You are on page 1of 12

ለሪፈራልና ድንገተኛ ህክምና አገልግሎት የወጣ

አዋጅ /ደንብ
• በጤናአገልግሎትአሰጣጥላይየሚደረጉየአስተዳደርና የቁጥጥር ስርዐቶች
በተለያዩ ህጎች ማለትም አዋጆች ፣ደንቦች እና መመሪያዎች ላይ ስፍረው
ይገኛሉ፡፡

• በ2002ዓ.ም የወጣው አዋጅ ቁጥር 661 የድንገተኛ ህክምናና የህክምና


አሰጣጥ ቅብብሎሽ በተመለከተ ድንጋጌዎች ይዛል፡፡

• የነዚህ ድንጋጌዎች አላማ በማንኛውም ጊዜ ደረጃውን የጠበቀ የጤና


አገልግሎት በሁሉም የጤና ተቃማት እንዲኖር እና ባለሙያዎች ብቃትና
ሙያዊ ስነ ምግባር የተላበሰ ተሳትፎ እንዲያደርጉ የክትትል ስርዐት
ማበጀት ነው፡፡

AA City EMS Project Launching Cermoney


•በአዋጅ ቁጥር 661 አንቀጽ 38 ላይ የደንገተኛ ህክምናን አስመልክቶ የጤና
ባለሙያዎች ከዚህ በታች የተጠቀሰው ግዴታ አለባቸው፡፡

•የሙያ ደረጃው በሚፈቅደው መሰረት የድንገተኛ ህክምና አገልግሎት የመስጠት


ግዴታ እና

•የሚሰራበት የጤና ተቃም ደረጃ አገልግሎቱን እንዳይሰጥ የሚያደርገው ከሆነ


የህክምና ቅብብሎሽ ስርዐትን ተከትሎ ታካሚው ተፈላጊ ህክምና ሊገኝ
ወደሚችልበት መላክ አለበት፡፡

•የጤና ተቃማተን በተመለከተ በአዋጁ ላይ የተጠቀሰ ነገር ባይኖርም አዋጁን ተከትሎ


በወጣው ደንብ ቁጠር 299/2006 የጤና ተቃማት ግዴታ ተዘርዝራል፡፡

AA City EMS Project Launching Cermoney


AA City EMS Project Launching Cermoney
AA City EMS Project Launching Cermoney
የህጉ ዋና ዋና ዓላማዎች
•ድንገተኛ ህመም የሚጋጥማቸው ግለሰቦች በአፋጣኝና በቅልጥፍና በጤና
ተቋማት የህክምና እርዳታ የሚያገኙበትን አሰራር ለፍጠር፡፡

