You are on page 1of 55

የጅምናዚየም

ጅምናስቲክ ትምህርት
የትምህርት ይዘት
 የትምህርት አይነት………….አካል ብቃት ትምህርት
 የትምህርት ርዕስ………… የጅመናዚየም ጅምናስቲክ ትምህርት
1.መግቢያ
2.ዓላማ
3.የሚሸፈኑ ን/ርዕሶች
3.1 የጅምናዚየም ጅምናስቲክ መሰረተ ሃሳብ
3.2 የጅምናዚየም ጅምናስቲክ ዓይነቶችና አሰራር
3.3 የጅምናዚየም ጅምናስቲክ የወረዳ አዘገጃጀት
4.ማጠቃለያ
1. መግቢያ
ትምህርቱ በአብዛኛው በተግባር የሚሰጥ ሲሆን
በውስጡም የተለያዩ በቡድንና በግለሰብ ደረጃ
የሚሰሩ እንቅስቃሴዎችን የያዘ ነው፡፡
 ይህ ማስተማሪያ ፅሁፍ በሶስት ክፍሎች የተደራጀ
ነው፡፡
የጅመናዚየም ጅምናስቲክ አሰራር የሚዳስስ ሲሆን
 የጅመናዚየም ጅምናስቲክ የወረዳ አዘገጃጀት የሚዳስስ
ነው፡፡
 የጅመናዚየም ጅምናስቲክ ግቦችን እንማራለን፡፡
2. የትምህርቱ ዓላማ
ከዚህ ትምህርት በኋላ ዕጩ መኮንኑ፡-
የጅምናዝየም ጅምናስቲክ መሰርተ ሃሳብና
ዓይነቶችን ያውቃሉ
የጅምናዝየም ጅምናስቲክ አሰራሮች ይችላሉ
የጅምናዝየም ጅምናስቲክ ወረዳ አዘገጃጀት ያውቃሉ
1. አካል ብቃት ምንድ ነው?
2. ሰራዊትና አካል ብቃት ያላቸው
ትስስር (ከዚህ በፊት የነበረህን/ሽን /
ልምድ መነሻ በማድረግ አብራራ/ሪ)
3.1 የጅምናዝየም ጅምናስቲክ መሰረት ሃሳብ
ይህ ትምህርት በግሪክ ከፍተኛ ደረጃ የያዘበት ከ480 ዓመተ ዓለም
ጀምሮ ነው፡፡
ቻይናዊያንና ህንዳዊያን ሄሮቫዊያን ከግሪክ በፊት የየራሳቸው የሆነ
የአካል ማጐልመሻ ዘዴ እንደነበራቸው ታሪክ ቢነግረንም
/ቢያስታውሰንም/ በብሄራዊ ደረጃ የአካል ማጐልመሻ ትምህርት
በመስጠት ግሪኮች የመጀመሪያዎቹ ናቸው፡፡
የቀጠለ…….
ከ155 ዓመታት በፊት የስውዲኑ መሪ ኢንግና
ሊውዲንቻንግ በብሄራዊ ደረጃ በወታደሮቻቸው የአካል
ማጐልመሻ ትምህርት እንዲሰጥ አደረጉ፡፡
ከዚህ በኋላ የአካል ማጠናከሪያ ትምህርት በተደራጀ ሁኔታ
ይሰጥ የነበረው ከ1860 – 1914 ዓ.ም በእንግሊዝ ጦር
ሰፈር ውስጥ ብቻ ነበር፡፡
የቀጠለ…….
 ከ1ኛ የዓለም ጦርነት በኋላ የሠውነት ማጐልመሻ አዋቂዎችና
የጤና ጥበቃ ተመራማሪዎችን ያቀፈ አንድ ቡድን ሰፊ ጥናትና
ምርምር እንዲደረግ ከእንግሊዝ ጦር ሠራዊት ተሰየመ፡፡
 ከትንሽ ጊዜ በኋላም ሶስት የእንግሊዝ ጦር መኮንኖች በዴንማርክ
ሙሁሩ ፕሮፌሰር ኒልሰቡክ ዴንማርክ ከሰለጠኑ በኋላ በሶስት
የተለያዩ የስልጠና ዘዴዎች ሶስት ጓዶች እንዲሰለጥኑ ተደረገ፡፡
 አንድ ጓድ ሰውነት ክችች ያለና ደረቅ ሲሆን 2ኛው ጓድ ደግሞ
የተወጣጠረ ሶስተኛው ጓድ ጥሩ የሆነ የሠውነት አቋምና የአካል
ብቃት ያለው ሲሆን የስውዲያዊያን የስፖርት አሰራር ቅምር
በሰራዊቱ ውስጥ በሰፊው አገልግሎት ላይ ውሎ አጥጋቢ ውጤት
ለማስገኘት በቅተዋል፡፡
የቀጠለ……..
በኢትዮጵያ ከዘመናዊ የጦር ሰራዊት አመሰራረት ጋር ወደ
ሀገራችን የገባው የአካል ማጐልመሻ ትምህርት ደረጃ
በደረጃ እድገቱን በመጠበቅ የጦሩን አካል በማጐልበት
እንጠቀምበታለን፡፡

