You are on page 1of 21

አካፖኒክ እንዴት ይሰራል

ውሃና የኣሳው ቆሻሻ


በበረሜል ተሞልቶ
በንጥረ ነገር
የተሞላው ውሃ ወደ
በመደቡ ላይና በበረሜሉ
ባረሜል አትክልት መደቡ
የተባዘው ባከቴሪያ አሞኒያ
ሲፈስ
ጋዝን ወደ ናይትሪይትና
ቀጥሎ ወደ ናይትሬት
ማደበሪያ ይለውጠዋል

የተጣራውሃና
አየር ወደ አሳ
ገነዳው ሲመለስ
የአትክልት መሳደጊ መደብ

ያልተጣራ የአሳ ቆሻሻ ከውሃ


ጋር ተደባልቆ ወደ በሬሜሉ
በሞተር ሃይል ሲገፋ የአሳ ገንዳ

አሳው አሞኒያ የተባለ ጋዝ በቆሻሻ መልክ


ያመነጫል ይህ ከበዛ አሳውን ይጎዳል በደበበ ደጉ ተሰራ
a
AQUAPONICS/ አካፖኒክስ/

አካፖኒክስ ማለት ተዘዋዋሪ የአሳ እርባታና /ሃደሮፖኒክ /አፈር


አልባ አትክልት አመራረት በአንድ ምርት ሂደት ውስጥ
ተቀናጅቶ ሲገኝ ነው ፡ በዚህ ዘዴ ውሃ ከ አሳ ገንዳ ውስጥ
እተዘዋወረ የአትክልቱን ስሮች በማጠጣት ተመልሶ ወደ ገንዳው
ይመለሳል፡ በዘያን ጊዜ የአሳውን ተረፈ ምርት በማጣሪያ ውስጥ
በሚልፍበት ጊዜ የቆሻውን ያጣረዋል፡በ፡መጀመሪያ በ ወንፊት
መሰል ማጣራት ሂደት ጠጣር ትላልቅ ቆሻሻዎች ይወገዳሉ ከዚያ
በስነ ህይወታዊ ዘዴ ማጣሪያ በ አትክልት መደቡ ስር
በሚልፈበት ጊዜ ጥቃቅን የሆኑት ቆሻሻዎች ሙሉ ለሙሉ
ጸድተው ንፁህ ውሃ ወደ አሳ ገንዳው ይመለሳል ፡ ስነ ህይወታዊ
ማጣሪ ውስጥ የሚካሄድው በአትክልቱ ስር ውስጥ ያሉት
ባክቴሪዎች ከአሳ ተረፈ ምረት የሚወጣውን አሞኒያ የተባለ
መርዛማ ጋዝ ወደ ናይትሬት ወደ ተባለ ጠቃሚ ማዳበሪያ
ስለሚቀይሩት ነው ፡፡ ይህ ሂደት ናይትሪፊኬሽን ይባላል፡፡ ይህንን
ናይትሬትና ሌሎች ንጥረ ነገሮች በእጽዋት ባለበት መደብ ሥር
በሚልፍበት ጊዜ እፀዋቱ ስለሚጠቀመው የተረፈው ንጹህ ውሃ
ተጣረቶ ወደ ውሃ ወደ አሳ ገነዳው ይገባል፡፡ ይህ ሂደት
በጤናማ ሁኔታ ከተሰተካከለና በተመጣጠነ ስረአት እስከተመራ
ድረስ አሳ፤አትክልትና ባክቴሪያው እርስ በራሳቸው በአንድነት
በጋራ ተስማምተውእንዲሰሩና እንዲኖሩ ያደርጋል ፡ በአካፖኒክስ
ዘዲ የአሳው ተረፈ ምረት ወደ አካበቢ የማይለቀቅ ሲሆን ተረፈ
ምረቱን በቀጥታ ለአትክልት መሳደጊያነት ስለን ነጠቀመው
አመረረቱ አረነገዴ ታደሽና እነዲሁም አዋጭ ከኬሚካል የጸዳ
ግብርና ያደረገዋል፡፡ Beyond the benefits derived by this
integration, Aquaponics ይህ ዘዴ ምርታማና አዋጭ ቢዝነስ
የሚሆነው በተወሰኑ ሁኔታዎች ውስጥ ነው ለምሳሌ የመሬትና
ውሃ እጥረት ባለበት አካባቢ ካልሆነ ግን ስረው በጣም
ውስብስብ እና ከፍተኛ መነሻ ካፒታል የሚፈልግ ሲሆን ይህን
ለማካካስ ከፈተኛ ምረት መመረት አለበት፡ብዙ ወጪ
ከማውጣታችን በፊት የገበያ ጥናት ፤የመህበረሰብ ጥናት
የኢኮኖሚ ጥናት መካሄድ ኖርበታል ፡፡ የአሳ እና አትክልት ምርት
ዋናው ቢሆንም የባክቲሪያ፤አሳ፡እና አትክለት ቅንጅት በሰፊው
መጠናትና መቆጠጠርና መከታተል ይገባል ፡፡

