You are on page 1of 14

ዮናታን ከድራማ ወደ 10 ቱ ዝንፈቶች/የተንሸዋረሩ ትምህርቶች

***
ለትናንሽ ክህደትማ ሊቃውንት ጋር ሂደን አናስቸግርም!
***
ዮናታን ያማያውቁ ሰዎች ሰብስቦ በቀላል ስብከት እንዴት እንደሚያታልላቸው ከተ.ቁ 1 እስከ 10 ተቀምጧል፡
ለተሳሳተው ንግግሩ መጽሃፍ ቅዱስ የሚለው አብሮ ተያይዟል፡ እነሆ፡-
#1 ያድናል ማለት ያማልዳል ማለት ነው፡ ያማልዳል ማለት ያድናል ማለት ነው።
…………………
ያድናል ማለት ይፈጽማል ነው፡ ያማልዳል ማለት ያስፈጽማል ነው። በያድናል ውስጥ ባለቤቱ ራሱ ነው፡ስልጣኑም
የእርሱ ነው፡ በያማልዳል ውስጥ ግን ባለ ስልጣኑ ሌላ ነው። ያድናልና ያማልዳል አንድ ነው የሚል እንዲህ ያለ
ትምህርት ተሰምቶም አይታወቅም።
…………………
#2 አሁንም ከየትኛውም ሀጥያት ሊያነጻ የሚችል አቅም ያለው ነው የክርስቶስ ደም
……………………
ደሙ የሚገኘው እንዴት ነው? እንዲህ የሚያወሩ ወደ ደሙ መቅረብ አልቻሉም ይባስ ብለው ደሙ ከመዳን ጋር
ግንኙነት የለውም ብለው ክደዋል። ደሙ ግን ደሜ ብሎ የሰጠው ለሃጢያት ስርየት ነው። ዮሃ 6፡56 ማቴ 26፡28
……………………
#3 ከአብ ፊት መቆም የሚችል በእድሜ እኩል ወልድ ብቻ ነው።
……………………
አብ የሚቀመጥ ወልድ የሚቆም የተባለው የትና በምንስ ትርጉም ነው?መቆም ትርጉሙ ምንድን ነው?
መቀመጥስ? በእግዚአብሔር ፊት ከሚቆመው ገብርኤል ጋር ያለው ልዩነት እንዴት ነው? ሉቃ 1፡19 በእግዚአብሔር
ፊት የሚቆሙ መላእክት የእግዚአብሔርን ፊት ያያሉ ተብሏል፡፡ማቴ 18፡10 ማየት ማለት ትኩር ብሎ መመልከት
ሳይሆን፡ማማለድ ነው። ክርስቶስ ከመላእክት እኩል የሚቆም አይደለም፡ መቆም ለተልዕኮ መፋጠን ነውና፡
የሚፋጠነው ተልዕኮ የለበትም፡ ትዕዛዝም ሰጪ ነውና፡ ስለዚህ እንደተጻፈ በአባቱ ቀኝ ተቀምጧል።ማር 16፡19
መቀመጥ ደግሞ ለፍርድ ነው።
……………………
#4 ሁሉም ኃጢያታን ሰርተዋል፡ ሃጢያት የሌለበት ንጹህ የሆነ ወደ እርሱ የሚማልድ የለም፡፡ የበጎች በር እኔ ነኝ
በሌላ የሚገባ ሌባ ነው፡
……………………
መጽሃፉ ሁሉም ኃጢያት ሰርተዋል ብሎ ከክርስቶስ መምጣት በፊት ያለውን ነው የተናገረው ቀጥሎ በኢየሱስ፡
ክርስቶስም፡በኾነው፡ቤዛነት፡በኩል፡እንዲያው፡በጸጋው፡ይጸድቃሉ። ብሏል። እንግዲህ ከክርስቶስ ብኋላ በእርሱ
በማመን በጸጋው ማለትም በደሙ የተገኘውን ጽድቅ ገልጿል።ኩነኔው እንደተሻረ አስረድቷል፡
ስለዚህ እኔ ከሃጢያቴ አልተቆራረጥኩም ማለት ይቻላል፡ እንደ እኔ ሁሉም ሃጢያተኛ ነው ማለት አይቻልም፡ አንተ
ባቃተህ ነገር ሌላውን ሰነፍ ማድረግ አይቻልም።ሃጢያት ስላለብኝ ማስታረቅ አልችልም ማለት ይቻላል እንጂ
ሁሉም ሃጢያት ስላለበት ማስታረቅ አይችልም የሚል የት ነው የተጻፈው? " ትፈወሱም፡ዘንድ፡እያንዳንዱ፡ስለ፡
ሌላው፡ይጸልይ። ያዕ 5፡16 እያንዳንዱ የተባለው የሚጸልየው ሃጢያት ያለበት ወይም የሌለበት ይላል?
ጸልዩልን፤በነገር፡ዅሉ፡በመልካም፡እንድንኖር፡ ዕብ 13፡18 በሚልስ ጸሎተ ምልጃ ሲጠየቅ ጠያቂው ማን፡ነው ከየት
ነው ተብሏል?
እግዚአብሔር፡በእኛ፡እንደሚማለድ። 2 ቆሮ 5፡20 የሚለውስ የቅዱሳን ምልጃ የሚከለክል ነው?
ክርስቶስ በሩ እኔ ነኝ ብሏል እርሱ በር ነው እልፍኙም እርሱ ነው፡ በርሱ በርነት በእልፍኙ ሌላ እንደምናገኝ
አይደለም፡፡ ክርስቶስን የሚቀበል ቅዱሳንን ይቀበላል ተብሎ ተጽፏል። ማቴ 10፡40 ትፈወሱ ዘንድ እርስ በርሳችሁ
ጸልዩ ተብሎ የተጻፈው የቅዱሳንን የጸሎት ሃይል እንድንገነዘብ ነው። የጻድቅ ሰው ጸሎት ሃይልን ያደርጋል
የተባለውም ለዚሁ ማጠናከሪያ ነው። በክርስቶስ ላመኑት ብቻ የቅዱሳን ጸሎት የሚያቅተው የለም፡ በመጽሃፍ
ቅዱስ "እግዚአብሔር ይገድላል ያድናልም ወደ ሲኦል ያወርዳል ያወጣልም፡ እግዚአብሔር ድሀ ያደርጋል ባለጠጋም
ያደርጋል። 1 ሳሙ 2፡6 እንዲሁ ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ሲኦል ወርዶ ነፍሳትን የምስራቹን እንደሰበከና እንዳወጣቸው
ተጽፏል፡፡ ስለዚህ በሲኦል ያሉ ነፍሳት በእግዚአብሔር ቁጥጥር ውስጥ እንጂ ከእርሱ ቁጥጥር ውጪ አይደሉምና
በሲኦል ያሉትን ነፍሳት በራሱ ወይም በቅዱሳን በኩል እነዚያን ነፍሳት ሊምርና ሊያድን ይችላል። "ሞት ሆይ
መውጊያህ የታለ ሲኦል ሆይ ድል፡መንሳትህ የታለ? ተብሎ በመጽሃፍ ቅዱስ እንደተጻፈ ቅዱሳን በሲኦል እየተዘባበቱ
መዘምር እንደሚችሉ ማስተዋል ያሻል። ከሲኦል የሚወጡ ነፍሳት የምግባር እንጂ የእምነት ችግር የሌለባቸው
ናቸው። 1 ዮሃ 5፡16-17
የሃጢያት ማስተስረያ የመዳን ማረጋገጫ ዕለት ዕለት እንድንበላው የታዘነው የክርስቶስ ደሙ ነው ደግሞ የቅዱሳን
ምልጃ በጉድለታችን ያግዘናል፡፡
……………………
#5 ራሱ ስለ አንተ አማለድኩ እያለ ቢልም አማላጅ አይደለም፡ማለት ካንተ በላይ እኔ አውቃለሁ ነው። ወደ እርሱ
የሚማልድ እንደ ሌለ አየ ተብሏል
……………………
እኔ፡ግን፡እምነትኽ፡እንዳይጠፋ፡ስለ፡አንተ፡አማለድሁ ሉቃ 22፡32 የሚለው የግለሰብ ጊዚያዊ ችግርን ለመቅረፍ
