You are on page 1of 1

1.

የአክስዮን ድርሻ በተመለከተ እና የስራ ማስኬጃ ክፍያን መጠን ብሎም የስራ ማስኬጃ ክፍያን አስፈላጊነትን
በተመለከተ

1.1 ቡሃላ በጠቅላላ ጉባኤ እሚወሰን መሆኑ እንደተጠበቀ ሆኖ ፕሮጀክቱን ወደ መሬት ለማውረድ እና ለማስጀመር አንድ
ባለ አክስዬን ለመነሻ ያህል 10 ባለ አስር ሺ አክስዬን ማለትም 100,000 ብር በመሀበሩ ዝግ አካውንት ገቢ በማድረግ
የመስራች አባልነት መብትን ያገኛል

1.2 ይህም መጠኑ ቡሃላ በጠቅላላ ጉባኤ እሚታይ እና የሚወሰን መሆኑ እንደተጠበቀ ሆኖ አንድ መቶ ሺህ ብር
ከፍሎ ባለድርሻ እሚሆን አካል ለስራ ማስኬጃ እሚሆን ብር ከ 5000 እስከ 10000 በመሀበሩ ተንቀሳቃሽ ሂሳብ ውስጥ
ያስገባል

1.3 ,ከባለ አክስዬኖች እሚሰበስብ የአገልግሎት ክፍያ እሚያገለግለው አስተዳደራዊ ክፍያዎችን ለመፈፀም
እንዲሁም የመሀበሩን ቅቡሉነት ሊያሰፉ እሚችሉ ስራዎችን ለመስራት እና ለመሳሰሉት እሚውል ይሆናል

You might also like