You are on page 1of 91

ሉላዊነት

• ዲ/ን ግርማቸው ሙላቱ


ነሐሴ 2009ዓ.ም
የስልጠናው ዓላማ
• በሉላዊነት ዙሪያ ሰልጣኞች ያላቸውን የዕውቀት፣
የአመለካከት እና የክህሎት መጠን ለማዳበር ነው፡፡

• ከዚህ ስልጠና ሰልጣኞቹ፡-


• የሉላዊነትን ምንነት ማስረዳት ይችላሉ፣

• የሉላዊነት ታሪካዊ አመጣጥና የማስፋፊያ መንገዶችን ይዘረዝራሉ፡፡

• ክርስቲያኖች የሉላዊነትን ምንነት ጥቅም ና ጉዳት አስረግጠው


ከተረዱ በኋላ ለችግሩ መፍትሄ ይፈልጋሉ፡፡
• 1,ሉላዊነት ምንድን ነው?

ዓለም አቀፋዊነት /Globalization/ የመገናኛ ቴክኖሎጂ


ማደግና ግንኙነትን ማቃለል ያመጣው ኢኮኖሚያዊ ትሥሥር፣
ነፃ የድንበር ዘለል ንግድና ካፒታል ዝውውር፣ የዓለም ሀገሮች
በመሠረታዊ የሰው ልጆች መብቶች ዙርያ በተወሰነ ዓለምአቀፍ
ድንጋጌና ደንብ መገንባት ነው፡፡ ሆኖም ግሎባላይሽን /ሉላዊነት/
ከኢኮኖሚ በተጨማሪ ፖለቲካዊና መንፈሳዊ መሠረት ያለው
መሆኑን ማስተዋል ያስፈልጋል፡፡

• Globalization has many definitions, but generally it refers to various global


interconnections,Economic ,Social,Political,Cultural,Biological
Globalization

• Definition:ኢኮኖሚያዊ፣ማኀበራዊ እና የባህል ክስተቶች ነው፡፡


• An economic phenomenon?
• A social phenomenon?
• A cultural phenomenon?
• 2, አሁን ያለው ነባራዊ ሁኔታ

ዓለማችን ወደ አንዲት ትንሽ መንደርነት እየተለወጠች ነው፡፡ ከቴክኖሎጂና ከመገናኛ


ዘዴዎች መስፋፋት ጋር ተያይዞ በአንድ ክፍለ ዓለም ያለው በጐም ይሁን ክፉ ነገር ወደ
ሌላኛው ጫፍ በሰዓታት ሳይሆን በደቂቃዎችና በሴኮንዶች በሚደርስበት ዘመን ላይ
እንገኛለን፡፡
• በዚህ ሂደት ባለ ጸጋዎቹ ሀገራት በደሀዎቹ ላይ የባህልና የሥነ-ልቦና ወረራ እንዲያደርጉ
እድል ያገኛሉ፡፡ የምዕራባውያን ባህል የአዳጊ ሀገር ምርኮኛ እያደረጋቸው የሚሄድ ሲሆን
እንደ ዘፋኝነት፣ ዝሙትና ሃይማኖት አልባነት ያሉት የሥጋ ተግባራት የዘመናዊነት መገለጫ
እየተደረጉ ይወሰዳሉ፡፡ ይህ ደግሞ እንኳንስ ገና አዲስ የሚሰበከውን ክርስቲያን ቀርቶ በቤተ
ክርስቲያን ያሉትን ምእመናን መንፈሳዊ ሕይወት እየተፈታተነ የሚሄድ ይሆናል፡፡ ይህ
የሉላዊነት ተጽዕኖ በአገር ውስጥ ያሉትንም ሆነ ከአገር ውጭ የሚገኙትን
ኦርቶዶክሳውያን ይጐዳል፡፡
• 2,1 ዓለም አቀፋዊ ሁኔታዎች

• በዓለማችን ጥብቅ የሆነ ኢኮኖሚያዊ ማኅበራዊና ፖለቲካዊ ትስስር


በመፍጠር ጥረት እየተደረገ ነው፡፡ ይህን ትስስር በመፍጠር
ምዕራባውያን ዓለምን በአንድ ሃይማኖት የፖለቲካና የኢኮኖሚ
አስተሳሰብ ውስጥ ለማነጽ ጥረት በማድረግ ላይ ናቸው፡፡ እነዚህ
የሃይማኖት ነጻነትን የማያንቀሳቅሱት በኢኮኖሚ የበለጸጉ አገሮች
የሥርዓቱ ደጋፊ የሆኑ አካላትና የንግድ ድርጅቶች እምነት እንደ
ሸቀጥ በመቸብቸብ ላይ ደፋ ቀና ሲሉ ይስተዋላሉ፡፡
ስለዚህ የዘመናችን የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዕድገት ዓለም
አቀፋዊ የሆኑ የመገናኛ ብዙሃን፣ የትምህርት ሥርዓትና የመረጃ
መረቦች /ድረ ገጾች/ የምዕራቡ ዓለም አስተሳሰብ ማራመጃ
መሣሪያዎች እየሆኑ መጥተዋል፡፡ የእምነት ድርጅቶች
መበራከትና እንደ ድርጅት የሌላውን ምእመናን ለመለወጥ
የሚያደርጉት ሩጫ ዘመኑ የመጽናት ጊዜው ፈተና የበዛበት እስከ
መጨረሻ የሚፀኑ ጥቂቶች ብቻ የሚመረጡበት መሆኑን
ያመለክታል፡፡
2,2 አህጉራዊ ሁኔታዎች