የተጸለየ ጸሎት እንጂ ስለ ዓለሙ መዳን የተጸለየ ጸሎት ነው እንዴ? አይደለም! ስለዚህ ዓለም ከዳነበት የማስታረቅ
ተግባር ተመሳስሎ የሚቀርብ ስላልሆነ አዎ አሁን ያማልዳል አንልም፡ ኢየሱስ አማላጃችን እያሉ በስህተት መንገድ
የነጎዶ እንዴት የምልጃ ተግባሩን እንደሚፈጽም ራሳቸው ማስረጃ የላቸውም፡ የተግባር መገለጫ የሌለውን ቃል
ነው የሚጠቅሱት፡ ራሳቸው መልስ ላጡለት ጉዳይ እንዴት እያማለደ ነው ብለን ልንል እንችላለን፡ የክርስቶስን
አስታራቂነት መጽሃፍ ቅዱስ የሚናገረው "በመስቀሉ፡ደም፡ሰላም፡አድርጎ፡በምድር፡ ወይም፡በሰማያት፡ያሉትን፡ዅሉ፡
ለራሱ፡እንዲያስታርቅ፡ፈቅዷልና። በማለት ነው። 1 ቆላ 1፡19-20 እርቅ የተፈጸመው በደሙ እንደሆነ ተገልጿል።
የሚያስታርቀንም፡ደሙ ነው። ደሙ ደግሞ እለት እለት ቤተክርስቲያን የምታቀርበውን ደሙ ነው፡ ስጋው ነው ብሎ
በእምነት በመቀበል የሃጢያት ስርየት ይሰጣል።ዮሃ 6፡54፡ ማቴ 26፡28 መናፍቃን ግን ደሙን ለመዳን አይጠቅምም፡፡
ብለው ክደውታል፡ተራ መብል እንጂ ከመዳን ጋር ግንኙነት የለውም፡በማለት መንፈሳዊ ጥቅሙን ትተውታል።
……………………
#6 ይህ ጉዳይ በአያት በቅድመ አያት ብለህ ቲፎዞ የምትሆንበት ጉዳይ አይደለም
………………
ጉዳዩ ከሐዋሪያት፡ ብኋላም ከአበው የተማርነው ነው፡ እንቆምለታለን፡ ታዲያ ትላንት ተፈጥሮ ስሙኝ የሚለውን
እንዴት እንሰማለን።መጽሃፍ ቅዱስ አለም፡ስትገፋ ቅድስናና እውቀት ይበዛል ሳይሆን የሚያሳስቱ እንደሚመጡ
ነው የሚናገረው < ማንም፡እንዳያስታችኹ፡ተጠንቀቁ።ብዙዎች፦እኔ፡ክርስቶስ፡ነኝ፡እያሉ፡በስሜ ይመጣሉና፤
ብዙዎችንም ፡ያስታሉ።ጦርንም፡የጦርንም፡ወሬ፡ትሰሙ፡ዘንድ፡አላችኹ፤ይህ፡ሊኾን፡ግድ፡ነውና፥ተጠበቁ፥አትደንግጡ>
ማቴ 24፡4-6
………………
#7 በማንነታችን በእግዚአብሔር ፊት ልንቆም የምንችልበት ብቃት ስለሌለን በእግዚአብሔር ፊት ሊቆም
የሚችልና ተጠያቂውን የሚያክል ጠያቂ ነው ኢየሱስ
…………………
ያለ ብቃት የሆንበት ዘመን አልፎ ሃይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ" ፊል 4 የሚባልበት ዘመን መቷል
ራሱ ባለቤቱም አስቀድሞ በእኔ የማምን እኔ የምሰራውን ሥራ ይሰራል ከእኔም የሚበልጥ ስራ ይሰራል ብሏል። ዮሃ
14፡12 ምልጃ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ ለሚል መንፈሳዊ ብቃት ላይ ለደረሰ በጣም ትንሽና የብጽእና ስራቸው
ነው። የሚያስታርቁ ብጹዓን ናቸው ተብሎ ተጽፏል።ማቴ 5፡9 ቅዱሳን ከማማለድ በላይ አማልክት ናችሁ
ተብለዋል፡ በዓለም ላይ ይፈርዳሉም፡፡1 ቆሮ 6፡2 በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ የሚል ብቃት ላይ ያልደረሰ ብቃት
የለኝም፡ማለቱ የራሱን እውነት ነው እንጂ በእርሱ አቅመ ቢስነት የቅዱሳን ክብር አያንስም።ስለዚህ መጽሃፍ ቅዱስ
መቆምን ለተልዕኮ መፋጠንን የሚያመለክት በመሆኑ ክርስቶስ ቆመ ተብሎ ለተልዕኮ እንደሚፋጠን ተደርጎ
አይቀርብም፡ እርሱ የቆሙትን መላእክትን ለተልዕኮ የሚልክ ነው፡ እርሱ ራሱ እግዚአብሄር ነው፡እንጂ
በእግዚአብሔር ፊት የሚቆም አይደለም። ተጠያቂውን የሚያክል ነው ከተባለ በእኩልነት ውስጥ መበላለጥ የለም፡
ሥላሴ የፈቃድ ልዩነት የላቸውም፡ ፈቃዳቸው አንድ ነው እንጂ ሌላው የማይውቅ ተጠያቂ፡ ሌላው ጠይቆ አሳዋቂ
የሚባል የለም፡፡
…………………
#8 ኢየሱስ በጽድቅና በእውነት ፈራጅ ነው አሁን ያለው የፍርድ ሰዓት ሳይሆን የምህረት ስርአት ነው በዚህ
የምህረት ስርአት የሚፈርድ ጌታ እንዳትጠብቅ የሚያስታርቅ እንጂ
………………
ኢየሱስ በምድር አማላጅ ብቻ ነው ፈራጅ አልነበረም፡ ካረገም ብኋላ እያማለደ ነው፡ በዓለም ፍጻሜ ፈራጅ ይሆናል
የሚሉት ያልተጻፈ የዘመን ክፍፍል ነው። ነገር ግን ኢየሱስ ክርስቶስ በስጋው ወራት ለትህትና፡ ለትምህርት በማለት
እየጸለየ፡ አየማለደ እንዳሳየ ሁሉ ሲፈርድም ነበር በቀኙ የተሰቀለው ወንበዴን ፈርዶለት ነው ገነት ያስገባው፡ "ዛሬ
ከእኔ ጋር በገነት ትኖራለህ" ብሎ በገነት ላይ ስልጣን፡እንዳለው ባለስልጣን እንደሆነ ፈራጅ ሆኖ እዛው አሳይቷል፡፡
በሌሎችም ጉዳዮች ተመሳሳይ የፍርድ ውሳኔ ሰጥቶ አልፏል። አሁን በሰማያት ሲኖር በአባቱ ቀኝ ተቀመጠ ነው
የሚለው መጽሃፉ፡ ተቀምጦ ደግሞ ስራ የለም፡ በቃሉ ደግሞ በዮሃ 16፡26 " በዚያን ቀን አብን አለምንም" ብሏል፡፡
በዚያን ቀን ማለት ከእርገት ብኋላ ባለው ጊዜ ማለት ነው። እንዲሁም ዮሃ 14፡7 ላይ ሲናገር "እኔ ላደርገው
የሰጠኸኝን ስራ ፈጽሜ በምድር አከበርኩህ አሁንም አባት ሆይ አለም ሳይፈጠር ባንተ ዘንድ በነበረኝ ክብር አንተ
በራስህ ዘንድ አክብረኝ" በማለት የገለጸው ወደ ክብር እንዳረገ የሚያመለክት እንጂ በስጋው ወራት እንደነበረው
የድካም፡ የጸሎትና የምልጃ እንዳልሆነ የሚገልጽ ነው፡ ይህን ሐዋሪያት ሲገልጹት "በስጋው ወራት ብቻ ጸሎትና
