You are on page 1of 50

የደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት

ቴ/ሙ/ት/ሥ/ቢሮ
በማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ በብረታ ብረት የሙያ መስክ ለተሰማሩ
የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች የተዘጋጀ የብረት በር እና
መስኮት
እሴት ሰንሰለት ትንተና ሰነድ

የቡድን አባላት ዝርዝር


S/N Name Position Organization (Sector) Address
1 መላኩ አየለ የቡድን መሪ ከሀዋሳ ፖሊ ኮሌጅ 0912125895
2 ዮናስ በቀለ ፀሃፊ ከአማን ፖሊ ኮሌጅ 0913027150
3 አብዱልዋሂድ መሀመድ አባል ከቡታጅራ ቴክ/ሙያ/ት/ስ/ኮሌጅ 0912470011
4 ናቸው አባል ከካራት ቴክ/ሙያ/ት/ስ/ኮሌጅ 0916106278
5 አማረ አባል ከዲላ ቴክ/ሙያ/ት/ስ/ኮሌጅ 0916404323
6 ፍሬው አባል ከዲላ ቴክ/ሙያ/ት/ስ/ኮሌጅ 0916795718
7 እንዳለ አባል ከዲላ ቴክ/ሙያ/ት/ስ/ኮሌጅ 0920359636
8 ፀጋነሽ አባል ከዲላ ቴክ/ሙያ/ት/ስ/ኮሌጅ 0946318649

መጋቢት 2010 ዓ.ም.


ዲላ

i
Table of Contents

1. መግቢያ / INTRODUCTION
1.1 ታሪካዊ አጠቃላይ ገለፃ...................................................................................................................... 1

2. የችግሩ መንስኤ ሰበበ ጥናት / PROBLEM STATMENTS

3. ግቦች / Objectives of the Study


1.2 ጠቅላላ ዓላማ / General Objectives..................................................................................................8
1.2.1 ዝርዝር አላማዎች / Specific objectives were as follows:.............................................................................8

4. የመረጃ አሰባሰብ የጥናት ዘዴ/METHODOLOGY


1.3 የመስክ ዳሰሳ ጥናት ቡድን /Survey Team...............................................................................................9
1.4 ጥናቱ የሚካሄድበት ቦታ Survey Area................................................................................................9
1.5 Survey Period............................................................................................................................ 9
1.6 Data Collection......................................................................................................................... 10
1.7 የጥናት ወሰን / Scope of the project is:-..........................................................................................12
1.8 ተጠቃሚዎች / Beneficiaries:-........................................................................................................12

5. የምርት ሰንሰለቶች ትንተና / Value Chain Analysis

5.1. Value chain selection criteria


6. የመስክ ዳሰሳ ጥናት ውጤት / RESULTS and DISCUSSION................................................................16

6. ቫሊው ቼይን ማፒንግ


6.1. በብረታ ብረት ስራ ዘርፍ የበርና መስኮት ነባራዊ ሁነታ (AS IS)........................................................................23
6.2. የምርጥ ተሞክሮ መምረጥና ማወዳደር................................................................................................24
6.2.1. ምርጥ ተሞክሮ መምረጫ ና ማወዳደሪያ መስፈርት................................................................................25
6.3. በብረታ ብረት ስራ ዘርፍ የበርና መስኮት ምርት ምርጥ ተሞክሮ (TO BE).............................................................26
6.4. የእሴት ሰንሰለት ትንተና / Value analysis...............................................................................................27
7.5. በነባሩና በምርጥ አሰራሩ እሴት ሰንሰለት መካከል ያለው ክፍተት / Value Chain (Gaps/Constraints).........................31

7. PRIORITY CONSTRAINTS AND PROPOSED INTERVENTION STRATEGIES

8. Prioritizing the Constraints


8.1. GROWTH RATE COMPARISON of AS IS with TO BE............................................................38

9. Identified Technologies

Version: 0.1 ii
10. የእሴት ሰንሰለት ተመጋጋቢነት ከትኩረት ዘርፎች አኳያ

11. የብረት በረና መስኮት ምርት ሂደት ዋና ዋና ባለድርሻዎችና ፈጻሚዎች /Role of actors in dairy production
value chain

12. ማጠቃለያ / መደምደሚያ/ CONCLUSION

13. Activity Comparison between of AS IS and To Be

Lists of Table
Table 1 ሠንጠረዥ 1 የመስክ ዳሰሳ ጥናት ቡድን አባላት ዝርዝር................................................................6

Table 2 የ GTP ቅድሚያ የሚሰጡ ዘርፎች..................................................................................10

