Professional Documents
Culture Documents
Computer Crime Proclamation 958 of 2016
Computer Crime Proclamation 958 of 2016
ሃያ ሁለተኛ ዓመት ቁጥር ፹፫ በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ 22nd Year No. 83
አዲስ አበባ ሰኔ ፴ ቀን ፪ሺ8 ዓ.ም የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ ADDIS ABABA 7th July, 2016
ማውጫ CONTENTS
PROCLAMATION No.958/2016
አዋጅ ቁጥር ፱፻፶፰/ ፪ሺ፰
በሥራ ላይ ያሉ የሀገሪቱ ሕጎች ከአዳዲስ WHEREAS, the existing laws are not
adequately tuned with the technological changes
የቴክኖሎጂ ለውጦች ጋር በበቂ ሁኔታ ተጣጥመው
and are not sufficient to prevent, control,
የማይሄዱ እና የኮምፒዩተር ወንጀልን ለመከላከል፣
investigate and prosecute the suspects of
ለመቆጣጠር፣ ለመመርመርና ተጠርጣሪዎችን ወደ
computer crimes;
ፍትህ ለማቅረብ የሚያስችሉ ባለመሆናቸው፤
ህገ መንግስት አንቀጽ ፶፭(፩) መሰረት የሚከተለው with Article 55(1) of the Constitution of the
Federal Democratic Republic of Ethiopia, it is
ታውጇል፡-
[
hereby proclaimed as follows:
ክፍል አንድ PART ONE
ጠቅላላ GENERAL
1. አጭር ርዕስ 1.Short Title
This Proclamation may be cited as the
ይህ አዋጅ “የኮምፒዩተር ወንጀል አዋጅ ቁጥር
“Computer Crime Proclamation No.958/2016”.
፱፻፶፰/፪ሺ፰” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡፡
2. ትርጓሜ 2.Definitions
In this Proclamation unless the context
የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ
otherwise requires:
በስተቀር በዚህ አዋጅ ውስጥ፤
1/ “Computer crime” means
1/ “የኮምፒዩተር ወንጀል” ማለት፡-
a) A crime committed against a computer,
ሀ) በኮምፒዩተር፣ በኮምፒዩተር ስርዓት፣
computer system, computer data or
በኮምፒዩተር ዳታ ወይም ኔትዎርክ ላይ
computer network;
የሚፈፀም ወንጀል፤
b) A conventional crime committed by
ለ) ኮምፒዩተርን፣ የኮምፒዩተር ስርዓትን፣
means of a computer, computer system,
የኮምፒዩተር ዳታን ወይም ኔትዎርክን
computer data or computer network; or
በመጠቀም የሚፈፀም መደበኛ ወንጀል፤
ወይም
c) Illegal computer content data disseminated
ሐ) በኮምፒዩተር፣ በኮምፒዩተር ስርዓት ወይም
through a computer, computer system, or
ኔትዎርክ አማካኝነት የሚሰራጭ ህገወጥ computer network;
የኮምፒዩተር ዳታ ይዘት ነው፤
2/ “data processing service” means the service
2/ “የዳታ ፕሮሰሲንግ አገልግሎት” ማለት
of reception, storage, processing, emission,
በኮምፒዩተር ሥርዓት አማካኝነት ዳታን routing or transmission of data by means of
የመቀበል፣ የማከማቸት፣ የመተንተን፣ computer system and includes networking
የማሰራጨት፣ የማጓጓዝ ወይም የማስተላለፍ services;
አገልግሎት ሲሆን የኔትዎርክ አገልግሎችንም
ይጨምራል፤
gA õሺíÿò Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፹፫ ሰኔ ፴ qN ፪ሺ8 ›.M Federal Negarit Gazette No. 83 7th July 2016 page ……... 9106
4/ “የኮምፒዩተር ዳታ” ማለት በኮምፒዩተር 4/ “computer data” means any content data,
traffic data, computer program, or any
