You are on page 1of 5

Hoggantootni mootummaa olaanoo 5 sooraman akka boqatan taasifame.

==============================

=========================

[OBN 07 09 2010] Hoggantootni mootummaa olaanoo 5 sooraman akka boqatan taasifamuu Waajjirri
Ministeeraa Muummee beeksiise. Haaromsa biyyi gaggeessaa jirtu milkaa’aa akka ta’uuf hojiilen
hojjetamuu qaban akkasumas fedhii misooma ummataaf deebii qubsaa kennuun cimee akka itti fufuuf
tarkaanifileen garaa garaa fudhatamaa jiru.

Tarkaanfilee kanneen keessayis jijjirama gaggeessitootaa Ministiraa Muummen Dooktar Abiyyi Ahmad
raawwachaa jiran isa tokko. Ministirri Muummeen dhaabbileen mootummaa garaa garaa hoggansa
haaraan akka hogganaman godhaa jiru. Haaluma kanaan waggoota dheeraf hoggansa olaanaan tajaajilaa
warreen turan sooramaan akka boqatan godhamee jira.

Hoggansa olaanoo mootummaa sooramaan akka boqatan taasifaman,

1. Jeneraala Daayireektara Olaanaa Inistituyutii Qorannoo Tarsiimoo Qunnamtii Alaa kan ta’an obbo
Sibahaat Naggaa,

2. Giddu Gala Qorannoo imaammataati Dooktar Kaasuu Ilaalaa,


3. Piroojektii Imaammata Karoorafi Ittiffayyadama Lafaa Qindaa’aa irraa obbo Ballaxaa Tafarraa,

4. Hordoffii Raawwii Karoora Imaammata Daldalaa fi Industirii irraa obbo Taaddasaa Hayilee akkasumas

5. Giddu Gala Qorannoo Imaammataati obbo Makoonniin Maaniyaazawaal yoo ta’an, gara fuula
duraattis hojiin wal fakkaatu itti fufa

አምስት የመንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በጡረታ እንዲያርፉ ተደርጓል

------------------------------

-----------------------

አገራችን እያካሄደች ያለችው ሪፎርም የተሳካ እንዲሆን የማድረጉ ሥራ እንዲሁም ለሕዝቡ የልማትና ለውጥ ፍላጎት
ተገቢ ምላሽ የመስጠቱ ሥራ ተጠናክሮ እንዲቀጥል የሚያግዙ እርምጃዎች እየተወሰዱ ይገኛሉ፡፡ ከእነዚህ እርምጃዎች
መካከል ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ እያካሄዱት ያለው የካቢኔ ለውጥ ይገኝበታል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ
የተለያዩ የመንግሥት ተቋማት በአዳዲስ ኃላፊዎች እንዲመሩ በማድረግ ላይም ይገኛሉ፡፡

ከዚሁ ጋር በተያያዘ ለበርካታ ዓመታት በመንግሥት ኃላፊነት ቦታዎች ያገለገሉ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎችም
በጡረታ እንዲያርፉ እየተደረገ ነው፡፡ በዚህም መሰረት በጡረታ እንዲያርፉ የተደረጉ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ
ኃላፊዎች የውጭ ግንኙነት ስትራቴጂክ ጥናት ኢንስትቲዩት ዋና ዳይሬክተር ጀነራል የሆኑት ክቡር አቶ ስብሐት ነጋ/አቦይ
ስብሐት/፣ ክቡር ዶ/ር ካሱ እላላ ከፖለሲ ጥናትና ምርምር ማዕከል፣ ክቡር አቶ በለጠ ታፈረ ከተቀናጀ የመሬት
አጠቃቀም፣ ዕቅድና ፖሊሲ ዝግጅት ፕሮጀክት፣ ክቡር አቶ ታደሰ ኃይሌ ከንግድና ኢንዱስትሪ የፖሊሲ ዕቅድ አፈጻጸምና
ክትትል፣ እና ክቡር አቶ መኮንን ማን ያዘዋል ከፖሊሲ ምርምር ማዕከል ሲሆኑ በቀጣይም ረዥም ጊዜ በመንግሥት
ኃላፊነት ቦታዎች ላይ ያገለገሉ እንዲያርፉ የማድረጉ ሥራ ይቀጥላል፡፡

በጡረታ መገለል ከሚገባቸው ብዙ የቀሩ አሉ! ለምሳሌ

1. ግርማ ብሩ

2. ምናሴ (አባዱላ)

