Professional Documents
Culture Documents
Duukaam
Duukaam
G.G
A/T. Gaaliiwaan M/Duukaamtiif
Duukaam
ቀን………………………………………
የቤት ሽያጭ ውል
ሻጮች፡- 1……………………………………………..
2…………………………………………….
አድራሻ ፡-
ገዥ፡- 1……………………………………………..
2…………………………………………….
አድራሻ ፡-
ይህ የቤት ሽያጭ ውል ስምምነት በፍ/ብ/ሕ/ቁ 1679፤1680፤1731፤2005 መሰረት የተፈፀመና በተዋዋይ
ወገኖች መካከል ሙሉ እምነት የሚጣልበትና በሕግ ፊት የሚፀና ሰነድ ነው፡፡
እኛ ሻጮች በአንደኛ ሻጭ ስም ተመዝግቦ የሚገኘውን በ……..ካሬ ሜትር ቦታ ላይ አርፎ የሚገኘውን ቤት
በሰሜን…………………………………... በደቡብ……………………………………. በምዕራብ
…………………………………በምስራቅ………………………………………… የሚያዋስነውን
ለውል ተቀባይ /ለገዥ/ በብር 1,100,000.00 (አንድ ሚሊዮን አንድ መቶ ሺ ብር) የሸጥን ሲሆን የገንዘቡን
አከፋፈል በተመለከተ በዛሬው እለት የሽያጩን ብር 1,100,000.00 (አንድ ሚሊዮን አንድ መቶ ሺ ብር)
ተቀብለን የቤቱን ሙሉ ዶክመንትና ቤቱን ያሰረከብን መሆናችንን በፊርማችን እናረጋግጣለን፡፡
እኔም ገዥ ከዚህ በላይ በተገለፀውን መሰረት ከውል ሰጪዎች ላይ በአንደኛ ሻጭ ስም ተመዝግቦ የሚገኘውን
በ……..ካሬ ሜትር ቦታ ላይ አርፎ የሚገኘውን ቤት በሰሜን……………………………..
በደቡብ…………………..……….…………….በምዕራብ…………………………..………በምስራቅ
………………………………………… የሚያዋስነውን ከውል ሰጪዎች ላይ በብር 1,100,000.00 (አንድ
ሚሊዮን አንድ መቶ ሺ ብር) የገዛሁ ሲሆን የገንዘቡን አከፋፈል በተመለከተ በዛሬው እለት የሽያጩን ብር
1,100,000.00 (አንድ ሚሊዮን አንድ መቶ ሺ ብር) ከፍዬ የቤቱን ሙሉ ዶክመንትና ቤቱን የተረከብኩ መሆኔን
በፊርማዬ አረጋግጣለሁ፡፡
ይህንን ውል ለማፍረስ የሞከረ ወገን በፍ/ብ/ሕ/ቁ. 1889፤1890 መሰረት ውል ለፈረሰበት ወገን 50,000.00
(ሃምሳ ሺ ብር) ለመንግስት 30,000.00 (ሰላሳ ሺ ብር) ከፍሎ ውሉና ገደቡ ፊት የፀና ይሆናል እንጂ ውሉ
አይፈርስም፡፡