የቀካፖኒክ ዘዴ ስራ ላይ የሚውልባቸው ሆኔታዎች

አካፖኒከስ የሚዛቸው ሁለቱ ዘረፎች በራሳቸው ምረታማ ሲሆኑ


ተቀናጅተው አብረው ለመዝለቅ የቻሉት በምረታማነታቸው
ብቻ ሳሆን በመሬትና ውሃ አጠቃቀምና አካባቢን ከብክለት ነጻ
ለማድረግ ስለሚጠቅም ነው ፡ ቢሆንም ዘዴው ውድና
ውስበስብ የሚያደርጉት የውሃ መሰቢ ፓመፕ የአየር ፐመፕ
መበራት ሃይል ስለሚፈልግ ነው ፡ሁለቱ ምረታማነት ሂደት
የሚካሄደው ከ አነድ የናይትሮጅን መገኛ የአሳ ምግብ ነው
፡፡ይህም Bwater
efficient. • Does not require soil. • Does not use
fertilizers or chemical pesticides. • Higher yields and
qualitative production. • Organic
ውሃ ቆጣቢ ነው

አነስተኛ የአካባቢ ብክለት like management and production.


• Higher level of biosecurity and lower risks from outer
contaminants. • Higher control on production leading to
lower losses. • Can be used on non
የመሬት እጥረት በለባቸው እንደ በረሃ ፡የተረቆተ መሬት
፤ጨዋማ መሬት ፡አሸዋማ መረየት መጠቀም ዘዴውን
መጠቀም ይቻላል ፡ arable land such as deserts, degraded
soil or salty, sandy islands. • Creates little
up•የመብረት ሃይል ከተቃረጠ እና ትንሽ ስህተት ከተፈጠረ
ጉደቱ ከፍተኛ መሆኑና ከፈተና ካፒታል የሚጠይቅ ስራ መሆኑ
ከባድ ያደርገዋል ፡

የአሳ ከአስፈላጊ የምግብ ዝርዝር ውስጥ ሲሆን ፐሮቲን ብዙ


አትክልት አምርቶ ተመጋቢ ሰዎች የማጎድላቸው የምግብ
ንጠረ ነገር ነው ነው፡፡

አከፖኒክ ተስማሚና አዋጭ የሚሆነው የመሬት ውድነት የውሃ


እጥረት ባለባቸው ቦታዎችና አፈሩ አሸዋማ ለምነቱ
የተማጠጠና በረሃማ ቦታዎች ነው፡ አከፖኒክ በጣም ትንሽ ውሃ
ስለሚጠቀምና ምንም አፈር ስለማያስፈልገው እንዲሁም
የአፈር መከላት ችግሮች ማለትም የመሬት ጨዋማነት
አሲዳማነት ብክለት የአፈር ወለድ በሽታዎች መኖር
አየሰጋውም ፡ አካፖኒከስ በከተማ ግብርና በከተማ አቅረቢ ላሉ
የገጠር ቀበለዎች በአነስተኛ ደረጀ የአትክልት አምርተን
ልንጠቀም የስችለናል ፡፡ However, this tecነገር ግ ዘዴው
ውድና የተወሳሰበ ስለሆነ ለምሳሌ ቱቦ ስረው እና የምኖ
ዝረጋታ የኤሌከተሪክ መስመር ስረ ልምድ ያለው ባለሙያን
ይፈልጋሉ ፡፡ ስለሆነም አከፖነከስ ሰፊና ለም መሬት ባለበት በቂ
ወሃ ባለበት አሰፈላጊ አይደለም ፡፡ ጠነካራ የገበሬ ማህረሰብ
ይህንን ግብረና ዘዴ እንደ ተወሳሳበ ስራ የሚዩት በቀጥታ
መሬት ላይ በቀላሉ ማመረት ስለሚችሉ ነው ፡፡በዚህ ጊዜ
አካፖኒክ ከማመረቻ ዘዴነት ይልቅ እንደ ውድ ሆቢ ተደርጎ
ይቆጠራል ፡፡ በተጠጨማሪ አካፖኒክ በተከታታይነት አንድ
አይነት ግብአቶችን ይጠቀማል ፡፡ ለምሳሌ የማቆራረጥ
ኢሊክትሪክ፤የአሳ ምግብ ፤የአሳ ዘር አቅርቦት ፤የአትክልት ዘር
ናቸው ፡፡በተየጨማሪ ሶላር ሳህን የአሳ ምግብ ማቀናነባበሪያ እና
ችግኝ ማፍያ ቦታና አሳ ጫጩት ማስፈልፈያ አስፈላጊ ግብአቶች
ናቸው፡ ስለሆነም እነዚህ ስራዎች ተጨማሪ እውቀትና በየቀኑ
ክትትልን ሰለሚፈልጉ አድካሚ እና ጊዜ የሚጨርሱ ሊሆኑ
ይችላሉ፡፡