Table 3 የተመረጡ ምርቶችን ማወዳደሪያ መስፈርት Value chain selection criteria.................................11

Table 4 የምርጫ ውጤት ጥቅል መግለጫ..................................................................................12

Table 5 Value analysis of AS IS practice.............................................................................2

Lists of Figures
Figure 1 Current የብረት በርና መስኮት እሴት ሰንሰለት በጌዴኦ ዞን, ዲላ ከተማ...........................................23

Figure 2 የብረት በርና መስኮት እሴት ሰንሰለት የምርጡ አሰራር Indonesia...............................................27

Figure 3 በነባሩና በምርጡ አሰራር እሴት ሰንሰለት..........................................................................32

Version: 0.1 iii


ትርጉም
 እሴት ሰንሰለት ማለት፡- ምርትን ወይም አገልግሎትን ከግብአት አቅርቦት ጀምሮ አስከ ተጠቃሚ
(ማስወገድ) ድረስ ያሉትን አስፈላጊ ተግባራት ሁሉ የሚያመላክት ነው፣
 የሰንሰለቱ ተዋናዮች፡- በግብአት አቅርቦት፣ በምርት ማቀነባበር፣ ወደ ውጭ በመላክና ለተጠቃሚው
በማድረስ እንዲሁም ተጠቃሚውን ጭምር ያካትታል፡፡
 የምርት ሂደት፡- የሠው ኃይል፣ የተፈጥሮ ሀብትና የማምረቻ መሳሪያዎችንበማቀናጀት ጥሬ ሀብትን ወደ
ልዩ ልዩ ምርቶች የመቀየር ወይንም አገልግሎትየመስጠት እንቅስቃሴ ነው፣

Version: 0.1 iv
1. መግቢያ / INTRODUCTION

1.1 ታሪካዊ አጠቃላይ ገለፃ

የብረታ ብረት ሥራ የአቅም አጠቃቀምን በተመለከተ የአቅም ማጎልበት እና የአቅም ማጎልበትን ለማሳደግ አሁን ባለው የኢንዱስትሪ
ኢንቨስትመንት ከአምስቱ ቅድመ-ነገሮች አንዱ ነው. የኢትዮጵያ ብረት ኢንዱስትሪ ዘርፍ በሁለት ይከፈላል-መሰረታዊ ብረት እና የምህንድስና
ኢንዱስትሪዎች. መሰረታዊ የብረት ኢንዱስትሪዎች ከብረት የተሠሩ ከብረት የተሠሩ, የተጣለቁ እና ከመጠን በላይ የሆኑ ቀዳዳዎች፣ወዘተ. ወደ
ዋና የብረት ምርቶች, እንደ ትኩስ የተጋገረ የሬጅድ እና የጋር ማገገሚያዎች, የብረት ሽቦ, ማዕዘኖች, ቀዘቀዘ ቅርጽ ያላቸው የተለያዩ ቅርጾች,
ቅዝቃዜ የተሸፈኑ ሉሆች, የብረታ ብረት ምርቶች ቀዳሚ የብረታትን ምርቶች ወደ ብረት ምርቶች ወደ መለዋወጫ እቃዎች, ታንኮች, የቧንቧ
እቃዎች, የማሽነሪ ክፍሎች, ክፍሎች, ማሽኖች, የትራንስፖርት መሳሪያዎች, ኤሌክትሪክ እና ኤሌክትሮኒክስ መሣሪያዎች, የመለኪያ እና
የመቆጣጠሪያ መሣሪያዎች እና ሌሎችን ወደ ትግበራዎች መለወጥ ናቸው፡፡
በመሠረታዊዎቹ የብረት ኢንዱስትሪዎች የተሰሩ ዋና ዋና የብረት ምርቶች ከዚያ በኋላ ለወንጌል ኢንዱስትሪ ኢንዱስትሪዎች ጥሬ
እቃዎች (ግብዓቶች) ናቸው. ወደ ታች የወሰን የምህንድስና እድሎች በተለያዩ የምህንድስና ምርቶች ውስጥ ይገኛሉ እነሱም የእርሻ መሳሪያዎች እና
ማራኪዎች, አነስተኛ የአግሪካ ማሽነሪዎች ማሽነሪዎች, መዋቅሮች, የቧንቧ እቃዎች, የማጠራቀሚያ ታንኮች እና የእንሰሳት ማጠራቀሚያዎች,
ሙገርሽዎች, ሙቀትና ትራንስፖርተሮች, ጋዝ / ነዳጆች, የኤሌክትሪክ እና የኤሌክትሮኒክስ መሣሪያዎች, መለዋወጫዎች, ክፍሎች እና ሌሎች
ተመሳሳይ ምርቶች
የሲኤስኤን የ I ንዱስትሪ ስታትስቲክስ ሪፖርት በ 2014 ዓ.ም E ንደሚያመለክተው በ E ነዚህ ቡድኖች ውስጥ ያሉት ጠቅላላው
ማህበራት በ 433 E ንደሚገመቱ ሲሆን ከእነዚህ ውስጥም ከ 390 ቱ መካከል በግሉ ፋብሪካዎች ሥር ሲሆን ቀሪዎቹ 43 ደግሞ ከ I ትዮጵያ
መንግስት በ I ትዮጵያ ኤም ኤዲኢ (ሜታል ኤንድ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን) አስተዳደር. ምንም እንኳን በመንግስት የተያዙ ተቋማት ቁጥር
በጣም ጥቂት ቢሆኑም, የእነሱ መጠናቸውን መጠን በአንድ መንገድ ወይም በሌላ አቅጣጫ ይዞታ ያደርጋቸዋል. ከነዚህ 433 ኢንዱስትሪዎች
ውስጥ 35 የሚሆኑት ለዚህ ጥናት የመጀመሪያ መረጃን ለመሰብሰብ ቃለ-መጠይቅ ተደርጓል.
በመጋቢት እና ትላልቅ የማኑፋክቸሪንግ እና ኤሌክትሪክ ኢንዱስትሪዎች (CSA) ዘገባ መሠረት በ 2014 የበጀት ዓመት የብረታ
ብረት እና ኢንጅነሪንግ ኢንዱስትሪዎች ከኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በተገኘው መረጃ መሠረት በ 30.3 ቢሊዮን ብር የተከፈለ ጠቅላላ ገቢዎች
በኢትዮጵያ ውስጥ 0.8 ከመቶው የሀገር ውስጥ ምርት ውስጥ ሲሆን ይህም ከ 3.9 ቢሊዮን ብር ጋር እኩል ነው.
በከተማው ያለው የብረታብረት ሥራ ዘርፍ ዝርዝር ገጽታ

