Professional Documents
Culture Documents
እግ_ር ይጎበኛሃልና ስፍራህን ጠብቅ
እግ_ር ይጎበኛሃልና ስፍራህን ጠብቅ
#. ታርኩ የተፈፀሜው የመሳፍንት ዘመን በእስራኤል ላይ ብዙ ችግር የታየበት ዘመን ነበረ ለምሳለ በምድርቱ ላይ ራብ
ወድቆአል።
#. በዝህ በክፉ ራብ ምክንያት በቤተልሄም ይሁዳ የኤፍራታ ቤተሰብ ቤተልሄም ይሁዳን ለቆ ወደ ሞአብ ምድር
እንደኮበለሉ የሩት መፅሃፍ ያስረዳናል 1:1
--- ቤተልሄም ይሁዳ አንድ አምላክ የሚመለክበት ነው የኤፍራታ ቤተሰብ ግን ብዙ አማልክት ወደሚመለክበት በራብ
ምክንያት ሄደዋል("ኑኋምን ሩትን ኦርፋ ወደ ህዝቧና ወደ አማልክትዋ ተመልሳለችና አንችም ህጅ አለቻት" መ/ሩት
1:15)
---ቤተልሄም ይሁዳ እግ/ር ቃል ክዳንን ከእነርሱ ጋር ያደረገ ህዝብ ነው የኤፍራታ ቤተሰብ ግን የእግ/ር ቃል ክዳን
ወደለለበት ሄዱ።
2. እስራኤል ከግብፅ ምድር ወጥተው በምድረ ቤዳ ስጓዙ ብዙ ተግዳሮት በመንገድ ላይ አድርሰዋቸዋል ። በነዝህ
ምክኒያቶች ጠላቶች ናቸው ይሁን እንጅ በዝያ ጊዘ ባልተታወቀ ምክንያት በሁለቱም መካከል ሰላም ሳይኖራቸው
አልቀረም ብለው አንዳንድ የመፅሃፍ ቅዱስ ምሁራን ያስቀምጣሉ።
--- በዝህ በዝያን ጊዜ በነበረው ስምምነት ምክንያት በሁለቱም ሃገራት መንቀሳቀስ የቻሉት።
#.ደግሞም የሩት መፅሃፍ በዚያ በክፉ ዘመን ውስጥ እግ/ር የሚከበርባቸው እንደ ቦኤዝ አይነት ሰዎች እንደነበሩ
ያስተምረናል።
#. መፅሃፉ የሚያስተምረን ዬትም ብሆን መቸም እግ/ር አጀንዳ ያለው ሰው መኖሩን ያስተምረናል ።
#. ከሞአብ ምድር የመጣችው ሩት በእግ/ር እንደተጎበኜች (በምድራም በሰማያዊም በረከት እንደተባረከች መፅሃፉ
ያስተምረናል)
---
--- ለማቃለል ስሞክ የእግ/ር የጉብኝቱ ዘመን ደርሶ ገብኝቱን ይዞ መጥቶ በስፍራችሁ እንዳያጣችሁ ስፍራችሁን ጠብቁ።
--- እግ/ር ስጎበኝ ለእርሱ አንድ ቀን እንደ ሽህ አመት ሽህ አመት ደግሞ አንድ ቀን እንደ ሆነ እርሱን አትርሱ ።2 ጴጥ 3:8
#. ጉብኝቱ ምን ይመስላል
--- የቤተልሄም ይሁዳ ሰዎች ጉብኝት የተጀመረው ገብስን በመሰብሰብ ነበረ መ/ሩት 1:22
#. ምናልባት በተለያየ ምክኒያት ተፈትናችሁ ስፍራችሁን ለቃችሁ የሄዳችሁ ሰዎች እግ/ር ይሻላችኋልና ተመለሱ መ/ሩት
1:6, ሉቃ 19:1--end