አካፖኒስ በተሌ ሁናቴ ውስጥ ሰራል ከ አነሰተኛ ቴክኖሎ እስከ


ተወሳሰበ ከ አነሰተኛ ዋጋ ዐስከ ውድ ዋጋ ዲዛይን ይደረጋል ፡
the basi አካፖኒክ በቀላሉ በ አካባቢ በሚገኙ ቁሳቁስ ና እውቀት
ለአካባቢችን እንዲስማማ ተደረጎ ሊሰራም ይችላል፡፡ ይህ
የሚፈልገው ፍለጎት እና ጥረትና ሞራል ያለቸው የተደረጁ
የተለያ ሙያ ያለቸው ሰዎችን ነው ፡በተጨማሪ ተከታታ ስልጠና
እና ኢነፎረማን ከመጽሀፈት ከጋዜጣ እና ከ ምርምር ጽሁፍ
በየቀኑ መከታተልንና ባለሙያዎእን መማከር ይፈልጋል ፡፡

2. Aquaponics
የህ ዘዲ በአንድ ገነዳ በተንሽ ዐጽዋት ውሃለይ በማነሳፈፍ
ሊጀመር ይችላል ካለሆነም በጠም ተላለቅ ገሪን ሃወስ በትላልቅ
ከመት በላ በተሰረሩ የመሰላል መሳደጊያዎች ከዚህ
ወስብሰስበት ወጪ አካፖኒከስ ሁለት አላማዎች አሉት እነዚህም
አትክለትና አሳን ለ ተርፍ መምረት ፡
O the two main goals are almost always to grow plants
and seafood for profit.