3.2 የጅምናዝየም ጅምናሰቲክ አይነቶች


1. በአንድ አግዳሚ ብረት ላይ የሚሠራ ጅምናስቲክ


(ፑል አፕ)
ር ነዉ
•ወደጎን 2ሜትር እስከ 2.4 ሜት
•ከፈታዉ 2ሜትር እስከ 2.4

ግ ድም ዉ
• አ ሆነ
የሚ ጅ
የእ በ
መጨ 25
ከመ እ

ጫ ሊ
ሜትር ነዉ
ሬት ስ ከ 6

ሚ ር
ሜት ያስ
በታ 0 ሳ

ሬደ ፤፤
ች ንቲ

ነው
ከ4 ሜ

ስከ
0 ሳ ትር


ትር ል
ንቲ


ንቲ ይ ሆና


40 ሜትር
ትር

ረት
ውፍ 3 ሳንቲ
4
ለስራ ተዘጋጅ ሲባል
ከጉልበት ሸብረክ በማለት
ሁለት እጅን ወደ ኋላ በመወጠር
ብረቱን ዘሎ በመያዝና
ሠውነትን ቀጥ አድርጎና
የእግር አውራጣትን ወደ መሬት እንዲመለከት
ማድረግ
ስራህን ጀምር ሲባል
እግሮችን በአንድነት ቀጥ እንዳሉ ሁለት እጅን በማጠፍ
ሠውነትን በእጅ ኃይል በመሸከም ደረት አግዳሚ ብረትን
በማስነካት ተመልሶ ወደታች ወርዶ መንጠልጠል፡፡
ለመውረድ በሚያስፈልግበት ጊዜ ሁለት እግሮችን
በመግጠም ከጉልበት ሸብረክ በማለት እጅን ዘርግቶ መሬት
ላይ ማረፍ፡፡
አፈፃፀም
 ከእግር ሸብረክ ለማለት