ምልጃ አቀረበ" ብለው፡ነው። ዕብ 5፡7 በዚህ መሰረት ነው በአይሁድ ለሞት በድንጋይ እየወገሩት የነበረው
እስጢፋኖስ በሐዋ 7፡57-60 ላይ ሰማያት ተከፍቶ ወልድ በአባቱ ቀኝ እንዳየና ጌታ ሆይ ነፍሴን ተቀበል ካለ ብኋላ
ሃጢያታቸውን አትቁጠርባቸው" በማለቱ ገደሉት። ነፍሴን ተቀበል ብሎም ይህ ነፍስ ለጽድቅ እንደሆነች
የሚፈርድ መሆኑን አመላክቷል፡ እንዲሁም ሃጢያት የሚይዝና ይቅር የሚል በመሆኑ ሃጢያታቸውን
አትቁጠርባቸው ብሏል፡፡ በሰማያት ያሉትም የሰማዕታት ነፍሳት "ፍረድልን" ብለው ነው የጠየቁት። ራዕ 6፡10
እውነታው ይህ ነው። ክርስቶስንም፡ በሥጋ፡እንደ፡ኾነ፡
ያወቅነው፡ብንኾን፡እንኳ፥አኹን፡ግን፡ከእንግዲህ፡ወዲህ፡እንደዚህ፡አናውቀውም። 2 ቆሮ 5፡16 አሁን ጸሎትም ድካም፡
ርሃብ፡ ምልጃ የሚያደርግ ኢየሱስ የለም፡ በስጋው ወራት እንዳለው ሁኔታ አናውቀውም፡ ነገር ግን ከተዋሃደው ስጋ
ሳይለይ በክብር በአባቱ ቀኝ ተቀምጧል፡፡ የኢየሱስ ክርስቶስ አስታራቂነት በደሙ ነው፡ ስለሆነም፡ዕለት ዕለት ወደ
ሚቀርበው ደሙ መቅረብ ያስፈልጋል፡፡ ማቴ 26፡28
………………
#9 ሌሎቹ ለኛ አልሞቱልንም፡ ለራሳቸውም አይችሉም እድሜ ስለከለከላቸው
………………
የቅዱሳኑ፡ሞት፡በእግዚአብሔር፡ፊት፡የከበረ፡ነው። መዝ 115፡15 ተብሎ እንደተጻፈ ቅዱሳን ሞት ከአረማውያን ሞት
ጋር አንድ አይደለም፡ በክብር ነው እንጂ፡ ቅዱሳን እኛን ለመርዳት መሞት ሳያስፈልጋቸው በጸሎታቸው ሀይል
ይረዱናል። ያዕ 5፡16 ቅዱሳን ስጋቸውን ለነፍሳቸው አስገዝተው መንፈሳዊ የሆኑ ናቸው፡ መንፈስ ደግሞ በቦታ
አይወሰንም ስለሆነም ቅዱሳን በመንፈስ ይገኛሉ፡ ሞት ሊይዛቸው አይችልም። እግዚአብሔር በገለጠላቸው
መጠንም፡የምድሩንም፡ነገር ያውቃሉ። ሉቃ 16፡20-31
………………
ከዚህ ውጪ የኢየሱስን አማላጅነት ያስረዱልናል ተብለው የተገለጹት ከላይ በተብራሩት መሰረት አድርገው ነው
የሚፈቱት።#መካከለኛ ሰውና አምላክ ማለት ነው ከምልጃ ጋር የሚያገናኝ የለውም፡ ስለ እነርሱም #ሊማልድ ስለ
እነርሱም የተባለው ስለ ቀደሙት ካህናት ነው፡ ታዲያ ዘወትር ይለምንላቸዋል ማለት ነውን? አይደለም በመጽሃፍ
አስቀድሞ ማለደ ብሎ ያልተፈጸመውን እንደተፈጸመ አድርጎ እንደተጻፈው የተፈጸመውን እንዳልተፈጸመ አድርጎ
በቅርብ የመግለጽ ዘይቤ ነው እንጂ እርሱ ለሃጢያት ስርየት የሚሆነውን ደም አቅርቦ አልፏል እንጂ ገና አቅርቦ
ያማልዳል አይባልም በመሆኑም ስለ አገልግሎታቸው ድካምና ድግግሞሽ የነበረው በመሆኑ ያንን አስቀርቶላቸዋል፡
አሁን በእርሱ ሊቀካህንነት መስዋዕቱን አንድ ጊዜ ፈጽሞ አቅርቦታል እንጂ ድጋሚ የለውም ብሎ ቀጥሎ
አስቀምጦታል። ዕብ 7፡27 #ስለ_እኛ_የሚማልደው የሚለው ከላይ የሚኮንን ማን ነው ለሚለው ጥያቄ መልስ ነው፡
እንጂ ጥያቄውን ያላገናዘበ መልስ አልሰጠም፡ በመሆኑም ስለ እኛ የሚፈርደው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው አለ እንጂ ሌላ
አላለም፡ ይህን በቀደምት መጽሃፍ ቅዱስ ይገኛል፡ ከ KJV የተተረጎመው መጽሃፍ ቅዱስ ግን የሚማልደው ነው
የሚለው፡ KJV የቃላትን አጠቃቀም የሚያዛባ የስህተት ምንጭ ነው፡። #ጠበቃ አለን የሚለው መጽሃፍ ቅዱስ
ከተጻፈበት ግሪኩ የሚለው ጳራቅሊጦስ አለን ነው። አሁንም የ KJV ስህተት ነው። ምክንያቱም ሰው ሃጢያት
ሲሰራ ጠበቃ አቁሞ የሚከራከርበት ጥቅል የመጽሃፍ ቅዱስ ሃሳብ የለም። ጰራቅሊጦስ አለን የተባለው ግን ሃጢያት
ስንሰራ መረጋጋት ያንሰናልና የሚረጋጋና ወደ እውነት የሚመራ መንፈስ ቅዱስ ይቀርበናል ሲል ነው።
በእግዚአብሔር፡ፊት፡ስለ፡እኛ፡አኹን፡ይታይ፡ዘንድ፡ወደ፡ርሷ፡ወደ፡ሰማይ፡ገባ #አሁን_ሊታይ የሚለው "አሁን" ያለው
ራሱን መሰዋት አድርጎ ያቀረበበትን ዕለት እርሱም አርብ እንደሆነ ቁጥር 26 ላይ አሁን ራሱን መሰዋዕት በማድረግ
በማለት ሲገለጽ ራሱን መስዋዕት ያደረገው አርብ መሆኑ የሚያመለክተው እንጂ ዕለት ዕለት ለዘላለም ይታያል
የሚል የለም፡፡ዕብ 9፡26 ስለዚህ እርሱ ሊቀ ካህን ነው ለዚያውም የሚምርና የሚራራ ተብሎለታል፡ ከሊቀ ካህንነቱ
የምንጠቀመው ካቀረበው መስዋዕት ነው።እርሱም ክቡር ስጋውና ቅዱስ ደሙ ነው በዚህ አሁን ለዘላለም አርቅ
እናገኛለን። ቅዱስ ስጋውንና ደሙን ስንቀበል እርቅ እናገኛለን።ማቴ 26፡28 እንጂ ኢየሱስ መስዋዕት እያቀረበ ፡
እየቆመ እየተነሳ፡ እየለመነ እና እየደከመ፡ እየተሰዋና እየተከራከረ አሁን አታገኘውም፡፡
………………
እውነቱ ይህ ከሆነ ኢየሱስ አማላጃችን የሚለው የተግባር መገለጫ የሌለው ልፈፋ ድብቅ የማሳሳቻ ምስጢሩ
ምንድም ነው? ከተባለ
በሃጢያታችን አንጠየቅም የሃጢያታችን ምትክ #ኢየሱስ ስላለ ይከራከርልናል፡ ይታይልናል፡ ይለምንልናል ስለዚህ
ለአብ ቅዱስ ሆነን ነው የምንታየው በሚል ዘመናዊ የሊብራል ፕሮቴስታንት እምነት አዲስ የሃጢያት ምትክ
ፍልስፍና እየነጉዱ ኢየሱስ ያድናል ፡ኢየሱስ ጌታ ነው በሚል ሽፋን በአስመሳይነት እየተመላለሱ ትውልዱን በቀላልና