የብረታብረት ሥራ ዘርፍ በሀገሪቱ ብሎም በከተማው ኢኮኖሚ ላይ ያለው አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆኑ
የታመነበት ጉዳይ ሲሆን ከስራ ዘርፉ የበለጠ /የተሻለ/ ተጠቃሚ ለመሆንና በዘርፉ የሚመረቱ ምርቶችና የሚሰጡ
አገልግሎቶች ደረጃቸውን የጠበቁ እንዲሁም ብቁ ተወዳዳሪ የሚሆኑበትን አቅጣጫ ለመቀየስ መነሻ ይሆን ዘንድ
በከተማ በዚህ ስራ ዘርፍ የተሰማሩ ተቋማት ነባራዊ ሁኔታ ማየት አስፈላጊ ነው:: በመሆኑም በከተማው በብረታ
ብረት ሥራ ዘርፍ የተሰማሩ አነስተኛ ተቋማት የሚያመርቷቸው ዋና ዋና ምርቶች፣ የሚጠቀሙት ዋና ዋና ግብአትና
ምንጫቸው፣ የአመራረት ሂደትና የሚጠቀሙት ቴክኖሎጂዎች፣ እንዲሁም የምርቶቹ ተፈላጊነትና የገበያ ሁኔታ፣
በአጠቃላይ ተቋማቱን በተመለከተ ጠቅለል ባለ መልኩ እንደሚከተለው ለመዳሰስ ተሞክሯል::
በዋናነት የሚመረቱ ምርቶች /የሚሰጡ አገልግሎቶች/

በብረታብረት ሥራ የምርት ሂደት ውስጥ በዋናነት የሚመረቱት ምርቶች፡- በር፣ መስኮት፣ የተለያዩ የቤትና
የቢሮ ዕቃዎች፣ ኮንቴይነር ቤቶች፣ የውሃ ማጠራቀሚያና መስቀያዎች /ማስቀመጫዎች/፣ ትሪድል ፓምፕ፣ ታፔላ፣
የመዋዕለ ህፃናት ሙሉ ዕቃ፣የመኪና ቦዲ ስራ (ካራሶሪያ) ወዘተ ናቸው፡፡ በተጨማሪ የአጥር ስራ፣ የበረንዳና የጣሪያ
ስራ፣ የመኪናና የተለያዩ ተሽከርካሪዎች ጥገናና የመሳሰሉት ይገኙበታል::