 እይታን ወደ ላይ ወደ አግዳሚው ብረት

 ወደላይ በመወርወር አግዳሚውን ብረት መያዝ

 ሲሆን ከዚህ ጊዜ ጥርስ የተገጠመ፣ እጆች ሙሉ በሙሉ በአራት ጣቶችና


በአንድ አውራ ጣት አግዳሚውን ብረት አቅፈው የያዙ ይሆናል፡፡
 ስራ ሲጀመር ሠውነት ቀጥ እንዳለ እጆች ከክርናቸው ሙሉ በሙሉ
በመታጠፍ ደረታችን አግዳሚው ብረትን መንካት አለበት ወደታች
ሲወርድ እጆች ሙሉ በሙሉ የተዘረጉና ቀጥ ያሉ መሆን አለባቸው፡፡
በብረት ላይ መሽከርከር
2. በሁለት ትይዩ ብረት ላይ የሚደረግ
ልምምድ/ድግ አፕ/
ከእግር ሸብረክ ብሎ እጅን ወደኋላ በመወጠር የዝግጅት
ቦታን መያዝ፣
ሂድ ሲባል ሁለቱን አግዳሚ ብረቶች በሁለት እጆች በመያዝ
እጅን ቀጥ አድርጎ ብረቱ ላይ መንጠልጠል፣
ስራ ጀምር ሲባል ሠውነት ቀጥ እንዳለ በእጅ ጡንቻዎች
አማካኝነት ሠውነትን በመሸከም ሠውነትን እያወጡና
እያወረዱ መስራት፣
ደጋግሞ ከሠራ በኋላ ሠውነትን ቀጥ አድርጎ ወደኋላ ዘሎ
መውረድ፡፡
በሁለት ትይዩ ብረት ላይ የሚደረግ ልምምድ/ድግ አፕ/
በትይዩ ብረት ላይ በመተኛት እግርን ማጠፍና
መነሣት
የቀጠለ
በትይዩ ብረት ላይ በመተኛት እግርን ማጠፍና መነሣት

እግርን ሸብረክ በማድረግ እጅን ወደኋላ በመወጠር ከብረቱ አንድ


ክንድ ያህል ገባ ብሎ የዝግጅት ቦታን መያዝ
ዘሎ ብረቶችን በሁለት እጆች በመየዝ በአግዳሚው ብረት ላይ
ክንድን በማሣረፍ በብብት ብረቱን አጥብቆ በመያዝና ሠውነትን
ቀጥ አድርጎ መንጠልጠል፡፡
የቀጠለ
በአግዳሚ ብረት ላይ በእጅ መሄድ አፈፃፀምእግር በሣይክል
መልክ በማፈራረቅ ኃይል እንዲሠጥ አድርሶ መስራት
ክብደትን በሁለት እጅ ላይ በማድረግ እግርን ከኋላ ወደፊት
በመወርወር ከፍቶ በሁለት ትይዩ ብረቶች ላይ ጉልበት በማጠፍ
ማስቀመጥ በመቀጠል ከሠውነት ወደፊት ዘንበል በማለት እጅን
በማስቀደም አግዳሚ ብረቶችን መያዝ እግሮችን ከብረቱ ላይ
በማውረድ ከኋላ ወደፊት በመወርወር ከፍቶ በሁለት ብረቶች ላይ
ጉልበትን በማጠፍ ማስቀመጥና ስራውን ደጋግሞ መስራት፡፡
ሲጨረሱ ወደፊት ሠውነትን ወርወር አድርጎ መሬት ላይ ሽብረክ
ብሎ ማረፍ
3.የፈረስ ኮርቻ
የመንጠሪያ ሣንቃ
የመንጠሪያ ሣንቃ አራት ማዕዘን ቅርፅ ያለው ከእንጨትና ከሞላ
አረግራጊ ሽቦ (ስፕሪንግ) የተሠራ ለጅማናስቲክ ዝላዮች መነሻ
(መስፈንጠሪያነት) የሚያስፈልግ ነው፡፡
በአጠቃላይ በሁለት ክፍሎች ይከፈላል
አነስተኛ የማንጠር ኃይል ያለቸው ሣንቃ (ደረቅ ስፕሪንግ)
መለስተኛ የማንጠር ኃይል ያለው ሣንቃ (ደረቅ ስፕሪንግ ቦርድ)
ናቸው፡፡
የቀጠለ
ከነዚህም መካከል ኢንተርናሽናል ጅምናስቲክ
ውድድር የታወቀው 1.20 ሜትር ቁመት 60
ሣ.ሜትር ስፋት 12 ሣ.ሜትር ከመሬት ከፍታ ያለው
ጅምናዚየም አጠቃላይ ስዕሎች ላይ የተገለፀውን
መልክ የያዘ ሲሆን በስዕሎች መሠረት በመመልከት
መስራት ይቻላል፡፡
በፈረስ ኮርቻ ላይ የሚሠሩ ጅምናስቲኮች