•በአፍሪካ አህጉራችን የሚታይ የአፍሪካ ሕብረት የምዕራባውያን


የባህል ወረራ ለአፍሪካውያን ከፍተኛ አደጋ ነው፡፡ በኢኮኖሚ እጅግ
ኋላ ቀር በመሆኗ አፍሪካ ባህሏንና መለያዋን /Identity/ ጠብቃ
ለመቆየት ወደማትችልበት ደረጃ ደርሳለች፡፡ ዘመኑ ሃይማኖት እንደ
ሸቀጥ ገበያ ቀርቦ የሚሸጥበት ዘመን በመሆኑ አፍሪካውያንም
የኢኮኖሚ ጥቅም ለማግኘት የተሻለ ምድራዊ ጥቅም የሚገኝበትን
እምነት ብቻ ሲመርጡና ሲይዙ እየታየ ነው፡፡
• በዚህ ወቅት በአፍሪካ የነፃነት ትግል ትልቅ ድርሻ ያላትና አሁንም
በታሪኳ፣ በሥርዓቷ፣ በእምነት ትምህርቷ እውነተኛ ጥንታዊ
የሆነችውን የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት ለአፍሪካውያን
ለማሳወቅ ቤተ ክርስቲያናችነ ትልቅ ኃላፊነት አለባት፡፡
• 2,3 የአገር ውስጥ ሁኔታዎች

• በሃገራችን ከውጭ በመጡ በመቶዎች በሚቆጠሩ የእምነት


ድርጅቶች እየተጥለቀለቀች ነው፡፡ የእነዚህ ድርጅቶች የመጀመሪያ
ጥቃትም ያነፃፀረው በኢትዮጽያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን
ላይ ነው፡፡ ቀድሞ የነበሩትም ሆነ በቅርብ ወደ ሃገራችን የገቡ እምነት
ያላቸውን ኃይል አስተባብረው የተዋሕዶ ሃይማኖትን ለማጥፋት
ከፍተኛ ጥረት እያደረጉ ለመሆናቸው የአደባባይ ምስጢር ነው፡፡
• 3, የዓለም አቀፋዊነት ማስፈጸሚያ ስልቶች
ዓለም አቀፋዊነት ብዙሀኑ እንደሚገምቱት የከፍተኛ ኢንዱስትሪያላዊ
ካፒታሊዝም ውጤት ነው፡፡ /Globalization that occupies our
minds today is a product of Advance industrial capitalism. It
main test if self in four areas like that of A/ Trade/ንግድ/
B/ Production/ምርት/
C/ Finance /ፋይናንስ/
D/ Technology/ቴክኖሎጂ ናቸው፡፡
እንደማስፈጸሚያ የሚያገለግሉ ስልቶች አራት ነገሮች ይነሳሉ፡፡
Economic Globalization, Politics and Globalization, Technology and Globalization
Cultural Globalization
4. የሉላዊነት ጥቅምና ጉዳት
4.1 የሉላዊነት ጥቅም

• በሀገራት መካከል የሚኖረውን የነጻ ንግድ ግንኙነት ያሳድጋል፡፡

• ካደጉት ሀገራት በማደግ ላይ ወደ አደጉት ሀገራት የሚኖረውን


የኢንቨስትመንት/የገንዘብ/ ፍሰት እንዲጨመር ያደርጋል፡፡
• ዓለም አቀፍ መገናኛዎች ዓለምን በአንድ ላይ ያስተሳስራል፡፡

• ቀልጣፋና ቀላል የመጎጎዣ አገልግሎት እንዲኖር ያደርጋል፡፡

• በሀገራት መካከል የሚኖረውን ግንኙነትና ትስስር እንዲጨምር ያደርጋል፡፡


የሉላዊነት ጥቅም ……የቀጠለ
• Since two decades of Globalization, it is a
successful phenomenon in the world.
Globalization helped the developed as well as
developing nations with free flow of capital,
goods and services made all the countries
beneficial in the aspects of production and
marketing facilities, generation of employment,
reduction in poverty, infrastructural development
etc. across the nations
የሉላዊነት ጥቅም ……የቀጠለ
• በፌስ ቡክ መጽሐፍ ቅዱስ አለ፣ በፌስቡክ ቤተክርስቲያን አለ፤  በፌስቡክ
የሰላም እርግብ እንዳለ፤ በፌስቡክ የጦር አውድማ አለ፣ በፌስቡክ የፍቅር
ሱቅ እንዳለ፣ በፌስቡክ የጥላቻ ገበያ አለ፡፡
ቤተ ክርስቲያን ከሶሻል ሚድያ ምን
ልትጠቀም ትችላለች ?
• ሶሻል ሚድያን በመጠቀም የአብነት ትምህርቶችን በምስል ወድምጽ
በማዘጋጀት በመስመር ላይ ቀጥታ ማስተማር
• የዓመቱን ቀለም፣የስንክሣር ታሪኮች፣በዓላት፣ግጻዌውን በዓለም ላይ
የሚገኙ ምእመናን እንዲያነቡ ማዘጋጀት ይቻላል፡፡
• በቤተ ክርስቲያን ጉዳይ ላይ ማንኛውንም ጥያቄ የምትመልስባቸው
ዌብሳይቶች መዘጋጀት ይቻላል፡፡
• መንፈሳዊ ኮሌጆቻችን የርቀት ትምህርቶችን ሶሻል ሚድያን
በመጠቀም ትምህርቶችን መስጠት፡፡
• መንፈሳዊ ማኀበራቱ እየሠሩ ያሉትን ተግባር፣…አስመለክቶ
የሚያስቃኙበትን ዌብሳይትና ብሎግ እንዲኖራቸው ማስቻል፡፡
4.2 . የሉላዊነት ጉዳት
-
1 የንባብ ባህል ላይ

