You are on page 1of 1

ቁጥር

__________________

ቀን ___________________

ለኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር

አዲስ አበባ

መስርያ ቤታችሁ ዱራሜ-ዱረጊ እስከ ጊቤ ወንዝ ላለዉ የመንገድ ሥራ ፕሮጀክት ባቀረበዉ የመሬት
ይለቀቀልኝ ጥያቄ አና ተያይዞ በቀረበዉ የተነሽ ንብረቶች ዝርዝር መሠረት በወረዳችን /ከተማችን
በተቋቋመዉ የገማች ኮሚቴ አማካኝነት ተሰርቶ የቀረበዉን
1. ለዋና መንገዱ ክልል ከኪ/ሜትር _____ እስከ ኪ/ሜ ____ ላለዉ መንገድ ክልል ብር ________
(______________________________________________________________) የያዘ ገጽ___ የግምት ሰነድ ፣የ ___
ባለንብረቶች የግምት ሰነድ፣
2. ለምርጥ አፈር ፣ለጠጠር ማምረቻ ፣ካምፕ እና ለመሳሰሉት ኪ/ሜትር 118+600 (RHS)እሰከ ላይ ላለዉ
ብር 26,825.00 (ሃያ ስድስት ሽህ ስምንት መቶ ሃያ አምስት ሽህ ብር ከ 00/100) የያዘ 1 ገጽ የግምት ሰነድ
፣የ 1 ባለንብረቶች የግምት ሰነድ፣
3. ቃለ ጉባኤዎች እና ሌሎች አባሪ ሰነዶች 1 ገጽ
በድምሩ 1 ገጾች በመስሪያ ቤታችሁ ባለደረባ አቶ _______________ እጅ የላክንላችሁ መሆኑን እየገለጽን
በቀረበዉ የግምት ሰነድ መሰረት ክፍያዉ በአስቸኳይ ለባለንብረቶች ክፍያ እንዲፈጸም እንጠይቃለን፡፡

ከሰላምታ ጋር

You might also like