Professional Documents
Culture Documents
Unit For DMA For Jumc Tota L Unit Cost Total Cost
Unit For DMA For Jumc Tota L Unit Cost Total Cost
ጅማ
KGA-KOFIH በጅማ ከተማ ላካሄደው NCD Community Screening የተለያዩ የህክምና ግብዓቶችን ገዝቶ
መስራቱ ይታወሳል፡፡ ለዚህ አገልግሎት ግዢ ሲከናወን ለሆስፒታሉና ለማህበረሰቡ ሊጠቅሙ የሚችሉ ግብኣቶችን
ከግምት በማስገባት ነበው፡፡ በዚሁ መሰረተረ ከዚህ ካምፔይን የቀሩትን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ግብዓቶች ሆስፒታሉ
እንዲገለገልባቸው KGA-KOFIH ያበረከተ መሆኑን በማክበር አሳውቃለሁ፡፡
ከሠላምታ ጋር!
ሽመልስ ለገሠ