You are on page 1of 12

አፍለሰ ፡ ናቡዛርዳን ፡ ሊቀ ፡ መበስላን ፡ ነፍሰ ፡ አይሁድ፣ ፴፪ ፤ ወተናገሮ ፡ ሠናየ ፣

የአዛዦች ፡ አለቃ ፡ ናቡዛርዳን ፡ የአይሁድ ፡ ወገኖች ፡ ማረከ በጉ ፡ ነገር ፡ ተናገረው ፤



ወረሰየ ፡ መንበሮ ፡ መልዕልተ ፡ መንበረ ፡
፯ቱ ፡ ፻ት ፡፵ወ፭ቱ ፣ መንግሥት ፡ እለ ፡ ምስሌሁ ፣
የተማረኩትም ፡ ሰባት ፡ መቶ ፡ አርባ ፡ አምስት ፡ ናቸው፤
ዙፋኑንም ፡ ከእርሱ ፡ ጋራ ፡ ከሚቀመጡ ፡
ወኩሉ ፡ ነፍሰ ፡ ፵፻ወ፮፻ ፡ ነገሥታት ፡ ዙፋን ፡ በላይ ፡ አደረገው ፤
መላው ፡ አራት ፡ ሺህ ፡ ከስድስት ፡ መቶ ፡ ናቸው ፤ ፴፫ ፤ ወወለጠ ፡ ልብሰ ፡ ተሞቅሖቱ ፣

፴፩ ፤ወኮነ ፡ ወ፴ወ፮ቱ ፡ ዓመት ፡ እምዘፈለሰ ፡ የግዞት ፡ ቤት ፡ ልብሱን ፡ ለወጠለት ፤


ኢኮንያን ፡ ንጉሠ ፡ ይሁዳ ፣
ወበልዓ ፡ በቅድሜሁ ፡ ኀብስተ ፡ ዘልፈ ፡ በኩሉ ፡
የይሁደዳው ፡ ንጉሥ ፡ ኢኮንያን ፡ በነገሠ ፡ በሠላሳ መዋዕለ ፡ ሕይወቱ ፣
፡ ስድስት ፡ ዘመን ፡ እንዲህ ፡ ሆነ ፤ ሠላሳ ፡
ባለ ፡ በዘመኑ ፡ ሁሉ ፡ ዘወትር ፡ በፊቱ ፡ ግብር ፡
ወስድስቱ ፡ ያለው ፡ ናቢከደነፆር ፡ ንጉሠ ፡ ነገሥት
ይበላ ፡ ነበር ፤
፡ የሆነበት ፡ ሀያ ፡ አምስት ፡ ዘመን ፡ የሴዴቅያስ ፡
አሥራ ፡ አንድ ፡ ይህንን ፡ ቢገጥሙት ፡ ፴፬ ፤ ወፈተቶ ፡ ሎቱ ፡ ፍተ ፡ ዘዘልፈ ፣
(ቢደምሩት) ፡ ሠላሳ ፡ ስድስት ፤ ያለው ፡ ይህን ፡
ነው ፤ ሠላሳ ወ፯ቱ ፡ ቢል ፡ የዮልማሮዴቅ ፡ የዘወትር ፡ ድርጎ ፡ ዳረገው ፤
ተጀምሯልና ፤ ወተውሀበ ፡ ሎቱ ፡ እምኀበ ፡ ንጉሠ ፡ ባቢሎን ፡
በ፲ወ፪ቱ ፡ ወርኀ ፡ እንተ ፡ ጸብሐት ፣

በአሥራ ፡ ሁለተኛው ፡ ወር ፡ በመጋቢት ፡ እየነጋ ፡ እየመሸ ፡ ከባቢሎን ፡ ንጉሥ ፡ ድርጎ ፡


ተሰጠው፤
አመ ፡ ፳ወ፭ ፡ ለሠርቅ ፣
እስከ እለተ ፡ ሞቱ ፡ በኩሉ ፡ መዋዕለ ፡ ሕይወቱ
መጋቢት ፡ በባተ ፡ በሀያ ፡ አምስተኛው ፡ ቀን ፤ ፣
ነሥኦ ፡ ኢዮልማሮዴቅ ፡ ንጉሠ ፡ ባቢሎን ፡ ባለ ፡ በዘመኑ ፡ ሁሉ ፡ እስኪሞት ፡ ድረስ ፡ ድርጎ ፡
በዓመተ ፡ መንግሥቱ ፡ ለኢኮንያን ፡ ንጉሠ ፡ ይሁዳ ተሰጠው ፤

ተፈጸመ ፡ ዘኤርምያስ ፡ ነቢይ ፡፡
ኢዮልማሮዴቅ ፡ በነገሠ ፡ በመጀመሪያው ፡ ዘመን ፡
መጽሐፈ ፡ ባሮክ ፣
የይሁዳው ፡ ንጉሥ ፡ ኢኮንያንን ፡ አመጣውና ፤
ናቡከደነፆር ፡ ሰባት ፡ ዓመት ፡ እሪያ ፡ ሆኖ ፡ ኖረ ምዕራፍ ፡ ፩ ፡
፣ ሆነ ፡ ሳለ ፡ ብትልም ፡ ኢዮልማሮዴቅ ፡ ምስሌነ ጉባኤ ፤
፡ ሁኖ ፡ ሲገዛ ፡ ኖረ ፡ ከተመለሰ ፡ በኋላ ፡
እንግዲህ ፡ ወዲህ ፡ መንግሥት ፡ ያፋልሳል ፡ ብሎ ፡ ፩ ፤ ዝንቱ ፡ ነገረ ፡ መጽሐፍ ፡ ዘጸሐፈ ፡ ባሮክ ፡ ወልደ ፡
ብትልም ፡ ያውከኛል ፡ ብሎ ፡ አሥሮት ፡ ሳለ ፡ ኔርዩ ፤
ኢኮንያንን ፡ ያጫውተው ፡ ነበር ፣ ፈጣሪያችንን ፡ የኔርዩ ፡ ልጅ ፡ ባሮክ ፡ የጻፈው ፡ የመጽሐፍ ፡ ነገር ፡ ይህ ፡
በድለን ፡ ቀረብን ፡ እንጂ ፡ መንግሥት ፡ ክህነት ፡ ነው ፤
ሰጥቶን ፡ ነበር ፡ እያለ ፡ ኋላ ፡ ሲነግሥ ፡
ለሥልጣን ፡ አብቅቶታል ፤ ወልደ ፡ ማሴው ፣

ወአውጽኦ ፡ እምቤተ ፡ ሞቅሕ ፣ ኔርዩን ፡ የማሴው ፡ ልጅ ፡ አለው ፤

ከግዞት ፡ ቤት ፡ አወጣው ፤ ወልደ፡ ሴዴቅዩ ፤


ማሴውን ፡ የሴዴቅዩ ፡ ልጅ ፡ አለው ፤ ከይሁዳው ፡ ንጉሥ ፡ ከኢዮአቄም ፡ ልጅ ፡
ከኢኮንያን ፡ ዘን ፡ የመጣውን ፣ ወኩሉ ፡ ሕዝብ ፡
ባቢሎን ፣
ከሕዝቡም ፡ ዘንድ ፡ የመጣውን ፡ ወለአከ ፡
ወደ ፡ ባቢሎን ፡ የመጣ ፡ የኔርዩ ፡ ልጅ ፡ ባሮክ ፡ የጻፈው ፡ ኢየሩሳሌም ፣ በኢየሩሳሌም ፡ ካሉ ፡ ከካህናቱም ፡
የመጽሐፍ ፡ ነገር ፡ ይህ ፡ ነው ፤ ዘንድ ፡ የሚልከውን ፡ ይህን ፡ መጽሐፍ ፡ አነበበ ፤