•የድንገተኛ ህክምና አገልግሎት መስጠት የሁሉም ጤና ተቋማት ግዴታ


መሆኑን ለመደንገግ፡፡

•የህክምና ቅብብሎሽ ስርዐት ግልጽነትና ተጠያቂነት የሰፈነበት እንዲሆን


ለማድረግ፡፡

•የድንገተኛ ህክምና እና የህክምና ቅብብሎሽ ለጤና አገልግሎት


ውጤታማነት ክፍተኛ ድርሻ ያላቸው በመሆኑ የተለየ የአስተዳደርና
የቁጥጥር ስርዐት ለመዘርጋት፡፡

AA City EMS Project Launching Cermoney


የህጉ ዋና ዋና ዓላማዎች…የቀጠለ
• ተቋማት ሀላፊነትን መሰረት ያደረገ አገልግሎት በመደጋገፍና በመናበብ
እንዲሰጡ ለማስቻል፡፡

• ጤና ተቋማት ከድንገተኛ ህክምና እና የህክምና ቅብብሎሽ አገልግሎት


ጋር በተያያዘ ድርሻቸው እስከምን ድረስ እንደሚሆን በግልጽ ለመደንገግ፡፡

• የድንገተኛ ህክምና የሚያስፈልጋቸው ግለሰቦችና ሌሎች ታካሚዎች


አገልግሎት ማግኘት የሚችሉበት ሁኔታ እያለ ያለአግባብ እንዳይንገላቱ
ለማድረግ፡፡

• የጤና ባለሙያዎች ሙያዊ ስነ ምግባርን መሰረት ያደረገ አገልግሎት


እንዲሰጡ ለማድረግ፡፡

AA City EMS Project Launching Cermoney


የድንገተኛ ህክምና ድንጋጌዎች ይዘት ከጤና ተቋማት
አንፃር

የድንጋጌዎቹ ይዘት ሁለት መሰረታዊ የጤና አገልግሎቶችን ማዕከል ያደረገ


ነው፡፡ እነሱም

የሕወት አድን ድንገተኛ ህክምና አገልግሎት

ይህ አገልግሎት በሁሉም የጤና ተቋማት ደረጃቸው ከግምት ውስጥ ሳይገባ


መሰጠት ስለሚቻል ማንኛውም የጤና ተቋም አግልግሎቱን እንዲሰጥ
ይፈለገል፡፡

ስለዚህ ሁሉም የጤና ተቋማት አገልግሎቱን እንዲሰጡ ግዴታ


ተጥሎባቸዋል፡፡

AA City EMS Project Launching Cermoney


የድንገተኛ ህክምና አገልግሎት

ይህ የህክምና አገልግሎት እንደ ህመሙ አይነት የተለያዩ


ህክምናዎችን ሊያካትት ስለሚችል የጤና ተቋማት
አገልግሎቱን የመስጠት ግዴታ ደረጃቸውን ከግምት
ውስጥ ያስገባ ነው፡፡

AA City EMS Project Launching Cermoney


ከጤና ባለሙያዎች አንፃር
የሙያ ደረጃን መሰረት ያደረገ ሀላፊነት ማንኛውም
የጤና ባለሙያ የድንገተኛ ህክምና የመስጠት ግዴታ
አለበት፡፡

ባለሙያው የሚሰራበት የጤና ተቃም አገልግሎቱን


ለመስጠት ደረጃው የማይፈቅድ ከሆነ ታካሚውን
ተገቢውን ህክምና ወደሚያገኝበት ሌላ ተቃም
ወዲያውኑ ሪፈር ማድረግ ይጠበቅበታል፡፡

AA City EMS Project Launching Cermoney


የህክምና አሰጣጥ ቅብብሎሽ ስርዐት እና የጤና ተቋማት ግዴታ
የድንጋጌዎቹ ይዘት
የሚከተሉት ጉዳዮች በህጉ ውስጥ ተካተዋል፤
• በአገልግሎት አሰጣጥ ደረጃ የሚጠበቅበትን የጤና አገልግሎት መስጠት፡፡
• በአግባቡ ወደ ሌላ ጤና ተቋም ማስትላለፍ ተገቢውን ምርመራና ህክምና ማድረግ
የማይችል ሲሆን ታካሚውን የማስተላለፍ ግዴታ አለበት፡፡

ቅበላን የማረጋገጥ ግዴታ


ከመላኩ በፊት ተቀባዩ ታካሚውን መቀበል ስለመቻሉ የማረጋገጥ ግዴታ አለበት፡፡
ታካሚን መቀበልና ግብረ መልስ መስጠት
ማንኛውም የጤና ተቋም ታካሚ የመቀበልና ለላኪው ግብረ መልስ የመስጠት ግዴታ
አለበት፡፡
AA City EMS Project Launching Cermoney
የህግ ተጠያቂነት

1.አስተዳደራዊ እርምጃ
የፍቃድ እገዳና የገንዘብ መቀጮ ሊያመጣ ይችላል፡፡

2.የወንጀል ተጠያቂነት
የህክምና እርዳታ ያለምክንየት መከልከል( እስራትና የገንዘብ
መቀጮ) ያስከትላል፡፡

3.የፍትሐብሄር ተጠያቂነት
ታካሚ አገልግሎት ባለማግኘቱ ጉዳት የደረሰበት እንደሆነ ካሳ
የመክፈል ሀላፊነት ይፈጥራል፡፡
AA City EMS Project Launching Cermoney
አመሰግናለሁ!

AA City EMS Project Launching Cermoney

You might also like