ዋና ዋና ግብዓቶችና ምንጫቸው
በሀገራችን ለብረታ ብረት ሥራ ዘርፍ የሚሆኑ ዋና ዋና ግብአቶች በተለይም የብረት አቅርቦቱ ሙሉ በሙሉ
ከውጭ ሀገር በሚገባው ላይ የተመሰረተ ነው ማለት ይቻላል:: በመሆኑም ”ሆት ሮልድ ስቲልሺት”፣ "ኮልድ ሮልድ
ስቲል ሺት"፣ "ጋልቫናይዝድ ስቲል ሺት"...“ፍላት ሮልድ ፕሮዳክት/ ኮልድ ፕለትድ ወይም ኮትድ/ ሆት ድሮሁ/ ሆት
ኤክስትሩድ…ወዘተ የመሳሰሉት ብረታብረቶች ከውጭ ሀገር ከሚገቡት ግብዓቶች መካከል ይገኙበታል:: መረጃዎች
እንደሚያመለክቱት እነዚህና የመሳሰሉት ግብአቶች በዋናነት የሚገቡት ከህንድ፣ ከዩክሬን፣ ከቱርክ፣ ከሩሲያና
ከካዛክስታን ሲሆን ትራንስፖርቱም /ማጓጓዣያውም/ መርከብ እንደሆነ ተመልክቷል:: ከላይ የተዘረዘሩትን የብረት
ግብዓቶች ከሀገር ውጪ በማስገባት ወደተለያዩ ስታንዳርድ ያላቸውና ለተለያዩ ምርቶች የሚውሉ ብረቶችን
በማምረቱ ሂደት የተሰማሩት ትላላቅ የብረታ ብረት ፋብሪካዎች ሲሆኑ እነዚህን የተለያየ ስታንዳርድ ያላቸውን
ብረቶች በብዛት ከፋብሪካዎቹ የሚገዙት /የሚረከቡት/
 የመንግስት ተቋማት፣
 የግል ድርጅቶች /ለምሳሌ ህንፃ ተቋራጭና የመሳሰሉት/፣
 ጅምላ ሻጮች፣
 ቸርቻሪዎች /ለምሳሌ የህንፃ መሳሪያ መደብሮች/፣
 መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች፣
 ተጠቃሚዎች እና
 አንዳንድ የፈርኒቸርና የኮንስትራክሽን ዕቃዎች /እንደ በር እና መስኮት/ የመሳሰሉትን በማምረት ስራ
የተሰማሩ ተቋማት ናቸው::
በከተማው ያሉት በብረታብረት ሥራ ዘርፍ የተሰማሩ መንግስታዊ ተቋማት፣ አነስተኛ ተቋማት፣ የግል ድርጅቶች፣
አክስዮኖች የግብአት /የብረታብረት/ አቅርቦት በጅምላና በቸርቻሪዎች ላይ የተመሰረተ ነው ማለት ይቻላል:: ይህም
ማለት በከተማው የብረታ ብረት ሥራ ላይ የተሰማሩ ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞቸ ለስራው
የሚያስፈልጋቸውን ዋና ዋና ጥሬ ዕቃ /ብረታብረት/ የሚገዙት ቀጥታ ከፋብሪካ ሳይሆን ከፋብሪካ ተረክበው

ግሩፕ 4
2
ከሚቸረችሩ ቸርቻሪዎች በተለይም ከህንፃ መሳሪያዎች መሸጫ መደብሮች እንደሆነ ተመልክቷል:: ለዚህም
ኢንተርፕራይዞቹ በምክንያትነት የሚጠቅሱት፡-
1) የግንዘብ እጥረት፡- ጥሬ ዕቃ በብዛት ቀጥታ ከፋብሪካዎች ገዝተው እንዳይጠቀሙ በቂ በጀት
የሌላቸው መሆናቸው
2) በህብረት ተቀናጅቶ ጥሬ ዕቃና የተለያዩ ግብዓቶችን ቀጥታ ከፋብሪካ የመግዛት ልምድ የሌላቸው መሆኑ
በቀዳሚነቱ የሚነሱ ውስንነቶች ናቸው፡፡