ይህነን ለማሳካት ሁለቱ ዋና ዋና ተግበራት መከናወን አለባቸው


እነዚህም ለአትክልቱና ለውሃ ውስጥ ህይወት ተስማሚ ሁኔታ
መፍጠር ናቸው ፡፡ይህንን አላማ ለማሳካት ማለትም አሳውና
አትክልቱ በህይወት ቆይተው ምርታቸው እስሲነሳ ደረስ አምሰት
ሊከናወኑ የሚገባቸው አምስት ተግባራት አነደኛ
ሰርኩሌሽን/ማዘዋወር/ ፤ኢሬሽን/ኦክሲጅን መስጠት
/ከላሪኬሽን/ውሃን ማጣራት/ በስነህይወታዊ ዘዲ ጋዙን
ማጣራት ባዮፊልትሬሽን/ዲገዚፊኬሽን ጋዝ መስወገድ ናቸው ፡፡
እነዚህ አምስቱም ተግበሮች እኩል ጠቀሚ ሲሆኑ አንዳቸው ያለ
አነዳቸው ስርአቱ ወይም ሲሰተሙ ሊሰራ አይችልም ፡፡ E
በተጨማሪም ዘዴው ህይወት ያላቸውን ጠቀሚ ባከቴሪያ የያዘ
ነው ፡፡ Additional ስለሆነም አነዳነድ የእጽዋትና የአሳ በውሃው
ውስጥ መኖር ያለበት ፒ ኤች መጠን ፍላጎትና ተመሳሳነት
ባይኖራቸውም ለምሳሌ አንዳነድ ዝርዎች ፒኤች 8 ሲፈልጉ
አተክለቱ ለ6 የተጠጋ ፒኤቸ ይፈልጋል፡ ይህም እፅዋቱ አሲዳመ
ሁኔታ ሲመረጥ አሰ መዋማነት ይስማማዋል ፡፡ sሌላው በጣም
ወሳኝ የሆነው የአሳ መኖሪያ ስፍራ የሚወስነው በውሃ ውስጥ
በሚኖረው የ አሞኒያ መጠን ነው፡፡ ይህም መጠን ከ 0.98
ፐፐመ በታች መሀን አለበት ረዘም ላለ ጊዜ ቴላፒያ ተባለው
ለአካፖነክ ተስማሚ የሆነው አሳ ይጎዳሉ፡፡ ስለሆነም ቢቻል
የውሃው የአሞኒ መጠን ዜሮ ፒፒኤም ቢሀን ይመረጣል
፡፡ቢሆነም ለአጭር ጊዜ ሚቆይ ከሆነ የ ውሃ አሞኒያ መጠን
አራት ድረሰ መቃቃም ይችላሉ፡፡ though ሌለው ቁልፍ ሆነው
የአሳ መኖሪያ የሚወስነው የ ውሃ ውስጥ ኦከሲጂን መጠን
ነው፡፡ባጠቃላይ ከ 4-5 ሚሊግራም በሊትር መሆን አለበት፡፡T
he other key in regards to the fish habitat is the level of
dissolved oxygen present in the system, as 4 to 5
milligrams per liter is generally required [5]. Lለአንዳንድ
የኣሣ ዝርዎች ከ 4 በላ ሰሆን ይህነ በ አማካይ እንደ መነሻ
መውሰድ ይቻላላ፡ የናየትራይት መዐን በውሃ ውስጥ ዚሮ
መሆን አለበት፡፡የናይትሬት መጠን በ አሞኒያ መበስበስ
የተፈጠረ ደግሞ ከሃያ እስከ መቶ ፒፒኤም የደርሳል፡፡፡የውሃው
ሙቀት በአሳው ዝርያ ይወሰናል፡፡ሌላው ወሳኝ የሆነው ምግብ
የመቀየር ሁየታ ;ኤፍሲአር ይህ ከተሰጠው ምግብ ምን ያህሉ
ወደ አሳ ሰውነት በቀጥታ ተቀየረ ከአሳው ካአገኘው ክብደት
ጋር ሲነፀጸር ፡፡ ሔህ ውጤት መለኪያ የለውም የሚጠቅመው
ምን አይነት አሳ ለማረባት ይመረጣል ፡፡ይህ የሚሰላው
የተሰጠው የአሳ ምግብ ሲካፈል አሳው ካመጣው የክብደት
ለውጥ ጋር ነው፡፡ ስለዚህ ከፈተኛ ኤፍሲአር ማለት ብዙ ምግብ
ብዙ ወጪ አሳውን ለማሰደግ ወጥተአል ማለት ነው ፡፡ It is a
unitlesTherefore, a higher FCR is less optimal, since more
food, and therefore mor የሚጨመረው አሳ ብዛት የአሳ
ቁትር ከውሃ መጠን ሰጋር ሲነፃጸር ሌለው መታየት ያለበት
ሲሆን ትንሽ ውሃ ከሆነ ቶሎ ቶሎ የውሃው ኬሚካሉ መጠን
ይለዋወጣል ማለት ነው ውሃው ምልክት ሰይሰጥ ለ አሳው
መረዛማ ሊሆን ይችላል ፡፡ The “stocking density,” ስለሆነም
የአሳ ብዛት ልምድ ለሌለው ገበሬ ስምነት ጋሎን ውሃ ለአንድ
ፖውድ አሳ ነው፡፡በስራው ልምድ ላለው እስከ ሁለት ፓውንድ
ለፓውነድ አሳ ነው ፡፡የአሳውን ብዛት ውሃው ከሚሸከመው
በላይ ሆኖ መቆጣጠር ካልተቻለ ሁሉንም አትክልት ሊያጠው
ይችላል ምክንያቱም ውሃውን የንጥረነገር ይዘት መለዋወጥ
መቆጠጠር ስለይማቻል ነው፡፡

5 የብርሃን መጠን በ አሳ ገንዳ ሌላ መቆጣጠር ያለበት ጉዳይ


ነው ይህም አሳው ቸነስተኛ ብርሃን ሲኖር አይመቻቸውም
ስለዚህ ደስ ካላላቸው ደግሞ ብዙ አይመገቡም እና ቶሎ
አያድጉም በተቃራኒው ደግሞ ገንዳው ብዙ ብርሃን ሲረፍበት
አልጌ ተባለ እጽዋት በውሃው የይላኛው ክፍል ላይ ያድግበታል
እናም በውሃ ውስጥ ያለውን የ ኦክሲጂን መጠን ይቀንሳል ህ ለ
አሳው አደገና ነው ፡፡The light level present in the tanks is

የአሳ ገንዳ ለመስራት ብዙ አማረጭ አለ ከነዘህ ውስት


በፕለስቲክ ተሰሩ ከትናንሽ ውሃ ሮቶ እስካ ሲሚነቶ ተሰራ ገንዳ
መስራት ይቻላል ዋናው ገነደው ጥልቀት ያለውና ለአሳ
ዝውውርና እንቅሰስቃሴ የሚመች ሆኖ ሁሉንም ቅድመ
ሁኔታዎች ማማላት አለበት፡፡

