውስጥ
የጫን መኾናችን ለእነርሱ ምልክት ነው፡፡ ‫َوآَﯾ ٌﺔ ﻟﱠ ُﻬ ْﻢ أَﻧﱠﺎ َﺣ َﻤْﻠَﻨﺎ ُذ ﱢرﯾﱠَﺘ ُﻬ ْﻢ ﻓِﻲ ْاﻟ ُﻔْﻠ ِﻚ‬
ِ ‫ْاﻟ َﻤ ْﺸ ُﺤ‬
‫ﻮن‬
36፥42 ከመሰሉም በእርሱ *የሚሳፈሩበትን ለእነርሱ ፈጠርንላቸው"*፡፡
َ ُ‫َو َﺧﻠَ ْﻘَﻨﺎ ﻟَ ُﻬﻢ ﱢﻣﻦ ﱢﻣ ْﺜﻠِ ِﻪ َﻣﺎ َﯾ ْﺮ َﻛﺒ‬
‫ﻮن‬

አላህ ኑሕ የሠራውን መርከብ "ፈጠርን" ካለ ዛሬ በዘመናችን ቁርኣን


በወረደበት ጊዜ ያልነበሩትንና የማይታወቁትን ሰዎች የሠሩዋቸውን
የአየር መጓጓዣ አይሮፕላን፣ የየብስ መጓጓዣ አውቶ ሞቢል መኪናና
ባቡር፣ የባህር መጓጓዣ ባለ ሞተር “engine” መርከብ "ይፈጥራል" ብሎ
ማስቀመጡ የሚያጅብ ነው።
የሠው ሥራን እራሱ አላህ የፈጠረው ነው፥ “ፊዕል” ‫ِﻌﻞ‬ ْ ‫ ﻓ‬ማለት
“ድርጊት”action” ማለት ሲሆን አራት ነገር ናቸው፥ እነርሱም፦ ጊዜ፣
ቦታ፣ ቁስ እና ነጻ ምርጫ ናቸው። እነዚህን ነገሮች የፈጠረው አላህ ነው፤
አላህ የነገር ሁሉ ፈጣሪ ነው፥ አላህ እኛንም እኛ የምንሠራውን ሁሉ
የፈጠረ ነው፦
39፥62 *አላህ የነገሩ ሁሉ ፈጣሪ ነው፡፡ እርሱም በነገሩ ሁሉ ላይ
አስተናባሪ ነው*፡፡ ‫ِﯿﻞ‬ ٌ ‫ٰ ُﻛ ﱢﻞ َﺷ ْﻲ ٍء َوﻛ‬
‫ِﻖ ُﻛ ﱢﻞ َﺷ ْﻲ ٍءۖ َو ُﻫ َﻮ َﻋﻠَﻰ‬
ُ ‫اﷲﱠُ َﺧﺎﻟ‬
37፥96 *አላህ እናንተንም የምትሠሩትንም የፈጠረ ሲኾን*፡፡ ‫َواﷲﱠُ َﺧﻠَ َﻘ ُﻜ ْﻢ‬
‫َو َﻣﺎ َﺗ ْﻌ َﻤﻠُﻮن‬

"የማታውቁትንም ድንቅ ነገር ይፈጥራል" መጻኢ የሩቅ ወሬ ስለሆነ


ትንቢት ነው፦
38፥88 *«ትንቢቱንም ከጊዜ በኋላ በእርግጥ ታውቁታላችሁ፡፡* ‫َوﻟََﺘ ْﻌﻠَ ُﻤ ﱠﻦ‬
َ
ٍ ‫َﻧَﺒﺄ ُه َﺑ ْﻌ َﺪ ِﺣ‬
‫ﯿﻦ‬
6፥67 *ለትንቢት ሁሉ የሚደርስበት መርጊያ አለው፡፡ ወደፊትም
ታውቁታላችሁ*፡፡ ‫ﻮن‬ َ ‫ﻟﱢ ُﻜ ﱢﻞ َﻧَﺒٍﺈ ﱡﻣ ْﺴَﺘ َﻘ ﱞﺮۚ َو َﺳ ْﻮ َف َﺗ ْﻌﻠَ ُﻤ‬
"ትንቢቱንም ከጊዜ በኋላ ወደፊት ታውቁታላችሁ" ብሎ በነገረን
መሠረት የአየር መጓጓዣ አይሮፕላን፣ ጀት፣ ኢልኮፕተር፥ የየብስ
መጓጓዣ አውቶ ሞቢል መኪና፣ ባቡር፣ ሜትሮ፣ ፔንደል፥ የባህር መጓጓዣ
ባለ ሞተር መርከብ በዘመናችን ዐይተናል። አል-ሐምዱሊሏህ!
ትንቢት ሦስት
41፥53 እርሱም ቁርኣን እውነት መኾኑ ለእነርሱ እስከሚገለፅላቸው
ድረስ *"በአጽናፎቹ ውስጥ እና በራሳቸውም ውስጥ ያሉትን
ተዓምራቶቻችንን በእርግጥ እናሳያቸዋለን*"፡፡ ጌታህም እርሱ በነገሩ ሁሉ
ላይ ዐዋቂ መኾኑ አይበቃቸውምን? ٰ ‫ﺎق َوﻓِﻲ أَﻧ ُﻔ ِﺴ ِﻬ ْﻢ َﺣﺘﱠﻰ‬ ْ
ِ ‫ﯾﻬ ْﻢ آَﯾﺎِﺗَﻨﺎ ﻓِﻲ اﻵ َﻓ‬
ِ ‫َﺳﻨُ ِﺮ‬
‫َﯾَﺘَﺒﯿﱠ َﻦ ﻟَ ُﻬ ْﻢ أَﻧﱠ ُﻪ ْاﻟ َﺤ ﱡﻖۗ أَ َوﻟَ ْﻢ َﯾ ْﻜ ِﻒ ِﺑ َﺮﺑﱢ َﻚ أَﻧﱠ ُﻪ َﻋﻠَﻰ‬
‫ٰ ُﻛ ﱢﻞ َﺷ ْﻲ ٍء َﺷ ِﻬﯿ ٌﺪ‬

"ዘራህ" ‫ َذ ﱠرة‬የሚለው ቃል "ደቂቅ" ንዑስ" "ኢምንት" "ብናኝ"Atom"


