You are on page 1of 7

በእናንተ ኀላፊነት ሥር ያለውን የእግዚአብሔርን ስለዚህ እርሱ በወሰነው ጊዜ ከፍ

መንጋ ጠብቁ፤ የምትጠብቁትም ከእግዚአብሔር እንዲያደርጋችሁ ከእግዚአብሔር ብርቱ እጅ


እንደሚጠበቅባችሁ በግድ ሳይሆን በፈቃደኝነት፣ በታች ራሳችሁን ዝቅ አድርጉ፤ 7 እርሱ ስለ
ለጥቅም በመስገብገብ ሳይሆን ለማገልገል እናንተ ስለሚያስብ የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ
ባላችሁ ጽኑ ፍላጎት ይሁን፤ 3 እንዲሁም በዐደራ በእርሱ ላይ ጣሉት።
ለተሰጣችሁ መንጋ መልካም ምሳሌ በመሆን
እንጂ በላያቸው በመሠልጠን አይሁን። የእረኞች
አለቃ በሚገለጥበት ጊዜ የማይጠፋውን አክሊል
ትቀበላላችሁ

ጐልማሶች ሆይ፤ እናንተም እንዲሁ ለሽማግሌዎች ራሳችሁን የምትገዙ ሁኑ፤ ንቁም፤


ተገዙ፤ ሁላችሁም እርስ በርስ በመከባበር ትሕትናን ልበሱ፤ ጠላታችሁ ዲያብሎስ የሚውጠውን በመፈለግ
ምክንያቱም፣ እንደሚያገሣ አንበሳ ወዲያ ወዲህ
“እግዚአብሔር ትዕቢተኞችን ይቃወማል፤ ይዞራል። 9 በዓለም ዙሪያ ያሉት ወንድሞቻችሁ
ለትሑታን ግን ጸጋን ይሰጣል።” ተመሳሳይ መከራ እንደሚቀበሉ ዐውቃችሁ
በእምነት ጸንታችሁ ተቃወሙት።

በክርስቶስ ወደ ዘላለም ክብሩ የጠራችሁ


የጸጋ ሁሉ አምላክ፣ ለጥቂት ጊዜ መከራ
ከተቀበላችሁ በኋላ እርሱ ራሱ መልሶ
ያበረታችኋል፤ አጽንቶም
ያቆማችኋል። 11 ኀይል ከዘላለም እስከ ዘላለም
ለእርሱ ይሁን፤ አሜን።

አሕዛብ ፈቅደው እንደሚያደርጉት በመዳራት፣ ወዳጆች ሆይ፤ እንደ እሳት የሚፈትን ብርቱ መከራ
በሥጋዊ ምኞት፣ በስካር፣ በጭፈራ፣ ያለ ልክ በመቀበላችሁ እንግዳ ነገር እንደ ደረሰባችሁ
በመጠጣት፣ በአስጸያፊ የጣዖት አምልኮ በመቍጠር አትደነቁ፤ 13 ነገር ግን ክብሩ
የተመላለሳችሁበት ያለፈው ዘመን ይበቃል። 4 ይህን በሚገለጥበት ጊዜ ደስታችሁ ታላቅ እንዲሆን
እን
በመሰለ ብኩን ሕይወት ከእነርሱ ጋር ስለማትሮጡ የክርስቶስ መከራ ተካፋዮች በመሆናችሁ ደስ
እና
ከእናንተ ማንም መከራን የሚቀበል ቢኖር፣ ነፍሰ ገዳይ ወይም

ሌባ ወይም ወንጀለኛ ወይም በሰው ነገር ጣልቃ ገቢ ሆኖ

መከራን አይቀበል፤ 16 ክርስቲያን በመሆኑ መከራ ቢደርስበት

ግን ስለዚህ ስም እግዚአብሔርን ያመስግን እንጂ

አይፈር፤ 17 ፍርድ ከእግዚአብሔር ቤት የሚጀምርበት ጊዜ

ደርሶአልና። እንግዲህ ፍርድ የሚጀምረው በእኛ ከሆነ

ለእግዚአብሔር ወንጌል የማይታዘዙ ሰዎች መጨረሻቸው ምን

ይሆን? 18 እንግዲህ፣

“ጻድቅ የሚድነው በጭንቅ ከሆነ፣


ዐመፀኛውና ኀጢአተኛው እንዴት ሊሆን ይሆን?”