በጥላቻ ስብከት እየገደሉ ያሉና በዚህም ትውልዱ የቤተክርስቲያን ስርአትና ክርስቲያናዊ ተጋድሎን ሸክም ፡
የቅዱሳንን የጸሎት ሃይል የማይገባ አድርጎ እንዲያይና ሰበብ እየፈጠረ እንዲጠላ፡ ያለ ስርአት ዓለም መምሰል
ባለበት ቅዱስነቱን እያሰበ በጭፈራና ፈንጠዝያ፡ የእርስ በርስ ሙገሳም እንዲጓዝ፡ በድፍን ቋንቋ መናገርንና
መውደቅን ከጥሩ መንፈስ አድርጎ እንዲወስድ ያደረጉ ምድራውያን ነጋዴዎች ስራ ነው። በጣም በቀላል ስብከት
ሰውን የሚያሳስቱ ስለሆነ በእምነት ጸድቀሃል፡ ብታምን ትጸድቃለህ፡ በጸጋው ድነሃል በሚል ዝርዝር የሌው ርዕስ
እየነገሩ ትውልዱ በቀላል ስብከት ያደነዘዙ ለመሆኑ ማመን ምን ማለት ነው? ጸጋውስ ምንድን ነው?
በእውኑ በእምነት ጽድቀሃል?
በጸጋውስ ድነሃል? በእምነት ስለ መጽደቅ ለማንሳት መጀመሪያ አንተ አላመንክም ብታምን ኖሮ ምልክቶች
ይከተሉህ ነበር። ማር 16፡16 ማመን እንዲህ በሰናፍጭ ቅንጣት ይለካል እንጂ አይወራም፡የሰናፍጭ ቅንጣት
የሚያህል ከሌለህ ደግሞ እምነትን ጨምርልኝ ብለህ መጸለይ ይጠበቅብሃል፡እስኪጨመርልህና ምልክቱም
እስኪከተልህ ባልተረጋገጠ እምነት አማኝ ነኝ ማለት አይቻልም። ከዚህ አንጻር በእምነት ስለመጽደቅ የሚናገሩ
የሰናፍጭ ቅንጣት በሚያክል የተመሰከረ እምነት ይዘው ስላልሆነ በእምነት ጸድቀናል ማለት አይችሉም።
ሌላው ጸጋው ምንድን ነው? ጸጋው ደሙ ነው። ሁልግዜ የደሙን ሃይል የሚናገሩ ለምንድን ነው ወደ ደሙ
የማይቀርቡት? ደሙ ለመዳን አይጠቅምም ለምን አሉት ታዲያ? እንዲህ እየተናገሩ ደሙ ሊያድናቸው አይችልም፡
ስጋዬን ያለውን ስጋው ደሜ ያለውን ደሙ ብለህ ለሃጢያት ማስተስረያ እስካልተቀበልክ በጸጋው አልተጎበኘህም፡
አልተጎበኘሺም፡ ዮሃ 6፡54 ፥ ማቴ 26፡28 በመጨረሻ ዮናታን መጾም፡ መጸለይና መስገድ፡ራስንም፡ማዋረድ
የማይጠቅም፡ክርስቶስ ከፈጸመው ማዳን በላይ መዳኛ ማሰቀመጥ እንደሆነ ያስቀመጠው፡ ፍጹም የስንፍናና
ዓለምን ከመውደድ የመነጨ ነው ምክንያቱም ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እኛ መጾም ስለምንችል
እንድንጾም ጾሞ አሳይቶናል ይህ በመሆኑ አርያውን ተከትለን ልንጾም ይገባል እንጂ ጾምን እርሱ ጨርሶታል
የምንልበት መሰረት የለንም። ለእግዚአብሄር ለአምላክህ ስገድ እርሱን ብቻ አምልክ ብሎም የመስገድ ተገቢነት
ነግሮናል እንዲሁ እኛ ስርአት መፈጸም ስለምንችል እንዲሁ አድርጎ አሳይቶናል፡ ህግንም መፈጸም ስለምንችል ህግን
ሰቶናል፡፡ እኛ የማንችለውን ስቅለቱንና ሞቱን ግን ራሱ ፈጽሞ መዳናችንን ፈጽሞልናል፡፡ቅዱስ ጳውሎስ
አምኛለሁ በቃ ብሎ የተቀመጠ ሳይሆን < በድካምና በጥረት ብዙ ጊዜም እንቅልፍ በማጣት፥ በራብና በጥም ብዙ
ጊዜም በመጦም፥ በብርድና በራቁትነት ነበርሁ። 2 ቆሮ 11፥23-25 እያለ ይህም የሚያደርገው ስለ መንግስተ ሰማይ
እንደሆነ ወደ መንግስተ ሰማይ በብዙ ጭንቅና መከራ እንድንገባ ያስፈልጋል በማለት ገልጦታል። በተመሳሳይ
መጽሃፍ ቅዱስ የሮሜ መልዕክት ብቻ አይደለምና ሁሉም መልዕክታት ተስማምተው ሊነበቡና ልንቀበላቸው
ስለሚገባ ከቅዱስ ጳውሎስ ቀደምትነት ያለው ቅዱስ ያዕቆብ <ከሥራ የተለየ እምነት የሞተ ነው> ብሎ እምነት
ብቻውን በድን እንደሆነ ና ብስባሽ ብሎም የሰይጣን እምነት እንደሆነ ጽፏል ያዕ 2፡26 ምክንያቱም አጋንንትም
እንኳ ያምናሉና። ያዕ 2፡19
ስለዚህ በጥቅሉ ከመጽሃፍ ቅዱስ የምንረዳው መዳን በእምነትና በስራ የሆነ እንጂ ተለያይቶ መዳን እንደማይገኝ
ነው፡፡ በእምነታችን እኛ መስራት የማንችለውን የመስቀል ሞት ሞቶ ባዳነን ኢየሱስ ማመን ሲሆን ስራችን ደግሞ
እኛ የምንችለውን ከእግዚአብሔር ቸርነት ጋር ማከናወን ነው፡፡ በምሳሌ እግዚአብሔርን ዝናብ አዝንምልን ልንለው
እንችላለን፡ ይህ የእግዚአብሔር ድርሻ ነውና፡ ነገር ግን እግዚአብሔር ሆይ ና እርሻ እረስልን አንለውም ምክንያቱም
ሞፈርና ቀንበር ሰርተን የምናርስበት እጅ ሰቶናልና ድርሻው የእኛ ነው፡ እዚህ ልላይ በስራችን የእግዚአብሔር
ቸርነት ካልታከለበት ማለትም እጃችን ካልጸናና ጉልበታችን ካልበረታ የእኛ ብቻ ልፋት እንደሚሆን የታወቀ ነውና
ስራችን የእግዚአብሔር ቸርነት የታከለበት ነው የሚባለው ለዚህ ነው፡፡ ስለዚህ የእግዚአብሔርና የሰው ድርሻ በዚህ
ይለያል፡፡
…………
የጸጋው መፍሰሻ የሆነውን ደሙን በእምነትና በንስሃ እንድንቀበል እግዚአብሔር ቸርነት የቅዱሳን አማላጅነት
ይርዳን ዘመኑን ዋጁ እንደተባለ እንደ እባብ ልባም እንደ እርግብ የዋህ የምንሆንበት ዘመን አሁን ነው! ማንም
እየተነሳ እንዲያታልለን አንፍቀድለት።
እንደ፡ስሕተት፡ሽንገላ፡ባለ፡ተንኰል፡በሰዎችም ማታለል፡ምክንያት፡በትምህርት፡ነፋስ፡ዅሉ፡
እየተፍገመገምን፡ወዲያና፡ወዲህም፡እየተንሳፈፍን፡ሕፃናት፡መኾን፡ወደ፡ፊት፡አይገባንም፥ነገር፡ግን፥እውነትን፡ገ፟
ንም ፥ነገር፡ግን፥እው ነትን፡ባ፟
በፍቅር፡እየያዝን፡በነገር፡ዅሉ፡ወደርሱ፡ራስ፡ወደሚኾን፡ወደ፡ክርስቶስ፡እንደግ። ኤፍ 4፡14-15