፪ ፡ በኃምስ ፡ ዓመት ፤ አመ ፡ ነሥኡ ፡ ንዋየ ፡ ቤተ ፡ እግዚአብሔር ፡


እምቤተ ፡ መቅደስ ፣
ሴዴቅስያስ ፡ በነገሠ ፡ በአምስተኛው ፡ ዘመን ፤ አንድም
፡ ወትቀንየ ፡ ኤልያቄም ፡ ሠለስተ ፡ ዓመት ፡ የሴዴቅያስ ፡ የቤተ ፡ እግዚአብሔሩን ፡ ንዋየ ፡ ቅድሳት ፡ ከቤተ ፡
ሦስት ፡ አምስት ፡ የለው ፡ ይህንን ፡ ነው ፤ መቅደስ ፡ ማርከው ፡ በወሰዱ ፡ ጊዜ ፡ የተጻፈውን
፡ ይህን ፡ መጽሐፍ ፡ አነበበ ፤
በሰቡዓ ፡ ሠርክ ፣
፭ ፣ ወገብረ ፡ ሴዴቅያስ ፡ ንዋይ ፡ ብሩር ፤
ሠርቀ ፡ ወርኅ ፡ በባተ ፡ በሰባተኛ ፡ ቀን ፡ ያልታወቀ ፡
ወርኅ ፡ ነው ፤ በመካከል ፡ ሌላ ፡ ነገር ፡ አገባበት ፡ ሴዴቅያስ ፡
የብር ፡ ዕቃ ፡ ንዋየ ፡ ቅድሳት ፡ አሠርቶ ፤
እመ ፡ ነሥእዋ ፡ ፋርስ ፡ ለኢየሩሳሌም ፡ ከመ ፡ ነሥእዋ ፡
ሲል ፡ ነው ፤ የፋርስ ፡ ሰዎች ፡ ኢየሩሳሌምን ፡ እምድኅረ ፡ አፍለሶ ፡ ናቡከደነፆር ፡ ንጉሠ ፡
እንዲማርኳት ፤ ባቢሎን ፡ ለኢኮንያን ፤

ወእውዓይዋ ፡ በእሳት ፣ የባቢሎን ፡ ንጉሥ ፡ ናቡከደነፆር ፡ ኢኮንያንን ፡


ከማረከው ፡ በኋላ ፤
በእሳትም ፡ እያቃጥሏት ፡ አንድም ፡እምድኅረ ፡
ቢል ፡ የፋርስ ፡ ሰዎች ፡ ኢየሩሳሌምን ፡ ወለህዝበ ፡ ምድር ፡ እምኢየሩሳሌም ፡ ወሰዶሙ ፡
ሳይማርኳት ፡ በእሳትም ፡ ሳያቃጥሏት ፡ በሴዴቅያስ ባቢሎን ፤
፡ ጊዜ ፡ የመጣ ፡ የመጽሐፍ ፡ ነገር ፡ ይህ ፡ ነው ፤ ሕዝቡንም ፡ ከኢየሩሳሌም ፡ ወደባቢሎን ፡ ማርኮ ፡
፫ ፤ ወአንበበ ፡ ባሮክ ፡ ዘ ፡ መጽሐፈ ፡ ዘተጽሕፈ ከወሰዳቸው ፡ በኋላ ፡ የብሩን ፡ ዕቃ ፡ አሠርቶ ፤
፡ ወፈነወ ፡ ሎሙ ፡ ወርቀ ፣
ባሮክ ፡ የተጻፈውን ፡ ይህን ፡ መጽሐፍ ፡ አነበበ ፤ ከወርቁ ፡ ጋራ ፡ አሲዞ ፡ ሰደደላቸው ፤
ጸሐፊ ፡ የጻፈውን ፡ የጎደለውን ፡ ለመምላት ፡
የጠመመውን ፡ ለማቅናት ፡ መልሶ ፡ እንዲያነብ ፡ ፮ ፤ ወይቤ ፡ ጸልዩ ፡ በእንተ ፡ ሕይወተ ፡
አነበበ ፤ ናቡከደነፆር ፡ ንጉሠ ፡ ባቢለሎን ፣

ኅበ ፡ ኢኮንያን ፡ ወልደ ፡ ኢዮአቄም ፡ ንጉሠ ፣ የባቢሎን ፡ ነረጉሥ ፡ ናቡከደነፆርን ፡ በሕይወት ፡


ይሁዳ ፣ ያኑረው ፡ ብላችሁ ፡ ለምኑ ፤

ወደ ፡ ይሁዳው ፡ ንጉሥ ፡ ወደ ፡ ኢዮአቄም ፡ ልጅ ወበእንተ ፡ ሕይወተ ፡ ብልጣሶር ፡ ወልዱ ፤


፡ ወደ ፡ ኢኮንያን ፡ የሚወስደውን ፤ አንድም ፡
ልጁ ፡ ብልጣሶርንም ፡ በሕይወት ፡ ያኑረው ፡
እርሱ ፡ የሚልከውን ፤
ብላችሁ ፡ ለምኑ ፤
ወኩሉ ፡ ሕዝብ ፡ ዘመጽአ ፣
ከመ ፡ ይኩን ፡ መዋዕሊሆሙ ፡ ከመ ፡ መዋዕለ ፡
ወደ ፡ ሕዝቡ ፡ ሁሉ ፡ የሚወስደውን ፤ ሰማይ ፡ ዲበ ፡ ምድር ፣

፬ ፤ ወለእከ ፡ ኢየሩሳሌም ፡ ኅበ ፡ ካህናት ፣ ዘመናቸው ፡ ሰማይ ፡ በአድማስ ፡ ላይ ፡ ጸንቶ ፡


የኖረውን ፡ ዘመን ፡ ያህል ፡ ይኖር ፡ ዘንድ ፡ ለምኑ
በኢየሩሳሌም ፡ ወደ ፡ አሉ ፡ ካህናትም ፡ ፤
የሚልከውን ፡ አነበበ ፤ አንድም ፡ ኅበ ፡ ኢኮንያን ፣
፯ ፣ ወጸልዩ ፡ ለነሂ ፡ ኀበ ፡ እግዚአብሔር ፡ ለኛም ፲፩ ፤ እምአመ ፡ አውጽኦሙ ፡ ለአበዊነ ፡ እምድረ
፡ ከፈጣሪያችን ፡ ከእግዚአብሔር ፡ ዘንድ ፡ ፡ ግብፅ ፡ እስከ ፡ ዛ ፡ ዕለት ፣
ለምኑልን ፤
አባቶቻችንን ፡ ከግብፅ ፡ ከአወጣቸው ፡ ጀምሮ ፡
እስመ ፡ አበስነ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ አምላክነ ፣ እስከዚች ፡ ቀን ፡ ድረስ ፡ በሠራልን ፡ በፈጣሪያችን
፡ ሕግ ፡ ጸንተን ፡ አልኖርም ፤ ሲጽፍ ፡ እስከ ፡ ዛ ፡
ፈጣሪያችን ፡ እግዚአብሔርን ፡ በድለናልና ፤
ዕለት ፡ ይላል ፣ አለውናሁ ፡ ማንሻ ፡ አንድም፡
፰ ፤ ወአንብብዋ ፡ ለዛቲ ፡ መጽሐፍ ፡ በቤተ ፡ አባቶቻችንን ፡ ከግብፅ ፡ ከአወጣቸው ፡ ጀምሮ ፡
እግዚአብሔር ፡ ከመ ፡ ትካት ፡ ያነብብዋ ፣ ለዳግም እስከዚች ፡ ቀን ፡ ድረስ ፤
፡ ሕግ ፡ ክህናት ፤ በዕለተ ፡ በዓል ፡
አለውናሁ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ አምላክነ ፣
ቀድሞ ፡ ካህናቱ ፡ በቤተ ፡ እግዚአብሔር ፡ ዳግም ፡
ፈጣሪያችን ፤ እግዚአብሔርን ፡ በደልነው ፡ ካድነው
ሕግን ፡ ያነብቧት ፡ እንደነበረ ፡ ይህቺን ፡ መጽሐፍ

፡ በበዓል ፡ ቀን ፡ በቤተ ፡ እግዚአብሔር ፡ አንብቧት
፤ አንድም ፡ ለኤርምያስ ፡ የላክኋትን ፡ ነው ፡ ቢሉ ፩፪ ፤ ወረከበነ ፡ ዝ ፡ መርገም ፡ እኩይ ፣
፡ ቀድሞ ፡ እነኢኮንያን ፡ በኢየሩሳሌም ፡ ሳሉ ፡
ይህ ፡ ክፉ ፡ መርገም ፡ አገኘን ፡ ማለት ፡ ክፉ ፡
ያከብሩት ፡ በነበረ ፡ በበዓል ፡ ቀን ፡ በቤተ ፡
መከራ ፡ ደረሰብን ፤
እግዚአብሔር ፡ አንብቧት ፤
እስመ ፡ ሖርነ ፡ ወተቀነይነ ፡ ለአማልክተ ፡ ለኪር ፣
፱ ፣ ወበሉ ፡ ጽድቆ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ አምላክነ ፣
ሒደን ፡ ለአሕዛብ ፡ ጣዖታት ፡ ተገዝተናልና ፡
የፈጣሪያችን ፡ የእግዚአብሔርን ፡ ቸርነቱን ፡ ተናገሩ
አንድም ፡ ለአማልክት ፡ ነኪራን ፡ ቢል ፡ ልዩ ፡