የእፅዋት አስተዳደግ እንደ አሳ እርባታ ተወሳሰበ ኤደለም


ቢሆንም የሀውሃ ፒኤች ባተቃሌ አተክልቱ ስድስት አካባቢ
ይፈልጋል፡፡ውሃው ሙቀት መጠን እንደ ተክሉ ኤነት ወሰናል
ቅዝቃዜ (50°F to 70°F), ለሚወዱ ሙቀት ለሚወዱ (60°F to
80°F) የ አየር ላ ሙቀቱ በአማካይ 65°F should እትዋት
የሚፈልጉት ብርሃን the blue and red spectrum [12]. ብዙ
ማሳደጊያ አመፑሎች የተሰሩት ህነን ለማደረግ ነው Many
growthere are additional ተጨማሪ ንትረ ምግብ ለ አትክልቱ
ሊሰጠው ይገባል በውሃ ውስት ከሚፈጠረው ናይትሬት
በተጨማሪ እንደ ፖሰፖረስ ፖታሲም ካለሲም ማግኒዚም እና
ሰልፈር stipulatበአነስተኛ መጠን ኤረን ማንጋኒዘ ቦሮን ዚነክና
ኮፐር ሞለቢዲም ናቸው ፡They also rer, and molybdenum
[13]. ይ በተፈጥሮ አሳ ንደ ውት እነዳለ መጠኑ መለካት
አለበት፤፤ ተክሎች ፍላጎት ስለሚሌ በምርምር መጠናቸው
መታወቅ ቸለበት at th

የአትክልት አተካከልን በተመለከተ ሶስት አይነት አሉ፡፡ዲፕ ዋትረ


ካለቸር ተባለው አደራደር በውሃ ላ ሚነሳፈፍ መደብ ሲሆን
ምንም ማሰደጊ ሴኖር አትክልቱ በተንሳፈፈው ማሳደጊያ ላ
ተንጠልጥሎ ድጋል ይህም ማሰደጊያ ቀላልመና የሚነሳፈፍ ነው
ሰታሪፎም ቦረድ ሲሆን በውሃ ውስት በቀላሉ ስሮች ለውን
ንትረ ምግብ በመተቀም መብቀል ይላሉ፡፡ for the plants,
there are three The plants then have their roots placed in
the nut ይህ ዘዴ እጽወት በብዘትሆነው እንዴበቅሉ
ይከለክልላል. But this method also prevents the plants f

ኒውተረነተ ፊልም ዘዴ

በዘህ ዘዴ አጽዋት በትነሹ ጠለቅ ባለ መያዣ ውስጥ ሆነው ስር


ተስፋፍቶ እያደገ ውሃን በበቂ ሁኔታ የሚንጣፈፍበት ሁኔታ
ሲሆን ፤መያዠዎቹ ውሃ በያዘው ቀዳዳ ቱቦ ውስጥ ሆነው
ውሃው የእጽዋቱ ስር ከሚወርደው ውሃ ውስጥ በቂ ንጥረ ነገር
እየወሰደ የሚድግ ይሆናል፡ . ችግሩ ይሀም ዘዴ ከ ዲፐ ዋተር
ካልቸር በተመሳሳይ እጽወቱ ዘርዘር እንዲሉ ያስፈልጋል This
me

በዘህ ሁኔታ አለቱ ለድጋፍ ሲሆን በተፈጥሮ የሚፈጠረው ቀዳዳ


ለ ንጥረነገሩ መሄጃ ሆናል ይህ ምረቱ ሲደርስ በቀላሉ
ለመሰብሰብ ያዳግታል ምክንቱም ማሳደው በጣም
ስለሚጠቀጠቅ ነው ፡፡a.

በአካፖኒክስ እነዘህ አመስት ዋና ዋና ሊተገበሩ የሚገባ


አለማዎች ሰሆኑ ማለትም
ሰረኩሌሽ፤ኤሬሽን፤ዲጋዚፊኬሽን፤ክላሪፊኬሽ ናባፊልትሬሽን
ናቸው፡፡ እነዚክ ተግባራት ለእጽዋቱና ለአሳ ው መኖር ወሳኝ
የሆኑ ሲሆን ከነዘህ አንዱ እንካን ቢጎል አካፖኒክ ሲስተሙ
ሊሰራ አይቸለውም ፡፡ T