ሥርዓት አማካኝነት ሊተነተን የሚችል
other subscriber information in a form
ማንኛውም የይዘት ዳታ፣ የትራፊክ ዳታ፣
suitable for processing by means of a
የኮምፒዩተር ፕሮግራም ወይም ደንበኞችን
computer system;
የሚመለከት ማንኛውም ኢንፎርሜሽን ነው፤
5/ “computer program” means a set of
5/ “የኮምፒዩተር ፕሮግራም” ማለት አንድ
instructions or commands expressed in
የኮምፒዩተር ሥርዓት ተግባሩን እንዲያከናውን
words, codesor schemes which are capable
ወይም የታሰበውን ውጤት እንዲያስገኝ
of causing a computer system to perform
የሚያስችል በቃላት፣ በኮድ ወይም በዘዴ
or achieve a particular task or result;
የሚገለጽ የመመሪያ ወይም የትዕዛዝ ስብስብ
ነው፤
6/ “traffic data” means any computer
6/ “የትራፊክ ዳታ” ማለት በኮምፒዩተር ሥርዓት
generated data relating to a chain of
አማካኝነት የሚደረግን ኮምዩኒኬሽን መነሻ፣ communication by means of a computer
መድረሻ፣ ዑደት፣ ጊዜ፣ ቀን፣ የግንኙነት system indicating the communication’s
ቆይታ፣ የዳታው መጠን፣ የአገልግሎት ዓይነት origin, destination, route, time, date,
ወይም መሰል የኮምዩኒኬሽን ሰንሰለት duration, size or types of underlying
የሚያሳይ በኮምፒዩተር ስርዓቱ የሚመነጭ service;
ዳታ ነው፤
7/ “content data” means any computer data
7/ “የይዘት ዳታ” ማለት በድምፅ፣ በተንቀሳቃሽ found in the form of audio, video, picture,
ምስል፣ በስዕል፣ በሂሳባዊ ቀመር ወይም በሌላ arithmetic formula or any other form that
ማንኛውም ቅርፅ የሚገኝን የተከማቸ ወይም conveys the essence, substance, meaning
በስርጭት ሂደት ላይ ያለ ዳታ ወይም or purpose of a stored or transmitted
የኮምፒዩተር ዳታ ነው፤
gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፹፫ ሰኔ ፴ qN ፪ሺ8 ›.M Federal Negarit Gazette No. 83 7th July 2016 page ……... 9107
ያለን የኮምፒዩተር ዳታ ወይም የዳታ other similar act of data processing service
or computer data;
ፕሮሰሲንግ አገልግሎት መከታተል፣ መቅዳት፣
ማዳመጥ፣ መውሰድ፣ ማየት፣ መቆጣጠር 13/ “service provider” means a person who
ወይም ሌላ ተመሳሳይ ድርጊት ነው፤ provides technical data processing or
፲፫ “አገልግሎት ሰጪ” ማለት በኮምፒዩተር ስርዓት communication service or alternative
አማካኝነት ቴክኒካዊ የዳታ ፕሮሰሲንግ ወይም infrastructure to users by means of
የግንኙነት ስርዓት አገልግሎት ወይም ምትክ computer system;
gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፹፫ ሰኔ ፴ qN ፪ሺ8 ›.M Federal Negarit Gazette No. 83 7th July 2016 page ……... 9108
መሰረተ ልማት ለተጠቃሚዎች የሚያቀርብ ሰው 14/ “Attorney General” means head of the
õሺíÿô ነው፤ Federal Attorney General appointed by the
፲፬/ “ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ” ማለት በህዝብ ተወካዮች House of Peoples Representatives;
ምክር ቤት የተሾመ የፌደራል ጠቅላይ ዓቃቤ 15 “Public prosecutor” means lawyer appointed
ሕግ ኃላፊ ነው፤ by the Attorney General and administered
፲፭/ “ዓቃቤ ሕግ” ማለት በጠቅላይ ዓቃቤ ሕጉ by public prosecutors administration
ተሹሞ በዓቃቤያነ ሕግ መተዳደሪያ ደንብ regulation and included the Attorney