ለሆኑ ፤ ጣዖታት ፡ ተገዝተናልና ፤
ወለነሰ ፡ ኃፍረት ፡ ለገጽነ ፡ ለሰብእ ፡ ይሁዳ ፡
ወበጽሐነ ፡ ዘጽሑፍ ፡ ውስተ ፡ ኦሪተ ፡ ሙሴ ፣
ወለኢየሩሳሌም ፣
በሙሴ ፡ የተጻፈው ፡ ክፉ ፡ ነገር ፡ ደረሰብን ፡፡
የይሁዳ ፡ እና ፡ የኢየሩሳሌም ፡ ሰዎች ፡ የእኛን ፡
ፊት ፡ ግን ፡ ኃፍረት ፡ ጉስቁልና ፡ ሸፈነን ፤

ወለነገሥትነ ፡ ወለመሳፍንቲነ ፣ ምዕራፍ ፡ ፪


፩ ፤ ወበልዓ ፡ ሰብእ ፡ ሥጋ ፡ ደቂቁ ፡ ወአዋልዲ ፣
የነገሥታቱንና ፡ የመሳፍንቱን ፤
ሰው ፡ የወንዶች ፡ ልጆቹን ፡ የሴቶች ፡ ልጆቻቸውን ፡
ወለካህናቲነ ፡ ወለነቢያትነ ፣ በላ ፤
የካህናቱንና ፡ የመምህራኑን ፡ ፊት ፡ ኃፍረት ፡ ፪ ፤ ወዘረወነ ፡ እግዚአብሔር ፡ ውስተ ፡ አሕዛብ ፡
ጉስቁልና ፡ ሸፈነው ፡ ዘዓውድነ ፣
፲ ፤ ወኢሰማዕነ ፡ ቃለ ፡ እግዚአብሔር ፡ እግዚአብሔር ፡ በዙሪያችን ፡ ወደ ፡ አሉ ፡ አሕዛብ ፡
የፈጣሪያችን ፡ የእግዚአብሔርን ፡ ቃል ፡ በተነን ፤
አልሰማንም ፤
ወኢተጋነይነ ፡ ለእግዚአብሔር ፣
ወኢሖርነ ፡ በትእዛዘ ፡ እግዚአብሔር ፡ አምላክነ ፡
ለእግዚአብሔር ፡ አልተገዛንም ፤
ዘወሀበነ ፣
ወኢሐደገነ ፡ እከየ ፡ ልብነ ፣
በሠራልን ፡ በፈጣሪያችን ፡ በእግዚአብሔር ፡ ትእዛዝ
፡ ጸንተን ፡ አልኖርንም ፤ የልቦናችንን ፡ ክፋት ፡ አልተውንም ፡ አንድም ፡
ወኢሐደገ ፡ እከየ ፡ ልብነ ፡ ሳታናብብ ፡ ልባችን ፡ ክፋትን ፡
አልተወም ፤
፫ ፤ ወይእዜኒ ፡ እግዚአብሔር ፡ አምላከ ፡ እስራኤል ፣ እግዚአብሔር ፡ ከሞት ፡ ከመከራ ፡ የዳነች ፡ ተርባ ፡
የጠገበች ፡ ሰውነት ፡ ታመሰግንሃለች ፡ እንጂ ፤
አሁንም ፡ የእስራኤል ፡ ፈጣሪ ፡ እግዚአብሔር ፤
፯ ፤ ከመዝ ፡ ይቤ ፡ እግዚአብሔር ፣
ዘአውጻእከ ፡ ሕዝበከ ፡ እምድረ ፡ ግብፅ ፣
እግዚአብሔር ፡ እንህ ፡ አለ ፤
ወገኖችህን ፡ ከግብፅ ፡ ያወጣህ ፤
አጽምዑ ፡ እዘኒክሙ ፣
በዕድ ፡ ፅንዕት ፣
በጀሮዋችሁ ፡ አድምጡ ፤
በጸናች ፡ ሥልጣን ፤
ወተቀነዩ ፡ ለንጉሠ ፡ ባቢሎን ፣
ወበትእምርት ፡ ወበመንክር ፣
ለባቢሎን ፡ ንጉሥ ፡ ተገዙ ፤
በድንቅ ፡ ተአምራት ፤
ወትነብሩ ፡ ውስተ ፡ ምድር ፡ እንተ ፡ ወሀብክዎሙ ፡
ወበኃይል ፡ ዓቢይ ፣
ለአበዊክሙ ፣
በጽኑ ፡ ኃይል ፤
እንዲህ ፡ ያደረጋችሁ ፡ እንደሆነ ፤ ለአባቶቻችሁ ፡
ወበመዝራዕት ፡ ልዑል ፤ በሰጠኋቸው ፡ ሀገር ፡ ጸንታቹህ ፡ ትኖራላችሁ ፤

ገናና ፡ በሆነ ፡ ሥልጣን ፡ ያወጣህ ፡ የእስራኤል ፡ ፈጣሪ ፡ ፰ ፤ ወእመ ፡ ኢሰማዕክሙ ፡ ቃለ ፡ እግዚእ ፤


እግዚአብሔር ፤
ወኢተቀነይክሙ ፡ ለንጉሠ ፡ ባቢሎን ፣
፬ ፤ አቁርር ፡ መዓተከ ፡ እምኔነ ፣
ለባቢሎን ፡ ንጉሥ ፡ ባትገዙ ፤
መዓትህን ፡ ከእኔ ፡ አርቅ ፤
፱ ፤ የሐልቅ ፡ እምአህገረ ፡ ይሁዳ ፣
እስመ ፡ ኅዳጠ ፡ ተረፍነ ፡ በውስተ ፡ አሕዛብ ፣
ከይሁዳ ፡ አገሮች ፤
ወስማዕ ፡ ጸሎትነ ፣
ወእምአፍአሃኒ ፡ ለኢየሩሳሌም ፣
ልመናችንን ፡ ስማ ፤
ከኢየሩሳሌም ፡ አደባባይ ፤
ወአድኅነነ ፣
ቃለ ፡ ትፈሥሕት ፡ ወኃሤት ፣
ከመከራው ፡ አድነን ፤
የተድላ ፡ የደስታ ፡ ቃል ፡ ይጠፋል ፤
እስመ ፡ አንተ ፡ እግዚአብሔር ፡ አምላክነ ፤
ቃለ ፡ መርዓዊ ፡ ወቃለ ፡ መርዓት ፣
ፈጣሪያችን ፡ እግዚአብሔር ፡ አንተ ፡ ነህና ፤
እገሌ ፡ እገሊትን ፡ ያግባ ፡ እገሊት ፡ እገሌን ፡ ታግባ ፣
፭ ፤ ነጽር ፡ እግዚኦ ፡ እምቤተ ፡ መቅደስከ ፣ የሚል ፡ ቃል ፡ ይጠፋል ፤ አንድም ፡ እንደ ፡ አሠርት ፡ ያለ
፡ እየዘፈኑ ፡ የሚያከብሩት ፡ የሠርግ ፡ በዓል ፡ አለና፤
አቤቱ ፡ ቅዱስ ፡ ቅዱስ ፡ ቅዱስ ፡ ተብለህ ፡
በምትመሰገንበት ፡ በቤተ ፡ መቅደስህ ፡ የደረሰብንን ፡ ወኩሉ ፡ ምድር ፡ ይከውን ፡ በድወ ፣
መከራ ፡ እይ ፣ ተመልከት ፤
አገሩ ፡ ሁሉ ፡ ምድረ ፡ በዳ ፡ ይሆናል ፤
፮ ፤ አኮ ፡ እለ ፡ ውስተ ፤ ሲኦል ፡ ዘይሴብሑከ ፣
፲ ፤ ወኢሰማዕነ ፡ ቃልከ ፣
በመቃብር ፡ ያሉ ፡ ሰዎች ፡ የሚያመሰግኑህ ፡ አይደለም ፤
ቃልህን ፡ አልሰማንም ፤
ዳዕሙ ፡ ነፍስ ፡ ድኅነት ፡ ወነፍስ ፡ ርኅብት ፡ እንተ ፡
ወኢተቀነይነ ፡ ለንጉሠ ፡ ባቢሎን ፣
ዐግበት ፡ ተአኩተከ ፡ እግዚአብሔር ፣
ለባቢሎን ፡ ንጉሥ ፡ ለናቡከደነፆር ፡ አልተገዛንም ፤
ወበጽሐነ ፡ ዘነበብከ ፡ በእደ ፡ አግብርቲከ ፡ ነቢያት ፣ የሚሰሙበትን ፡ ጆሮ ፡ እሰጣቸዋለሁ ፣