Qulqulloota Ceepha'uu~Eenyummaa ofii wallaaluu


Qulqulloonni Daandii waaqayyo isaanitti agarsiise irra deemanii isaaf bitamanii isaaf abboomamanii
Qulqulloomani! Isaan hojii fayyinaa isaanii hanga xumuraatti warreen hojjetani dha. Felph 2:12
dandeenyaan akka qulqullootaa ta'uu dha malee eenyummaa ofii wallaalanii qulqulloota ceepha'uun
maaliif barbaachise?
Qulqullootaaf;- naafa diriisuun, jaamaaf ija banuun goophoo qajeelchuun, si'oolii sakkatta'uun, Seexana
baasuun isaaniif haaraa miti! Isaan Waaqayyotti amananiiru waan ta'eef humna waaqayyo isaaniif
kennuun waan kanaa oliiyyuu hojjechuu nii danda'u.
Ati hoo inni cubbamaan cubbuu keef illee dhiifama kadhachu dadhabdee fayyinaaf raajota sobduu
barbaachaa joortuu cimina kee moo qulqullina kee isa kamiin abdattee qulqulloota ceepha'uuf muddamte?
Amantii hamma ija #sanaaficaa osoo hin qabaatin ani amaneera ani qulqulluudha jettee qulqullootaan
erga of dorgomsiista ta'ee maaliif akka qulqullootaatti amantii kee #hojiin hin agarsiisne? ➻Luq 17:6

Warra amantii otuu of keessaa hin qabaatin nuti amantii qabna jedhanii fokkoran situ hin barre malee
Kiristoos isaan ceepha'eera!
Kanaaf amantiin qaba jettee dhaadatta erga ta'ee akkuma qulqullootaatti amantii keetiin raajii hojjedhuu
nutti agarsiisika! Sababni isaa ➻_" Warra anatti amanan birattis milikkitoonni kun in argamu; warri
anatti amanan kun maqaa kootiin hafuurota hamoota in baasu, afaanota haaraadhaanis in dubbatu."jedhee
barreeffamee jira waan ta'eef!

➷(Maarqos 16:17)

Kana hin taane taanaan Amantii hamma ija sanaaficaa hin geenye baattee qulqulloota ceepha'uun kee Of
wallaaluu kee agarsiisa jechuu dha!
Amantiin keenya akka amantii qulqullootaa kan safaramuu fi hojiin kan agarsiifamu ta'uu qaba. amantii
hamma ija sanaaficaa hin geenye qabna taanaan akka qulqullootaa "Yaa waaqayyo amantii keenya nuuf
#guddisi" jennee kadhachuu qabna malee lafa duwwaatti ani amaneera ani qulqulluudha jennee
dhaadachuu hin qabnu! ➻Luq 17:5

Qulqulloonni amantiin isaanii madaalamee kan ragaan isaaniif bahameefi Kiristoositti amananii dinqii
guguddaa hojjechaa kan turani dha. Akkuma Gooftaan keenya Iyyesuus kiristoos "ana malee homaa
gochuu hin dandeessan" jedhee dubbatetti qulqulloonnis isatti waan amananiif humna inni isaaniif
kennuun waan ajaa'iba ta'e hojjetaniiru! Yoh 15:5
Fakkeenyaaf:-

➼Pheexiroos gaaddidduu isaatiin dhukkubasattoota fayyiseera!