2.3ሰርኩሌሽን / Circulation /

ይህ ልክ እንደ ልብ ደም ከ ሰውነታችን እንደሚመላለስ


እንደሚያደርገው ለ አካፖነከስ ውሃ በ ሲሰተሙ እንዲመላለስ
ፓምፕ ያስፈልጋል ፡፡ ዋነው ነገር ውሃ ሙሉ ለሙሉ በሰአት
ለብዙ ጊዜ በሲሰተሙ ውስጥ መመላለስ አለበት፤ምንህ ጊዜ
በሰዐት ተመላለሶ ይዘጋል የሚለው የሚወሰነው በብዙ
ሁኔታዎች ይህም በሲስተሙ ሰፋት ፤ባጠቃላ በግምት በሰአት
አንዴ ወይም ሁለቴ ውሃው በሲሰተሙ ቢመላለስ ተቀባይነት
ይኖረዋል፡፡ Generallyብዙ አይነት የፓምፖች አሉ ከኤለክትረክ
ከሚሰሩ እስከ ናፍጣ እንዳነዱ ሩ ትቅምና ጉዳት አለው Ther፡

ኤሬሽን / Aeration የዚህ ሲስተም ተግባር ዋና አላማ አየር


በውሃ ውስጥ ተገፍቶ እንዲገባ ማደረግ ነው፤፤ ስለሆነም በውሃ
ውስጥ የሚኖረውን ኦክሲጀን መጠን መጨመር ሲሆን
በአማካይ የኦክሲጂን መጠን ከ ንከ 4 እስከ 5 ሚሊ ግራም
በሊትር ለአሳው ያስፈልጋል ፡፤ ይህ የሚሆነው ትናንሽ
የአረፋዎች በገንዳ ውስጥ ሲፈጠሩ ነው፡፡ The key iThis allows
fብዙ አረፋ እዲፈጠር የሚደርጉ ዘዴች አሉ ከነዘህ ውሰጥ
ኤርሰቶን ተባለው ከ ፑመፐ ጋር በመገናነት ኦክሲጂን ተገፈቶ
ወደ ውሃ እንዲገበያደርጋል፡፡

. /Venturis /ቨንቹሪ/ ይህም አረፋ ይፈጥራል ሌላው ባኪ


የተባለው ውሃ እንደ ሻወር ከ ስደስት እስከ አሰር ጫማ
ተወርውሮ ውሃውን እነዲመታው ደረጋል ይህ ኦከሲጀን በቀላሉ
ከውሃው የደባልቃል ፡ማንኛውም ውሃውን ሚፈናጠርና አረፋ
የሚፈጠር ከሆነ ኦከሲገንን ውሃ ውስት ያደባልቃል ፡
ዲጋዚፊካሽን/Degasification/በ ባዮፊልትሬሽን ክፍል በጣም
ጠቀሚ የሆኑ ለናይትሪፊኬሽን ስራ የሚያገለግሉ በክቴረሬዎች
አሉ ነገር ግን አንዳነዶቹ በቂ አክሲጂን በሌለበት ሁኔታ ሃደሮጂን
ሰልፊድ የሚባለውንም መረዛማ ጋዝንም ይፈጥራሉ፡፡
ይህዲጋሲፊኬሽን ሂደት የሃደሮጂን ሰሰልፋድ
፤ካረቦመደይኦከሳድ ፤ሜቴንና ናይትተሮጂን ጋዝ ከሲሰተሙ
መከማቸት ያስቀራል፡፡ የህ የሚሀነው ከአየር ገር በማደባለቅ
አረፋ በሚፈጠርበት ጊዜ ነው ፡መሳደጊ መደቡ ላይ በዙ ውሃ ከ
ኤር ገረ ሲገናኝ እነዘህን መረዛማ ጋዞች ወደ ኤር ይለቀቀሉ፡፡
የበሰበሰ እንቁላል ሽታ ውሃው የሚሸት ከሆነ የሃደሮጂን
ሰልፊድ መከማቸቱን ያሳያል፡፡eይህ ገዝ በቶሎ እንዲጠፋ
ለማደረግ ኤርሰቶን በተለየ የውሃ ማጠራቀሚያ ገንዳ ውስጥ
በማስገባት ጋዙን እንዲተን በማድረግ ውሃውን ኦከሲጂን
እንዲኖረው ማድረግ ያስችላል፡፡

በኤሬሽን ጊዜ ምንም አረፋ ከውሃው በላይ እንዴፈጠር ሲሆን


ይህም በቂ ደረጃ መደረሱን ያሴል በተቃራኒው በ ዲገሲፊሽን
በዙ አረፋ ኖሮ በተለያየ መጠን በተቻለ መጠን ውሃው ለአየር
የተጋለጠ መሆን ይጠበቅበታል፡፡ In a