ባሮችህ ፡ በነቢያት ፡ ቃል ፡ የተናገርከው ፡ ነገር ፡ ደረሰብን ፲፬ ፤ ወይዜክሩ ፡ ስምየ ፣



ስሜን ፡ ያስባሉ ፤
እንዘ ፡ ትብል ፣
፲፭ ፤ ወየኀደጉ ፡ አከየ ፡ ምግባሮሙ ፣
እንዲህ ፡ ብለህ ፡ በኤርሚያስ ፡ አድረህ ፡ ነገርኸን ፡
እኩየ ፡ ሲል ፡ ነው ፤ ክፉ ፡ ሥራቸውን ፡ ይተዋሉ ፤
አልሰማንምና ፡ ይህ ፡ ሁሉ ፡ መከራ ፡ ደረሰብን ፤
ወኢያዜክሩ ፡ ፍኖተ ፡ አበዊሆሙ ፡ እለ ፡ አበሱ ፡ ቅድመ ፡
ያውጽኡ ፡ አእፅምተ ፡ ነገሥት ፣
እግዚአብሔር ፣
የነገሥታቱን ፡ አጥንት ፤
በእግዚአብሔር ፡ ፊት ፡ የበደሉ ፡ የአባቶቻቸውን ፡ ሥራ
ወአእፅምተ ፡ አበዊነ ፡ እምነ ፡ መካኖሙ ፣ ፡ አያስቡም ፡ ማለት ፤ አይበድሉም ፤

ርከው ፡ ደረሰብን ፤ አንድም ፡ ያውጽኡ ፡ አእፅምተ ፣ ፲፮ ፤ ወአገብኦሙ ፡ ብሔረ ፡ ኀበ ፡ መሐልኩ ፡


የነገሥታቱን ፡ ወገኖችና ፡ ወአእፅተ ፡ አበዊነ ፤ ለአበዊሆም ፣
የአባቶቻችንን ፡ ወገኖች ፡ ከሀገራቸው ፡ ማርከው ፡
ለአባቶቻቸው ፡ ወደ ፡ ማልኩላቸው ፡ እመልሳቸዋለው፤
ይወስዷቸዋል ፡ ብለህ ፡ የተናገርከው ፡ ነገር ፡ ደረሰብን፤
ወየኬንንዋ ፣
፲፩ ፤ ወናሁ ፡ ገደፍዎሙ ፡ ውስተ ፡ ዋዕየ ፡ መዓልት ፡
ወቁረ ፡ ሌሊት ፣ ይገዟታል ፤
እንሆ በቀን ፡ ሐሩር ፡ ሌሊት ፡ ቁር ፡ ጣሏቸው ፤ ወአበዘወኖሙ ፣
ወተፄወዉነ ፣ አበዛቸዋለሁ ፤
ተማረክነ ፤ ወኢይውሕዱ ፣
ወሞትነ ፡ እኩየ ፡ ሞተ ፣ አያንሱም ፤
ክፉ ፡ አሟሟትን ፡ ሞትነ ፤ ፲፯ ፤ ወእሠርዕ ፡ ሎሙ ፡ ሥርዓተ ፡ ዘለዓለም ፣
በረኃብ ፡ ወበኩናት ፣ ለዘላለም ፡ ጸንታ ፡ የምትኖር ፡ ሥርዓትን ፡
እሠራላቸዋለሁ ፤
በጦር ፡ በቀጠና ፡ ሞትን ፤
ከመ ፡ እኮኖሙ ፡ አምላኮሙ ፣
፲፪ ፤ ወአእመርክዎሙ ፡ ከመ ፡ ኢይስምዑኒ ፣
የፍቅር ፡ የሃይማኖት ፡ አባት ፡ እሆናቸው ፡ ዘንድ ፤
እንዳይሰሙኝ ፡ አወቅኋቸው ፤
ወእሙንቱኒ ፡ ይከውኑኑ ፡ ሕዝብየ ፡
እስመ ፡ ሕዝብ ፡ ጽኑአነ ፡ ክሳድ ፡ እሙንቱ ፣
እነርሱም ፡ የፍቅር ፡ የሃይማኖት ፡ ልጆች ፡ ይሆኑኛል ፣
ክሳደ ፡ ልቡናቸውን ፡ ያጸኑ ፡ ወገኖች ፡ ናቸውና ፤
እንግዲህ ፡ ወዲህ ፡ ወገኖቼ ፡ እስራኤልን ፡ ከሰጠኋቸው ፡
፲፫ ፤ ወየአመሩ ፡ ከመ ፡ እግዚአብሔር ፡ አምላኮሙ ፣
ከሀገራቸው ፡ አላስማርካቸውም ፡፡
ፈጣሪያቸው ፡ እግዚአብሔር ፡ እንደሆነ ፡ ያውቃሉ ፤

ወእሁቦሙ ፡ ልበ ፣ ምዕራፍ ፡ ፫ ፣
የሚያስተውሉበትን ፡ ልቡና ፤ ጉባዔ ፣

ወእዝነ ፡ ለሰሚዕ ፣ ፩ ፤ እግዚኦ ፡ ዘትነግሥ ፡ አምላከ ፡ እስራኤል ፣


ነግሠህ ፡ የምትኖር ፡ የእስራኤል ፡ ፈጣሪ ፡ አቤቱ ፤ ስለዚህ ፡ ነገር ፡ አንተን ፡ መፍራት ፡ አንተን ፡ ማምለክ ፡
በልቡናችን ፡ አሳድረህብናልና ፤
ነፍስ ፡ ርኅብት ፡ ወነፍስ ፡ ትክዝት ፡ ጸርሐት ፡ ኅቤከ ፣
ከመ ፡ ንጸውዕ ፡ ስመከ ፣
የተራበች ፡ ያዘነች ፡ ሰውነት ፡ ከአንተ ፡ ዘንድ ፡ ጮኸች፤
ስምህን ፡ እንጠራ ፡ ዘንድ ፤
፪ ፤ ስማዕ ፡ እግዚኦ ፡ ወተሠሃላ ፣
ወንሰብሕከ ፡ በኀበ ፡ አፍለሱነ ፣
አቤቱ ፡ ሰምተህ ፡ ይቅር ፡ በላት ፤
ማርከው ፡ በወሰዱን ፡ ሀገር ፡ እናመሰግንህ ፡ ዘንድ ፤
እስመ ፡ አበስነ ፡ ቅድሜከ ፣
፰ ፤ ስማዕ ፡ እስራኤል ፡ ትእዛዘ ፡ ሕይወት ፣
በፊትህ ፡ በድለናልና ፡ ማለት ፡ አንተን ፡ በድለናልና ፤
ስማዕና ፡ ስማዕ ፡ አንድ ፡ ወገን ፤ አንድም ፡ የላይኛው ፡
፫ ፤ እስመ ፡ አንተ ፡ ዘትነብር ፡ ለዓለም ፣
ስማዕ ፡ ቃሉ ፡ የባሮክ ፡ ነው ፡ ያሉ ፡ እንደ ፡ ሆነ ፡
ለዘለዓለሙ ፡ ፈጽመን ፡ እንጠፋለን ፤ በባቢሎን ፡ ላሉ ፡ ሰጥቶ ፡ የታችኛውን ፡

፬ ፤ እግዚኦ ፡ ዘትነግሥ ፡ ለኩሉ ፡ አምላከ ፡ እስራኤል ፣ ወአጽምዕ ፡ ምክረ ፡ ጥበብ ፣

ለሁሉ ፡ ነግሠህ ፡ የምትኖር ፡ የእስራኤል ፡ ፈጣሪ ፡ አቤቱ የጥበብ ፡ ምክርን ፡ ስማ ፤



፱ ፤ ምንት ፡ ውእቱ ፡ እስራኤል ፣
ስማዕ ፡ ጸሎተ ፡ ምውታን ፡ እስራኤል ፣
እስራኤል ፡ ምድር ፡ ነው ፡ ሕዝበ ፡ እግዚአብሔር ፤
የምውታነ ፡ ልቡና ፡ የእስራኤልን ፡ ልመና ፡ ስማ ፤ አልነበረም?