3. ሽፈራ ጃርሶ

4. ጌታቸው በዳኔ

5. አዲሱ ለገሰ

6. በረከት ስምዖን

7. አባይ ፀሃዬ

8. ስዩም መስፍን

9. ፀጋዬ በርሄ
10. ታደሰ ጥንቅሹ

11. ሳሞራ የኑስ

12. ታደሰ ወረደ

13. ጌታቸው አሰፋ

ወዘተ

የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ለ 43 የፌዴራል መንግስት የስራ ኃላፊዎች ሹመት ሰጡ፡፡

በዚህም መሰረት፦

1.አምባሳደር ደግፌ ቡላ በሚኒስትር ማዕረግ የፌዴራል የፍትህና የህግ ምርምር እና ስልጠና ኢንስቲትዮት ዋና ዳይሬክተር

2.አቶ ፍቃዱ ተሰማ በሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባባሪያ ማዕከል አስተባባሪ

3.አቶ ሳዳት ናሻ በሚኒስትር ዴኤታ ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማዕከል

4.አቶ ዛዲግ አብርሃ በሚኒስትር ዴኤታ ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማዕከል

5.ዶ/ር ተመስገን ቡርቃ በሚኒስትር ዴኤታ ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማዕከል

6.ወ/ሮ ለሃርሳ አብዱላሂ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ

7.አቶ ብርሃኑ ፈይሳ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ

8.ፕሮፌሰር ፍቃዱ በየነ የግብርናና እንስሳት ሀብት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ

9.ዶ/ር ኢያሱ አብርሃ የግብርናና እንስሳት ሀብት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ

10.አቶ ሲሳይ ቶላ የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ

11.ዶ/ር መብራቱ ገብረማሪያም የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ

12.አቶ እሸቴ አስፋው የትራንስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ

13.ወ/ሮ ህይወት ሞሲሳ የትራንስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ

14.ዶ/ር ነጋሽ ዋቅሻው የውሃ፣ መስኖና ኤሌክትሪክ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ

15.ዶ/ር አብርሃ አዱኛ የውሃ፣ መስኖና ኤሌክትሪክ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ

16.አቶ ዮሃንስ ድንቃየሁ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ

17.አቶ አያና ዘውዴ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ

18.አቶ ቴድሮስ ገብረእግዚአብሄር በሚኒስትር ዴኤታ ማዕረግ የገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር
19.አቶ ከፍያለው ተፈራ የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ

20.አቶ ካሳሁን ጎፌ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ሚኒስትር ዴኤታ

21.አቶ ተመስገን ጥላሁን የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ሚኒስትር ዴኤታ

22.ዶ/ር መብራቱ መለሰ የንግድ ሚንስቴር ሚኒስትር ዴኤታ

23.አቶ ሀብታሙ ሲሳይ የንግድ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ

24.አምባሳደር ሌላዓለም ገብረዮሐንስ የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ

25.አቶ ጌታቸው ኃይለማሪያም የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ

26.አቶ አድማሱ አንጎ የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ሚኒስትር ዴኤታ

27.አቶ ገለታ ስዮም የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ሚኒስትር ዴኤታ

28.አህመድ ቱሳ የገንዘብና የኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ

29.አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚንስቴር ሚኒስትር ዴኤታ

30.አቶ አሰፋ ኩምሳ የማዕድን፣ ነዳጅና የተፈጥሮ ጋዝ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ

31.ወ/ሮ ብዙነሽ መሰረት የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ

32.ወ/ሮ ቡዜና አልከድር የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ

33∙ፕሮፌሰር አፈወርቅ ካሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ

34∙አምባሳደር ብርቱካን አያኖ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ

35∙ወይዘሮ አስቴር ዳዊት የሴቶችና ሕፃናት ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ

36∙ወይዘሮ ፍሬህይወት አያሌው የወጣቶችና ስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ

37∙ወይዘሮ ፈርሂያ መሃመድ የወጣቶችና ስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ

38∙ወይዘሮ ምስራቅ ማሞ የመንግስት የልማት ድርጅቶች ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ

39∙ወይዘሮ ስመኝ ውቤ የመንግስት የልማት ድርጅቶች ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ

40∙አቶ ጌታቸው ባልቻ የመንግስት የልማት ድርጅቶች ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ

41.ኮሎኔል ታዜር ገብረእግዚብሄር የከተማ ልማትና ቤቶች ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ

42.ወይዘሮ ኢፍራህ ዓሊ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ


43.አቶ ወርቁ ጓንጉል በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የጽህፈት ቤት አገልግሎትና መልካም አስተዳደር ክትትል
ሚኒስትር ዴኤታ በመሆን ከግንቦት 2 ቀን 2010 ዓ∕ም ጀምሮ የተሾሙ ሲሆን የተሰጠው ሹመት የትምህርት ዝግጅትና
የፖለቲካ አመራር ብቃትን ከግምት ያስገባ ነው᎓᎓

You might also like