ማለት ሲሆን ጥቃቅን ነገር ነው፦
99፥7 *የብናኝ ክብደት ያክልም መልካምን የሠራ ሰው ያገኘዋል*፡፡ ‫َﻓ َﻤﻦ‬
َ ‫َﯾ ْﻌ َﻤ ْﻞ ﻣ ِْﺜ َﻘ‬
‫ﺎل َذ ﱠر ٍة َﺧ ْﯿ ًﺮا َﯾ َﺮ ُه‬
99፥8 *"የብናኝ ክብደት ያክልም ክፉን የሠራ ሰው ያገኘዋል"*፡፡ ‫َو َﻣﻦ‬
‫ﺮا َﯾ َﺮ ُه‬ ‫ﺎل َذ ﱠر ٍة َﺷ‬ َ ‫َﯾ ْﻌ َﻤ ْﻞ ﻣ ِْﺜ َﻘ‬

"ብናኝ" ለሚለው የገባው ቃል "ዘራህ" ‫ َذ ﱠرة‬መሆኑ አንባቢ ልብ ይለዋል።


ዐረቦች ከጥቃቅን ፍጥረት አነስተኛ የሚሉት "ጉንዳን" ነበር። ነገር ግን
ቁርኣኑ "ጉንዳን" ለሚለው ቃል የሚጠቀመው "ዘራህ" ‫ َذ ﱠرة‬ሳይሆን
"ነምል" ‫ ﻧﱠ ْﻤﻞ‬ነው፦
27፥18 *በጉንዳንም ሸለቆ በመጡ ጊዜ አንዲት ጉንዳን «እናንተ
ጉንዳኖች ሆይ! ወደ መኖሪያዎቻችሁ ግቡ፡፡ ሱለይማንና ሰራዊቱ እነርሱ
ُ ‫ﯾﺤ ِﻄ َﻤﻨﱠ ُﻜ ْﻢ ُﺳﻠَ ْﯿ َﻤ‬
የማያውቁ ሲኾኑ አይሰባብሩዋችሁ» አለች*፡፡‫ﺎن َو ُﺟﻨُﻮ ُد ُه‬ ْ ‫َﻻ‬
َ ‫َو ُﻫ ْﻢ َﻻ َﯾ ْﺸ ُﻌ ُﺮ‬
‫ون‬

َሲቀጥል "ጉንዳን" በሰማያትና በምድር ውስጥ አይገኝም። ብናኝ"Atom"


ግን በሰማያትና በምድር ውስጥ አለ፦
34፥3 እነዚያ የካዱትም «ሰዓቲቱ አትመጣብንም» አሉ፡፡ በላቸው
«አይደለም፤ ሩቁን ሁሉ ዐዋቂ በኾነው ጌታዬ እምላለሁ፡፡ በእርግጥ
ትመጣባችኋለች፡፡ *"የብናኝ ክብደት ያክል እንኳ በሰማያትና በምድር
ውስጥ ከእርሱ አይርቅም፡፡ ከይህ ያነሰም ኾነ የበለጠ የለም* በግልጹ
መጽሐፍ ውስጥ የተመዘገበ ቢኾን እንጅ፡፡» ۖ‫ﺎﻋ ُﺔ‬ َ ‫اﻟﺴ‬‫ِﯾﻦ َﻛ َﻔ ُﺮوا َﻻ َﺗ ْﺄﺗِﯿَﻨﺎ ﱠ‬ َ ‫ﺎل اﻟﱠﺬ‬ َ ‫َو َﻗ‬
‫ات َو َﻻ ﻓِﻲ‬ِ ‫ﺎو‬ ‫ﺎل َذ ﱠر ٍة ﻓِﻲ ﱠ‬
َ ‫اﻟﺴ َﻤ‬ ُ ‫ٰ َو َرﺑﱢﻲ ﻟََﺘ ْﺄِﺗَﯿﻨﱠ ُﻜ ْﻢ َﻋﺎﻟِﻢ ْاﻟ َﻐ ْﯿ ِﺐۖ َﻻ َﯾ ْﻌ ُﺰ ُب َﻋ ْﻨ ُﻪ ﻣ ِْﺜ َﻘ‬
‫ُﻗ ْﻞ َﺑﻠَﻰ‬
ِ
َ ْ َ‫ض َو َﻻ أ‬ َْ
‫ﯿﻦ‬
ٍ ‫ﺎب ﱡﻣِﺒ‬ٍ ‫ِﻚ َو َﻻ أ ْﻛَﺒ ُﺮ إِ ﱠﻻ ﻓِﻲ ِﻛَﺘ‬
َ ‫ٰﻟ‬ ‫ﺻ َﻐ ُﺮ ﻣِﻦ َذ‬ ِ ‫اﻷ ْر‬