በመጀመሪያ ሠልጣኞችን በአንድ የጉዞ ተራ እንድሠለፍ


ማድረግ በቅደም ተከተል እንድሠሩ ማስረዳት
በመጀመሪያ በሁለት እጅ የኮርቻው ድጋፍ ተጭኖ
መያዝ
ሁለት እግርን በመክፈት ለመዝለል መዘጋጀት

ሁለት እግርን በመግጠም ሸብረክ በማለት ማረፍ


4. ታርዛን (ፍርሃት መስገጀ ማማ) የሚሰራ ጅምናስቲክ

 በእጅ ኃይል የጎን ቋሚ ብረቱን በመያዝ ወደ ላይ ከወጡ በኋላ


መሠላሉን በመያዝ (በእጅ አጠንክሮ በመያዝ ወደታች መውረድ
 ተማሪዎችን በአንድ ጉዞ ተራ ማሣለፍ፡፡
 የመሠላሉን መወጣጫ ቋሚ ብረቶች በሁለት እጅ ጨብጦ መያዝ፡፡
 ወደላይ በእጅ ኃይል እያፈራረቁ መውጣት
በአግዳሚው ግንብ በተሠራ መደብ ላይ የሚሠሩ
ጅምናስቲኮች
5.በአግዳሚው ግንብ በተሠራ መደብ ላይ
የሚሠሩ ጅምናስቲኮች
ፑሽ አፕ
 በመጀመሪያ ተማሪዎች በረድፍ እንዲሠለፍ ማድረግ

 ሁሉም ሠው ሁለት እጆችን በማጥበብ ለፑሽ አፕ


ማዘጋጀት
 ወደታች ሲባል ዝቅ በማለት በደረት መንካትና ወደላይ
ሲባል የታጠፍ እጆች ቀጥ እንዲሉ ማድረግ
6. የተደራራቢ መሠላል መሠል ብረት ላይ የሚሠራ ጅምናስቲክ
3.3 የጅምናዝየም ጅምናስቲክ ወረዳ አዘገጃጀት
 በአንድ አግዳሚ ብረት ላይ የሚሠራ ጅምናስቲክ (ፑል
አፕ)
ከፈታዉ 2ሜትር እስከ 2.4 ሜትር ነዉ
ከመሬት በታች ከ40 ሳንቲ ሜትር እስከ 60 ሳንቲ ሜትር
ይሆናል ይህ እንደ መሬቱ ጥንካሬ ሊወሰን ይችላል፤፤
ቋሚዎቹ ከአግዳሚ ብረቶች ወፈር ያሉ ሲሆኑ የቋሚዎች
ውፍረት 40 ሳንቲ ሜትር እስከ 43 ሳንቲ ሜትር ይሆናል፤፤
አግድም የሚሆነዉ የእጅ መጨበጫ 25 ሚሊ ሜትር
ሬደያስ ነው፤፤
በአንድ አግዳሚ ብረት ላይ የሚሠራ ጅምናስቲክ (ፑል
አፕ)
ርነዉ
•ወደጎን 2ሜትር እስከ 2.4 ሜት
•ከፈታዉ 2ሜትር እስከ 2.4

ግ ድም ዉ
• አ ሆነ
የሚ ጅመ
የእ በጫ

ከመ እ

25 ሜት ነ
ሜትርነዉ

ሚሊ ደያስ
ሬት ስ ከ 6
በታ 0 ሳ

ርሬ ፤
ው፤
ች ንቲ
ከ4 ሜ

ስከ
0 ሳ ትር


ትር
ንቲ


ንቲ ይሆናል


40 ት ር
ትር

ፍረት ቲ ሜ
ው 43 ሳ ን
በሁለት ትይዩ ብረት ላይ የሚደረግ ልምምድ/ድግ አፕ/
ከፍታዉ ከመሬት በላይ 1.7 ሜትር ንው፤፤
ወደጎን ያለዉ ብረት 2 ሜትር ነው፤፤
በሁለቱ መሃል ያለዉ ክፍተት ከ 40 አስከ 43 ሳንቲ ሜትር ነው፤፤
ከቋሚው ውጭ የሚተርፈው አግድም ብርት 25 ሳንቲ ሜትር
ነው፤፤
በቋሚዎች መሃል ያለው ክፍተት 1.5 ሜትር ንው፤፤
በሁለት ትይዩ ብረት ላይ የሚደረግ ልምምድ
•ወደጎንያለዉብረት
2
አግድምብርት 25 ሜትርነው፤፤
ሳንቲሜትርነው፤፤
ከቋ ው