➻ Hdb 5:15

➼Iyyaasuun aduun (biiftuun) akka isheen dhaabbattu taasiseera.

➻Iyyaasuu 10:12

➼Eeliyaas waggaa sadiif ji'a 6f bokkaan akka hin roobne dhorkeera.

➻1moot 17:1-2

Raajii kana kan isaan raawwatan Humna Kiristoos irraa amantii isaaniitiin argataniini dha jechuu dha.

➼Qulqulluun PHaawuloos "Humna Kiristoos naaf kennuun hundaa nan danda'a jedhee samii 3ffaa gahee
deebi'eera! ➻Felph 4:13

Egaa waluma galatti amantii isaanii hojiidhaan kan nutti agarsiisaniif Humna Kitistoos isaaniif kenneefi
Kiristoos isaan waliin waan jiruu fidha. Akkuma Phaawuloos "Gal 2:20" irratti dubbate jechuu dha.
Gooftaan keenya Iyyesuus Kiristoos
Yoh 14:12 irratti "namni anatti amanu waan ani hojjedhu hundumaas in hojjeta; ani gara abbaa waanan
dhaquuf kana irra kan #caalu iyyuu in hojjeta." jechuun akkuma dubbate Qulqulloonni isatti waan
amananiif waan inni hojjete hojjetaniiru!

➼Kitaaba qulqulluu keessatti "Waaqayyo in ajjeesa, in jiraachisas; gara iddoo lafa jalaatti gad in buusa,
achi keessaas ol in baasa."
Jedhee barreeffamee jira!
(Saamu'el Isa Duraa 2: 6)
Gooftaan Keenya Iyyesuus Kiristoos Guyyaa jimaataa fannoo irratti fannifame lubbuu isaa dhala namaa
fayyisuuf jecha dabarsee kennuun Si'oolii seenee namoota bara dheeraaf Si'oolitti gubachaa turan akka
isaan bahan taasiseera!
Akkuma ofii isaatiin kana raawwatetti karaa qulqulloota isaatiinis kana raawwachuu nii danda'a!

➜Lubbuuwwaan Si'oolii keessa jiran to'annoo waaqayyoo jala jiru malee to'annoo waaqayyoon ala hin
jiran. Kanaaf akkuma 1ffaa samu'eel 2:6 irratti dubbatame Waaqayyo yoo barbaade ajjeesuu danda'a
jiraachisuus danda'a. Si'oolii keessa buusuu danda'a Si'oolii keessaas baasuu danda'a!
Lubbuuwwan abidda keessa jiran kanas ofii isaatiin kallattiin fayyisuu danda'aa; Qulqulloota isaa
fayyadamees fayyisuu danda'a!

➜kan anatti amane isa an hojjedhe caalaattiyyuu hojjechuu danda'a jedhee dubbateera waan ta'eef!

➹Yoh 14:12

➜Lubbuuwwan si'oolii keessa bahanii #fayyuu danda'an warreen hanqina hojii gaarii qabaniifi Cubbuu
dhiifama argachuu danda'u hojjetan qofadha! Warreen cubbuu dhiifama argachuu hin dandeenye hojjetan
garuu hin fayyan!

1Yoh 5:16
Warri Cubuu dhiifama argachuu danda'u qabanii fi hanqina hojii gaarii qaban garuu waadaa qulqullootaaf
galamee fi kadhannaa qulqullootaatiin deeggaramanii dhiifama argachudhaan fayyanii Si'oolii keessaa nii
bahu!
Qulqulloota maqaa qulqullootaatiin simataniiru waan ta'eef gatii namni qajeelaan ykn qulqulluun sun
argate nii argatu! ➜ gatii nama qajeelaa sanaa nii argatu jedha waan ta'eef!

Mat 10:40-42

➼Kadhannaan nama qajeelaa waan guddaa hojjechuu danda'a waan jedhuuf Yaaiqob 5:16
qulqulloonni kadhannaa isaaniitiin waan guddaa hojjechuu nii danda'u!
Tarii warri qulqulloota ceepha'an sun qulqulloonni du'aniiru kanaaf homaayyu gochu hin danda'an
jedhanii *iyyuu* danda'u. Sagaleen waaqayyo garuu kan anatti amanee bara baraan jiraata malee hin du'u
jedha!

➻Mat 22:32

➻Yoh 6:47
Kanaaf egaa waadaan qulqullotaaf galame fi kadhannaan isaanii hanga har'aatti dhalootaa dhalootatti
darbuun dhaloota fayyisaa eebbisaa gargaaraa jira!

maaliif yoo jettan "Hojiin isaanii isaan duukaa bu'a" jedha waan ta'eef! Mul'ata 14:13

➼kana jechuun qulqulloonni yeroo lafa irra fooniif lubbuun jiranitti hojii gugguddaa hojjetaniiru.

➺Dhukkubsataa fayyisaniiru du'aa kaasaniiru naafa diriirsaniiru jaamaa bananiiru....

Hojiin isaanii kun egaa erga boqotanii mirga Waaqa isaanii taa'anii boodas kan itti fufudha. Jechuu dha.
Hojiin isaanii isaan duukaa bu'a jedha waan ta'eef!

Mul'ata 14:13
Waa'een qulqullootaa kana ta'uu isaa beekiiti qulqulloota ceepha'uu irraa of qusadhu. Dura of bari. Sana
booda qulqulloota fakkaachuu yaali! Daandii isaan irra deddeebi'an irra deemi. Kiristaanummaan gad of
qabummaa dha. Waan hin taaneen ta'eera jettee hin dhaadatin.

➼ #Afaan sobduun kooraa fi tuffiidhaan salphisee nama qajeelaa irratti dubbatu haa #hidhamu. ➷( Far
31: 18)
Talogoz, [7/13/2023 5:07 PM]
Date: Jul 12, 2023

Maariyaam nuuf kadhatti!

Obbo galgaloon faa otuma dhagahanii otuma arganii akka nama hin arginee akka nama hin dhageenyee
irra deddeebiin gaaffii nu gaafatu.gaaffiin isaaniis kanadha....

"#Maariyaam nuuf kadhatti" kan jedhu hoo barreeffamee hin jiruu isin eessaa fiddan?

nuti obbo galgaloodhaaf yeroo garaa garaatti gaaffii isaanii kanaaf deebii kennaa turre.ta'us garuu isaan
kaayyoon isaanii inni guddaan amanuuf osoo hin taane akka nuti amantaa keenya shakkinee jibbinee
dhiisnu gochuudha waan ta'eef otuma deebiin kennamuufi akka nama hin dhageenyeetti haaraa ta'anii irra
deddeebiin nu gaafatu.