እዚህ አንቀጽ ላይ በግልጹ መጽሐፍ በተጠበቀው ሰሌዳ ውስጥ ከብናኝ


ያነሰም ኾነ የተለቀ ፍጥረት የተመዘገበ መሆኑን ፍትንትውና ቁልጭ አርጎ
ያሳያል። "ዛሊከ" ‫ِﻚ‬ َ ‫ٰذﻟ‬
َ ማለትም "ይህ" የሚለው አመልካች ተውላጠ-ስም
"ዘራህ" ‫ َذ ﱠرة‬የሚለውን ስም ተክቶ የመጣ ነው፥ ከአተም ያነሰ
በሰማያትና በምድር ውስጥ ያለ ነገር ኤሌክትሮን፣ ፕሮቶን፣ ኒውትሮን
ነው። ከአተም ያነሰ ነገር አለ ተብሎ ስለማይታመን "አቶም" ወይም
"አተም" የሚለው ቃል እራሱ "አቶሞስ" ἄτομον ከሚል የግቲክ ቃል
የመጣ ሲሆን ትርጉሙ "የማይከፋፈል”indivisible” ማለት ነው። አቶም
ሁሉም ቁስ የተገነባበት መሰረታዊ ንዑስ ነው፥ እስከ አስራ ዘጠነኛው
ክፍለ-ዘመን ከአቶም ወደ ታች ፍጥረት አለ ተብሎ አይታመንም ነበር።
የፊዚክስ ምሁር ጆን ዳልተን እንኳን አቶም በውስጡ ፍጥረት አለው
ብሎ አያምንም ነበር፥ ነገር ግን እንደ ጎርጎሮሳውያን አቆጣጠር በ 1897
ድኅረ-ልደት ላይ ጆን ቶምሶን፣ በ 1911 ድኅረ-ልደት ላይ ኤርነስት
ራዘርፎርድ ወዘተ ከአተም ያነሱ የቁስ መጠን ክፍፍሎች“particle”
አግኝተው ገለጡ። እነዚህም፦ ኤሌክትሮን፣ ፕሮቶን፣ ኒውትሮን፣
ፈርሚኦን፣ ሌፕቶን፣ ቦሶን፣ ፎቶን፣ ዲላቶን፣ ሳክሲኦን፣ አክሲኦን
የመሳሰሉት ናቸው። በተለይ ኤሌክትሮን፣ ፕሮቶን እና ኒውትሮን
በሁሉም ቁስ ላይ የሚገኙ ከአቶም በታች የሚገኙ ናቸው። እስከ 1897
ድኅረ-ልደት ድረስ ከአተም ወደ ታች ፍጥረት የለም ተብሎ ቢታመንም፣
አላህ ግን በቁርአን ከአቶም በታች ያሉት ፍጥረቶች በእውቀቱ መዝገብ
ላይ ተጽፎ እንዳለ ነግሮናል። ከአተም በታች በሰማያትና በምድር ውስጥ
ለምእመናን ሁሉ እርግጠኛ ታምራቶች አሉ፦
45፥3 *"በሰማያትና በምድር ውስጥ ለምእመናን ሁሉ እርግጠኛ
ታምራቶች አሉ*። ‫ِﯿﻦ‬ َ ‫ﺎت ﻟﱢْﻠ ُﻤ ْﺆ ِﻣﻨ‬
ٍ ‫ض َﻵَﯾ‬ َ ْ ِ ‫ﺎو‬ ‫إِ ﱠن ﻓِﻲ ﱠ‬
ِ ‫ات َواﻷ ْر‬ َ ‫اﻟﺴ َﻤ‬
10፥6 ሌሊትና ቀን በመተካካታቸው አላህም *በሰማያትና በምድር
ውስጥ በፈጠረው ሁሉ ለሚጠነቀቁ ሕዝቦች ታምራቶች አሉ*፡፡ ‫إِ ﱠن ﻓِﻲ‬
َ ‫ﺎت ﻟﱢَﻘ ْﻮ ٍم َﯾﺘﱠ ُﻘ‬
ٍ ‫ض َﻵَﯾ‬ َ ْ ِ ‫ﺎو‬ ‫ﺎر َو َﻣﺎ َﺧﻠَ َﻖ اﷲﱠُ ﻓِﻲ ﱠ‬ ‫ﱠ‬
‫ﻮن‬ ِ ‫ات َواﻷ ْر‬ َ ‫اﻟﺴ َﻤ‬ ِ ‫اﺧﺘ َِﻼ ِف اﻟﻠ ْﯿ ِﻞ َواﻟﻨﱠ َﻬ‬
ْ

ኤሌክትሮን፣ ፕሮቶን እና ኒውትሮን በአጽናፎቹ ውስጥ እና በራሳችን


አካላት ውስጥ ያሉ ታምራቶች ናቸው፥ አላህ እነዚህ ታምራት ወደፊት
እንደሚያሳየን እና እንደሚያሳውቀትን ቃል ገብቶልን ነበር፦
6፥93 ምስጋናም ለአላህ ነው፡፡ *"ተዓምራቶቹን ወደፊት ያሳያችኋል፡፡
«ታውቁታላችሁ»* በላቸው፡፡ ጌታህም ከምትሠሩት ሁሉ ዘንጊ
َ ُ‫ِﻞ َﻋ ﱠﻤﺎ َﺗ ْﻌ َﻤﻠ‬
አይደለም፡፡ ‫ﻮن‬ ُ ‫َو ُﻗ ِﻞ ْاﻟ َﺤ ْﻤ ُﺪ ِﱠﷲِ َﺳﯿُ ِﺮ‬
ٍ ‫ﯾﻜ ْﻢ آَﯾﺎِﺗ ِﻪ َﻓَﺘ ْﻌ ِﺮ ُﻓﻮَﻧ َﻬﺎۚ َو َﻣﺎ َرﺑﱡ َﻚ ِﺑ َﻐﺎﻓ‬
41፥53 እርሱም ቁርኣን እውነት መኾኑ ለእነርሱ እስከሚገለፅላቸው
ድረስ *"በአጽናፎቹ ውስጥ እና በራሳቸውም ውስጥ ያሉትን
ተዓምራቶቻችንን በእርግጥ እናሳያቸዋለን*"፡፡ ጌታህም እርሱ በነገሩ ሁሉ
ላይ ዐዋቂ መኾኑ አይበቃቸውምን?
‫ٰ َﯾَﺘَﺒﯿﱠ َﻦ ﻟَ ُﻬ ْﻢ أَﻧﱠ ُﻪ ْاﻟ َﺤ ﱡﻖۗ أَ َوﻟَ ْﻢ َﯾ ْﻜ ِﻒ ِﺑ َﺮﺑﱢ َﻚ أَﻧﱠ ُﻪ‬
‫ﺎق َوﻓِﻲ أَﻧ ُﻔ ِﺴ ِﻬ ْﻢ َﺣﺘﱠﻰ‬ ْ
ِ ‫ﯾﻬ ْﻢ آَﯾﺎِﺗَﻨﺎ ﻓِﻲ اﻵ َﻓ‬
ِ ‫َﺳﻨُ ِﺮ‬
‫ٰ ُﻛ ﱢﻞ َﺷ ْﻲ ٍء َﺷ ِﻬﯿ ٌﺪ‬ ‫َﻋﻠَﻰ‬

አላህ በነገሩ ሁሉ ላይ ዐዋቂ መኾኑ አይበቃንምን? ቁርኣን ሐቅ መሆኑ


ለሁሉም የሚገለጸው የትንሳኤ ቀን ነው። ቁርኣን እውነት ሆኖ
በመጣላቸው ጊዜ እነዚያ የካዱት፦ “ይህ ግልጽ ድግምት ነው” አሉ። ነገር
ግን አላህ በትንሳኤ ቀን ስለ ቁርኣኑ፦ “ይህ እውነት አይደለምን? ብሎ
ይጠይቃቸዋል፥ እነርሱም፦ “እውነት ነው፤ በጌታችን ይኹንብን” ይላሉ፦
46፥7 *”በእነርሱም ላይ አንቀጾቻችን ግልጾች ኾነው በተነበቡ ጊዜ
እነዚያ እውነቱን በመጣላቸው ጊዜ የካዱት «ይህ ግልጽ ድግምት ነው»
አሉ”*፡፡ ‫ٰ َذا ِﺳ ْﺤ ٌﺮ‬ َ ‫ِﯾﻦ َﻛ َﻔ ُﺮوا ﻟِْﻠ َﺤ ﱢﻖ ﻟَ ﱠﻤﺎ َﺟ‬
‫ﺎء ُﻫ ْﻢ َﻫـ‬ َ ‫ﺎل اﻟﱠﺬ‬
َ ‫ﺎت َﻗ‬
ٍ ‫ٰ َﻋﻠَ ْﯿ ِﻬ ْﻢ آَﯾﺎﺗَُﻨﺎ َﺑﯿﱢَﻨ‬
‫َوإِ َذا ﺗُ ْﺘﻠَﻰ‬
ٌ ‫ﱡﻣِﺒ‬
‫ﯿﻦ‬