19 ስለዚህ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ መከራ የሚቀበሉ


ሁሉ ነፍሳቸውን ለታመነ ፈጣሪ ዐደራ ሰጥተው መልካም

ማድረጋቸውን ይቀጥሉ።

ሚስቶች ሆይ፤ እናንተም እንደዚሁ ለባሎቻችሁ ተገዙ፤ ክፉን በክፉ ወይም ስድብን በስድብ ፈንታ አትመልሱ፤
አንዳንድ ለቃሉ የማይታዘዙ ቢኖሩ፣ ያለ ቃል በዚህ ፈንታ ባርኩ፤ ምክንያቱም እናንተ የተጠራችሁት
በሚስቶቻቸው አኗኗር ተማርከው ይመለሳሉ፤ 2 ይህም እንደነዚህ ያሉትን ነገሮች እያደረጋችሁ በረከትን
የሚሆነው ንጹሕና ፍጹም አክብሮት የተሞላውን ለመውረስ ነው።
ኑሮአችሁን ሲመለከቱ ነው።
ውበታችሁ በውጫዊ ነገሮች በመሽሞንሞን ይኸውም ስለዚህ፣
ሹሩባ በመሠራት፣ በወርቅ በማጌጥና በልብስ
አይሁን፤ 4 ነገር ግን ውበታችሁ በእግዚአብሔር ፊት “ሕይወትን የሚወድ፣
ዋጋው እጅግ የከበረ፣ ገርና ጭምት መንፈስ ያለበት፣
መልካም ቀኖችን ሊያይ የሚፈልግ፣
ምንጊዜም የማይጠፋ የውስጥ ሰውነት ውበት
ይሁን። 5 ተስፋቸውን በእግዚአብሔር ላይ የጣሉ የቀድሞ ምላሱን ከክፉ፣
ቅዱሳት ሴቶች ራሳቸውን ያስዋቡት በዚህ ዐይነት
ለባሎቻቸው በመገዛት ነበርና። 6 ሣራም አብርሃምን ከንፈሮቹንም ተንኰል ከመናገር ይከልክል።
“ጌታዬ” እያለች ትታዘዘው ነበር፣ እናንተም ምንም
11 ከክፉ ይራቅ፤ መልካምንም ያድርግ፤
ሳትፈሩ መልካም ብታደርጉ የእርሷ ልጆች ናችሁ።
ሰላምን ይፈልግ፤ ይከተላትም፤

ምክንያቱም የጌታ ዐይኖች ጻድቃንን ይመለከታሉና፤

ጆሮቹም ጸሎታቸውን ለመስማት የተከፈቱ ናቸው፤

የጌታ ፊት ግን በክፉ አድራጊዎች ላይ ነው።”

ባሎች ሆይ፤ እናንተም ደግሞ ጸሎታችሁ

እንዳይደናቀፍ በኑሮአችሁ ሁሉ ለሚስቶቻችሁ

አስቡላቸው፣ ደካሞች ስለሆኑና የሕይወትንም በረከት መልካም ነገር ለማድረግ ብትቀኑ የሚጐዳችሁ ማን

አብረዋችሁ ስለሚወርሱ አክብሯቸው። ነው? 14 ነገር ግን ስለ ጽድቅ እንኳ መከራ ቢደርስባችሁ

ብፁዓን ናችሁ፤ “ዛቻቸውን

አትፍሩ#3፥14 ወይም የሚፈሩትን አትፍሩ፤

አትታወኩም።” 15 ክርስቶስን ጌታ አድርጋችሁ በልባችሁ


በመጨረሻም ሁላችሁ በአንድ ሐሳብ ተስማሙ፤ እርስ ቀድሱት
በርሳችሁ ተሳሰቡ፤ እንደ ወንድማማቾች ተዋደዱ፤

እናንተ ትሑታን
ርኅሩችና ስላላችሁሁኑ።
ተስፋ ምክንያትን ለሚጠይቋችሁ እናንተ ስላላችሁ ተስፋ ምክንያትን ለሚጠይቋችሁ ሁሉ
ሁሉ መልስ ለመስጠት ሁል ጊዜ የተዘጋጃችሁ ሁኑ፤ መልስ ለመስጠት ሁል ጊዜ የተዘጋጃችሁ ሁኑ፤ ነገር ግን
ይህን ሁሉ በትሕትናና በአክብሮት አድርጉት፤በክርስቶስ
ነገር ግን ይህን ሁሉ በትሕትናና በአክብሮት
ያላችሁን መልካም ጠባይ አክፋፍተው የሚናገሩ ሰዎች
አድርጉት፤በክርስቶስ ያላችሁን መልካም ጠባይ በሐሜታቸው እንዲያፍሩ በጎ ኅሊና ይኑራችሁ።
አክፋፍተው የሚናገሩ ሰዎች በሐሜታቸው
እንዲያፍሩ በጎ ኅሊና ይኑራችሁ።
የእግዚአብሔር ፈቃድ እንዲህ ከሆነ፣ ክፉ ሠርቶ መከራ እንግዲህ ክፋትን ሁሉ፣ ማታለልን ሁሉ፣ ግብዝነትን፣
ከመቀበል ይልቅ መልካም አድርጎ መከራ መቀበል ይሻላል፤ ቅናትንና ሐሜትን ሁሉ አስወግዱ፤ 2 በድነታችሁ
እንድታድጉ፣ አዲስ እንደ ተወለዱ ሕፃናት ንጹሑን
መንፈሳዊ ወተት ተመኙ፤ 3 ጌታ መልካም መሆኑን
ቀምሳችኋልና።