በብረታብረት ሥራ ዘርፍ የተሰማሩ አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች የሚጠቀሙት ዋና ዋና ግብአቶች /ጥሬ ዕቃና ሌሎች
ተጨማሪ ማቴሪያሎች/ ማለትም፡- ቱቦላሬዎች፣ ኤል፣ ቲ፣ ዜድ፣ ኤል ቲ ዜ፣ ባለአራት ማዕዘን ድፍን ብረት፣ ባለፍላት
ማዕዘን ክፍት ብረት (ቱቦላረ) አይረን (ፍላቶ)፣ብረቶች፣ ኮሩጌት ሺት ሜታል /corrugate sheet metal/፣ አንግል
አይረን፣ ኤሌክትሮድ፣ አንቲረስት፣ የብረት ቀለሞች፣ የእንጨት ውጤቶች በቀዳሚነት የሚፈለጉ ማቴሪያሎች
ናቸው፡፡

አጠቃላይ የአመራረት ሂደትና የቴክኖሎጂ አጠቃቀም ሁኔታ


በእርግጥ የብረታብረት ስራ በርካታ በልምድ ሊከናወኑ የሚችሉ ተግባራትን በውስጡ የያዘ የሥራ ዘርፍ
መሆኑ ይታወቃል፡፡ ነገር ግን የተሻለና ውጤታማ ለመሆን እንዲሁም ዘመናዊ አሰራሮችንና ቴክኖሎጂዎችን በፍጥነት
ቀስሞ ለመተግበር ከልምድ ሠራተኛ ይልቅ ዕውቀቱ ያለው ሠራተኛ ይመረጣል፡፡ በአጠቃላይ የከተማው የብረታ
ብረት ሥራ ኢንተርፕራይዞች ግን በአብዛኛው በውስጣቸው ያቀፉት የሰው ኃይል የልምድ መሆኑን መረጃዎች
ያመለክታሉ፡፡ በተጨማሪም አብዛኞቹ የኢንተርፕራይዞቹ፣ የጥራትና ምርታማነት ማሻሻያ (kaizen)፣ የሙያ
ማሻሻያ፣ የንግድ ስራ አመራርና ስራ ፈጠራ (Enterprener)፣ የዘመናዊ ቴክኖሎጂ አጠቃቀም እና ተመሳሳይ ሥልጠና
የሚያስፈልጋቸው መሆኑን ለመረዳት ተችሏል፡፡

በሌላ በኩል ደግሞ ኢንተርፕራይዞቹ በብዛት የሚጠቀሙት ቀላል ማሽኖችንና የእጅ መሣሪያዎችን ሲሆን
ከእነዚህም ውስጥ መብሻ፣ መሞረጃ፣ መበየጃ እንዲሁም አብዛኞቹ ኢንተርፕራይዞች የሚጠቀሟቸው ባለሞተር
ማሽኖች ናቸው፡፡ የብረት ሌዝ ማሽን እና ብረት መቁረጫ ማሽን ያላቸው ተቋማት ከሌሎች የግል ድርጅቶች ጋር
በንጽጽር ሲታዩ ቁጥራቸው በጣም አነስተኛ ነው፡፡ የእጅ መሣሪያዎችን እንደ መዶሻ፣ የብረት መጋዝ፣ ሞርሳ፣ መሮ፣
ሴንተር ፓንች፣ ፒንሳና የመሳሰሉትን ሁሉም አነስተኛ የብረታ ብረት ሥራ ድርጅቶች ይጠቀማሉ ማለት ይቻላል፡፡
ስለዚህ በአጠቃላይ የከተማው ኢንተርፕራይዞች የቴክኖሎጂ አጠቃቀማቸው ኋላ ቀር ከመሆኑም ባሻገር ብዙዎቹ
ተቋማት ተጨማሪ ዘመናዊ ማሽኖች እንደሚያስፈልጓቸው ይገልጻሉ፡፡

የማምረቻ ቦታና አጠቃቀምን በተመለከተ

ግሩፕ 4
3
የማምረቻ ቦታን በተመለከተ ደግሞ የተመቻቸ የሥራ ቦታ ያላቸው ተቋማት ቁጥራቸው በጣም አነስተኛ
ነው፡፡ እንዲያውም ብዙዎቹ ተቋማት ከቦታ ጥበት የተነሳ ምርቶችንና ጥሬ ዕቃዎችን ወይም ተረፈ ምርቶችንና
ማሽኖችን ካልሆነም ደግሞ ምርቶችን፣ ጥሬ ዕቃዎችንና ማሽኖችን አንድ ላይ የሚያከማቹበት ሁኔታ ይታያል፡፡
እንዲሁም የተመረቱ ምርቶች ከዎርክ ሾፕ ውጭ ተቀምጦ ይገኛሉ፡፡