የንባብ ባህል ላይ ተጽእኖ የሚያመጡ


• “DSTV” (የአውሮፓ ኳስ)
• Social Mideia
• ፊልም
• መዝናኛዎች
• ከዚህ በመነሳት የዘመኑ ሉላዊነት ገፀ በረከት የሆነውን
ትዕይንተ ኳስ ለመቆደስ ቅድሚያ ትኩረት የሰጠው
የመዲናችን ወጣት መጻሕፍትን አንብቦ የትላንት መነሻውንና
የነገ መድረሻውን በውል ተገንዝቦ የመኖር ፍላጎትና ተነሳሽነት
እንዲኖረው ጫና የሚያደርግ አሉታዊ ፋይዳ ሰለባ ሆኗል፡፡
• 2 በሚወጡ ፖሊሲዎች

• በየዘመናቱ የሚነሱ የዓለም መንግሥታት የፖለቲካ


ዓላማቸውንና ከዓለም አቀፍ ድርጅቶች የሚያገኙትን
የመዋዕለ ንዋይ ድጋፍ ለማረጋገጥ በሌላ በኩል ደግሞ የተወሰኑ
ወገኖች የሚያራምዱትን የወቅቱን የስሜትና የፍላጎት ግፊት
ለማብረድ ሲሉ የሚቀርጿቸውና የሕዝቡን ባሕላዊ፣
የማኅበራዊ ሃይማኖታዊ እሴቶች ከግምት ባለማስገባት
የሚያደርጓቸው /የሚያወጧቸው/ ናቸው፡
ለምሳሌ፡- የቤተሰብ ምጣኔ ፓሊስ የሕዝብ ብዛትን ለመቆጣጠር በሚል ሰበስ
የማስወረድ ነጻነት ሰብአዊ መብት ነው በሚል ሰበብ፣ በኮንዶም መጠቀምና በሌሎች
የሕክምና መንገዶች መገልገል ኤድስን ለመከላከለ በሚል ሰበብ በፓሊሲ መልክ
ተቀርጸው ታላላቅ ተቋማት ተቋቁሞላቸው መካሔዳቸው በአብነት የሚጠቀስ ነው፡፡

• እነዚህ ፖሊሲዎች ሕግጋተ እግዚአብሔርን የሚቃረኑ፣ ዝሙትን የሚያበረታቱ


ሥርዓተ ጋብቻን የሚያቃልሉ፣ የምእመናንን መንፈሳዊ ሕይወት የሚፈታተኑ

በመሆናቸው በከፍተኛ ትኩረት ሊጤኑ የሚገባቸው ችግሮች ናቸው፡፡


3 የትውልድ የአመለካከት ክፍተት አምጥቶአል
4 የራስን ባህል ማሳጣት

• የባህል እሴቶች፣ የአመጋገባቸው ሥርዓቶችና የአለባበስ፣ የኪነ ጥበብ ሥራዎች


እየተኮረጀ ነው፡፡ ለምሳሌ፡- culture day, Black day, Crazy day …..
እኛ ወደ እነሱ?
እነሱ ወደኛ ወይስ
-ማንነትን/Identity/ላይ ግዴለሽነት መፍጠር

-ባህልን በመተው ቅጥ ያጣ ዘመናዊነት ማስፋፋት/የባህል ወረራ/


…..የቀጠለ
- የሀገራዊ ስሜትን /Nationality/ማጥፋት
የሉላዊነት ጉዳት…..የቀጠለ
-ማኀበራዊነትን ወደ ግለሰባዊነት/Individualism/መለወጥ ፍጻሜውም/<<The me-
socieity Happened/እንዲፈጠር ማድረጉ.
- ሱስ መሆኑ
ትውልዱ ላይ የሚፈጥሩት የስነ ምግባር፣የባህሪ ችግር

• በ2005 ዓ.ም. የተደረገ አንድ ጥናት እንደሚያመለክተው እድሜያቸው ከ14-35 ዓመት


የሚሆኑ ወጣቶች በ Pornography ህይወት ከመጠመዳቸው በፊት 78% የሚሆኑት
ከዘፈን ጋር ልዩ ወዳጅነት እንደነበራቸው ጥናቱ ጠቁሞል፡፡
• ለ4 አስርት አመታት በዘለቀው የቴሌቪዥን ተጽእኖ ላይ ትኩረቱን ያደረገ የጥናት
ሪፖርት እንደሚያመለክተው በአማካይ ‹‹በሰአት እስከ 50 ወንጀሎችና ከደርዘን በላይ
የሚደርሱ የነፍስ ግድያዎች በምእራባውያን ቴሌቪዥን ፕሮግራሞች ይታያሉ፡፡ በዚህ ስሌት
መሰረት አንድ ሰው የ17 አመት እድሜ ላይ ሲደርስ ከ800 ሺ እስከ 1.5 ሚሊዮን የሚደርሱ
የጭካኔ ድርጊቶችና ከሩብ ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ ነፍስ ግድያዎችን ይመለከታል›› ማለት
ነው፡፡
• ከራስ ባህል ይልቅ በውጪ ባህሎች የሚደሰት ትውልድ
ማፍራት
• የአለባበስ ፣የአነጋገር፣….ሥርዓት ምህራባዊ ማድረግ
• የኑሮ ዘዴን በሥልጣኔ ሰበብ፣ በአውሮፓውያን ባህል
በመማረክ መመራት
• ለሀገራዊ ታሪክ ማንነት….ትኩረት አለመስጠት
• የተለያዩ ነገሮች በመቀላቀል፡፡ለምሳሌ የሚከበሩ ቀናት
ካልቸር ደይ፣ብላክ ደይ፣ክሬዚ ደይ፣ሄሎዊን ደይ፣…
5 ሕግጋተ እግዚአብሔር መጣስ