መሠረት የሚተዳደር የሕግ ባለሙያ፤ ሲሆን General and the deputy attorney generals;
ጠቅላይ ዓቃቤ ሕጉንና ምክትል ጠቅላይ 16/ “investigatory organ” mean a person
ዓቃቤያነ ሕግን ይጨምራል፤ legally invested with the power of
፲፮/ “መርማሪ አካል” ማለት በሕግ የመመርመር investigation;
ሥልጣን የተሰጠው አካል ነው፤ 17/ “regional state” means any state referred to
in Article 47(1) of the Constitution of the
፲፯/ “ክልል” ማለት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ Federal Democratic Republic of Ethiopia
ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት and for the purpose this Proclamation it
አንቀጽ ፵፯(፩) የተመለከተዉ ማንኛውም includes Addis Ababa and Dire Dawa city
PART TWO
õሺíÿõ
COMPUTER CRIMES SECTION ONE
ክፍል ሁለት CRIMES AGAINST COMPUTER SYSTEM
የኮምፒዩተር ወንጀሎች ንኡስ ክፍል አንድ AND COMPUTER DATA
በኮምፒዩተር ሥርዓትና በኮምፒዩተር ዳታ ላይ
የሚፈፀሙ ወንጀሎች 3. Illegal Access
1/ Whosoever, without authorization or in
፫. ሕገ ወጥ ደራሽነት
excess of authorization, intentionally
1/ ማንኛውም ሰው ሆነ ብሎ ያለፈቃድ ወይም
secures access to the whole or any part of
ከተሰጠው ፈቃድ ውጪ የኮምፒዩተር ስርዓት፣
computer system, computer data or network
የኮምፒዩተር ዳታ ወይም ኔትዎርክ ደራሽነት shall be punishable with simple
በከፊልም ሆነ በሙሉ ያገኘ እንደሆነ ከሦስት imprisonment not exceeding three years or
ዓመት በማይበልጥ ቀላል እስራት ወይም ከብር fine from Birr 30,000 to 50, 000 or both.
፴ሺ እስከ ብር ፶ሺ በሚደርስ መቀጮ ወይም
2/ Where the crime stipulated under sub-article
በሁለቱም ይቀጣል፡፡
(1) of this Article is committed against:
2/ በዚህ አንቀጽ ንኡስ አንቀጽ (፪) ላይ
a) a computer system, computer data or
የተመለከተው የወንጀል ድርጊት የተፈጸመው፣
network that is exclusively destined for
ሀ) በሕግ የሰውነት መብት ለተሰጠው ተቋም the use of a legal person, the punishment
አገልግሎት ብቻ በሚውል የኮምፒዩተር shall be rigorous imprisonment from
ሥርዓት፣ የኮምፒዩተር ዳታ ወይም three years to five years and fine from
ኔትዎርክ ላይ ከሆነ ከሶስት ዓመት እስከ Birr 30,000 to 50,000;
አገልግሎት የጠለፈ እንደሆነ ከአምስት ዓመት years and fine from Birr 10,000 to 50,000.
በማይበልጥ ጽኑ እስራት እና ከብር ፲ሺ እስከ 2/ Where the crime stipulated under sub-article
፶ሺ በሚደርስ መቀጮ ይቀጣል፡፡ (1) of this Article is committed against:
2/ በዚህ አንቀጽ ንኡስ አንቀጽ (1) ላይ
õሺíÿöí
b) a critical infrastructure, the punishment
shall be rigorous imprisonment from
ለ) በቁልፍ መሠረተ ልማት ላይ ከሆነ ከአስር
ten years to fifteen years and fine from
ዓመት እስከ አስራ አምስት ዓመት
Birr 100,000 to 200,000 or, in serious
በሚደርስ ጽኑ እስራት እና ከብር ፩፻ሺ
case, rigorous imprisonment from
እስከ ብር ፪፻ሺ በሚደርስ መቀጮ ወይም fifteen years to twentey years and fine
ነገሩ ከባድ በሆነ ጊዜ ከአስራ አምስት from Birr 200,000 to 500,000.