እንዲሁም ክርስቶስ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ስለ


ኀጢአት ሞቶአልና፤ ወደ እግዚአብሔር ያቀርባችሁ
በሰው ዘንድ ወደ ተናቀው፣ በእግዚአብሔር ዘንድ ግን ወደ
ዘንድ፣ ጻድቅ የሆነው እርሱ ስለ ዐመፀኞች ሞተ፤ እርሱ
ተመረጠውና ክቡር ወደ ሆነው ወደዚህ ሕያው ድንጋይ
በሥጋ ሞተ፤ በመንፈስ ግን ሕያው ሆነ፤ 19 በመንፈስም
እየቀረባችሁ፣ 5 እናንተ ደግሞ፣ በኢየሱስ ክርስቶስ
ሄዶ በወህኒ ቤት ለነበሩ ነፍሳት ሰበከላቸው፤ 20 እነዚህ
አማካይነት እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝ መንፈሳዊ
በወህኒ የነበሩት ነፍሳት ቀድሞ በኖኅ ዘመን መርከብ
መሥዋዕት ታቀርቡ ዘንድ፣ ቅዱሳን ካህናት ለመሆን እንደ
ሲሠራ እግዚአብሔር በትዕግሥት ይጠብቃቸው የነበሩ
ሕያዋን ድንጋዮች መንፈሳዊ ቤት ለመሆን
እምቢተኞች ናቸው፤ በውሃ የዳኑት ጥቂት፣ ይኸውም
ትሠራላችሁ። 6 ምክንያቱም በመጽሐፍ እንዲህ ተብሎ
ስምንት ሰዎች ብቻ ነበሩ። 21 ይህም ውሃ አሁን
የጥምቀት ምሳሌ ሆኖ ያድናችኋል፤ ይህም የሰውነትን ተጽፎአልና፤
እድፍ በማስወገድ ሳይሆን በንጹሕ ኅሊና በእግዚአብሔር
ፊት የሚቀርብ መማፀኛ#3፥21 ወይም ምላሽ ነው፤
የሚያድናችሁም በኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ አማካይነት
ነው፤ 22 እርሱም ወደ ሰማይ ወጥቶ በእግዚአብሔር ቀኝ
አለ፤ መላእክትና ሥልጣናት፣ ኀይላትም
ተገዝተውለታል።

ወዳጆች ሆይ፤ በዚህ ዓለም እንግዶችና መጻተኞች


“እነሆ፤ የተመረጠና ክቡር የማእዘን ድንጋይ፣
እንደመሆናችሁ መጠን፣ ነፍስን ከሚዋጋ ሥጋዊ
በጽዮን አኖራለሁ፤ ምኞት እንድትርቁ እለምናችኋለሁ።
በእርሱም የሚያምን፣ ከቶ አያፍርም።”

7 እንግዲህ ለእናንተ ለምታምኑት ይህ ድንጋይ ክቡር ነው፤


ምንም እንኳ ክፉ እንደምትሠሩ አድርገው
ቢያሟችሁም ለፍርድ በሚመጣበት ጊዜ መልካሙን
ሥራችሁን ዐይተው እግዚአብሔርን እንዲያከብሩ፣
በአሕዛብ መካከል በመልካም ሕይወት ኑሩ።

ምንም እንኳ ክፉ እንደምትሠሩ አድርገው


ቢያሟችሁም ለፍርድ በሚመጣበት ጊዜ መልካሙን
ሥራችሁን ዐይተው እግዚአብሔርን እንዲያከብሩ፣
በአሕዛብ መካከል በመልካም ሕይወት ኑሩ።

