You are on page 1of 1

ቁጥር፡ DC/000/2024

ቀን፡ የካቲት 12 ቀን 2016 ዓ/ም

ለወ/ሮ ሕይወት ማቲዎስ


ጅግጅጋ

ጉዳዩ፡- የመጨረሻ የጽሁፍ ማስጠንቀቂያ መስጠትን ይመለከታል፡፡

እንደሚታወቀው ሁሉ እርስዎ በመሠረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን ልማት ኮሚሽን በጅግጅጋ መሠረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን
ልጆችና ወጣቶች ልማት ፕሮጀክት (ኢቲ 0382) በፕሮጀክት ማህበራዊ ጤና ሠራተኛነት እየሠሩ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ሆኖም ግን
ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ጥፋቶች ፈፅመው ስለተገኙ ይህ የመጨረሻ የፅሁፍ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቶታል፡፡
1. የልጆችና የወላጆች ጤና ነክ የሆኑ ትምህርቶችን ማስተማር አለመቻል፣
2. መረጃ አሰፍላጊ መረጃዎችን አደራጅተው ባለመያዝ፣
3. የልጆችን ጤና በትክክል አለመከታተል፣
4. ክፍተኛ ወጪ የወጣባቸውን የህክምና ክፍያዎችን ከኮምፓሽን ተመላሽ እንዲደረግ በወቅቱ ባለመጠየቅ፣
5. ልዩ የጤና ድጋፍ ለሚያስፈልገቻው ልጆችና ወላጆች ተገቢ አገልግሎት አለመስጠት፣
በእነዚህ ጉዳዮች ሥራዎትን በአግባቡ እንዲሠሩ ምክርን ማስጠንቀቂያ ከዚህ እንደሚከተለው የተሰጥቶታል። ይኀውም
1. በቀን ህዳር 08 ቀን 2015 ዓ.ም. በፕሮጀክት ያለብዎትን ኃላፊነት ችላ በማለት በእርስዎ የሥራ መደብ መሥራት
የሚገባዎትን በአግባቡ ሳይሰሩ ቀርተው በፕሮጀክቱ ህልውና ላይ ጥቁር ነጥብ የሚያመጣ ጥፋት ስለፈጸሙ በዳይሬክተሩ
የቃል ማስጠንቀቂያ ተሰጥዎታል፣
2. በቀን መጋቢት 22 ቀን 2015 ዓ.ም. ያለብዎትን ኃላፊነት ችላ በማለት በእርስዎ የሥራ መደብ መሥራት የሚገባዎትን
በመስራት ማሻሻል ሲገባዎት በድጋሜ ጥፋት ስለፈጸሙ በፕሮጀክት ዳይሬክተሩ የመጨረሻ የጽሑፍ ማስጠንቀቂያ
ተሰጥዎታል ፣
3. በቀን መጋቢት 24 ቀን 2015 ዓ.ም. በፃፉት ደብዳቤ የተሰጥዎትን ኃላፊነት ችላ በማለት በእርስዎ የሥራ መደብ መሥራት
የሚገባዎትን ኃላፊነቶች በአግባቡ እንደልሰሩና ለዚህ ጥፋት ይቅርታ በመጠየቅ ጭምር ሥራዬን አሻሽዬ እሰራለሁ ብለው
ቃል ገብተው ነበር፣
4. ከመሠረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን ልማት ኮሚሽን ዋናው ቢሮ ከላይ የተዘረዘሩትን ሥራዎች ለመሥራትዎ መረጃ
እንዲያቀርቡ ተጠይቀው የረባና የሥራ መደቡን የሚመጥን መረጃ ማቅረብ ስላልቻሉ፣ ዳካማ የስራ አፈፃፀም መኖሩ
በተግባር ለማየት ችለናለ፣
ከላይ ለተዘረዘሩት ጥፋቶች በደረጃ ሲታዩ ቆይቶ እርስዎ ጥፋተኛ ሆኖ የተገኙ ስለሆነ ይህን የመጨረሻ የፅሁፍ ማስጠንቀቂያ
እንደማስተማሪያ በመውሰድ ለቀጣይ ሶስት ወራት ሥራዎትን አሻሽለው እንሠሩ በዚህ ሁኔታ የሚቀጥሉ ከሆነ ቀጣይ
አስተዳደራዊ እርምጃ እንደሚወሰድ አሳውቃለሁ፡፡
ከሠምላታ ጋር!
ግልባጭ
 ለጅግጅጋ መሠረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን
 ለጅግጅጋ መሠረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን ልጆችና ወጣቶች ልማት ፐሮጀክት
ጅግጅጋ
 ለመክቤ ልማት ኮሚሽን ልጆችና ወጣቶች ክፍል
 ለመክቤ ልማት ኮሚሽን መዝገብ ቤት
አዲስ አበባ

You might also like