46፥34 *”እነዚያም የካዱት ሰዎች በእሳት ላይ በሚቀረቡ ቀን «ይህ


እውነት አይደለምን?» ይባላሉ፡፡ «እውነት ነው፤ በጌታችን ይኹንብን»
ይላሉ፡፡ አላህም «ትክዱ በነበራችሁት ምክንያት ቅጣቱን ቅመሱ»
ይላቸዋል”*፡፡ ٰ ‫ٰ َذا ِﺑ ْﺎﻟ َﺤ ﱢﻖۖ َﻗﺎﻟُﻮا َﺑﻠَﻰ‬
‫ﺲ َﻫـ‬َ ‫ﺎر أَﻟَ ْﯿ‬ َ ‫ض اﻟﱠﺬ‬
ِ ‫ِﯾﻦ َﻛ َﻔ ُﺮوا َﻋﻠَﻰ اﻟﻨﱠ‬ ُ ‫َوَﯾ ْﻮ َم ﯾُ ْﻌ َﺮ‬
َ ‫وﻗﻮا ْاﻟ َﻌ َﺬ‬
َ ‫اب ِﺑ َﻤﺎ ُﻛﻨﺘُ ْﻢ َﺗ ْﻜ ُﻔ ُﺮ‬
‫ون‬ ُ ‫ﺎل َﻓ ُﺬ‬ َ ‫َو َرﺑﱢَﻨﺎۚ َﻗ‬

ቁርኣን እውነት መኾኑ ለእነርሱ እስከሚገለፅላቸው እስከ ትንሳኤ ቀን


ድረስ በአጽናፎቹ ውስጥ እና በራሳችን ውስጥ ያሉትን ተዓምራቶቹን
በዘመናችን እያሳየን ነው፥ እስከ ትንሳኤ ቀን ድረስ ማሳየቱ ይቀጥላል።
ዛሬ የስሥ-ምርምር ጥናት ተመራማሪዎች በአጽናፎች ያሉትን ፈለኮች፣
ፕላኔቶች፣ ምህዳሮች፣ ፍኖተ-ሃሊብ፣ ክላስተሮች፣ አድማሳትን ወዘተ
መርምረው አይተዋል። በራሶቻቸውም ያሉትን
ሥነ-አካል"Physiology"፣ ሥነ-ልቦና"Psychology፣
ሥነ-ሕይወት"Biology፣ የወንድ ጾታ ጥናት"Andrology፣ የሴት ጾታ
ጥናት"gynaecology" ወዘተ መርምረው አይተዋል። ይህን ቁርኣን
በወረደበት ጊዜ የማይታሰብ ነው፥ ነገር ግን አላህ፦ "በአጽናፎቹ ውስጥ
እና በራሳቸውም ውስጥ ያሉትን ተዓምራቶቻችንን በእርግጥ
እናሳያቸዋለን" ብሎ ቃል በገባው መሠረት ተፈጽሟል። ቁርኣንስ ይህንን
የሩቅ ወሬ ቀደም ብሎ እንዴት ሊይዝ ቻለ? መልሱ "ያ በሰማያትና
በምድር ውስጥ ያለን ምስጢር የሚያውቀው አላህ ቁርኣንን
ስላወረደው" ነው፦
25፥6 *«ያ በሰማያትና በምድር ውስጥ ያለን ምስጢር የሚያውቀው
አወረደው፡፡ እርሱ መሓሪ አዛኝ ነውና» በላቸው*፡፡ ‫اﻟﺴ ﱠﺮ‬ َ َ‫ُﻗ ْﻞ أ‬
‫ﻧﺰﻟَ ُﻪ اﻟﱠﺬِي َﯾ ْﻌﻠَ ُﻢ ﱢ‬
ً ‫ﺎن َﻏ ُﻔ‬
‫ﻮرا ﱠر ِﺣﯿ ًﻤﺎ‬ َ ‫ضۚ إِﻧﱠ ُﻪ َﻛ‬ َ ْ ِ ‫ﺎو‬
ِ ‫ات َواﻷ ْر‬ َ ‫اﻟﺴ َﻤ‬
‫ﻓِﻲ ﱠ‬
ትንቢት አራት
10፥92 *ዛሬማ፦ "ከኋላህ ላሉት ተዓምር ትሆን ዘንድ በድን ሆነህ
ከባሕሩ እናወጣሃለን" ተባለ፡፡ ከሰዎችም ብዙዎቹ ከተዓምራታችን
በእርግጥ ዘንጊዎች ናቸው*፡፡‫ِﯿﺮا‬ ً ‫ﻮن ﻟِ َﻤ ْﻦ َﺧْﻠ َﻔ َﻚ آَﯾ ًﺔۚ َوإِ ﱠن َﻛﺜ‬
َ ‫ِﻚ ﻟَِﺘ ُﻜ‬ َ ‫َﻓ ْﺎﻟَﯿ ْﻮ َم ﻧَُﻨ ﱢﺠ‬
َ ‫ﯿﻚ ِﺑَﺒ َﺪﻧ‬
َ ُ‫ﺎس َﻋ ْﻦ آَﯾﺎِﺗَﻨﺎ ﻟَ َﻐﺎﻓِﻠ‬
‫ﻮن‬ ِ ‫ﱢﻣ َﻦ اﻟﻨﱠ‬