ስለዚህ በአጠቃላይ ከቴክኖሎጂ አጠቃቀም ኋላቀርነት፣ ከማምረቻ ቦታ አለመመቻቸት፣ ከክህሎትና ዕውቀት


ማነስና ከመሳሰሉት ሁኔታዎች ጋር በተያያዘ ብዙዎቹ የሚመረቱት ምርቶች የተለመዱና የደንበኛን ፍላጎት በትክክል
የማያሟሉ ናቸው፡፡ በተጨማሪም ኢንተርፕራይዞቹ የተለያዩ ቴክኖሎጂዎችንና የፈጠራ ሥራዎችን የመሥራት
ተነሳሽነታቸው በጣም አነስተኛ ነው፡፡

የገበያ ሁኔታ
በከተማው ውስጥ ያሉት በብረታ ብረት ሥራ የተሰማሩ አነስተኛ ተቋማት የሚያመርቱ ምርቶች
ለአካባቢው ተጠቃሚዎች ከማቅረብ ያለፈ ሌላ በገበያው ተወዳዳሪ በመሆን ለሌላ ከቶችና ክልሎች የማያቀርቡ
መሆናቸውን ጥናቱ ያመለክታል፡፡ አብዛኛውን ጊዜ ምርቶቹን የሚገዙትም በአካባቢው የሚገኙ የመንግሥት
ተቋማት፣ የግል ድርጅቶች፣ ት/ቤቶች፣ ሆስፒታሎች፣ ሆቴሎች እና ሌሎች የሕብረትሰብ ክፍሎች ተጠቃሚዎች
ናቸው፡፡
ኢንተርፕራይዞቹ ከአካባቢ አልፎ ቢያንስ በከተማው ሆነ በክልል ከተሞች ውስጥ የተለያዩ ቦታዎችን
በመዘዋወር የመሸጥ ወይም ምርት የማስተዋወቅ ዘዴ በመጠቀም ከተለያዩ አካባቢዎች የሚመጡ ደንበኞች
ምርቶቻቸውን እንዲገዙ የማድረግ ሥራ በመሥራት በኩል ድክመት ይታይባቸዋል፡፡
ሌላው የታየው ክፍተት ኢንተርፕራይዞቹ ባብዛኛው ተመሳሳይ የሆነ ምርት ብቻ የሚያመርቱ ሲሆን
ከተለመደው አቀራረብ በተሻለ እሴት ጨምሮ ለማቅረብ ያላቸው ተነሳሽነት አናሳ በመሆኑ በክልሉ ካሉ ሌሎች
አምራቾች ያላቸው ተወዳዳሪነት አነስተኛ የሆነ እንዲሆን አድርጓል፡፡ እንዲሁም ብዙዎቹ ተቋማት የተመቻቸ
መሸጫ ቦታ የሌላቸው መሆኑን ማየት ተችሏል፡፡

ረ) የሥራ ዘርፉ ድህነትን ከመቀነስና ሥራ አጥነትን ከማስወገድ አንፃር ያለው አስተዋጽኦ

የብረታ ብረት ሥራ ዘርፍ በባህሪው ጉልበትን በስፋት የሚጠቀም በመሆኑ በከተማው ብሎም በሀገሪቱ
ተንሰራፍቶ ያለውን ሥራ አጥነትና ድህነት ከመቀነስ አኳያ ቀላል የማይባል ሚና ይጫወታል፡፡ መንግስት የጥቃቅንና
አነስተኛ ኢንተርኘራይዞች ልማት ኘሮግራም ተግባራዊ ማድረግ ከጀመረ ወዲህ በብረታ ብረት ሥራ ዘርፍ ከፍተኛ
ቁጥር ያለው ወጣቶች እና ሴቶች በማህበር በመደራጀት የራሱን ገቢ በማግኘት የዕለት ተዕለት ኑሮውንም በማሻሻል
ላይ ይገኛል፡፡ በእርግጥ አብዛኞቹ የብረታ ብረት ሥራ ኢንተርኘራይዞች የእንጨትንም ሥራ ስለሚሰሩ በብረታ ብረት
ሥራ ብቻ የተሰማራውን የሰው ኃይል ቁጥር ነጥሎ መናገር የሚያስቸግርበት ሁኔታ አለ፡፡ በመሆኑም መረጃዎች
ግሩፕ 4
4
እንደሚያመለክቱት እስከ 2006 ዓ.ም ድረስ በከተማው በአነስተኛ እንጨትና ብረታ ብረት ሥራ ዘርፍ ያለው የሰው
ኃይል ከ 6000 በላይ እንደሚሆን ይገመታል፡፡
ስለዚህ የሥራ ዘርፉ የተሻለና የተጠናከረ ድጋፍ ቢደረግለት ለወደፊቱም ቢሆን ለበርካታ ሥራ አጥ ወጣቶች
የራሳቸው ሥራ ሊፈጠርላቸውና ገቢ ማግኛ መንገድ ሊሆንላቸው ይችላል ተብሎ ይታመናል፡፡