Condom , Abortion, Tablet &…./


• ኮንዶም እንድንጠቀም በማበረታታት
• ውርጃን በማስፋፋት
• ግብረ ሰዶምነት በዓለም እንዲስፋፋ በማድረግ
የሉላዊነት ግብየተሐድሶ ግብ

36
የሉላዊነት ግብየተሐድሶ ግብ

37
የተሐድሶ ግብ
የሉላዊነት ግብ

38
የሉላዊነት ግብየተሐድሶ ግብ

39
የሉላዊነት ግብየተሐድሶ ግብ

40
• በ Face Book የሚለቀቁ መረጃዎች pornography video ተጽዕኖ
• በዓለም ላይ በቀን በርካታ መረጃ ከሚለቀቅባቸው አንዱ Pornography Film &
Picture
• Sex የሚለው ቃል በርካታ ተጠቃሚ አለው
• አብዛኛው ተጠቃሚዎች down load ያደርጉታል፡፡
6. ሚዲያዎች
• በFM. የሚቀርቡ ፕሮግራሞች እስፖርቱ ስለ አንድ ተጫዋች ልደት
የመዝናኛ ፕሮግራሞች መብዛት
• ቅዳሜና እሁድ የሚተላለፉ ባላገሩ አይዶል (ዳንስና ዘፈን)፣ ሾው (ዳንስና ዘፈን)
እያቀረቡ፣ የዕረፉት ቀኖቻችንን በፈንጠዝያ የተሞሉ ናቸው፡፡ ሬዲዮና ቲቪ
ፕሮግራሞች ከየፈረንጅ ሀገር የተቃረቡ ናቸው፡፡ ለምሳሌ፡- Prank
7. ሃይማኖት በማሳጣት/ሃይማኖት አልባነት/
• በእግዚአብሔር የማያምኑ ሰዎች እንዲስፈፉ በማድረግ ሉላዊነት ትልቁን
ድርሻ እየተወጣ ነው፡፡ /Athistes/
• ለምሳሌ -ጃፓን ከ64-65% ፤ ቼክሪፐብሊክ ከ54-61% ፤ፍራንስ ከ43-54%፡፡
ሉላዊነት (Globalization - ግሎባላይዜሽን)
ዓለምን በሙሉ በድንበር የለሽ አንድ የምጣኔ ሀብት ሥርዓት ጥላ ሥር ለማድረግና

 ነጻ የካፒታል፣
 የሸቀጥ፣
 የሰው ኃይል፣
 የአገልግሎት ወዘተ
ዝውውር እንዲኖር ለማድረግ የሚደረግ እንቅስቃሴ ነው፡፡

 ዓላማው ዓለምን ለጥቂት ሀብታም ኮርፖሬሽኖች ማመቻቸት ነው፡፡ (Operation Corporate)

 ለሉላዊነት ዓላማ መሳካት እንቅፋቶች ናቸው ተብለው የሚታሰቡትን


ማናቸውንም ነገሮች ለማዳከምና ለማጥፋት ይሰራሉ፡፡
የ IMF ባለ ሥልጣን የነበረ ሰው ኑዛዜ
• 12 ዓመት ሙሉ የእናንተን የተንኮል ኮረጆዎች በላቲን አሜሪካ፣ በካሪቢያንና
በአፍሪካ መንግሥታትና ሕዝቦች ላይ ሳራግፍባቸው ከኖርኩት ሥራዬ ዛሬ
ለቀቅኩ፡፡ ለእኔ መልቀቄ ዋጋው ሊተመን የማይችል ነፃ መውጣት ነው፣
በሚሊዮን ለሚቆጠሩ ድሀዎችና ረሀብተኞች ላይ ያለብኝን ደም ለመታጠብ
ተስፋ ለማደርገው ነገር የመጀመሪያው ታላቁ እርምጃ ነውና፡፡ ደሙ እጅግ
በጣም ብዙ ነው፣ ስለሆነም እንደ ወንዝ ይፈሳል፡፡ ሳስበውም በእናንተ ስም
ካደረግኋቸው ነገሮች ለመንጻት በዓለም ሁሉ ያለው ሳሙና እንኳ የሚበቃኝ
አይመስለኝም፡፡

D. L. Budhoo, Enough is Enough: Dear Mr Camdessus … Open Letter of


Resignation to the Managing Director of the IMF (New York, New Horizons
Press, 1990)
ለሉላዊነት ዕንቅፋቶች ናቸው ተብለው የሚታሰቡ ነገሮች