Egaan har'a isa xumuraatiif deebisnaaf waanta'eef kan gurra qabu haa dhagahu.nuti warra bade waliin hin
badnu.yaa soogiddaa yoo ofii jette mi'aayi!

~~~~~~~~~~~~~~

shakkituun tokko dhufee "Maariyaam nuuf hin kadhattu" jechuu danda'a.garuu "#Maariyaam hin kadhattu
kan" jedhu kitaaba qulqulluu irraa dirqama nutti agarsiisuu qaba.nuti yeroo #Maariyaam nuuf kadhatti
jennu isaan immoo "lakki hin kadhattu nu kadhatti kan jedhu nutti agarsiisii" nuun jedhu.nutis egaa
akkuma kana " #Maariyaam nuf hin kadhattu "kan jedhu nutti agarsiisaa jennaan.
maaliif yoo jettan " #Maariyaam nuuf hin kadhattu jedhanii erga amananii "#Maariyaam hin kadhattu kan
jedhu dirqama wangeela irraa nutti agarsiisuu qabu.
osoo isheen nuuf hin kadhattu ta'ee " #Maariyaam nuuf hin kadhattu!" jedhamee barreeffama ture.garuu
nuuf kadhatti waan ta'eef nuuf kadhachuun ishee karaa garaa garaa barreeffamee jira.fkn qaanaa
zegeliilaa... #Maariyaam nuuf kadhatti kan jedhu dirqama barreeffamuu hin qabu.sababni isaa nuuf
kadhachu danda'uu ishee
hojiidhaan nutti agarsiisteetti waan ta'eef.

yeroo nuti waa'ee qaanaa zegeliilaa itti kaasnu shakkitoonni gaaffii isaan nu gaafatan keessaa tokko
#Maariyaam "isa dhagahaa" jettee kanaaf nuuf kadhachuu hin dandeessuu nuu jedhu.dhugaan jiru garuu
akkas miti.
#Maariyaamiin jecha kana kan dubbatte erga daadhiin wayinii dhumuu isaa beektee Iyyesuus kiristoosiin
kadhattee boodadha."isa dhagahaa kan isheen jette akka ilmi ishee kadhannaa ishee sana dhagahee fi
raawwatuufiif waan beekteefidha.

osoo kadhannaa ishee hin dhageenyeef ykn tole hin jenneef ta'ee bishaanicha gara daadhii wayiniitti hin
jijjiiru ture. #Maariyaamis Kadhannaan ishee osoo hin dhagahamneef ta'ee "isa dhagahaa" jettee hin
dubbattu ture. #Maariyaam wanta mucaan ishee raawwatu dursitee ni beekti waan ta'eef laphee ishee
keessatti eegaa turte. #Luq 2፥19 fi 2፥51

፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥

#Maariyaam nuuf kadhatti yeroo nuti jennu warri akka waan elektriikiin isin qabeetti urgufamatan mee
gaaffiin isin gaafadha! waaqa uumaa samii fi lafa kanaa ta'ee gadameessa ofiitti baatanii dahuu moo
kadhachuutu caala? moo #Maariyaam irraa kan dhalate waaqa ta'uu isaa wallaaltan?
#Maariyaam nuuf kadhachuun ishee maalumaaf isin dinqa? maa maraattu?
#kadhachuun kennaawwan jran keessaa isa baay'ee salphaadha. #Maariyaam immoo kennaawwan
hundaan kan guutamtedha.

#Maariyaam nuuf hin kadhattu warri jettan mee ammas isinan gaafadha! #kadhachuu moo #ajajamuutu
caala?
#Maariyaam ilma ishee nuuf kadhatti!

#ilmi ishee ammoo haadha isaaf #ajajamaa guddate! #luq 2፥51 "Kana booddee mucichi abbaa isaa fi
haadha isaa wajjin Naazireetitti deebi'ee, isaaniif abboomamaas jiraate; haati isaa garuu dubbii kana
hundumaa garaatti in qabatti turte."

mee warri #Maariyaamii balaaleffatan natti himaa! Afuura maaliitu isin guutee jennaan akkasitti haadha
#gooftaa jibbitan? maaliif dheessituun? Eelsaabeet irraa maaliif hin barattan? Eelsaabeet sagalee
#Maariyaamii yeroo dhageessutti " #afuura qulqulluun guutamte.luq 1፥41

isin hoo afuura isa kamtu isin guunnaan akkasitti #Maariyaamii balaaleffattan?

Eelsaabeet sagalee #Maariyaam dhageessee jennaan ulfi gadameessa ishee keessa jiru gammachuudhaan
#utaale. Isin garuu hamma ulfa ji'a 6 sana gahuu dadhabdan. maqaa #Maariyaam yoo dhageessan qooda
gammaduu qabdan fuulli keessan gadda uffata.
yeroo nuti #Maariyaam #Maariyaam jennu warri ijji keessan dhiiga uffatu warri afuuratu nu guute jettanii
lafatti of tumtan mee hubadhaamee

Talogoz, [7/13/2023 5:07 PM]


Eelsaabeet yeroo afuura qulqulluudhaan guutamtetti akka keessan har'aa kana "anii fi maaramiin
walqixadha" jette osoo #hin taane gad of qabummaadhaan sagalee ishee olkaastee "ati dubartoota keessaa
kan eebbifamtedha" jechuun kabajaa fi ulfina addaa #Maariyaamiin qabdu dhugaa baate.

warri afuura #Maariyaami jibbuutiin guutamtanii jirtan "har'aa jalqabee dhaloonni hundi eebbifamtuu
naan jedha" isa jedhu sana balleessitanii gattanimoo hin argin jirtu? isin dhaloota keessa hin jirtanii
maaliif yeroo nuti "yaa ayyaana qabeettii yaa eebbifamtuu" jennee maqaa ishee waammannu akka waan
busaan isin qabeetti roqomtu?

nuuf #kadhachuun ishee maaliif raajii isinitti ta'a? #durbummaadhaan ulfooftee durbummaadhaan dahuu
ishee caalamoo?

egaan haati #gooftaa keenyaa haati #fayyisaa keenyaa haati #waaqa keenyaa haati #uumaa keenyaa haati
keenya dubree #Maariyaam nuuf kadhatti.kun isin hin dinqin. #Maariyaam kennaan kan
guutamtedha.haadha waaqayyooti!

isin akkasitti maaliif akka ishee jibbaitaaniif ishee dheessitaniif beektuu? sababni isaa raajiin dubbatame
sun dirqama akka raawwatuufidha.

#luq 2፥34-35 "Simi'oon yommus isaan eebbisee, Maariyaam haadha mucichaatiin immoo, "Kunoo,