ው የ
ጭ ር


ፈው

• ከፍ
•በሁለቱመሃልያለዉክፍተት ከ ታዉ
40 አስከ 43 ሳንቲሜትርነው፤፤ ከመ
ሬትበ
ላይ
1.7
ሜት
ርንው
፤፤
ፍ ተት

ያለው
መ ሃል ፤

ዎች ንው
ሚ ር
• በቋ ሜት
1. 5
 የፈረስ ኮርቻ
 ከመዝለያ መሣሪያዎች አንድ የፈረስ ኮርቻ (ፈረስ) ሲሆን በለስላሣ
ቆዳ የተሠፋና የሞላላነት ቅርፅ ያለው ስፋቱ 35 ሣ.ሜትር፣ ርዝመቱ
1.75 ሣ.ሜትር ሆኖ አራት (የማይገለበጡ) ጠንካራ እግሮች አሉት፡፡
 በፈረስ ኮርቻው ላይ ሁለት እጄታዎች በመሃከላቸው 40 ሣ.ሜትር
ስፋትና ከፈረሱ ዳር እስከ እጄታዎች ድረስ ርቀታቸው እኩል የሆነ
12 ሣ.ሜትር ሲሆን ርዝመቱ ከ160 – 163 ሣ.ሜትር ነው፡፡
 እጄታዎቹ በሚችሉ ሁኔታዎች ተደጋግመው ነው የተሠሩት የፈረስ
ኮርቻ ከመሬት በተማሪዎች (ለሠልጣኞች) ከ90 ሣ.ሜትር እስከ
135 ሣ.ሜትር ሲሆን ርዝመቱ ከ160 – 163 ሣ.ሜትር ነው፡፡
 ለልጃአገረዶች (ለሴቶች) ከፍታው ከ110 ሳ.ሜትር መብለጥ
የለበትም ይህ የፈረስ ኮርቻ (ፈረስ) በመዝለልና በመደገፍ ለሚሠሩ
ልዩ ልዩ የጅምናዚየም እንቅስቃሴዎችአገልግሎት ይሠጣል፡፡
የፈረስ ኮርቻ
 ታርዛን (ፍርሃት ማስዎገጀ ማማ) የሚሰራ ጅምናስቲክ
 ታርዛን አብዛሃኛውን ጊዜ የሜዘጋጀው ከብረት ነው ከእንጨት ሲሆን
ሊያስቸግር ይችላል፤፤
 የታርዛኑ ቁመት /ከፍታ/ 6ሜትር ነው፤፤
 ዙሪያው ስፋት 6በ4 ሜትር ነው፤፤
 የመሰላሉ መወጣጫ ቋሚ ብረት ስፋት 63 ሳሜትር ነው፤፤
 የመወጣጫ ብረቶች ስፋት 30 ሳንቲ ሜትር ነው፤፤
 የግድለቱ መሰላል ከዋናው ቋሚ መሰላል ያለዉ ግድለት 2.7 ሜትር
ነው፤፤
 የፍርሃት ማስወገጃው የእጅ መያዥያ የላይኛው መጨበጫ ቁመት
ቋሚው 1 ሜትር ሲሆን አግዳሚው በብረት/በገመድ/ ሊደረግ
ይችላል፤፤
 የመሬቱ ወለል በአሸዋ የተዘጋጄና ለግጨት ማሰወገጃ በሚሆን መንገድ
ታርዛን/ፍርሃት ማስዎገጃ ማማ/ የሚሰራ ጅምናስቲክ