1. ሃይማኖት ፡- የብሔራዊነት ይዘት እና የራሳቸው የሆነ ታሪክ ፣ ባህል፣ እሴት


ወዘተ ያላቸው ከሆነ

2. የታጠረ ሕዝብ ፡- የራሱ የሆነ ትውፊታዊና ታሪካዊ ሃይማኖትና እሴት


ያለው ሕዝብ

3. በአጠቃላይ ከፕሮቴስታንት እምነት ውጭ ያሉት ሁሉ ሲሆኑ


 በተለይ በአስተምህሯቸውና ይዘታቸው ከፕሮቴስታንት የራቁ ከሆኑ ለሉላዊነት አደገኛ ዕንቅፋት ናቸው ተብለው
ይፈረጃሉ ፣ የበለጠ የጥቃት ዒላማ ወስጥ ይገባሉ፡፡
የሉላዊነትን ዕንቅፋቶች ለማስወገድ
በባህልና ሃይማኖት ላይ የተዘረጉት ስልቶች
 ሃይማኖታዊ መዋቅርን ማዳከምና ማጥፋት፣
 የሃይማኖት ተቋማትን መሪዎች ሚና በመቀነስ
 የግል መንፈሳዊነትን ማስፋፋት
 ዓለማዊነትንና ቅምጥልነትን ማስፋፋት
 በስውርም ሆነ በግልፅ “የሃይማኖትና የባህል ተሐድሶ” በሚል ሰበብ
ምዕራባዊና ፕሮቴስታንታዊ ባህልና እሴት ነባሩን ሃይማኖትና ባህል እንዲተካው
ማድረግ ነው፡፡
 በዚህ መንገድ ያ ኅብረተሰብ በአለባበሱ፣ በአመጋገቡ፣ በርእዮቱ፣ … በሁለንተናው በእነርሱ
አርአያና አምሳል የተቀረጸ ስለሚሆን ነጻ የገበያ ማራገፊያ ይሆናል ማለት ነው፡፡
የተሐድሶ ዓላማ መንገድ ጠራጊዎች
 ከሀገሬው በሚሽነሪዎች የሚመለመሉ ፓስተሮች ናቸው
 ይህን የታዘበ አንድ ጸሐፊ እንዲህ ብሏል፡-

“የሚሽን (ሐዋርያዊነት) ዓላማ እግዚአብሔርን የማያውቁት እንዲያዉቁት ማድረግ


ነበር፡፡ ይህ ሥራ በአግባቡ የተሠራው በሐዋርያትና በሐዋርያውያን አበውና በእነርሱ
ደቀ መዛሙርት ብቻ ነው፡፡ የቅርቡ የአውሮፓ ድርጅቶች ታላቅ ትኩረት ግን
የራሳቸውን ባህል ማስፋፋት ነበር፡፡ ከዚህም የተነሣ ወደ እነርሱ እምነት
የሚለወጡት ሁሉ አውሮፓዊ ጠባይና አመለካከት አብረው ይቀበላሉ፡፡ ይህ ደግሞ
አውሮፓውያን ዓላማቸውን ለማስፈጸም የሚረዱ አፍሪካውያንን በመፍጠር ብቸኛ
እንዳይሆኑ አደረጋቸው” ብሏል፡፡
(Donald Crummey, Priests and Politicians, p. 2)
የሉላዊነት ግብ

የኢ/ኦርቶዶክስ/ ሃይማኖት
ፕሮቴስታንት
ተ/ቤ/ክን የለሽ ትውልድ

ተሐድሶ ግሎባላይዜሽን

52
የተሐዲሶ ቀደምት መስራቾች

53
የተሐድሶ ግብ
የሉላዊነት ግብ
በእግዚአብሔር የማያምኑ ዜጎች ያሉአቸውን
ሀገሮች
ሀገራት % በእግዚአብሔር የማያምኑ ከሕዝባቸው
ብዛት መቶኛ
Sweden 46-85%

Czech Republic 54 - 61%


France 43 - 54%
Denmark 43 - 80%
Belgium 42 - 43%
54
የሉላዊነት
የተሐድሶ ግብ
ግብ
% በእግዚአብሔር የማያምኑ
ሀገራት ከሕዝባቸው ብዛት መቶኛ

Germany 41 - 49%
Netherlands 39 - 44%
Slovenia 35 - 38%
Bulgaria 34 - 40%

55
የሉላዊነት
የተሐድሶ ግብ
ግብ
Hungary 32 - 46%
Britain 31 - 44%
Norway 31 - 72%
South Korea 30 - 52%
Finland 28 - 60%

56
የሉላዊነት ግብ የተሐድሶ ግብ

57
የተሐድሶ ግብ
የሉላዊነት ግብ

58
የሉላዊነት ግብ

59
የሉላዊነት ግብየተሐድሶ ግብ

60
የሉላዊነት ግብየተሐድሶ ግብ

61
የተሐድሶ ግብ

62
የሃይማኖት ተከታይ እየቀነሰ
መምጣት

• Global Attitude Studies


ያወጣው የ2015 ሪፖርት
ኢትዮጲያን ከዓለም
አንደኛ ሃይማኖተኛ አገር
ነች አለ፤The Global
Attitudes 2015 Survey
Ranked Ethiopia The
Number One Religious
Country In the World/
…..የቀጠለ
-የዓለምን ጥቅም ለመቆጣጠር የሚደረገው/ Westernalization, Islamization,
china-asia Lead World/ዓለምን ወደ ሦስት ጎራ ስለወሰዳት በኀብረተሰቡ ላይ
ጫና መፍጠር
8. መንፈሳዊነትን በማዳከም
• በስልጣኔ ሰበበ ፣መዝናናትን፣ኃጢያትን እንድንለማመድ
በማድረግ
• ቸልተኛ፣ፈሪሐ እግዚአብሔር የሌለው ትውልድ መፍጠር
• የነውር ተግባራትን እንደ ሥልጣኔ የሚመለከት ትውልድ
መፍጠር
• በእግዚአብሔር ቃል ሳይሆን በራሱ አስተሳሰብ ብቻ የሚመራ
ትውልድ መፍጠሩ
9. የሃይማኖት ቅየጣ በማድረግ