"አል-የቂን" ‫ ْاﻟَﯿﻘِﯿﻦ‬ማለት "እርግጠኝነት" ማለት ነው፥ አል-የቂን ሦስት


ደረጃዎች አሉት፥ እነርሱም፦ ዒልመል የቂን፣ ዐይነል የቂን፣ ሐቁል-የቂን
ናቸው። "ዒልመል የቂን" ‫ ِﻋْﻠ َﻢ ْاﻟَﯿﻘِﯿﻦ‬ማለት የወደፊቱን ክንውን
አምላካችን አላህ በነገረን ዕውቀት የምናረጋግጥበት ነው። "ዐይነል የቂን"
‫ َﻋ ْﯿ َﻦ ْاﻟَﯿﻘِﯿﻦ‬ማለት አምላካችን አላህ ቀድሞ የነገረን ዕውቀት ጊዜ ደርሶ
ሲከናወን በዓይናችን በማየት የምናረጋግጥበት ነው። "ሐቁል የቂን" ‫َﺣ ﱡﻖ‬
‫ ْاﻟَﯿﻘِﯿﻦ‬ማለት አምላካችን አላህ ቀድሞ የነገረን ዕውቀት ጊዜ ደርሶ
ሲከናወን በሕዋሳችን አጣጥመን የምናረጋግጥበት ነው።
እንደሚታወቀው አላህ በሙሣ ዘመን ለፈርዖን እና ለቤተሰቡ
ማስጠንቀቂያ ተሰጧቸው ነበር፦
11፥97 *ወደ ፈርዖንና ወደ ሰዎቹ ላክነው፡፡ የፈርዖንንም ነገር ሕዝቦቹ
ተከተሉ፡፡ የፈርዖን ነገርም ቀጥተኛ አልነበረም*፡፡ ‫ِﺮ َﻋ ْﻮ َن َو َﻣﻠَِﺌ ِﻪ َﻓﺎﺗﱠَﺒ ُﻌﻮا‬ ‫إِﻟَﻰ‬
ْ‫ٰ ﻓ‬
ْ ‫ِﺮ َﻋ ْﻮ َنۖ َو َﻣﺎ أَ ْﻣ ُﺮ ﻓ‬
‫ِﺮ َﻋ ْﻮ َن ِﺑ َﺮ ِﺷﯿ ٍﺪ‬ ْ ‫أَ ْﻣ َﺮ ﻓ‬
54፥41 *"የፈርዖንንም ቤተሰቦች ማስጠንቀቂያዎች በእርግጥ
መጡባቸው*፡፡ ‫ِﺮ َﻋ ْﻮ َن اﻟﻨﱡ ُﺬ ُر‬ ْ ‫آل ﻓ‬َ ‫ﺎء‬ َ ‫َوﻟَ َﻘ ْﺪ َﺟ‬
ፈርዖን እና ቤተሰቡ ከአላህ የመጣውን መልእክት ሲያስተባብሉ እና
የእስራኤልን ልጆች ሊያጠፉ ሲመጡ በባሕር ውስጥ ሰጠሙ፦
17፥103 ከምድርም ሊቀሰቅሳቸው አሰበ፡፡ *"እርሱን እና ከእርሱ ጋር
َْ ‫َﻓَﺄ َرا َد أَن َﯾ ْﺴَﺘﻔ ﱠ‬
የነበሩትንም ሰዎች ሁሉንም አሰጠምናቸው*፡፡ ‫ض‬ ِ ‫ِﺰ ُﻫﻢ ﱢﻣ َﻦ اﻷ ْر‬
‫َﻓَﺄ ْﻏ َﺮ ْﻗَﻨﺎ ُه َو َﻣﻦ ﱠﻣ َﻌ ُﻪ َﺟﻤِﯿ ًﻌﺎ‬
2፥50 *በእናንተም ምክንያት ባሕሩን በከፈልን ጊዜ አስታውሱ፡፡
ወዲያውም አዳንናችሁ፡፡ የፈርዖንንም ቤተሰቦች እናንተ የምትመለከቱ
ኾናችሁ አሰጠምናቸው*፡፡ ‫ِﺮ َﻋ ْﻮ َن‬ ْ ‫آل ﻓ‬َ ‫ﺎﻛ ْﻢ َوأَ ْﻏ َﺮ ْﻗَﻨﺎ‬ َ ‫َوإِ ْذ َﻓ َﺮ ْﻗَﻨﺎ ِﺑ ُﻜ ُﻢ ْاﻟَﺒ ْﺤ َﺮ َﻓَﺄ‬
ُ ‫ﻧﺠ ْﯿَﻨ‬
‫ون‬
َ ‫ﻨﻈ ُﺮ‬ ُ ‫َوأَﻧﺘُ ْﻢ َﺗ‬
10፥90 *የእስራኤልንም ልጆች ባሕሩን አሳለፍናቸው፡፡ ፈርዖንና
ሰራዊቱም ወሰን ለማለፍና ለመበደል ተከተሏቸው፡፡ መስጠምም ባገኘው
ጊዜ፡- «አመንኩ፡፡ እነሆ ከዚያ የእስራኤል ልጆች በርሱ ከአመኑበት
በስተቀር ሌላ አምላክ የለም፡፡ እኔም ከታዛዦቹ ነኝ» አለ*፡፡ ‫ﺎو ْزَﻧﺎ ِﺑَﺒﻨِﻲ‬ َ ‫َو َﺟ‬
ُ ‫ﺎل آ َﻣ‬
‫ﻨﺖ‬ َ ‫ٰ إِ َذا أَ ْد َر َﻛ ُﻪ ْاﻟ َﻐ َﺮ ُق َﻗ‬
‫ِﺮ َﻋ ْﻮ ُن َو ُﺟﻨُﻮ ُد ُه َﺑ ْﻐًﯿﺎ َو َﻋ ْﺪ ًواۖ َﺣﺘﱠﻰ‬ ْ ‫ِﯿﻞ ْاﻟَﺒ ْﺤ َﺮ َﻓَﺄ ْﺗَﺒ َﻌ ُﻬ ْﻢ ﻓ‬
َ ‫إِ ْﺳ َﺮاﺋ‬
َ ‫ِﻦ ْاﻟ ُﻤ ْﺴﻠِﻤ‬
‫ِﯿﻦ‬ َ ‫ِﯿﻞ َوأََﻧﺎ ﻣ‬
َ ‫ٰ َه إِ ﱠﻻ اﻟﱠﺬِي آ َﻣَﻨ ْﺖ ِﺑ ِﻪ َﺑﻨُﻮ إِ ْﺳ َﺮاﺋ‬ ‫أَﻧﱠ ُﻪ َﻻ إِﻟَـ‬