የእ
ጅመ
•የመወጣጫብረቶ ሜ ያዥ
•የታ ትር ያ
ችስፋት 30 ሲሆ መት የላይ
ሳንቲሜትርነው፤፤ ርዛኑ መ ን ቋ ኛ
ድ/ አግ ሚ ው
ቁመ ሊደ ዳሚ ው መጨ
ት / ረግ ው 1 በጫ
ይች በብ
ከፍታ ላ ል ረት
/ ፤፤ /በገ
6ሜ
ትር
•መሰላሉከዋናውቋሚ
ነው፤
መሰላልያለዉግድለት
ሳሜ ብረትስ ወጣጫ


3

2.7 ሜትርነው፤፤
ነው ፋ ት 6
ቋሚ ሰላሉመ

፤፤

ትር

ዙሪያው ስፋት 6በ4 ሜትርነው፤፤


•የ
 በአግዳሚው ግንብ በተሠራ መደብ ላይ የሚሠሩ
ጅምናስቲኮች
የእግር ማስገቢያ ብረት ከፍታ ከመሬት 15 ሳንቲ ሜትር
ነው፤፤
የመቀመጫው ጣውላ ስፋት ከ40 ሳንቲ ሜትር እስከ 50
ሳንቲ ሜትር ነው፤፤
የመቀመጫው ርዝመት ከ3 ሜትር እስከ 4ሜትር
ይሆናል፤፤
የእግር ማስገቢያው በተመሳሳይ ከመቀመጫው እኩል
ይሆናል፤፤
የመቀመጫው ከፍታ ከመሬት ከ50 ሳነቲ ሜትር መብለጥ
 በአግዳሚው ግንብ በተሠራ መደብ ላይ የሚሠሩ ጅምናስቲኮች
•የመቀመጫውርዝመት ከ3 ሜትርእስከ 4ሜትር ይሆናል፤፤

•የመ
• የመቀ ቀመ
የእግርማስገቢያው በተመሳሳይከመቀመጫ መጫው ጫው

ው ጣውላ እኩልይሆናል፤፤ ከፍታ
ከመ
ፋት
ሬት
ከ40
ርማ ረ ከ50
ግ ሳንቲሜ
• የእ ያብ ከ ሳነቲ

ስገ ፍታከ 15 ትርእስ ሜት
ትከ ሬት ትር 50 ርመ
መ ቲሜ ሳንቲሜ ብለጥ
ሳን ፤፤ ፤
ትርነው የለበ
ነው ፤ ትም
የጅምናዚየም ጅምናስቲክ ግብ
በዚህ ጅማናዚየም ጅምናስቲክ ልምምድ
ጅምናስቲክኮችን በብቃትና በችሎታ (በጥራት)
በመስራት ሁሉንም የሰውነታችን ጡንቻዎች
ጥንካሬ እንዳገኙ በይበልጥ ከወገብ በላይ ያለውን
የአካላችንን ክፍል መገንባት ይሆናል፡፡
የቀጠለ
 በወታደራዊ ግዳጅ ወቅት የሚገጥመን ወታደራዊ ዕቃዎች
(ክብደቶች) ተሸክመን ረጅም ርቀት ያለድካም የመጓዝና ዳገት
ለመውጣት ለመውረድ የሚያስችል ከፍተኛ ጉልበት፣ አቅምና
ትንፋሽ እንዲኖር ማድረግ
 የጅምናዚየም ጅምናስቲክ አሠራር በስራቸው የሚገኙትን አባላት
የማሠልጠን ችሎታ እንዲኖራቸው ማድረግ
 አንድ ሠልጣኝ እስከ ከራሱ መጨረሻ መድረስ ያለበት ግብ
4.ማጠቃለያ
 የክለሳ ጥያቄዎች፡-

1. የጅምናዝየም ጅምናስቲክ ጠቀሜታ ግለፅ?

2. የጅምናዝየም ጅምናስቲክ ዓይነቶችን ቢያንስ 5ቱን ግለፅ?

3. በሁለት ትይዩ ብረቶች ላይ የሚደረግ የጅምናዝየም አይነት ምን


ይባላል?

4. የጅምናዝየም ጅምናስቲክ ወረዳ አዘገጃጀት አብራራ? /ሪ/?


አመሰግናለሁ

You might also like