ወደቂቀ ፡ እለ ፡ ጌገዩ ፡ በቅድሜከ ፣ ወለምንት ፡ ውስተ ፡ ብሔረ ፡ ፀር ፡ ሀሎ ፣

ወኢሰምዑ ፡ ቃልከ ፣ በጠላቱስ ፡ ሀገር ፡ የሚኖር ፡ በኃጢአቱ ፡ አይደለም ፤

ቃልህን ፡ ያልሰሙ ፤ ፲ ፤ ወበልየ ፡ በብሔረ ፡ ነኪር ፣

፭ ፤ ወተለውነ ፡ እኩየ ፣ በባዕድ ፡ አገር ፡ ጠፉ ፤

ክፉ ፡ ነገርን ፡ የተከተልን ፡ እኛንም ፡ ልመና ፡ ስማ ፤ ወረኩሰ ፡ ምስለ ፡ አብድንት ፣

ወኢተዘከርነ ፡ ኃጢአተ ፡ አበዊነ ፣ እንደ ፡ ሬሣዎች ፡ ጎሰቆለ ፤

የአባቶቻችንንም ፡ ኃጢአት ፡ አላሰብንም ፤ ወተኆለቆ ፡ ምስለ ፡ እለ ፡ ወስተ ፡ ሲኦል ፣

ተዘከር ፡ እዴከ ፡ ወስመከ ፡ በዝ ፡ መዋዕል ፣ ሙተው ፡ ወደ ፡ መቃብር ፡ ከወረዱ ፡ ሰዎች ፡ ጋራ ፡


ተቆጠረ ፡ (ለምን ፡ ተቆተረ ፡ ብትልም) ፤
በዚህ ፡ ዘመን ፡ ሥልጣንህን ፡ መሐሪ ፡ ወመስተሣህል ፡
መሆንህን ፡ አስብ ፤ ፲፩ ፤ ወኀደገ ፡ ነቅዓ ፡ ሕይወት ፣

፮ ፤ እስመ ፡ አንተ ፡ እግዚአብሔር ፡ አምላክነ ፣ የሕይወት ፡ መገኛ ፡ ሕግን ፡ ተወ ፤

ፈጣሪያችን ፡ እግዚአብሔር ፡ አንተ ፡ ነህና ፤ ፲፪ ፤ ሶበሰ ፡ ሖርከ ፡ በፍኖተ ፡ እግዚአብሔር ፣

ወንሴብሐከ ፡ እግዚኦ ፣ በእግዚአብሔር ፡ ሕግ ፡ ጸንተህ ፡ ብትኖር ፤

አቤቱ ፡ እናመሰግንሃለን ፤ አምነበርከ ፡ በሰላም ፡ ለዓለም ፣

፯ ፤ እስመ ፡ በእንተ ፤ ዝንቱ ፡ ወገይከ ፡ፍርሃተ ፡ ውስተ ፡ ለዘለዓለሙ ፡ በተድላ ፡ በደስታ ፡ በኖርክ ፡ ነበር ፤
ልብነ ፣
፲፫ ፤ ተመሀር ፣ ኢታመልከንም ፡ አላወቁም ፣ ኢታመልክን ፡ አሠር ፡
አላት ፡ ፍለጋ ፡ ከሀገር ፡ ከመንደር ፡ እንዲደርስ ፡
ተማር ፤
ኢታምልክም ፡ ከዘጠኙ ፡ ሕግጋት ፡ ታደርሳለችና ፤
አይቴ ፡ ውእቱ ፡ ጥበብ ፣
ወኢትወክፍዋ ፡ ደቂቆሙ ፣
ጥበብ ፡ መንገደኛው ፡ ወዴት ፡ ነው ፤
ልጆቻቸውም ፡ አልተቀበሏትም ፤
ወአይቴ ፡ ውእቱ ፡ ኃይል ፣
ወርኅቁ ፡ እምፍኖቶሙ ፣
ኃይልስ ፡ መገኛው ፡ ወዴት ፡ ነው ፤
ከሕጋቸው ፡ ከዘጠኙ ፡ ቃላት ፡ ራቁ ፤
ወአይቴ ፡
፲፱ ፤ ወኢስምዑ ፡ ከነዓን ፣
ዕውቀትስ ፡ መገኛው ፡ ወዴት ፡ ነው ፤
እስራኤል ፡ ሕግ ፡ ጠበቁ ፡ ሲሉ ፡ የከነዓን ፡ ሰዎች ፡
ወአይቴ ፡ ውእቱ ፡ ሐይው ፡ ለነዋህ ፡ መዋዕል ፣ አልሰሙም ፤ አንድም ፡ ሕግ ፡ ያፈረሱ ፡ እስራኤል ፡ ብቻ
፡ አይደሉም ፤ የከነዓን ፡ ሰዎችም ፡ አልሰሙም ፤
ብዙ ፡ ዘመን ፡ መኖር ፡ መገኛው ፡ ወዴት ፡ ነው ፤
፳ ፤ ወደቂቀ ፡ አጋር ፡ እለ ፡ ኀሠሥዋ ፡ ለጥበብ ፡ ኀበ ፡
ወአይቴ ፡ ውእቱ ፡ ብርሃነ ፡ አዕይንት ፣ ምድረ ፡ እስራኤል ፣
የዓይኖችስ ፡ ብርሃን ፡ መገኛው ፡ ወዴት ፡ ነው ፤ በእስራኤል ፡ ዕፃ ፡ ጥበብን ፡ የሚፈልጓት ፡ የአጋር ፡
፲፭ ፡ ወአይቴ ፡ እሙንቱ ፡ መላእክተ ፡ አሕዛብ ፣ ልጆችም ፡ አልሰሙም ፤

የአሕዛብ ፡ አለቆች ፡ ወዴት ፡ ናቸው ፣ ወዴት አሉ ፤ ፳፩ ፤ ወእፎ ፡ ዓቢይ ፡ ቤተ ፡ እግዚአብሔር ፡ ወነዋህ ፣

እለ ፡ ቀነይዎሙ ፡ ለአራዊተ ፡ ገዳም ፣ የእግዚአብሔር ፡ ማደሪያ ፡ ቤተ ፡ መቅደስ ፡ እንዴት ፡


ሰፊ ፡ ደግ ፡ ነበር ፤
ለማዳ ፡ አራዊትን ፡ የገዙዋቸው ፤
አልቦ ፡ ማኀለቅት ፡ ላዕሌሁ ፣
ወተዋነይዎሙ ፡ ለአዕዋፈ ፡ ሰማይ ፣
ከእርሱ ፡ ለሚገኘው ፡ ተድላ ፡ ደስታ ፡ ፍፃሜ ፡ የለውም
በአዕዋፍ ፡ የተጫወቱባቸው ፤ ፤
፲፮ ፤ ሐልቁ ፡ ወወረዱ ፡ ውስተ ፡ ሲኦል ፣ ወአልቦ ፡ መሥፈርት ፣
እነርሱስ ፡ ሙተው ፤ ወደ ፡ መቃብር ፡ ወረዱ ፤ ሥፍር ፡ ቁጥርም ፡ የለውም ፤
ወተንሥኡ ፡ ሀህየንቴሆሙ ፡ ካልኣን ፣ ፳፪ ፤ መኑ ፡ ዘዓርገ ፡ ሰማየ ፣
ስለ ፡ እነርሱ ፡ ፈንታ ፡ ሌሎች ፡ ትሩፋን ፡ ተነሡ ፤ ወደ ፡ ሰማይ ፡ ወጥቶ ፣
፲፯ ፤ ወርእዩ ፡ ብርሃነ ፡ ንዑሳን ፣ ወነሥኣ ፣
ትሩፋን ፡ ብርሃነ ፡ ረድኤቱን ፡ አዩ ፤ ሕግን ፡ የተቀበላት ፡ ማነው?
ወነበሩ ፡ ውስተ ፡ ምድሮሙ ፣ ወአውረዳ ፡ እምነ ፡ ደመናት ፣
በሀገራቸው ፡ ተዘልለው ፡ ኖሩ ፤ ከደመናት ፡ ያወረዳት ፡ ማነው?
፲፰ ፤ ወአሠሮሂ ፡ ኢረከቡ ፣ ፳፫ ፤ መኑ ፡ ዐደወ ፡ ባሕረ ፡ ወረከባ ፣