አምላካችን አላህ ለፈርዖን፦ "ከኋላህ ላሉት ተዓምር ትሆን ዘንድ በድን


ሆነህ ከባሕሩ እናወጣሃለን" አለው፦
10፥92 *ዛሬማ፦ "ከኋላህ ላሉት ተዓምር ትሆን ዘንድ በድን ሆነህ
ከባሕሩ እናወጣሃለን" ተባለ፡፡ ከሰዎችም ብዙዎቹ ከተዓምራታችን
በእርግጥ ዘንጊዎች ናቸው*፡፡ ‫ﻮن ﻟِ َﻤ ْﻦ َﺧْﻠ َﻔ َﻚ آَﯾ ًﺔۚ َوإِ ﱠن‬
َ ‫ِﻚ ﻟَِﺘ ُﻜ‬ َ ‫َﻓ ْﺎﻟَﯿ ْﻮ َم ﻧَُﻨ ﱢﺠ‬
َ ‫ﯿﻚ ِﺑَﺒ َﺪﻧ‬
َ ُ‫ﺎس َﻋ ْﻦ آَﯾﺎِﺗَﻨﺎ ﻟَ َﻐﺎﻓِﻠ‬
‫ﻮن‬ ِ ‫ِﯿﺮا ﱢﻣ َﻦ اﻟﻨﱠ‬
ً ‫َﻛﺜ‬
َ ‫ﻧَُﻨ ﱢﺠ‬
"ዛሬ" የተባለው አላህ ለፈርዖን የተናገረበት ቀን ነው፥ ያኔ "ኑነጂከ" ‫ﯿﻚ‬
ማለትም "እናወጣሃለን" ብሎት ትንቢት ተናግሮ ነበር፥ ይህ ዒልመል
የቂን ነው። ለምን? በኃላ ላሉት ታምር ይሆን ዘንድ፥ ከሰዎችም
ብዙዎቹ ከአላህ ታምራት በእርግጥ ዘንጊዎች ናቸው። አምላካችን አላህ
"እናወጣሃለን" ብሎ በተናገረው መሠረት የፈርዖን በድን ከኤርትራ ባሕር
እንደ ጎርጎሮሳውያን አቆጣጠር በ 1975 ድኅረ-ልደት አውጥቶታል።
ይህን የማውጣቱ መርሐ-ግብር የፈጸሙት ዶክተር ሞሪስ ሞካየ ናቸው፥
ይህ ዐይነል የቂን ነው። የፈርዖን በድንን ይቱብ ላይ ማየት ይቻላል፦

https://youtu.be/-dxDmbgEdcc

ይህ የአላህ ታምር ነው፥ በኃላ ላሉት ታምር ይሆን ዘንድ አላህ በዶክተር
ሞሪስ ሞካየ አወጣው። አምላካችን አላህ ስለራሱ ፦ "ተዓምራቶቹን
ወደፊት ያሳያችኋል፥ ታውቁታላችሁ" በል በማለት ቃል በገባልን
መሠረት ለእኛ ታምር ይሆን ዘንድ የፈርዖን በድን ከኤርትራ ባሕር
በማውጣት አሳይቶናል፥ ዐሳውቆናል። ምስጋናም ለአላህ ነው፦
6፥93 ምስጋናም ለአላህ ነው፡፡ *"ተዓምራቶቹን ወደፊት ያሳያችኋል፡፡
«ታውቁታላችሁ»* በላቸው፡፡ ጌታህም ከምትሠሩት ሁሉ ዘንጊ
َ ُ‫ِﻞ َﻋ ﱠﻤﺎ َﺗ ْﻌ َﻤﻠ‬
አይደለም፡፡ ‫ﻮن‬ ُ ‫َو ُﻗ ِﻞ ْاﻟ َﺤ ْﻤ ُﺪ ِﱠﷲِ َﺳﯿُ ِﺮ‬
ٍ ‫ﯾﻜ ْﻢ آَﯾﺎِﺗ ِﻪ َﻓَﺘ ْﻌ ِﺮ ُﻓﻮَﻧ َﻬﺎۚ َو َﻣﺎ َرﺑﱡ َﻚ ِﺑ َﻐﺎﻓ‬
ትንቢት አምስት
30፥3 *"በጣም ቅርብ በሆነችው ምድር፡፡ እነርሱም ከመሸነፋቸው በኋላ
َ ُ‫ض َو ُﻫﻢ ﱢﻣﻦ َﺑ ْﻌ ِﺪ َﻏﻠَِﺒ ِﻬ ْﻢ َﺳَﯿ ْﻐﻠِﺒ‬ َْ َ
በእርግጥ ያሸንፋሉ"*፡፡ ‫ﻮن‬ ِ ‫ﻓِﻲ أ ْدَﻧﻰ اﻷ ْر‬

ሰዎች ነቢያችንን"‫ "ﷺ‬ጥያቄ ለመጠየቅ ከመምጣታቸው በፊት


አምላካችን አላህ፦ "የሥአሉነከ" ‫ َﯾ ْﺴَﺄﻟُﻮَﻧ َﻚ‬ማለትም "ይጠይቁሃል" በማለት
ቀድሞ መልስ ይሰጣል። በጥያቄ ሲመጡ እውነተኛውን መልስ መስጠት
የአላህ ድርሻ ነው፦
25፥33 *በጥያቄም አይመጡብህም እውነተኛውን መልስ መልካምን
ፍችም የምናመጣልህ ብንኾን እንጅ*፡፡ ‫ﺎك ِﺑ ْﺎﻟ َﺤ ﱢﻖ‬َ ‫َو َﻻ َﯾ ْﺄﺗُﻮَﻧ َﻚ ِﺑ َﻤَﺜ ٍﻞ إِ ﱠﻻ ِﺟ ْﺌَﻨ‬
ً ‫َوأَ ْﺣ َﺴ َﻦ َﺗ ْﻔ ِﺴ‬
‫ﯿﺮا‬

የቁርኣን ደራሲ"author" የዓለማቱ ጌታ አላህ ለሚጠየቁት ጥያቄ መልስ


በመስጠት የሬቅ ወሬ ወደ ነቢያችን"‫ "ﷺ‬ያወርዳል፥ “አል-ገይብ”
ْ ማለት “የሩቅ ወሬ” “የሩቅ ሚስጥር” ማለት ሲሆን ከህዋስ ባሻገር
‫ٱﻟ َﻐ ْﯿﺐ‬
ጥንት የተከሰተ፣ አሁን እየተከሰተ ያለ እና ወደ ፊት የሚከሰት ዕውቀት
ነው፥ አላህ የሰማያትን እና የምድርን የሩቅ ሚስጥር ያውቃል። ይህንን
የሩቅ ሚስጥር ለሚፈልገው መልእክተኛ ቢሆን እንጂ ለማንም
ዐያሳውቅም፦
49፥18 *”አላህ የሰማያትንና የምድርን “ሩቅ ሚስጥር” ያውቃል”*። ‫إِ ﱠن‬
‫ض‬ َْ ‫ﱠ‬
‫ٱﷲَ َﯾ ْﻌﻠَ ُﻢ َﻏ ْﯿ َﺐ ﱠ‬
ِ ‫ٰت َوٱﻷ ْر‬
ِ ‫ٰو‬
َ ‫ٱﻟﺴ َﻢ‬
72፥26 *«እርሱ ”የሩቅ ሚስጥር” ዐዋቂ ነው፡፡ በምስጢሩም ላይ
አንድንም አያሳውቅም፡፡»* ‫ٰ َﻏ ْﯿِﺒ ِۦٓﻪ أَ َﺣ ًﺪا‬
‫ٱﻟ َﻐ ْﯿ ِﺐ َﻓ َﻼ ﯾُ ْﻈ ِﻬ ُﺮ َﻋﻠَﻰ‬
ْ ‫ٰﻟِ ُﻢ‬
‫َع‬
72፥27 *ከመልክተኛ ለወደደው ቢኾን እንጅ ለሌላ አይገልጽም*፡፡ ‫إِ ﱠﻻ َﻣ ِﻦ‬
ٍۢ ‫ٰ ﻣِﻦ ﱠر ُﺳ‬
‫ﻮل‬ ‫ﻀﻰ‬َ ‫ٱرَﺗ‬
ْ