• ለዓለማዊነት አስተሳሰብ ያላቸውን ሃይማኖቶች ቤተ


ክርስቲያን ላይ ተጽዕኖ እንዲያሳድሩ ማገዝ
• ለተሐድሶ እንቅስቃሴ ምቹ እና አጋዥ መሆኑ

• በቤተ ክርስቲያን ላይ ቅየጣ ለማድረግ መጣር

• ፕሮቴስታንታዊ አመለካከቶችን በቅድስት ቤተ


ክርስቲያናችን እንዲታዩ ማድረጉ
የስርአተ ተክሊል ጋብቻ በውጭ አገር
ለ. በማኀበራዊ ድረገጾች

• እንደ ፌስ ቡክ የመሳሰሉት
1. ያለ አግባብ ወይም ለማይጠቅም ነገር ውድ ጊዜን በማባከን
2. ሱሰኞችን ማፍራቱ
3. ትውልዱ ላይ የሚፈጥሩት የስነ ምግባር፣የባህሪ ችግር
•ለ4 አስርት አመታት በዘለቀው የቴሌቪዥን ተጽእኖ ላይ ትኩረቱን ያደረገ የጥናት
ሪፖርት እንደሚያመለክተው በአማካይ ‹‹በሰአት እስከ 50 ወንጀሎችና ከደርዘን በላይ
የሚደርሱ የነፍስ ግድያዎች በምእራባውያን ቴሌቪዥን ፕሮግራሞች ይታያሉ፡፡ በዚህ ስሌት
መሰረት አንድ ሰው የ17 አመት እድሜ ላይ ሲደርስ ከ800 ሺ እስከ 1.5 ሚሊዮን የሚደርሱ
የጭካኔ ድርጊቶችና ከሩብ ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ ነፍስ ግድያዎችን ይመለከታል›› ማለት
ነው፡፡
4. ዝሙትን በማበረታታት
በ2005 ዓ.ም. የተደረገ አንድ ጥናት እንደሚያመለክተው እድሜያቸው ከ14-35 ዓመት
የሚሆኑ ወጣቶች በ Pornography ህይወት ከመጠመዳቸው በፊት 78% የሚሆኑት
ከዘፈን ጋር ልዩ ወዳጅነት እንደነበራቸው ጥናቱ ጠቁሞል፡፡

5. የተለያዩ ቫይረስ በመልቀቅ


6. የግል መረጃዎችን ለሌሎች አሳልፎ በመስጠት
7. ግላዊነትን በማስፋፋት
8. የበርካታ ተመሪዎችን የመማርያ ጊዜያቸውን በፌስ ቡክ የተነሳ ትኩረት እንዳይሰጡ
አድርጎል፡፡
11. የሥነ ልቦና ተፅዕኖ
• ቴክኖሎጂ ከሰው ልጅ መንፈሳዊ ሕይወት ጋር ተቆራኝቷል፡፡ ብሪታኒያውያኑ
ሲሞን ጆን ኪንስ እና እስቲቭ ጎዳርድ “የሞኞች ቤተ ክርስቲያን” የተባለ የበይነ
መረብ ቤተ ክርስቲያን (Online Church) ጀምረዋል፡፡ከመንፈሳዊ ነገር ይልቅ
ማኀበራዊ ድረገጾች የሰውን ሙሉ አካል በመግዛታቸው ወጣቱ ኢትዮጽያዊ
ፈረንጅ በማድረግ የስነልቦና ተጽዕኖ አሳድሮበል፡፡
12. ድብቅ ማኅበራት እየተስፋፉ መምጣታቸው /አሉሚናቲ/

• በአሁኑ ሰዓት ታዋቂነታቸው እየገነነ የመጣው የ“ግሎባላይዜሽን እና በመረጃ


ዘመን በመታገዝ እየተስፋፉ የሚገኙት ሚስጢራዊ ቡድኖች እና “የሆሊውድ”
ኮከቦች ይሄን ድብቅ ዓላማ ለዓለም እያስተላለፉ ይገኛሉ፡፡ዓላማቸውን
በሙዚቃውና በፊልም ኢንዱስትሪ ውስጥ በመጠቀም እየሠሩ ነው፡፡
ሀ/ በሙዚቃው ኢንዲስትሪ ውስጥ