ዓመት እስከ ሃያ ዓመት በሚደርስ ፅኑ
እስራት እና ከብር ፪፻ሺ እስከ ብር ፭፻ሺ
6. Causing Damage to Computer Data
በሚደርስ መቀጮ ያስቀጣል፡፡
1/ Whosoever, without authorization or in
6. በኮምፒዩተር ዳታ ላይ ጉዳት ማድረስ
excess of authorization, intentionally alters,
1/ ማንኛውም ሰው ሆነ ብሎ ያለፈቃድ ወይም deletes, suppresses a computer data,
ከተሰጠው ፈቃድ ውጪ የኮምፒዩተር ዳታን renders it meaningless, useless or
የለወጠ፣ ያጠፋ፣ ያፈነ፣ ትርጉም እንዳይኖረው inaccessible to authorized users shall be
ወይም ጥቅም እንዳይሰጥ ወይም ለሕጋዊ punishable with rigorous imprisonment not
exceeding three years and fine not
ተጠቃሚዎች ተደራሽ እንዳይሆን ያደረገ
exceeding Birr 30,000.
እንደሆነ ከሦስት ዓመት በማይበልጥ ጽኑ
እስራት እና ከብር ፴ሺ በማይበልጥ መቀጮ 2/ Where the crime stipulated under sub-
ይቀጣል፡፡ article (1) of this Article is committed
2/ በዚህ አንቀጽ ንኡስ አንቀፅ (፩) ላይ against:
ውጤት ያለውን ወይም ሊኖረው የሚችለውን serious cases with rigorous imprisonment not
የኮምፒዩተር ዳታ ወደ ሐሰት የለወጠ ወይም exceeding ten years and fine from Birr 10,000
to 100,000.
ሐሰተኛ የኮምፒዩተር ዳታ ያዘጋጀ ወይም በዚሁ
የተገለገለ እንደሆነ ከሦስት ዓመት በማይበልጥ
ቀላል እሥራት እና ከ፴ሺ ብር በማይበልጥ
መቀጮ ወይም ወንጀሉ ከባድ በሆነ ጊዜ ከአስር
ዓመት በማይበልጥ ጽኑ እስራት እና ከብር ፲ሺ
gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፹፫ ሰኔ ፴ qN ፪ሺ8 ›.M Federal Negarit Gazette No. 83 7th July 2016 page ……... 9114
SECTION THREE
ILLEGAL CONTENT DATA
ጽሁፍ፣ ንግግር፣ ቪዲዮ ወይም ስዕል አማካኝነት in a serious cases with rigorous
በሌላ ሰው ወይም በተጎጂው ቤተሰቦች ላይ imprisonment not exceeding five years.
ሲቀርብበት ከሦስት ዓመት በማይበልጥ ቀላል Without prejudice to the provisions Article
257 of the Criminal Code of the Federal
እስራት ወይም ከብር ፴ሺ በማይበልጥ መቀጮ
Democratic Republic of Ethiopia, Whosoever
ወይም በሁለቱም ይቀጣል፡፡
intentionally disseminates through a
፲፬. በሕዝብ ደህንነት ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎች
computer system any written, video, audio or
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
any other picture that incitesviolence, chaos
የወንጀል ህግ አንቀፅ ፪፻፶፯ የተደነገገው
or conflict among people shall be punishable
እንደተጠበቀ ሆኖ በማንኛውም ሰው ሆነ ብሎ with rigorous imprisonment not exceeding
በህብረተሰቡ መካከል አመጽ፣ ሁከት ወይም three years.
ግጭት እንዲፈጠር የሚያነሳሳ ጽሁፍ፣ ተንቀሳቃሽ
ምስል፣ ድምጽ ወይም ማንኛውንም ሌላ ምስል 15. Dissemination of Advertisement through
በኮምፒዩተር ሥርዓት አማካኝነት ያሰራጨ computer system
እንደሆነ ከሦስት ዓመት በማይበልጥ ጽኑ እስራት 1/ Whosoever, with intent to advertise or sell
ይቀጣል፡፡ any product or service, disseminates
advertisement messages through e-mail or
፲፭. በኮምፒዩተር ስርዓት አማካኝነት ስለሚሰራጭ
related computer address without prior
ማስታወቂያ
consent from the recipient shall be
gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፹፫ ሰኔ ፴ qN ፪ሺ8 ›.M Federal Negarit Gazette No. 83 7th July 2016 page ……... 9117
ወይም ወንጀሉ ከባድ በሆነ ጊዜ ከአምስት article (1) of this Article, dissemination of
commercial advertisement through email
ዓመት በማይበልጥ ፅኑ እስራት እና ከብር
account shall not be punishable provided
፶ሺ በማይበልጥ መቀጮ ይቀጣል፡፡
that:
2/ የዚህ አንቀጽ ንኡስ አንቀጽ (፩) ድንጋጌ
a) the primary purpose of the
ቢኖርም፡-
advertisement is to introduce
customers with new products or
services and the customers have
willing; or
ሀ) ማስታወቂያው በዋናነት ደንበኞችን b) the advertisement contains valid
ከአዳዲስ ምርቶች ወይም አገልግሎቶች identity and address of the sender, and
ጋር ለማስተዋወቅ ያለመ ከሆነና valid and simple way for the recipient
ደንበኞቹ ፈቃደኛ ከሆኑ፣ ወይም to reject or unsubscribe receipt of
further advertisement from the same
ለ) የላኪውን ትክክለኛ ማንነት፣ አድራሻ እና
source.
