You are on page 1of 2

ለልማት ዘርፍ/ ኢንዱስትሪ አጠቃላይ ስኬታማነት

የበቃ የሰው ኃይልና ቴክኖሎጂ ያለው ድርሻ

 ለዘርፍ/ ለኢንዱስትሪ ስኬታማነት የሰው ኃይልና


ቴክኖሎጂ ግብአቶች ከፍተኛ ድርሻ እንዳላቸው፣
 የተሻለ የሰው ኃይልና ቴክኖሎጂ ያለው ዘርፍ/
ኢንዱስትሪ የተሻለ የተወዳዳሪነት አቅም
እንደሚኖረው፣
 ለተወዳዳሪነት የሰው ሃይልና ቴክኖሎጂ ምጣኔ እንደ
ዘርፉ/ኢንዱስትሪው ተጨባጭ ሁኔታ ይለያይ እንጂ
ለስኬታማነት በጣም ወሳኝ መሆናቸው።

ሌሎች ግብአቶች
 የኢንተርፕራይዞች ከላይ ወደ ታች ትስስርና
ትብብር (Vertical Linkage) (የእሴት
ሰንሰለት)፣
 የኢንተርፕራይዞች የአግድሞሽ ትስስርና
ትብብር (Horizontal Linkage)፣
 የመረጃ መረብ ሥርዓት (MIS)፣
 ለኢንዱስትሪ የተመቻቸ ሁኔታ (Enabling
Environment )፣
የሰው ኃይል ፍላጎት አቅርቦት ምጣኔ

ፍላጎት አቅርቦት
ሳይንቲስት ፒ.ኤች.ዲ

ኢንጂነር ማስተርስ

ቴክኖሎጂስት ባችለር

ቴክኒሺያን ደረጃ 5

መሪ ሙያተኛ ደረጃ 4
(Meister)

ሙያተኛ ደረጃ 1-3


20% ከፍተኛ ትምህርት
80% ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና

You might also like