ባሕሩን ፡ አሻግሮ ፡ ሒዶ ፡ ያገኛትስ ፡ ማነው? ማለት ፡


ያወቃት ፤
ወአምጽኣ ፡ በወርቅ ፡ ቀይሕ ፣ ፳፱ ፤ ውእቱ ፡ ለከባ ፡ ለኩላ ፡ ፍኖተ ፡ ጥበብ ፣

በወርቅ ፡ ገዝቶ ፡ ያመጣት ፡ ማነው? አንድም ፡ ሕገ ፡ ልቡናን ፡ የሠራት ፡ እርሱ ፡ ነው ፤


ከደመናት ፡ ያወረዳት ፡ በቀይ ፡ ወርቅ ፡ ገዝቶ ፡ ያመጣት
ወወሀቦ ፡ ለያዕቆብ ፡ ቁልዔሁ ፤
፡ የለም ፤
ለወዳጁ ፡ ለያዕቆብ ፡ ልትሆን ፡ የሠራት ፡ እርሱ ፡ ነው ፤
፳፬ ፤ አልቦ ፡ ዘየአምር ፡ ፍኖታ ፣
ወለእስራኤል ፡ ፍቁሩ ፤
ሥራዋን ፡ የሚያውቅ ፡ የለም ፡ ማለት ፡ ዘጠኙን ፡
ሕግጋት ፡ ሚያውቅ ፡ የለም ፤ ለወዳጁ ፡ ለእስራኤልም ፡ ልትሆን ፡ የሠራት ፡ እርሱ ፡
ነው ፤
ወዘይሔልዮ ፡ ለአሠራ ፣
፴ ፤ ወእምዝ ፡ አስተርአየ ፡ ውስተ ፡ ምድር ፣
ፍለጋዋንም ፡ የሚያስበው ፡ የለም ፡ ማለት ፡
ኢታምልክን ፡ የሚያውቀው ፡ የለም ፤ ከዚህ ፡ በኋላ ፡ በደብረ ፡ ሲና ፡ ተገለጠ ፣
፳፭ ፤ ዘኩሎ ፡ የአምር ፡ የአምራ ፣ ወኮነ ፡ ከመ ፡ ሰብእ ፣
ሁሉን ፡ የመሚያውቅ ፡ ጌታ ፡ ያውቃታል ፡ እንጂ ፤ በሰው ፡ አምሳል ፡ በደብረ ፡ ሲና ፡ በረድኤት ፡ ታየ ፡
ተገለጠ ፣ አንድም ፡ ውእቱ ፡ ለከባ ፡ ለኩላ ፡ ሕግ ፡
ወረከባ ፡ በጥበቡ ፡ ዘፈጠራ ፡ ለምድር ፣
መጽሐፋዊን ፡ የሠራት ፡ እርሱ ፡ ነው ፣ ወወሀቦ ፡
በባሕርይ ፡ ጥበቡ ፡ ምድርን ፡ የፈጠራት ፡ እርሱ ፡ ለያዕቆብ ፡ ለወዳጁ ፡ ለያዕቆብ ፡ ልትሆን ፡ ወለእስራኤል
ያውቃታል ፡ እንጂ ፤ ፡ ለወዳጁ ፡ ለእስራኤልም ፡ ልትሆን ፡ የሠራት ፡ እርሱ ፡
ነው ፤ ወእምዝ ፡ አስተርዓየ ፡ ውስተ ፡ ምድር ፡ ወኮነ ፡
ወለዓለም ፣
ከመ ፡ ሰብእ ፡ ከዚህ ፡ በኋላ ፡ ሰው ፡ ሁኖ ፡ ሥጋ ፡ ለብሶ ፡
ለዘለዓለሙ ፤ በዚህ ፡ ዓለም ፡ ተገለጠ ፡፡

፳፮ ፤ ወይፌኑ ፡ ብርሃኖ ፡ ወየሐውሩ ፣

ብርሃነነ ፡ ረድኤቱን ፡ ይሰድላቸዋል ፡ በብርሃነ ፡ ረድኤቱ ምዕራፍ ፡ ፬ ፣


፡ ጸንተው ፡ ይኖራሉ ፤ ፩ ፤ ዝ ፡ ውእቱ ፡ መጽሐፈ ፡ ትእዛዙ ፡ ለእግዚአብሔር፣

፳፯ ፤ ወከዋክብትኒ ፡ ያበርሁ ፡ በጊዜሆሙ ፣ የእግዚአብሔር ፡ ትእዛዙ ፡ የተጻፈበት ፡ የመጽሐፉ ፡


ትእዛዝ ፡ ይህ ፡ ነው ፤
ከዋክብቱም ፡ በጊዜያቸው ፡ ጊዜ ፡ ያበራሉ ፤
ወየሐይዉ ፡ ለዘለዓለም ፣
ወይትፌሥሑ ፣
ለዘለዓለሙ ፡ በሕይወት ፡ ይኖራሉ ፣
ደስ ፡ ይላቸዋል ፤
ወኩሎሙ ፡ እለ ፡ የዐቅብዋ ፡ የሐይዉ ፣
፳፰ ፤ ወይጼውዖሙ ፣
ሕግን ፡ የመሚጠብቋት ፡ ሰዎች ፡ ሁሉ ፡ በሕይወት ፡
ይጠራቸዋል ፡ ሔልሜልሜሌክ ፣ ናርኤር ፣ ምልኤል ፡ ይኖራሉ ፤
እያለ ፤
ወእለሰ ፡ የሐድግዋ ፡ ይመውቱ ፣
ወይበሉ ፡ ውእቱ ፡ አምላክነ ፡ መጻእነ ፣
የሚተውዋት ፡ ሰዎች ፡ ግን ፡ ይሞታሉ ፡ ይጠፋሉ ፤
ፈጣሪያችን ፡ እርሱ ፡ ነው ፣ መጣነ ፡ ይላሉ ፤
፪ ፤ ተመየጥ ፡ ያዕቆብ ፡ ወአኀዝ ፣
እስመ ፡ አልቦ ፡ ባዕድ ፡ ዘይመስል ፡ ኪያሁ ፣
ያዕቆብ ፡ በአምልኮት ፡ ተመልሰህ ፡ ህጉን ፡ ያዝ ፣
እርሱን ፡ የሚመስል ፡ ሌላ ፡ ፈጣሪ ፡ የለምና ፤
ወሑር ፡ በብርሃና ፣
በሥርዓቷ ፡ ጸንተህ ፡ ኑር ፤ ለዘለዓለሙ ፡ ያሳደጋችሁ ፡ ፈጣሪያችሁን ፡
ዘንግታችሁታልና ፤
፫ ፤ ወኢተሀብ ፡ ለባዕድ ፡ ክብረከ ፣
ወአተከዝክምዋ ፡ ለሐፃትክሙ ፡ ኢየሩሳሌም ፣
ክብርህን ፡ ባለፀግነትህን ፡ ለባዕድ ፡ ለአሕዛብ ፣ ለባዕድ ፡
ለጣዖት ፡ አትስጥ ፤ ሞግዚታችሁ ፡ ኢየሩሳሌምን ፡ አሳዝናችኋታልና ፤

ዘይኄይሰከ ፡ ለካልዕ ፡ ሕዝብ ፣ ፱ ፤ ሶበ ፡ ርእየት ፡ መቅሠፍተ ፡ እግዚአብሔር ፡


ዘመጽአክሙ ፣
ከሌላ ፡ ወገን ፡ የሚሻልህ ፡ የሚበልጥ ፡ ባለፀግነትህን ፣
ለባዕድ ፡ ለጣዖት ፡ አትስጥ ፤ መቅሰፍት ፡ ባያች ፡ ጊዜ ፡ አሳዝናችኋታልና ፤

፬ ፤ ብፁዓን ፡ ንሕነ ፡ እስራኤል ፣ ገባዕክሙ ፡ ለፀርክሙ ፣

እኛ ፡ እስራኤል ፡ ንዑዳን ፡ ክቡራን ፡ ነን ፡ ይላሉ ፤ በጠላቶቻቸችሁ ፡ እጅ ፡ ወደቃችሁ ፡ ብለሀ ፡ እሠር ፤

እስመ ፡ ተአውቀ ፡ ምሕረቱ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ ስምዑ ፡ ፈላስያነ ፡ ጽዮን ፣