“አል-ገይብ” በሦስት ይከፈላል፥ እርሱም፦ አል-ገይቡል ማዲ፣ አል-ገይቡል


ሙዷሪዕ እና አል-ገይቡል ሙሥተቅበል ነው። “አል-ገይቡል ማዲ” ‫ٱﻟ َﻐ ْﯿﺐ‬ ْ
ِ ‫ ْاﻟ َﻤ‬ማለት “ኀላፊያት የሩቅ ወሬ” ማለት ነው፥ ድርጊቱ ከዚህ በፊት
‫ﺎﺿﻲ‬
አላፊ የሆነ ክስተት ነው። “አል-ገይቡል ሙዷሪዕ” ‫ﺎرع‬ ْ ‫ٱﻟ َﻐ ْﯿﺐ‬
َ ‫ٱﻟ ُﻤ‬ ْ
ِ‫ﻀ‬
ማለት “አሁናት የሩቅ ወሬ” ማለት ነው፥

ቁርኣን ሲወርድ ከህዋስ ባሻገር እየተፈጸመ ያለ ክስተት ነው።


ْ ‫ٱﻟ َﻐ ْﯿﺐ‬
“አል-ገይቡል ሙሥተቅበል” ‫ٱﻟ ُﻤ ْﺴَﺘ ْﻘَﺒﻞ‬ ْ ማለት “መጻእያት የሩቅ
ወሬ” ማለት ነው፥ መጪው ክስተት ነው። ይህም ድርጊቱ ገና
ያልተፈጸመ ወደፊት የሚከሰት ነው፥ በቁርኣን ተተንብዮ በነቢያችን"
‫ "ﷺ‬ዘመን ከተፈጸሙ ትንቢት አንዱ የሩም ጉዳይ ነው፦

30፥2 *"ሩም ተሸነፈች"*፡፡ ‫اﻟﺮو ُم‬ ‫ُﻏﻠَِﺒ ِﺖ ﱡ‬


30፥3 *"በጣም ቅርብ በሆነችው ምድር፡፡ እነርሱም ከመሸነፋቸው በኋላ
َ ُ‫ض َو ُﻫﻢ ﱢﻣﻦ َﺑ ْﻌ ِﺪ َﻏﻠَِﺒ ِﻬ ْﻢ َﺳَﯿ ْﻐﻠِﺒ‬ َْ َ
በእርግጥ ያሸንፋሉ"*፡፡ ‫ﻮن‬ ِ ‫ﻓِﻲ أ ْدَﻧﻰ اﻷ ْر‬
30፥4 *"በጥቂት ዓመታት ውስጥ ያሸንፋሉ፡፡ ትዕዛዙ በፊትም በኋላም
የአላህ ነው፡፡ በዚያ ቀንም ምእመናን ይደሰታሉ"*፡፡ ‫اﻷ ْﻣ ُﺮ‬ َ ْ ِ‫ِﯿﻦۗ ِﱠﷲ‬ ْ ‫ﻓِﻲ ِﺑ‬
َ ‫ﻀ ِﻊ ِﺳﻨ‬
َ ُ‫ﻣِﻦ َﻗ ْﺒ ُﻞ َوﻣِﻦ َﺑ ْﻌ ُﺪۚ َوَﯾ ْﻮ َﻣِﺌ ٍﺬ َﯾ ْﻔ َﺮ ُح ْاﻟ ُﻤ ْﺆ ِﻣﻨ‬
‫ﻮن‬
የአንጾኪያ ፍልሚያ የተጀመረው እንደ ጎርጎሮሳውያን አቆጣጠር በ 613
ድኅረ-ልደት ነው፥ "አር-ሩም" ‫اﻟﺮوم‬
‫ ﱡ‬የምትባለት የባዛንታይን ግዛት
ስትሆን በጣም ቅርብ በሆነችው ምድር በፐርሺያን በ 614 ድኅረ-ልደት
ተሸነፈች። ይህ አንቀጽ በዚሁ ጊዜ የወረደው በመካ ስለሆነ ሱራው
እራሱ "መኪይ" ነው። አምላካችን አላህ፦ "እነርሱም ከመሸነፋቸው በኋላ
በእርግጥ በጥቂት ዓመታት ውስጥ ያሸንፋሉ" ብሎ በተናገረው መሠረት
ይህ ትንቢት በተነገረ በጥቂት 14 ዓመታት በ 628 ድኅረ-ልደት
ሮማውያን ፐርሺያውያንን አሸንፈዋል። በወቅቱ ምእመናንም
መለኮታዊ ቅሪት ያላቸው ክርስቶሳውያን የእሳት አምላኪዎች የሆኑትን
ዞራስተሪያውያን በማሸነፋቸው ተደስተዋል።