እናንተ ግን ከጨለማ ወደ አስደናቂ ብርሃኑ ስለ ጌታ ብላችሁ ለምድራዊ ባለ ሥልጣን ሁሉ


የጠራችሁን የእግዚአብሔርን ታላቅ ሥራ ተገዙ፤ የበላይ ባለ ሥልጣን ስለ ሆነ ለንጉሥ
እንድታውጁ፣ የተመረጠ ትውልድ፣ የንጉሥ ካህናት፣ ቢሆን፣ 14 ወይም ክፉ አድራጊዎችን ለመቅጣት፣
ቅዱስ ሕዝብ፣ እግዚአብሔር ለራሱ የለያችሁ ሕዝብ በጎ አድራጊዎችን ለማመስገን እርሱ ለሾማቸው ገዦች
ናችሁ። ታዘዙ ምክንያቱም፣ መልካም በማድረግ
የአላዋቂዎችን ከንቱ ንግግር ዝም እንድታሰኙ
የእግዚአብሔር ፈቃድ ነው

ቀድሞ የእርሱ ወገን አልነበራችሁም፤ አሁን ግን


እንደ እግዚአብሔር አገልጋዮች ሆናችሁ በነጻነት ኑሩ
የእግዚአብሔር ሕዝብ ሆናችኋል፤ ቀድሞ ምሕረትን
እንጂ ነጻነታችሁን የክፋት መሸፈኛ አታድርጉት።
አላገኛችሁም ነበር፤ አሁን ግን ምሕረትን
አግኝታችኋል።

ለሰው ሁሉ ተገቢውን አክብሮት ስጡ፤ ወንድሞችን


ውደዱ፤ እግዚአብሔርን ፍሩ፤ ንጉሥን አክብሩ።
እናንተ አገልጋዮች ሆይ፤ ለደጎችና ለገሮች ጌቶቻችሁ ለኀጢአት ሞተን ለጽድቅ እንድንኖር እርሱ ራሱ
ብቻ ሳይሆን ለክፉዎችም በፍጹም አክብሮት በሥጋው ኀጢአታችንን በእንጨት መስቀል ላይ
ታዘዙ።  ተሸከመ፤ በእርሱ ቊስል እናንተ ተፈውሳችኋል። 

ለ እግዚአብሔር ሲል የግፍ መከራን የሚቀበል ሰው


ምስጋናን ያገኛል። 20 ክፉ ሥራ ሠርታችሁ ብት
የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አባትና አምላክ ይባረክ፤
እርሱ ከታላቅ ምሕረቱ የተነሣ በኢየሱስ ክርስቶስ
ከሞት መነሣት ምክንያት ለሕያው ተስፋ በሚሆን
አዲስ ልደት፣ 4 እንዲሁም በሰማይ ለማይጠፋ፣
ለማይበላሽና ለማይለወጥ ርስት እንደ ገና
ወለደን።እናንተም በመጨረሻው ዘመን ሊገለጥ
የተዘጋጀው ድነት እስኪመጣ ድረስ በእምነት
አማካይነት በእግዚአብሔር ኀይል ተጠብቃችኋል 

አሁን በብዙ ዐይነት ፈተና ውስጥ ሆናችሁ ለጥቂት


ጊዜ መከራን ብትቀበሉም እንኳ በዚህ እጅግ ደስ
ይላችኋል። እነዚህ ነገሮች በእናንተ ላይ የደረሱት፣
በእሳት ተፈትኖ ቢጠራም፣ ጠፊ ከሆነው ወርቅ
ይልቅ እጅግ የከበረው እምነታችሁ እውነተኛ መሆኑ
እንደተረጋገጠና ኢየሱስ ክርስቶስ በሚገለጥበት ጊዜ
ምስጋናን ክብርንና፣ ውዳሴን እንዲያስገኝላችሁ ነው