የመልእክቱ ተቀባይ ተመሳሳይነት
ያላቸው መልእክቶችን በቀጣይነት 16. Criminal Liability of Service Providers
ላለመቀበል የሚያስችል ቀላልና ትክክለኛ A service provider shall be criminally liable
አማራጭ የያዘ ከሆነ በወንጀል in accordance with Articles 12 to 14, of this
Proclamation for any illegal computer
አያስጠይቅም።
content data disseminated through its
computer systems by third parties, if it has:
፲፮. ስለአገልግሎት ሰጪዎች የወንጀል ተጠያቂነት
ማንኛውም አገልግሎት ሰጪ በሚያስተዳድረው
1/ directly involved in the dissemination or
የኮምፒዩተር ሥርዓት አማካኝነት ለተሰራጨ
ማንኛውም የሦስተኛ ወገን ሕገወጥ የይዘት ዳታ edition of the contentdata;
በሚከተሉት ሁኔታዎች በዚህ አዋጅ ከአንቀጽ ፲፪ 2/ upon obtaining actual knowledge that the
እስከ ፲፬ በተመለከቱት ድንጋጌዎች መሠረት
content data is illegal, failed to take any
በወንጀል ተጠያቂ ይሆናል፤
measure to remove or to disable access to
፩/ ሕገ-ወጥ የይዘት ዳታውን በማሰራጨት ወይም
the content data; or
አርትኦት በማድረግ በቀጥታ የተሳተፈ ከሆነ፤
፪/ ሕገ-ወጥ የይዘት ዳታ መሆኑን እንዳወቀ 3/ failed to take appropriate measure to
2/ በዚህ አዋጅ መሠረት የሚከናወን የኮምፒዩተር not exceeding five years and fine not
exceeding Birr 50,000.
ወንጀል ምርመራ ሂደትን ሆነ ብሎ ያደናቀፈ
18. Criminal Act Stipulated in Other Laws
እንደሆነ ከአምስት ዓመት በማይበልጥ ጽኑ
Where any crime other than those provided
እስራት እና ከብር ፶ሺ በማይበልጥ መቀጮ
for under this Part is committed by means of
ይቀጣል።
a computer, the relevant law shall apply.
፲፰. በሌላ ሕግ ስለተደነገገ የወንጀል ድርጊት
በዚህ ክፍል ከተደነገጉት ወንጀሎች ውጭ ሌላ 19. Concurrent Crimes
ወንጀል በኮምፒዩተር ሥርዓት አማካይነት Where any of the criminal acts provided for
የተፈጸመ እንደሆነ አግባብነት ያለው ሕግ under this Part has resulted in the commission
ማናቸውም ዓይነት ወንጀል በልዩ ሕጎች ወይም 20. Penalty Imposed on Juridical Person
በወንጀል ሕግ የሚያስቀጣ ሌላ ወንጀል አስከትሎ
እንደሆነ፤ ለዚሁ ወንጀል ተገቢነት ያለው ድንጋጌ Notwithstanding Article 90 (1), (3) and (4)
በተደራቢነት ተፈፃሚ ይሆናል፡፡ of the Criminal Code of the Federal
፳. በሕግ የሰውነት መብት የተሰጠው አካል ላይ Democratic Republic of Ethiopia, where any
የሚጣል ቅጣት offence stipulated under this Part is committed
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ by juridical person,
የወንጀል ሕግ አንቀጽ ፺ (፩)፣ (፫) እና (፬) ላይ 1/ the penalty shall be fine from Birr 50,000
የተደነገገው ቢኖርም በዚህ ክፍል to 500,000 for a crime punishable with
ሰውነት መብት በተሰጠው አካል ሲሆን፣ 2/ when the penalty provided for is
፩/ ለወንጀሉ የተጣለው ቅጣት መቀጮ ከሆነ imprisonment, the penalty shall be:
መቀጮው ከብር ፶ሺ እስከ ብር ፭፻ሺ a) a fine not exceeding 50,000 Birr for a
ማሰባሰብ የማይቻል ሲሆን እና ይኸው article (1) and (2) of this Article, the
አንቀጽ (፫) የተደነገገውን ለማካሄድ ሲጠየቅ accordance with this Article shall be kept
confidential.