እንግዲህ በቁርኣን ያለው ትንቢት ቢዘረዘር ብዙ ነው፥ ስለ ጀነት እና


ጀሃነም ያለው የሩቅ ወሬ እራሱ ትንቢት ነው፦
3፥15 *«ከዚህ ሁሉ ነገር የሚበልጥን ልንገራችሁን» በላቸው”*፡፡ እርሱም
«ለእነዚያ ለተጠነቀቁት ሰዎች በጌታቸው ዘንድ በሥራቸው ወንዞች
የሚፈሱባቸው ገነቶች በውስጧ ሁልጊዜ ነዋሪዎች ሲኾኑ ንጹሕ
የተደረጉ ሚስቶችም፣ ከአላህም የኾነ ውዴታ አላቸው፡፡ አላህም ባሮቹን
ተመልካች ነው፡፡» ‫ﺎت َﺗ ْﺠ ِﺮي‬ َ ‫ِﻜ ْﻢۚ ﻟِﻠﱠﺬ‬
ٌ ‫ِﯾﻦ اﺗﱠ َﻘ ْﻮا ِﻋﻨ َﺪ َرﺑﱢ ِﻬ ْﻢ َﺟﻨﱠ‬ ‫ُﻗ ْﻞ أَ ُؤَﻧﺒﱢﺌُ ُﻜﻢ ِﺑ َﺨ ْﯿ ٍﺮ ﱢﻣﻦ َذ‬
ُ ‫ٰﻟ‬
‫ﯿﺮ ِﺑ ْﺎﻟ ِﻌَﺒﺎ ِد‬
ٌ‫ﺼ‬ ِ ‫اﷲِۗ َواﷲﱠُ َﺑ‬
‫ان ﱢﻣ َﻦ ﱠ‬ ٌ ‫ﺿ َﻮ‬ ٌ ‫ِﯾﻦ ﻓِﯿ َﻬﺎ َوأَ ْز َو‬
ْ ‫اج ﱡﻣ َﻄ ﱠﻬ َﺮٌة َو ِر‬ َ ‫ﺎر َﺧﺎﻟِﺪ‬ َ ْ ‫ﻣِﻦ َﺗ ْﺤِﺘ َﻬﺎ‬
ُ ‫اﻷ ْﻧ َﻬ‬
22፥72 *«ከዚህ ይልቅ የከፋን ነገር ልንገራችሁን» በላቸው”*፡፡ «እርሱም
እሳት ናት፡፡ አላህ ለእነዚያ ለካዱት ሰዎች ቀጥሯታል፡፡ ምን ትከፋም
መመለሻ!» ‫ﯿﺮ‬ ُ ‫ﺼ‬ ِ ‫ﺲ ْاﻟ َﻤ‬ َ ‫َﻫﺎ اﷲﱠُ اﻟﱠﺬ‬
َ ‫ِﯾﻦ َﻛ َﻔ ُﺮواۖ َوِﺑ ْﺌ‬ َ ‫ﺎر َو َﻋﺪ‬ُ ‫ِﻜ ُﻢۗ اﻟﻨﱠ‬ ‫ُﻗ ْﻞ أَ َﻓﺄَُﻧﺒﱢﺌُ ُﻜﻢ ِﺑ َﺸ ﱟﺮ ﱢﻣﻦ َذ‬
ُ ‫ٰﻟ‬

“ልንገራችሁ” ለሚለው ቃል የገባው “ነበኡኩም” ‫ َﻧﺒﱢﺌُ ُﻜﻢ‬ሲሆን “ነበአ” ‫َﻧﺒﱠَﺄ‬


ከሚለው ሥርወ-ቃል የመጣ ነው። ይህንን እንዲናገሩ አላህ “ቁል” ‫ُﻗ ْﻞ‬
የሚል ትእዛዝ ያወርዳል። ቁርኣን ላይ ብዙ ቦታ በትንሳኤ ቀን ምን
እንደሚከሰት ለማሳወቅ “አስታውስ” እያለ ይናገራል፦
54፥6 *”ከእነርሱም ዙር፡፡ ጠሪው መልአክ ወደ አስደንጋጭ ነገር
የሚጠራበትን ቀን አስታውስ”*፡፡ ‫ٰ َﺷ ْﻲ ٍء ﻧﱡ ُﻜ ٍﺮ‬
‫اع إِﻟَﻰ‬ ْ ‫َ ﱠ‬
ِ ‫ﻓَﺘ َﻮل َﻋﻨ ُﻬ ْﻢۘ َﯾ ْﻮ َم َﯾ ْﺪ ُع اﻟ ﱠﺪ‬

ይህንን ትንቢት አምላካችን አላህ፦ “በእርግጥ ከጊዜ በኋላ ወደፊትም


ታውቁታላችሁ” ይለናል፦
38፥88 *«ትንቢቱንም ከጊዜ በኋላ በእርግጥ ታውቁታላችሁ፡፡* ‫َوﻟََﺘ ْﻌﻠَ ُﻤ ﱠﻦ‬
َ
ٍ ‫َﻧَﺒﺄ ُه َﺑ ْﻌ َﺪ ِﺣ‬
‫ﯿﻦ‬
6፥67 *ለትንቢት ሁሉ የሚደርስበት መርጊያ አለው፡፡ ወደፊትም
ታውቁታላችሁ*፡፡ ‫ﻮن‬ َ ‫ﻟﱢ ُﻜ ﱢﻞ َﻧَﺒٍﺈ ﱡﻣ ْﺴَﺘ َﻘ ﱞﺮۚ َو َﺳ ْﻮ َف َﺗ ْﻌﻠَ ُﻤ‬

“ኢዝ” ‫ إِ ْذ‬በሚለው የጊዜ ተውሳከ-ግስ ውስጥ “ፈዘከር” ‫ َﻓ َﺬ ﱢﻛ ْﺮ‬ማለትም


“አስታውስ” የሚል ትእዛዝ አለ፥ አላህ ያለፈውን፣ ያሁኑን እና
የሚመጣውን የሩቅ ወሬ እየነገራቸው “አስታውስ” ይላቸዋል። ነቢያችን”
‫ ”ﷺ‬ደግሞ “ሙዘከር” ‫ ُﻣ َﺬ ﱢﻛ ٌﺮ‬ማለትም “አስታዋሽ” ናቸው። ነቢያችን”
‫ ”ﷺ‬የሚያሳታውሱት በተወረዳቸው “ዚክር” ብቻ ነው፥ ይህም “ዚክር”
‫ِﻛﺮ‬ ْ ‫ ذ‬ማለትም “ማስታወሻ” ቁርኣን ነው፦
88፥21 *አስታውስም፤ አንተ አስታዋሽ ብቻ ነህና*፡፡ ‫ﻧﺖ ُﻣ َﺬ ﱢﻛ ٌﺮ‬ َ َ‫َﻓ َﺬ ﱢﻛ ْﺮ إِﻧﱠ َﻤﺎ أ‬
21፥50 *ይህም ያወረድነው የኾነ ብሩክ “ዚክር” ነው*፡፡ ታዲያ እናንተ
ለእርሱ ከሓዲዎች ናችሁን? ‫ون‬ ُ ‫ﻧﺰْﻟَﻨﺎ ُهۚ أَ َﻓَﺄﻧﺘُ ْﻢ ﻟَ ُﻪ ُﻣﻨﻜ‬
َ ‫ِﺮ‬ َ َ‫ﺎر ٌك أ‬ ْ ‫ٰ َذا ذ‬
َ ‫ِﻛ ٌﺮ ﱡﻣَﺒ‬ ‫َو َﻫـ‬
50፥45 ስለዚህ ዛቻዬን የሚፈራን ሰው *በቁርኣን አስታውስ*፡፡ ‫َﻓ َﺬ ﱢﻛ ْﺮ‬
ِ ‫ِﺑ ْﺎﻟ ُﻘ ْﺮ‬
ُ ‫آن َﻣﻦ َﯾ َﺨ‬
‫ﺎف َو ِﻋﯿ ِﺪ‬
"""""""ተፈጸመ""""""""

✍ከወንድም ወሒድ ዑመር


https://t.me/Wahidcom

ወሠላሙ ዐለይኩም

You might also like