ማጣሪያ/ Clarification/
Clarification/ይህ ማጣሪያ ከፍል ጠጣር የሆኑ ቆሻሻዎችን
ከአሳ ውሃ ወደ እጽዋት መደብ በሚሄዱበት ቱቦ ውስጥ ለይቶ
ማሰቀረት የሚችል ነው ፡፡ ቆሻሸው ካልተወገደ በውሃ መሄጃ
ቱቦ በመዝጋት አጠቃላይ ስረአቱን የሚውክ ይሆናል፡፡ If th.
Alt በተጨማሪም መደቡ ላ ከደረሱ መረዛማ ነገሮች አትክልቱን
ይጎታል፡፡ እንደ ማጣሪው አይነት ጠጣረ ነገሮችን የሚበሰበሱ
ባክቴሪያዎች ሊጠሩ ይችላሉ ነገርግነ በዙ ወንፊቶች መሰል
ከፍሎእ ሊስፈልግ ይችላል ፡በዙ ሌላ የማጣሪያ ዘዴዎች
ለመገነበት ቀለሉ ሰዊረል ማጣያ ሲሆን ህይህ ዘዴ የሚሰረው
ውሃ በ ከብ በረሜል የሚገባው ወደ ጥግ በኩል የበረሜሉ
መታጠፈያ በ አንግል አደረጎ ሲሆን በዚህ ጊዜ የ ቨርቴከስ
የሚፈጥረው ጉልበት ውሃ ውስጥ ያለ ጠማር ነገር ሁሉ ወደ
ታች እንዲሰብና ከስር እንዲዘቅጥ ነና ንጹህ ውሃ ላይ እንዲቀር
ያደረ፡፡ሌላው ባፈ ማጣሪያ የመባለው ዘዴ ውሃ በቀጥታ
ገብቶ ከጠፍጣፋ ሳህን ጋር ይጋልጫ ብዙ ውሃ ሲወጣ ቆሻሻው
እንዲገጫጭ ይሆነናል ይህ ጠጣር ነገሮች በቂ ጊዜ አግኝተው
ሰለማይወጡ ከሰር ቀርተው እንዲቀመጡ ይሆናል ፡ ሶሰተኛው
አይነት እነደ ሴፐቲክ ታነክ ሰሆን ደረም ማጣሪያ በመጠቀም
እንደ ተገለበጠ ወንፈት የተበሳሳ ውሃ መያዣ አይነት በትልቅ
ወሃ መያዣ የተከበበ ሰሆን ውሃው በትልቁ ገበቶ በትንሹ
መያዣ ሲወጣ ቆሻሻ ውጪ በለው ትልቁ መያዣ ላይ ተጣረቶ
ይቀራል ከዛ ውሃው በመሳቢ ከ ትንሹ ገንዳ ተመጦ ይወጣና
ወደ አትክልቱ ይወሰዳል ፡በሜካኒካል ዘዴ ውሃን አውጥቶ
መጣረትና መጠቀም ይቻላል፤ምንም ዘዴ ብንጠቀም የራሱ
ጠቀሚና ጎጂ ጎኖች አሉት እያነዳነዱ የማጣሪ ዘዴ የሚወሰነው
በሲስተሙ አይነት ፤በቦታ መጠን በጥገና አይነት በሌላ
ምክነየት ሊሆን ይችላል፡ .

Biofiltration /ባዮፊልትሬሽን /

ይህ ሌላኛው የማጣሬ ደረጃ ሲሆን የግድ መከናወን ያለበት


ሂደት ነው፡፡የማጣሬ ሂደቱ ትላልቅ ጠጣረ ነገሮእነ ካሰወገደልን
ባልፊሬሽን የሚያሰወግደው ከአሳው የተፈጠረውን አሞኒያ
የተባለ ጋዝ የሚስወግድ ነው፡፡ B አሞኒያ ለተክሉ ጥቅም
የለውም ለአሳው ደግሞ በ0.98 ፒፒኤም መጠን እንካ ለረጅም
ጊዜ ሲቆይ በጣም መርዛማ ነው፡ Ammoአሞኒያ ባዮፊልተር
ሲገባ በክቴሪያ ወደ ናየትራይት ይቀይረዋል ፡ ቢሆንም አሁንም
ናይትራይት በተንሽ መጠን 0.1 ፒፒኤም እንካ ለድመት አሳ ጎጂ
ነው እነደ ቆሮሶ ያሉ አሳዎች በመጠኑ መኖር ቢችሉም ፡፡እንደ
እድል ሆኖ ሁለተኛ ባክቴሪያ ናይትራይትን ወደ ናይትሬት
የሚቀይር ሲሆን የህ ጋዝ መጠን ከ20-100 ፒፒኤም በላይ
እስከአልሆነ ድረስ አሳዎች መኖር ይችላሉ እፅዋት ጋዙን
ተጠቅመው ማደግ የችላሉ፡፡ Fortunately, a seconአነዚህ
ሂደቶች በሁለት ፎረሙላ ቀመር ይገለፃሉ ፡፡.
2𝑁𝐻4 + + 2 𝑂2 + 𝑂𝐻 → 2 𝐻 + + 2 𝑁𝑂2 − + 4 𝐻2𝑂 (1)
2 𝑁𝑂2 − + 𝑂2 → 2 𝑁𝑂3 − (2)

