Professional Documents
Culture Documents
የቴክኖሎጂ ሽግግር ጥራት መለኪያ ማንዋል Ppt
የቴክኖሎጂ ሽግግር ጥራት መለኪያ ማንዋል Ppt
2015 ዓ.ም
መግቢያ
መነሻ ሐሳብ
የሰነዱ አስፈላጊነት
አጠቃላይ ዓላማ
አዋጭ እና ሊተገበር የሚችል ቴክኖሎጂን የማፍለቅ፣ የማሸጋገር
አቅማቸውን መገንባት፡፡
ቴክኖሎጂ ዝርዝር
ቁሳዊ-ቴክኖሎጂ ይህም የሥራ መሳሪያዎችን የሚያጠቃልል ሲሆን ማሽኖችን፣ ተሸከርካሪዎችን እና መገልገያ መሳሪያዎችን ወዘተ…
ሰዋዊ (እውቀታዊ/ክህሎታዊ) የሰውን ዕውቀት፣ ችሎታ፣ ልምድ እንዲሁም የአንድ ሰው ቴክኖሎጂን በሥራ ላይ የማዋል፣ የመሥራት፣
(Human-ware) የመጠቀም ችሎታዎችን የሚያካትት ነዉ፡፡
የተደራጁ መረጃዎች፣ የሥራ ሂደቶች፣ ስልትና ንድፎችን በተጨማሪነትም ሌሎችን እንደ ምን?፣ ለምን?፣
ሰነዳዊ-ቴክኖሎጂ
አንዴት? የሚለውን ጥያቄዎች ለመመለስ የሚያስችሉ የቴክኖሎጂው መረጃ የሚይዙ ክፍሎች ናቸው፡፡
(Info-ware)
(ለምሳሌ፡- ልኬቶችን፣ ምስል፣ ቀመር፣ ንድፍና መመሪያ) ያካትታል፡፡
የአደረጃጀታዊ-ቴከኖሎጂ (Orga- የድርጅቱ መዋቅር፣ አደረጃጀት፣ ሥራ የሚሰሩበት መንገድ እና በተጨማሪነትም የሥራ ፍሰቶች እና ክፍሎች
ware) ለምሳሌ፡- እንደ አፈር መመርመሪያ ቤተ-ሙከራ፣ የምግብ ማቀነባበሪያ ፋብሪካን ያካትታል፡፡
የቀጠለ… ቴክኖሎጂ እና ቴክኖሎጂን የመማር አቅም
የቴክኖሎጂ አቅም ምንድን ነው?
ከፍተኛ የተጠናከረ ጥረት ዝቅተኛ