mucaan kun dhaabatee jira. Saba Israa'el keessaa baay'een isatti gufatanii in kufu, baay'een immoo isaan
in ka'u; akkasumas namoonni baay'een milikita dhaabatee jiru kanaan mormanii, irratti in dubbatu. 35
Yaadni inni dhokataan garaa namoota baay'ee keessaa bakkeetti ba'ee akka mul'atuuf; si immoo gaddi
akka billaa qaramaa onnee kee si waraana" jedhe

#Mul Yoh 12፥17

"Yommus bineensichi akka jawwee sun dubartittii sanatti aaree, sanyii ishee warra kaanitti lola kaasuu
dhaqe;

#Mul Yoh 13፥6


Yommus bineensichi Waaqayyo irratti arrabsoo dubbachuudhaaf, maqaa Waaqayyoo, iddoo buufata isaa,
warra waaqa keessa isa bira buufatanis arrabsuudhaaf afaan isaa in bane.

Date: Jul 11, 2023

#Araarsummaa_Ergamootaa_Macaafni_Qulqulluun_Maal_Jedha ??
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
Dursa #Sheer_Gochuudhaan_Lubbuu_badaa_jiru_deebisaa! 🙏

Jalqaba Irratti Ergamoota jechuun Kadhannaa namaa Gara waaqayyootti Kan waaqayyoo Gara Namaatti
kan geessaniidha!
#HoE_10_4 #Luk_1_13

Manni Amantaa #Ortodoksiis Kanuma Hubachuu dhaan #Araarsummaa_Ergamoota_Waaqayyoo


Hubattee Kabaja jaraaf maluuf bakka jaraaf malu nii laatti!

Faalla Isaa Ammoo Addunyaan #Araarsummaa_Ergamoota_Waaqayyoo Ganuu dhaan Faallaa macaafa


qulqulluu Yemmuu deemu Falmii gogaa Ragaa hin qabne yeroo falmuufii Lubbuu baayyee gara si'oolitti
Oofu Agarra!

#Ergamoonni_waaqayyoo_Nii_Araarsu ??
#Eeyyeen Macaafni qulqulluun Bakka heedduutti #Araarsummaa_Ergamootaa Yeroo dhugaa bahu nii
agarra!
Kana kaasuu kootiin dura #Kitaaba_Qulqulluu Yeroo dubbisnu Of Eeggannoo guddaaf beekumsa guddaa
qabaachuu qabna Dabalataan Maalif akka barraa'e Eessatti akka barraa'e Aadaa biyya kamiitiin akka
barraa'e Beekumsa dhuunfaa keenyaa bilisa of goonee Xiinxaluun barbaachisaa dha! Ta'uu dhabaannaan
Ofiis bannee Lubbuu baayyes gara Boolla si'oolitti Oofna fayyinaaf osoo hin taanee badiisa keenyaaf
sababa ta'a kanaaf Of Eeggannoo guddaa gochuu qabna!
Namoonni Heedduun akkasitti badaa akka jiran nii beekna waanta'eef!

Gara dubbii koitti gaafan deebi'u


#Araarsuumma_Ergamootaa Hubachuuf Caqasa Armaan gadii Xiinxaluu dhaan Haa'ilaallu! Isa jala
sararane hubadha!
👇??👇
#R_Dan_12_1 Yemmuu sana Ijoollee saba isaaf kan dhaabatu Angafni Ergamootaa #Mikaa'el niika'a!

#Luk_1_19 An fuuldura waaqayyoo kanan #Dhaabadhu Gebri'eeliidha!

Egaa Araarsummaa Ergamootaa irratti gaaffiin Yemmuu ka'u Caqasni kun lamman gaafa laatamu
#Shakkitoonni Kanan #Dhaabadhu jedha malee #Kanan_Araarsu hin jedhu jechuu dhaan deebii laatu Kun
Wallaalummaa irra darbee Dooda'uudha! Maalif yoo tettan

#Akka_Hiika_Macaafa_Qulqulluutti_Dhaabbachuu jechuun Maal jechuudha ??


👇
Dhaabbachuu jeechuun #Araarsuu jechuudha! Mee macaafa qulqulluu haa'ilaallu

#Bahu_32_3 👉Museen gara waaqayyootti deebi'ee Akkas jedhe Balleessaa jaraa kana jaraaf dhiisi ta'uu
dhabaannaan Anaan galmee jireenyaa kee'irraa nahaqi jedhee Waaqayyoon #Dura_Dhaabbate

Waaqayyo fuula hin qabu Isa fuuldura dhaabbachuun kan danda'amuf Eenyullee hin jiru
#Yoh_1_18 Waaqayyoon Argee kan beeku Eenyullee hin jiru jedha!
Dabalataan Waaqayyo afuuradha Ergamoonni #Fuuldura isaa dhaabbatu yemmuu jedhamu akka yaada
foonii keenyaatti Waaqayyo taa'e Ergamoonni ammo fuldura isaa dhaabbtu jechuu miti Ergamoonni
Afuurota Waaqayyos Afuuradha Kanaf dhaabbachuu yemmuu jedhamu araarsuu kadhachuu jechuudha
waaqayyo Afuura akka ta'e yemmuu dubbatu yohaannis akkas jedhe
👇👇👇
#Yoh_4_24 Waaqayyo Afuura jedha
Ergamoonni afuura akka ta'an yeroo dubbatu phaawuloos akkas jedhe
👇👇👇
#Ibr_14 Hunduu akka fayyina Argataniif gargaaruuf kan ergaman #Afuurota mitiire jedha

Kanaaf waaqayyo #Afuura Erga ta'e Ergamoonnis #Afuurota erga ta'ani


Akka mitti fuuldura waaqaayyoo dhaabbatamare ??

Kanaaf #Dhaabbachuu jechuun #Kadhachuu jechuu dha!


Isa museen Raawwate kana daawit yemmuu hiiku Akkas jedha
#Far_116_23 Akka jara hin balleessineef dheekkamsa isaa isaan irraa akka deebisuuf Museen
Waaqayyoon dura osoo #Dhaabbachuu dhaabaatee waaqayyo jara balleessuuf dubbate jedha!

Egaa Museen Akka Nuti amma yaadaa jirru kanatti waaqayyo taa'ee Museen Ammoo fuuldura
Waaqayyoo dhaabbate jechuudha ??
Lakki Museen Osoo waaqayyoon #kadhachuu dhaabaate Waaqayyo jara balleessuuf dubbaete jechuudha!

Kanaaf Qulqulluun gebri'eel An Fuuldura waaqayyoo kanan dhaabadhu gabri'eeliidha inni jedheef
Mikaa'el Ammoo Saba isaaf kan dhaabatu kan jedhame sun #Araarsummaa isaanii bifa ifaa ta'een nuuf
ibsa jechuudha!

Kanaaf dhaloonni Iccitini macaafa qulqulluu isaa hin galle akka kitaabolee birootti macaafa qulqulluu kan
dubbisu baayyen Ofisi badee Lubbuu baayyese #Jaalala_Ergamootaa irraa fageessee gara du'a bara
baraatti Oofaa jira!😭

Kanaaf #Poostiin kun Warra jiranuuf Cimina Warra badanii karaa badiisaa irra jiraniif Ammoo kan ittiin
deebi'adha.

#Araarsummaan_Ergamootaa_Isin_Faana_Haa

You might also like