እርሱንም ሳታዩት ትወዱታላችሁ፤ አሁን ባታዩትም ስለዚህ ልባችሁን አዘጋጁ፤ ራሳችሁንም ግዙ፤
በእርሱ ታምናላችሁ፤ መግለጽ በማይቻልና ክብር ተስፋችሁን ኢየሱስ ክርስቶስ ሲገለጥ ለእናንተ
በሞላበት ሐሤት ደስ ብሎአችኋል፤ 9 የእምነታችሁን በሚሰጠው ጸጋ ላይ ሙሉ በሙሉ አድርጉ። 
ፍጻሜ እርሱም የነፍሳችሁን ድነት እየተቀበላችሁ
ነውና። ታዛዦች ልጆች እንደመሆናችሁ መጠን ቀድሞ
ባለማወቅ ትኖሩበት የነበረውን ክፉ ምኞት
አትከተሉ። 15 ነገር ግን የጠራችሁ እርሱ ቅዱስ
እንደሆነ እናንተም በኑሮአችሁ ሁሉ ቅዱሳን
ሁኑ፤ 16 ምክንያቱም “እኔ ቅዱስ ነኝና እናንተም
ለሰው ሳያደላ በእያንዳንዱ ላይ እንደ የሥራው
የሚፈርደውን አባት ብላችሁ የምትጠሩት ከሆነ፣ ቅዱሳን ሁኑ” ተብሎ ተጽፎአል።
በዚህ ምድር በእንግድነት ስትኖሩ በፍርሀት ኑሩ።
ከቀድሞ አባቶቻችሁ ከወረሳችሁት ከንቱ ከሆነ
ሕይወት የተዋጃችሁት በሚጠፋ ነገር፣ በብር ወይም ዳግመኛ የተወለዳችሁት ከሚጠፋ ዘር ሳይሆን ሕያው በሆነና
በወርቅ እንዳልሆነ ታውቃላችሁ፤ 19 ነገር ግን
ጸንቶ በሚኖር፣ በእግዚአብሔር ቃል አማካይነት ከማይጠፋ ዘር
እናንተ የተዋጃችሁት ነውርና እንከን እንደሌለበት
በግ ደም፣ በክርስቶስ ክቡር ደም ነው። 20 እርሱ ነው። 24 ምክንያቱም መጽሐፍ እንደሚል፣

አስቀድሞ የታወቀው ዓለም ከመፈጠሩ በፊት ሲሆን “ሥጋ ለባሽ ሁሉ እንደ ሣር ነው፤
አሁን ግን በመጨረሻው ዘመን ስለ እናንተ ተገለጠ።
ክብሩም ሁሉ እንደ ሜዳ አበባ ነው።

ሣሩ ይጠወልጋል፤ አበባውም ይረግፋል፤

25 የጌታ ቃል ግን ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል።”


በእርሱም አማካይነት፣ ከሞት ባስነሣውና ክብርን
በሰጠው በእግዚአብሔር ታምናላችሁ፤ ስለዚህ የተሰበከላችሁም የምሥራች ቃል ይህ ነው።
እምነታችሁና ተስፋችሁ በእግዚአብሔር ላይ ነው።

እንግዲህ ለእውነት በመታዘዝ ነፍሳችሁን ስላነጻችሁ፣


ነገር ግን ሐሰተኞች ነቢያት በሕዝቡ መካከል እንደ
ለወንድሞቻችሁ ቅን ፍቅር ይኑራችሁ፤ እርስ
በርሳችሁም አጥብቃችሁ ከልብ ነበሩ እንዲሁም በእናንተ መካከል ሐሰተኞች
መምህራን ይነሣሉ፤ እነርሱም የዋጃቸውን ጌታ እንኳ
ክደው ጥፋት የሚያስከትል የስሕተት ትምህርት
በስውር ያስገባሉ፤ በዚህም በራሳቸው ላይ ድንገተኛ
ጥፋት ያመጣሉ። 
እንግዲህ ለእውነት በመታዘዝ ነፍሳችሁን ስላነጻችሁ፣
ለወንድሞቻችሁ ቅን ፍቅር ይኑራችሁ፤ እርስ
በርሳችሁም አጥብቃችሁ ከልብ ተዋደዱ

ብዙዎች አስነዋሪ ድር ጊቶቻቸውን ይከተላሉ፤


በእነርሱም ምክንያት የእውነት መንገድ
ይሰደባል። 3 እነዚህ ሐሰተኞች መምህራን
እየተስገበገቡ በፈጠራ ታሪካቸው ይበዘብዙዋችኋል።
ጻድቅ ሰው በእነርሱ መካከል ሲኖር በሚያየውና ፍርዳቸው ከጥንት ጀምሮ ዝግጁ ነው፤
በሚሰማው ነገር ነፍሱ ዕለት ዕለት በዐመፀኛ መጥፊያቸውም አያንቀላፋም።
ድርጊታቸው ብትጨነቅም፣ 9 ጌታ፣ በእውነት
እያመለኩት የሚኖሩትን ከፈተና እንዴት
እንደሚያድናቸውና ዐመፀኞችን እየቀጣ
ለፍርድ# 2፥9 ወይም ዐመፀኞችን ለቅጣት እስከ ፍርድ ቀን

You might also like