You are on page 1of 1

የአስኳል ህግ እና ደንብ

1. እያንዳንዱ አባል ድርጅቱ የሰጠውን የስራ ኃላፊነት በአግባቡ እና በተገቢው ሰዓት የመፈፀም ግዴታ አለበት

2. እያንዳንዱ አባል ለድርጅቱ እራሱን ሰቶ መስራት ይኖርበታል

3. በተለያየ አሳማኝ ምክኒያት አንድ አባል በስራ ቦታ ላይ መገኘት ካልቻለ ሌላው አባላት የሱን ቦታ ተክቶ የመስራት
ኃላፊነት ይኖርበታል

4. ሁሉም አባላት ለድርጅቱ በታማኝነት የማገልገል ግዴታ ይኖርበታል

You might also like