• ለምሳሌ“Stairway to Heaven” በሮክ ዘፈን ታሪክ በጣም ከተሰሙና በኤፍ ኤም


ሬዲዮኖች በብዛት ከተደመጡ ዘፈኖች አንዱ ነው፡፡ በሃይማኖት ሽፋን ወሲባዊ
አስተሳሰብ የሚያነሳሳ ነው፡፡
• “ጎትስ ሄድ ሱፕ” የፍየል ራስ ሾርባ በ1973 የሙዚቃ አልበም “Sympthy for the
devil፤ሲምፒቲ ፎር ዘዴቭል” የተሰኘው ሙዚያ የሠይጣን ማምለኪያ ቦታ ለሆነው
መዝሙሮች አንዱ ነው፡፡
• በ2005 ዓ.ም. የተደረገ አንድ ጥናት እንደሚያመለክተው እድሜያቸው ከ14-35
ዓመት የሚሆኑ ወጣቶች በ Pornography ህይወት ከመጠመዳቸው በፊት 78%
የሚሆኑት ከዘፈን ጋር ልዩ ወዳጅነት እንደነበራቸው ጥናቱ ጠቁሞል፡፡
• የ666፣ የቀንድ ምልክት፣ የሦስት ጎን በአንድ አይን ምልክቶች በብዙ ፊልሞች ላይ
እያየን ነው፡፡
• Hymn to Lucifer (ለዲያብሎስ ውዳሴ) ይገባል በሚል /Alcister crowley/ዘፍኖአል፡፡
ሌዲ ጋጋ” በ2009ለ MTV VMA የአዋርድ ዝግጅት ሽልማቷን በተቀበለችበት ወቅት
“Thanks for God and for gays” ብላለች፡፡
Beyonce and the Illuminati
• የቢዮንሴ አምላኪዎች ሃይማኖት “ቤይዝም”ይህን ሃይማኖት ላቋቋመው ፓውሊን
ጆን አንድሪው
“12 ሆነን የጀመርነው ሃይማኖት በአሁኑ ወቅት በመቶዎች የሚቆጠሩ ተከታዮችን
አፍርቶልናል” ይላል::በየሳምንቱ እሁድ እየተገናኙ ክርስቲያኖች እንደሚዘምሩትና
መጽሐፍ ቅዱስን እንደሚያነቡት ሁሉ የቤይዝም ሃይማኖት ተከታዮችም የቢዮንሴን
ዘፈን ይዘፍናሉ እንዲሁም ቤይብል (the Beyble) የተሰኘውን መጽሐፋቸውን
በማውጣት ጥቅሶችን እየጠቀሱ ይሰብካሉ ያመልካሉ::
• አትላንታ ውስጥ በሚገኘው የዚህ የቢዮንሴ ሃይማኖት
ተከታዮች የማምለኪያ ስፍራ ክርስቲያኖች የሚጠቀሙበትን
የኢየሱስ ክርስቶስ ስዕል በቢዮንሴ ቀይረው ሰርተውታል:: በርሷ
ፎቶ ስርም ሻማ በማብራት ይጸልያሉ::
ለ/ በፊልሞች ውስጥ

• ክርስትናን እና መጽሐፍ ቅዱስን የሚያጣጥሉ ፊልሞች እየበዙ


መጥተዋል፡፡ለምሳሌ/How I meet your mother/ በሚለው
ፊልም መጽሐፍ ቅዱስ ተቀባይነት እንደሌለው ይገልጻል፡፡
• በሀገራችንም ተመሳሳይ ድርጊት እየተፈጸሙ ነው፡፡ክርስትናን
በማንቆሸሽ ፣የቤተ ክርስቲያን አስተምህሮዋን በመንቀፍ
የሚሰሩ ፊልሞች በብዛት እናገኛለን፡፡
• በአጠቃላይ ሚዲያ፣ ኢንተርኔት አካባቢያዊ ባሕልን እያጠፋ
ሁሉ አቀፍ እሳቤዎችን እየፈጠረ ነው፡፡ የተከለከለ ፊልም፣
የተከለከለ መረጃ፣ የተከለከለ ትምህርት፣ የተከለከለ እውቀት፣
ወዘተ ማለት አልተቻለም፡፡
13. ፋሽን ተከታይ በማድረግ
• Who, What, Why: Are skinny jeans bad for your health?
• /Skinny jeans and other hidden health risks in your wardrobe - BBC Newsbeat/
• ጠባብ የጂንስ ሱሪዎች (ስኪኒ) የጤና ችግር ያስከትላሉ አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣
2007(ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠባብ የጂንስ ሱሪዎች (ስኪኒ) ከባድ የጤና ችግር እንደሚያስከትሉ
ተገለጸ።እነዚህ አይነት ሱሪዎችን ማዘውተር ጡንቻዎቻችን እንዲኮማተሩና
አንዳንድ ጊዜም መራመድ እሰካለመቻል የሚያደርስ ጉዳት እንደሚያደርሱ ነው
ቢቢሲ ኒዮሮሎጂ ጆርናልን ጠቅሶ የዘገበው።
በወጣቶች /በግቢ ጉባኤ/ ተማሪዎች ላይ
የፈጠራቸው ችግሮች፡-
 ግዴለሽነት
 ለመንፈሳዊ ጉዳዮች ትኩረት አለመስጠት /መቀነስ/፣ ትእዛዛትን ቸል
ማለት
 በውጭ ባህል መማረክ
• - ፋሽን፣ ሙዚቃ፣ ፊልም፣ ኳስ ---
• - መዳራት
• - ከተቃራኒ ጾታ ጋር መተሻሸት፣ መሳሳም እንደነውር አለማየት
 ሶዶማዊነት /የተመሳሳይ ጾታ ግንኙነት/
 የራስ በራስ ርካታ /ማስተርቤሽን/
የቀጠለ…