አምላክነ ፡ ላዕሌነ ፣
ከጽዮን ፡ ተማርካችሁ ፡ የመጣችሁ ፡ እስራኤል ፡ ስሙ፤
የፈጣሪያችን ፡ የእግዚአብሔር ፡ ቸርነቱ ፡ በእኛ ፡ ላይ ፡
እስመ ፡ አምጽአ ፡ ሊተ ፡ እግዚአብሔር ፡ ላሃ ፡ ዓቢየ ፣
ታውቋልና ፤
እግዚአብሔር ፡ ጽኑ ፡ ልቅሶ ፡ አምጥቶብኛልና ፤
፭ ፤ ተአመኑ ፡ ሕዝብየ ፣
፲ ፤ ሶበ ፡ ርኢኩ ፡ ተፄውዎ ፡ አዋልድየ ፡ ወወደቂቅየ ፣
ወገኖቼ ፡ እመኑ ፣
የሴቶች ፡ ልጆቼን ፡ ምርኮ ፡ በአየሁ ፡ ጊዜ ፤
ወተዘከሩ ፡ ለእስራኤል ፣
፲፩ ፤ ተአመኒ ፡ ኢየሩሳሌም ፣
እስራኤልም ፡ አምልኮተ ፡ እግዚአብሔርን ፡ አስቡ ፤
ማህደረ ለ እግዚአብሔር ፡ ያለሽ ፡ ኢየሩሳሌም ፡ ደስ ፡
፮ ፤ ተሣየጥኩክሙ ፡ ለሕዝብየ ፡ ወአኮ ፡ ለኃጉል ፡ ዳዕሙ
እንልሽ ፡ እመኚ ፤

ያስተፌሥሐኪ ፡ ዘሰየምኪ ፣
ለጥፋት ፡ ብቻ ፡ ያይደለ ፡ ለወገንነት ፡ መረጥኋቹህ ፤
ኢየሩሳሌም ፡ ያለሽ ፡ እግዚአብሔር ፡ ደስ ፡ ያሰኝሻል ፣
እስመ ፡ አምአዕክምዎ ፡ ለእግዚአብሔር ፣
፲፪ ፤ ወየኀሥሩ ፡ እለ ፡ ሣቀዩኪ ፣
እግዚአብሔርን ፡ አሳዝናችሁታልና ፤
መከራ ፡ ያፀኑብሽ ፡ ሰዎች ፡ ይጎሠቁላሉ ፤
ገባዕክሙ ፡ ለፀርክሙ ፣
ወእለ ፡ የትፌስሑ ፡ በድቀትኪ ፣
ገባዕክሙን ፡ አስጠብቅ ፤
በአንቺ ፡ ጥፋት ፡ ደስ ፡ የሚላቸው ፡ ሁሉ ፡ ይጠፋሉ ፤
፯ ፤ ወወሐክምዎ ፡ ለፈጣሪክሙ ፣
፲፫ ፤ ወየኀሥራ ፡ አህጉረ ፡ እለ ፡ ቀነያ ፡ ደቂቀኪ ፣
ፈጣሪያችሁን ፡ አውካችሁታልና ፤
ልጆችሽን ፡
ወሥዕክሙ ፡ ለአጋንንት ፡ ወአኮ ፡ ለእግዚአብሔር ፣
ወእለ ፡ ተመጠዉ ፡ ውሉደኪ ፣
ለእግዚአብሔር ፡ ያይደለ ፡ ለአጋንንት ፡ ሠውታችኋልና፤
ልጆችሽን ፡ የማረኩ ፡ ሰዎች ፡ ይጎሰቁላሉ ፤
፰ ፤ ወረሣዕክምዎ ፡ ለአምላክክሙ ፡ ዘሐፀነክሙ ፡
ለዓለም ፣ ፲፬ ፤ ነጽሪ ፡ ኢየሩሳሌም ፡ መንገለለ ፡ ጽባሕ ፣

ኢየሩሳሌም ፡ ወደ ፡ ምሥራቅ ፡ ዙረሽ ፡ ተመልከቺ ፤


ወርእዪ ፡ ፍሥሓ ፡ ዘመጽአ ፡ ለኪ ፡ እመኀበ ፡ እግዚአብሔር ፡ ከሰማይ ፡ በታች ፡ ላሉት ፡ ሁሉ ፡
እግዚአብሔር ፡ አምላክኪ ፣ ብርሃነ ፡ ረድኤትሽን ፡ ያሳያልና ፤
ከፈጣሪሽ ፡ ከእግዚአብሔር ፡ ዘንድ ፡ ታዝዞ ፡ ፬ ፤ ወይሰመይ ፡ ስምኪ ፡ ለዓለም ፡ በኀበ ፡
የመጣልሽን ፡ ተድላ ፡ ደስታ ፡ እዪ ፤ እግዚአብሔር ፣

፲፭ ፤ ናሁ ፡ መጽኡ ፡ ደቂቅከ ፣ ለዘለዓለሙ ፡ በእግዚአብሔር ፡ ዘንድ ፡ ስምሽ ፡


ይጠራል ፤
እንሆ ፡ ልጆችሽ ፡ አንድ ፡ ሁነው ፡ መጡ ፤
ጽድቅ፣
ወተጋብኡ ፡ እለ ፡ ፈነዉኪ ፡ እምጽብሕከ ፡ እስከ ፡ ዓርብ
፣ በዓልተ ፡ ጽድቅ ፡ ይባላል ፤

ከምሥራቅ ፡ እስከ ፡ ምዕራብ ፡ አስማርከሽ ፡ ወሰላም ፣


የሰደድሻቸው ፡ ልጆችሽ ፡ ተሰበሰቡ ፤
በዓልተ ፡ ሰላም ፡ ይባላል ፤
በቃሉ ፡ ለቅዱስ ፣
ወክብር ፣
በጌታ ፡ ቃል ፣
በዓልተ ፡ ክብር ፡ ይባላል ፤
ወይትፌሥሑ ፡ በስብሐተ ፡ እግዚአብሔር ፣
ወፍርሀተ ፡ እግዚአብሔር ፣
እግዚአብሔር ፡ በሚያደርገው ፡ በተአምራቱ ፡ ደስ ፡
በዓልተ ፡ ፍርሀተ ፡ እግዚአብሔር ፡ ይባላል ፤
ይላቸዋል ፡ (በጌትንቱ ፡ ብትልም) ፡፡
፭ ፤ ተንሥኢ ፡ ኢየሩሳሌም ፣