ይህን ለማድረግ በክቴሪያው የሚፈልገው የአሳ ውሃው በላይ


ከላይ በመንሳፈፍና በአየር ም ቢሆን ይኖራል ፡፡ ወደ ሲስተሙ
በሚገባ ጊዜ ባከቴሬው ምግቡን በመጠቀም እራሱን ያባዛል
፡፡ይህ ሂደት ግን ብዙ ጊዜ ይፈጃል አሞንያው ግን በፈጥነት
መመረቱን ይቀጥላል Unfortአዲስ ሲሰተም ሲጀመር በፍጥነት
ማይሰረው ለዚህ ነው ስለሆነም ብዙ ጊዜ ለበከቴሪ መባዛት ጊዜ
እንዲኖረው ከቀደሞ ሲስተም የተወሰደ እርሾ. የሚሆን ውሃ
ወስዶ ለአዲሱ ሲሰተም መጨመር የተወሰነ ጊዜ መስጠት
ያስፈልጋል፡፡ Th bu. Alternatively, if th በቂ ባክቴሪያ
በሲሰተሙ ውስጥ ካልተገኘ አሞኒያ ጋዝ ይከማችና ተመልሶ
ሲሰተሙ አደጋ ላይ ይወድቃል ፡ ስለሆነም ከሚፈጠረው ጋዝ
ጋር እኩል ሲሰተሙን ለማሰኬድና ባክቴሬያውን በብዛት
ለማባዛት ሰፊ ቦታና ትልቅ ባዮ ፊልትሬሽን ወይም ተጨማሪ
ባዮ ፊልትሬሽን ሲሰተም ያስፈልጋል ፡፡ ባክቴሪዎቹ በሙሉ
አቅማቸው ለመስራት ጨለማን ቦታ ይመርጣሉ፡፡ አንዳነድ
ሲሰተሞች አተክልት ማሳደጊ እንደ ባከቴሪያ ማበዣ ቦተ
ይጠቀማሉ ስለሆነም ሌላ ባዮፊልትሬሽን አያስፈልጋቸውም፡፡
ማሳደያ አለት እንደ ባዮ ፊልትሬሽን ሜዳ ሊያገለግል ይችላል
ግን አሸዋ ቅንጣቶቹ ስለማይመቹና ጥቅጥቅ ስለሚል ውሃ
በቀላሉ አያንጣፈፍም ስለዚህ ለሲሰተሙ አይሆኑም፡፡ ሰው
ሰራሽ አማረጮች አሉ እነዚህም የፕላስቲክ ጠርሙስ ክዳን
ውሃን በማሳለፍ ቆሻሻን አጣርተው የሚስቀሩ
ናቸው፡፡ማናቸውም መረብ መሰል ማጣሪያ እንደ የፒቪሲ
ቁርጥራጭ ፡ በፋብሪካ ለዘህ ተብለው የተመቱ እንደ በዮቦል
የተባሉ ትንንሽ እስከ አንድ ሴሜ ያሉ ካሶችን የተበሳሱና
ወጣወጣ ያለ ጉጥ ያለቸው ሰሆኑ እነሱን መጠቀም ይቻላል፡፡
.ማናቸውንም ነገር በቀላሉ ሳይበለሽ በዙ ቦታ የሚኖረው ሆኖ
ለባክቴሪው መባዘት የሚመች ከሆነ እንደ ባዮፊልተር መጠቀም
ይቻላል፤፡፡ ብዙ ዘዴዎች ተቀናጅተው አካፖነክስን ለማሰራት
ይችላሉ ፡፡አካፖኒከስ አዲስ በሙከራ ላይ ሳይንስ ያለ
ነው፡፡ብዙ ፈጠራ የሚያካትት ከመሆኑ በላይ አዳዲስ ዲዛን
መያዙ ሀን የትምህረት ተቀማት መርምረ በበዘት እየሰሩበት
ይገኛል ፡

You might also like