õሺíÿ÷î
አስፈላጊውን ትብብር ማድረግ አለበት፡፡
26. Protection of Computer, Computer System
፯/ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፭) የተደነገገው
or Infrastructure from Danger
እንደተጠበቀ ሆኖ በዚህ አንቀጽ መሠረት
1/ Where there are reasonable grounds to
የሚሰበሰብ ማንኛውም መረጃ በምስጢር
believe that a computer crimeis to be
መያዝ አለበት፡፡
committed and it is necessary to prevent
፳፮. ኮምፒዩተርን፣ የኮምፒዩተር ሥርዓትን ወይም
and control the crime, provide early
መሠረተ ልማቶችን ከአደጋ ስለመጠበቅ warning to citizens, to minimize the risks
፩/ የኮምፒዩተር ወንጀል ሊፈፀም እንደሚችል በቂ or for effectiveness of the investigation,
ጥርጣሬ ሲኖር እና ጥቃቱን ለመከላከልና the Agency, in collaboration with the
ለመቆጣጠር፣ ዜጎችን አስቀድሞ ለማስጠንቀቅ፣ investigatory organ, and upon court
የምርመራ ሂደቱን ውጤታማ ለማድረግ ወይም warrant, may conduct sudden searches,
የሚደርሰውን ጉዳት ለመቀነስ ኤጄንሲው ከመርማሪ conduct digital forensic investigation,
አካላት ጋር በመተባበር እና ከፍርድ ቤት ፈቃድ provide appropriate security equipment or
በማውጣት የጥቃት ሰለባ ወይም መነሻ ሊሆኑ
take other similar measures on computers,
እንደሚችሉ በተጠረጠሩ ኮምፒውተሮች፣
computer systems or infrastructures that
የኮምፒዩተር ሥርዓቶች ወይም መሠረተ ልማቶች
are suspected to be attacked or deemed to
ላይ ድንገተኛ ፍተሻ ወይም የዲጂታል ፎረንሲክ
be the sources of attack.
ምርመራ ሊያካሂድ፣ ተስማሚ የሆነ የደህንነት
መሳሪያ ወይም አገልግሎት ሊያቀርብ ወይም ሌላ 2/ For the implementation of the provision
መሰል ማንኛውንም እርምጃ ሊወስድ ይችላል፡፡ of sub-article (1) of this Article,as may be
necessary and upon request, concerned
organs shall have duty to cooperate.
ለፖሊስ ማሳወቅ እና አስፈላጊውን እርምጃ 2/ The Agency may issue a directive as to the
መውሰድ ይኖርበታል፡፡ form and procedures of reporting.
28. Arrest and Detention
With out prejudice the provisions stipulated
õሺíÿ÷ï
in special laws,
፪/ ኤጀንሲው ሪፖርት የሚቀርብበትን ፎርም እና
ሥርዓት በተመለከተ በመመሪያ ይወስናል፡፡ 1/ where there are reasonable grounds to
እንደሚችል በበቂ ምክንያት ሲያምን ዳታውን 2/ The person ordered under sub-article (1)
የያዘ ወይም በቁጥጥር ሥር ያደረገ ሰው of this Article shall immediately take
ሆኖ ሲገኝ መርማሪ አካል ከፍርድ ቤት ፈቃድ 2/ Where the investigatory organ reasonably
በማውጣት ማንኛውም የኮምፒዩተር ሥርዓት፣ believes that the computer data sought is
stored in another computer system and can be
ኔትዎርክ ወይም የኮምፒዩተር ዳታ ከርቀት
obtained by same computer system, the search
ወይም በቦታው በአካል በመገኘት መበርበር
or access may be extended to that other
ወይም ደራሽነት ማግኘት ይችላል። computer system without requesting separate
2/ መርማሪ አካል በብርበራ እንዲያዝ የተፈለገውን search warrant.
gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፹፫ ሰኔ ፴ qN ፪ሺ8 ›.M Federal Negarit Gazette No. 83 7th July 2016 page ……... 9125
õሺíÿ÷ñ
የኮምፒዩተር ዳታ የብርበራ ፈቃድ በወጣበት 3/ In the execution of search under sub-
የኮምፒዩተር ሥርዓት አማካኝነት ሊገኝ በሚችል article (1) or (2) of this Article, the
ሌላ የኮምፒዩተር ሥርዓት ውስጥ የተከማቸ መሆኑን investigatory organ may:
በበቂ ምክንያት ሲያምን ድጋሚ የፍርድ ቤት
a) seize any computer system or
ፈቃድ ሳይጠይቅ የብርበራ ሥራውን ማከናወን
computer data;
õሺíÿ÷ñ ወይም ደራሽነት ማግኘት ይችላል።
b) make and retain a copy or photograph
3/ መርማሪ አካል በዚህ አንቀጽ ንኡስ አንቀጽ data obtained through search;
(1) እና (2) መሰረት የብርበራ ሥራውን c) maintain the integrity of the relevant
stored data by using any technology;
ሲያከናውን ከወንጀሉ ጋር ግንኙነት ያለውን፣
d) render inaccessible the stored data
ሀ) ማንኛውም የኮምፒዩተር ሥርዓት ወይም from the computer system on which
ዳታ መያዝ፣ search is conducted; or
ለ) በብርበራ የተገኘውን የኮምፒዩተር ዳታ
ኮፒ ወይም ፎቶ ግራፍ ማስቀረት፣
ሐ) ማንኛውም ቴክኖሎጂ በመጠቀም e) recover deleted data.
የዳታውን ደህንነት ማስጠበቅ፣
መ) ብርበራ በተከናወነበት የኮምፒዩተር 4/ In the execution of search, the
ሥርዓት ውስጥ የቀረውን ዳታ በምንም investigatory organ may order any person
መልኩ ተደራሽ እንዳይሆን ማድረግ፣ who has knowledge in the course of his
ብርበራ የተቋሙ ኃላፊ ወይም ተወካይ computer data seized in accordance with
የተደረገው ማስረጃውን ለማቅረብ who did not record or store it under the
control of the party seeking to introduce
ከሚፈልገው ወገን በተቃራኒ ባለው
the record.
ሌላኛው ተከራካሪ ወገን መሆኑን፣ ወይም
፵፬. ደንብና መመሪያ የማውጣት ስልጣን 45. Repeal and Inapplicable Laws
1/ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ይህን አዋጅ 1/ Articles 706 to 711 of the Criminal Code
of the Federal Democratic Republic of
ለማስፈፀም የሚያስፈልግ ደንብ ሊያወጣ
Ethiopia and article 5 of Telecom Fraud
ይችላል፡፡
Offence proclamation no. 761/2012 are
2/ ኤጀንሲው ይህን አዋጅ ለማስፈፀም
hereby repealed.
የሚያስፈልግ መመሪያ ሊያወጣ ይችላል፡፡
አንቀጽ ፯፻፲፩ የተመለከቱት ድንጋጌዎች እና This Proclamation shall enter into force
የቴሌኮም ማጭበርበር ወንጀል አዋጅ ቁጥር on the date of its publication in the
Federal Negarit Gazette.
፯፻፷፩/፪ሺ፬ አንቀጽ ፭ በዚህ አዋጅ
ተሽረዋል።
Done at Addis Ababa, this 7th day of July, 2016
2/ የዚህን አዋጅ ድንጋጌዎች የሚቃረን