 ውርጃ
 ሥርዓት አልባ ሩካቤ
 የቅድመ ጋብቻ ዝሙት (Compatibility) ለመተያየት፣ ለመጣጣም በሚል
አስተሳሰብ
 ፍልስፍናን የሕይወት መመሪያ ማድረግ
 ሳይንስ እንደ እምነት መያዝ
 የሃገራዊና ሃይማኖታዊ ፍቅር መቀነስ
 ስደትን መምረጥ
 ለሁሉ ነገር ምሳሌ አሜሪካ እና አውሮፖን ብቻ ማድረግ
የግቢ ጉባኤ ተማሪዎች ሚና

በቃለ እግዚአብሔር መታነጽ ፡/ይሁ 1፥20፣ ሮሜ 10፥17/


በምክረ ካህን መኖር /ማቴ 8፥4 /
አስተዋይ መሆን /መክ. 12፥-1/
ለውሎና ባልንጀራ መጠንቀቅ /1ኛ ቆሮ 15፥33/
ማንነትን ማወቅና መያዝ /ዕብ 13፥6/
የኃጢአትን ጉዳት ማስተዋል፡፡ /1ኛ ቆሮ. 6 ራእ. 21፥7 /
“ጌታ እኔን መከተል የሚድ ቢኖር ራሱንም ይካድ መስቀሉንም ተሸክሞ
የከተለኝ፡፡ ነፍሱን ሊያድን የሚወድ ሁሉ ያጠፋታል፣ ስለ እኔ ነፍሱን
የሚያጠፋ ሁሉ ያገኛታል፡፡ ሰው ዓለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱን ቢያጐድል
ምን ይጠቅመዋል?” /ማቴ 16÷24-26/

እያጠፋ ያለው ምንድን ነው? ማንስ ነው? ራሳችንን እንጠይቅ!!!!!


መፍትሔ
1,መገናኛ ብዙኃን የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ትውልድ በከፍተኛ
ሁኔታ የተጋለጠ በመሆኑ ይሄን ከግንዛቤ በማስገባት ትውልዱ
(ወጣቱ) ማድረግ የሚገባውን በየወቅቱ ትምህርት መስጠት

2,ግሎባላይዜሽን ያመጣውን በመጠቀም ስብከተ ወንጌልን


ማስፋፋት

3, በቃለ እግዚአብሔር መታነጽ

4. ቤተክርስቲያንን በሲሻል ሚድያ ማስተዋወቅ-


ባህልን፣ታሪክን፣ÌንÌን፣.....
ማድረግ የሚገባን
 የቤተክርስትያን አስትምሮ ማወቅ
ተጠንቀቅ! የበግ ለምድ ለብሰው ከሚመጡባችሁ በውስጣቸው ግን ነጣቂዎች
ተኩላዎች ከሆኑ ሐሰተኛ ነብያት ተጠንቀቁ:: ማቴዎስ 7:15

• ቤተ ክርስትያንህን ፣ታሪክህን እወቅ እንዳትሆን መናፍቅ


• ትዉልዱ ተጠንቀቅ ፈጥነህ እንዳትወድቅ
• ምን ያለ ዘመን ነዉ ዘመነ መቅሰፈት
• መለየት ያቃተዉ እሬት ከፍትፍት
• ምን ያለ ዘመን ነዉ ዘመነ ተልካሻ
• መለየት ያቃተዉ በጎችን ከዉሻ
• ምን ያለ ዘመን ነዉ ያረጀ ያፈጀ
• ወንድምን ከወንድሙ እርስበርስ ያፋጀ
• ምን ያለ ዘመን ነዉ ዘመነ ዉጥንቅጥ
• የሰዉን ልጅ ሁሉ በሃጥያት የሚልጥ
• ምን ያለ ዘመን ነዉ ዘመነ ዘለፋ
• ወንድም ለወንድሙ የማይሆነዉ ተስፋ
• ምን ያለ ዘመን ነዉ ክህደት የበዛበት
• የዳቢሎስ ስርዓት የተንሰራፋበት
• ወገኔ ተጠንቀቅ ………
• ታሪክህንም እወቅ እንዳትሆን መናፍቅ፡
የሁሉ ነገር ማሰሪያ ግን ጸሎት
ነው!!!
4,ማንነትን ማወቅና መጠበቅ /ቋንቋ፣ ባህል፣ አለባበስ፣
አነጋገር…/
5,እንደዚህ አይነት የስልጠናና የውይይት መድረክ ማዘጋጀት

7,ለሚቀጥለው ትውልድ መሥራት /ሕጻናት ላይና አብነት


ትምህርት ቤቶች ላይ፣ ገዳማት ላይና ወጣቱ ላይ

8,ትምህርት መስጠት፡፡ለምሳሌ የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን


የግንዛቤ ማሳደጊያ የሚሆን መጽሐፍ
አሳትመዋል፡፡/www.catholic.org/<<Globalization:A
christian perspective>>
‹‹ሃይማኖት
ስልጣኔን እንዳባቶቻችን
እንደዘመናችን ስልጣኔ እንደ
ሃይማኖትን
ዘመናችን!
እንዳባቶቻችን!!››
•የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸው ፡
•ድል የነሳች ሃይማኖታቸው ፡ ጥርጥር
የሌላት
•እምነታቸው ፡ ከሁላችን ጋር ፀንቶ ይኑር!

You might also like