ምዕራፍ ፡ ፭ ፣ ኢየሩሳሌም ፡ ተነሽ ፤


፩ ፤ አዕትቲ ፡ ኢየሩሳሌም ፡ አልባሰ ፡ ላህኪ ፡ ወቁሚ ፡ መልዕልተ ፣
ወሕማምኪ ፣
በላይ ፡ ቁሚ ፤
ኢየሩሳሌም ፡ የኀዘንሽን ፡ የመከራሽን ፡ ልብስ ፡ አርቂ ፤
ወርእዪ ፡ ከመ ፡ ተጋብኡ ፡ ደቂቅከ ፡ እምኀበ ፡
ወልብሲ ፡ ትርሲት ፡ ክብርኪ ፡ ዘእምኀበ ፡ እግዚአብሔር ምዕራበ ፡ ፀሐይ ፡ እስከነ ፡ ጽባሕ ፣
፡ ለዓለም ፣
ከፀሐይ ፡ መግቢያ ፡ ጀምሮ ፡ እስከ ፡ ፀሐይ ፡
በትን ፡ ሽልማትሽን ፡ ልበሺ ፤ መውቻ ፡ ድረስ ፡ ልጆችሽ ፡ እንደተሰበሰቡ ፡ እዪ ፤
፪ ፤ ወተአጸፊ ፡ አጽፈ ፡ ጽድቅ ፡ ዘእምኀበ ፡ በቃሉ ፡ ለቅዱስ ፣
እግዚአብሔር ፣
በጌታ ፡ ቃል ፤
ከእግዚአብሔር ፡ ዘንድ፡ ታዝዞ ፡ የሚደረግልሽ ፡
ወይትፌሥሑ ፡ በዝክረ ፡ እግዚአብሔር ፣
የምትከበሪበትን ፡ መጎናጸፊያ ፡ ተጎናጸፊ ፤
አምልኮተ ፡ እግዚአብሔርን ፡ በማሰብ ፡ ደስ ፡
ወተቀጸሊ ፡ ቀጸላኪ ፡ ውስተ ፡ ርእስኪ ፣
ይላችኋል፤
ዘውድሽን ፡ በራስሽ ፡ ድፊ ፤
፮ ፤ ወመጽኡ ፡ እምኀቤኪ ፣
በስባሐቲሁ ፡ ቅዱስ ፣
ልጆችሽ ፡ ከአንቺ ፡ ተለይተው ፡ ወጡ ፤
ጽኑ ፡ ክቡር ፡ ልዩ ፡ በሚሆን ፡ በጌትነቱ ፤
ወወሰድዎሙ ፡ ፀሮሙ ፡ በእግሮሙ ፣
፫ ፤ እስመ ፡ እግዚአብሔር ፡ ያርኢ ፡ ለኩሉ ፡
ዘታሕተ ፡ ሰማይ ፡ ብርሃነኪ ፣
ጠላቶቻቸው ፡ በእግራቸው ፡ ማርከው ፡ በተድላ ፡ በደስታ ፤
ወሰዷቸው ፤
ወበብርሃነ ፡ ስብሐቲሁ ፣
ወያመጽኦሙ ፡ እግዚአብሔር ፡ ኀቤኪ ፣
በጌትቱ ፡ ብርሃነ ፡ ረድኤት ፤
እግዚአብሔር ፡ ወደ ፡ አንቺ ፡ ያመጣቸዋል ፤
ወበምሕረቱ ፣
እንዘ ፡ ይፀውርዎሙ ፡ በክብር ፡ ከመ ፡ መንበረ ፡
በቸርነቱ ፤
ንጉሥ፣
ወበጽድቁ ፡
እንደ ፡ ንጉሥ ፡ ዙፋን ፡ አንሣ ፡ አንሣ ፡ እሽኮኮ ፡
እየተሸከሙ ፡ ያመጧቸዋል ፤ በይቅርታው ፡
፯ ፤ ወአዘዘ ፡ እግዚአብሔር ፡ ይተሐታ ፡ ኩሉ ፡
አድባር ፡ ነዋሐት ፣ ሰቆቃወ ፡ ኤርምያስ ፣
እግዚአብሔር ፡ ረጃጅሞች ፡ ተራራዎች ፡ ይዋረዱ ምዕራፍ ፡ ፩ ፣
፡ ዘንድ ፡ አዘዘ ፡ ማለት ፡ ነገሥታቱ ፡ ይጠፉ ፡ ጉባዔ ፣
ዘንድ ፡ አዘዘ ፤
ወእምዝ ፡ እምድኀረ ፡ ፄወውዎ ፡ ለኤርምያስ ፣
ወይምላዕ ፡ ኩሉ ፡ ማዕምቅ ፣
ኤርምያስን ፡ ከተማርኩት ፡ በኋላ ፡ በቤሩት ፡ አፋፍ ፡
ጎድጓዳው ፡ ምድር ፡ ሁሉ ፡ ይምላ ፤ ቁሞ ፡ የተናገረው ፡ ልቅሶ ፡ ይህ ፡ ነው ፤ አንድም ፡
ወይዕሪ ፡ ምድር ፣ በማረኩት ፡ ጊዜ ፡ የተናገረው ፡ ልቅሶ ፤ አንድም ፡
እምቅድመ ፡ ይፄውውዎ ፡ ይላል ፡ ሳይማርኩት ፡
ምድሩ ፡ ሁሉ ፡ የተካከለ ፡ ይሆን ፡ ዘንድ ፤ ተከበው ፡ ሳሉ ፡ የተናገረው ፡ ልቅሶ ፤ አንድም ፡
ያለቀሰው ፡ ልቅሶ ፡ ይህ ፡ ነው ፤
ከመ ፡ ይሑር ፡ እስራኤል ፡ መጽያሕተ ፡ በስብሐተ
፡ እግዚአብሔር ፣ ወለኢየሩሳሌምኒ ፡ አማሰንዋ ፣
እስራኤል ፡ እግዚአብሔር ፡ በሚየደርገው ፡ ኢየሩሳሌምንም ፡ ሳያጠፏት ፤ አንድም ፡ ካጠፏት ፡
በተአምራቱ ፡ (በጌትነቱ) ፡ ብትልም ፡ ጥርጊያውን ፡ በኋላ ፡ የተናገረው ፡ ልቅሶ ፡ ይህ ፡ ነው ፤
ጎዳና ፡ ይዞ ፡ ይሄድ ፡ ዘንድ ፣
ነበረ ፡ ኤርምያስኒ ፡ ይበኪ ፣
፰ ፤ ወይጼልሎሙ ፡ ኩሉ ፡ ፆም ፣
ኤርምያስ ፡ ሲያለቅስ ፡ ኖረ ፤
ታላላዉ ፡ ዛፍ ፡ ሁሉ ፡ እስራኤልን ፡ ይጋርዳቸዋል
፤ ወአስቆቀወ ፡ ዘከመዝ ፡ ሰቆቃወ ፡ ላዕለ ፡ ኢየሩሳሌም ፣

ወኩሉ ፡ ዕፅ ፡ ሠናየ ፡ ለእስራኤል ፣ በኢየሩሳሌም ፡ ላይ ፡ እንደእዚህ ፡ ያለ ፡ ልቅሶን ፡ አለቀሰ



በጎ ፡ መዓዛ ፡ ያለው ፡ ጥቃቅኑም ፡ ዛፍ ፡ ሁሉ ፡
ይጋርዳቸዋል ፤ አንድም ፡ ወይጼልሎሙ ፡ ኩሉ ፡ ፩ ፤ አሌፍ ፣
ዖም ፡ ጥቃቅኑ ፡ ዛፍ ፡ ሁሉ ፡ ይጋርዳቸዋል ፡ አሐዱ ፡ እግዚአብሔር ፡ ማለት ፡ ነው ፣ ይህን ፡
ወኩሉ ፡ ዕፅ ፡ በጉ ፡ ረድኤት ፡ ያደርግላቸዋል ፤ አሌፋት ፡ ለኄኖስ ፡ በጸፍጸፈ ፡ ሰማይ ፡ አሳይቶት
በትእዛዘ ፡ እግዚአብሔር ፡ አምላከ ፡ እስራኤል ፣ ፡ ጽፎታል ፣ ከዚህ ፡ አስቀድሞ ፡ የአቤል ፡ ደም ፡
ያጥፋን ፣ እያሉ ፡ ሲምሉ ፡ ነበር ፤ በዕሩቅ ፡
በእስራኤል ፡ ፈጣሪ ፡ በእግዚአብሔር ፡ ትዕዛዝ ፤ ብእሲ ፡ ደም ፡ መማል ፡ አይገባም ፡ ብሎ ፡
በፍሥሓ ፣ ወውእቱ ፡ ዘአኀዘ ፡ ይጸውእ ፡ ስመ ፡ እግዚአብሔር

አምሳል ፡ ኋላም ፡ ነቢያት ፡ ግናያት ፡ አድርሰው ፡
ያሥሩበት ፡ ነበር ፤ ዛሬ ፡ እኛ ፡ በአቡነ ፡
ዘበሰማያት ፡ ጸሎታችንን ፡ እንድናሥር ፣ ዳዊትም
፡ አግብቶ ፡ ተናግሮታል ፣ ኤርምያስ ፡ አራት ፡ ጊዜ
፡ መላልሶ ፡ ተናግሮታል ፤

እፎ ፡ ነበረት ፡ ባሕቲታ ፡ ሀገር ፡ እንተ ፡ ምልዕት


፡ ሕዝብ ፣

ሰው ፡ መልቶባት ፡ ትኖር ፡ የነበረች ፡ ሀገር ፡


እንደምን ፡ ድኃ ፡ ሆነች ፤ አንድም ፡ አንድ ፡
እግዚአብሔርን ፡ አላመልክ ፡ ብላ ፡ ብዙ ፡
ጣዖታትን ፡ አምልካ ፡ እንደምን ፡ ድኃ ፡ ሆነች ፤

እንተ ፡ ትኴንን ፡ አሕዛበ ፣

ብዙ ፡ አሕዛብን ፡ ትገዛ ፡ የነበረች ፤

ወገብአት ፡ ውስተ ፡ እደ ፡ ጸዋር ፣

በጠላቷ ፡ እጅ ፡ እንዴት ፡ ወደቀች ፤ እንዴት ፡


ተያዘች ፡ ብትልም ፤ አንድም ፡ እግዚአ ፡ ኩሉ ፡
ጌታን ፡ አላመልክ ፡ ብላ ፡ ኀሡር ፡ ጣዖትን ፡
አምልካ ፡ በጣዖት ፡ እጅ ፡ እንዴት ፡ ወደቀች ፤
አንድም ፡ ውስተ ፡ እደ ፡ ጸዋር ፡ ቢል ፡ ግብር ፡
የሸከሙላታል ፤ አንድም ፡ ግብር ፡ ይሸከሙላት ፤
በነበሩ ፡ ሰዎች ፡ እጅ ፡ ላይ ፡ እንዴት ፡ ወደቀች ፤

፪ ፤ ቤት ፣

ባዕል ፡ ማለት ፡ ነው ፡ ቢያገናኙት ፡ ኦ ፡

You might also like