ሰ) ለሥራ ዘርፉ እየተደረገ ያለው ድጋፍና የማመቻቸት ሥራ

መንግስት በሀገራችን ሥር ሰዶ ያለውን ድህነት ለመቀነስ ከመቼውም በላይ የተለያዩ ስትራቴጂዎችን ቀይሶ
እየተንቀሳቀሰ ባለበት በዚህ ወቅት የትኛውም ልማታዊ ተቋም ሊበረታታና አስፈላጊው ድጋፍ ሊደረግለት እንደሚገባ
ማንም የሚስማማበት ጉዳይ ነው፡፡ በመሆኑም ለብረታብረት ሥራ ዘርፍ እየተደረጉ ካሉት ድጋፎች፡- የማደራጀት
ድጋፍ፣ የሥልጠና፣ የማምረቻና መሸጫ ቦታ ማመቻቸት፣ ገበያ የማፈላለግ ድጋፍ፣ የፋይናንስ /የብድር/ ድጋፍ እና
የመሳሰሉት ከመንግሥት በኩል የሚደረጉ ድጋፎች ሲሆኑ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችም የስልጠናና የመሳሰሉት
ድጋፎችን በመስጠት ቀላል የማይባል ሚና በመጫወት ላይ ይገኛሉ፡፡ ስለዚህ ኢንተርኘራይዞቹ ይህንን ምቹ ሁኔታ
በመጠቀም ወደ ተሻለ ደረጃ ለመሸጋገርና ደረጃ በደረጃ አሁን እየተደረገላቸው ካለው ድጋፍ በመላቀቅ በሙሉ
አቅማቸው ወደ መሥራት እንዲሁም በከተማው ውስጥ ያላቸውን ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ድርሻቸውን እንዲወጡ
የተለያዩ ድጋፎች እየተደረገላቸው ይገኛሉ፡፡

ግሩፕ 4
5
2. የችግሩ መንስኤ ሰበበ ጥናት / PROBLEM STATMENTS

ግሩፕ 4
6
3. ግቦች / Objectives of the Study

1.2 ጠቅላላ ዓላማ / General Objectives


የዚህ ጥናት አጠቃላይ ዓላማ በጌዲኦ ዞን በዲላ ከተማ ዙሪያ የብረታ ብረት አሰራር ላይ አሁን ያለውን እሴት ሰንሰለትን
መለየት ላይ በማተኮር አሁን ያለውን የዕሴት ሰንሰለት በማስተካከል በከተማው ውስጥ ያሉ በማኑፋክቸርንግ ዘርፍ
በብረታ ብረት ሥራ የተሰማሩ ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ወቅቱን መሠረት ያረገና የደንበኛ ፍላጎት
የሚያሟላ ምርት በማምረት፣ የዘርፉን ልማት ቀጣይነት ለማረጋገጥ፣ ተቋማቱ በአካባቢና በሀገር አቀፍ ገበያ ብቁና
ተወዳዳሪ ሆነው በከተማ በክልልና ሃገራዊ የኢኮኖሚ ዕድገት ውስጥ ያላቸውን ድርሻ ማሳደግ፡፡

1.2.1 ዝርዝር አላማዎች / Specific objectives were as follows:


የዚህ ጥናት ዝርዝር ዓላማ እንደሚከተለው ይሆናል:

 በበጌዲኦ ዞን በሚገኙ የብረታ ብረት ምርቶች ውስጥ ያሉትን ወቅታዊውን የ MSE ን ልምዶች መለየት
 በጌዲኦ ዞን ውስጥ የብረታትን ምርት መለኪያ (እንደአስፈላጊ) መለየት
 በዓለም ዙሪያ ምርጡን እና ሊገጣጠሙ የሚፈለጉ የብረት ምርቶችን መፈለግ
 የብረት ማምረቻ ምርታማነት Kaffa ምርታማነትን የሚያናጉትን ክፍተቶች እና እጥረቶችን መለየት
 በብረታ ብረት ምርት ምርታማነትን የሚጨምሩ የተሻሻሉ ቴክኖሎጂዎችን በዝርዝር መለየት
 አሁን ያለውን የምርት እና የግብይት ስርዓቶችን መገምገም
 በብረታ ብረት ምርት እና ግብይቶች ውስጥ ያለውን ክፍተት ለመለየት
 የባለድርሻ አካላትን ሚናና ኃላፊነት በግልጽ መለየት
 በሠንሰለቱ ውስጥ ስላለው ትስስር እንዲሁም ደካማና ጠንካራ ጎኖችን በመለየት ለሠንሰለቱ አካላት
በጠቅላላ በቂ ግንዛቤ በመፍጠር እሴት የማይጨምሩ ቁርኝቶችን በማስተካከል ቀጣይነት ያለው የአሰራር
ሥርዓት መዘርጋት
 ለአንቀሳቃሾች ማነቆ የሆኑባቸውን ደንቦችና መመሪያዎችን ማሻሻል፣
 ኢንተርፕራይዞች በአጭር ጊዜ የከተማውን እንዲሁም በረዥም ጊዜ የሀገር ውስጥ ደንበኞችን ፍላጎት
መሠረት ያደረገ በጥራት፣ በዋጋና በማቅረቢያ ጊዜ ተወዳዳሪ የሆነ ምርት እንዲያመርቱ ተገቢውን ድጋፍ
ማድረግ፣
 በየጊዜው የኢንተርፕራይዞችን ፍላጎት መሰረት ባደረገው ሙያዊ ስልጠና በመስጠት አቅማቸውን በማሳደግ
እንዲሁም ደረጃውን የጠበቀ ምርት እንዲያመርቱ ማስቻል በቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና የሚሰጠው
4 ቱ የድጋፍ ማዕከፍ በኢንተርፕራይዞች ዘንድ ተግባራዊ ማድረግ

ግሩፕ 4
7
4. የመረጃ አሰባሰብ የጥናት ዘዴ/METHODOLOGY

1.3 የመስክ ዳሰሳ ጥናት ቡድን /Survey Team


4.1.1. የመስክ ዳሰሳ ጥናት ቡድን የተዋቀረው በአራት/ የቴክ/ሽግ/ኢን/ኤክ/ስራ/ሂደት አስተባባሪዎችና
ከዲላ ቴክ/ሙያ/ት/ስ/ኮሌጅ አራት አሰልጣኝ መምህራን ሲሆን
ተ.ቁ ስም የመጡበት ተቋም የስራ ኃላፊነት ስልክ ቁጥር
1 መላኩ አየለ ሀዋሳ ፖሊ የቴ/ሽ/ኢ/ኤ/ስ/ሂ/አስተባባሪ 0912125895
2 ዮናስ በቀለ አማን ፖሊ የቴ/ሽ/ኢ/ኤ/ስ/ሂ/አስተባባሪ 0913027150
3 አብዱልዋሂድ መሀመድ ቡታጅራ ቴክ/ሙያ/ት/ስ/ኮሌጅ የቴ/ሽ/ኢ/ኤ/ስ/ሂ/አስተባባሪ 0912470011
4 ናቸው ካራት ቴክ/ሙያ/ት/ስ/ኮሌጅ የቴ/ሽ/ኢ/ኤ/ስ/ሂ/አስተባባሪ 0916106278
5 አማረ ዲላ ቴክ/ሙያ/ት/ስ/ኮሌጅ አሰልጣኝ 0916404323
6 ፍሬው ዲላ ቴክ/ሙያ/ት/ስ/ኮሌጅ አሰልጣኝ 0916795718
7 እንዳለ ዲላ ቴክ/ሙያ/ት/ስ/ኮሌጅ አሰልጣኝ 0920359636
8 ፀጋነሽ ዲላ ቴክ/ሙያ/ት/ስ/ኮሌጅ አሰልጣኝ 0946318649

Table 1 ሠንጠረዥ 1 የመስክ ዳሰሳ ጥናት ቡድን አባላት ዝርዝር

4.1.2. የቡድን አባላቶቹ በዋናነት የመጀመሪያ ተግባር አድርጎ በብረታ ብረት መስክ ለተሰማሩ ጥቃቅንና አነስተኛ
ኢንተርፕራይዞች ስለ ብረት በርና መስኮት አሰራር ሂደት ለመስክ ዳሰሳ ጥናት የሚሆን መጠይቆችን
በማዘጋጀት ወደ ኢንተርፕራይዙ ጋር በመሄድ እስፈላጊውን መረጃ ማሰባሰብ ለብረት በርና መስኮት ስራን
ሊያሻሽል የሚችል የተሻለ ምርጡን አሰርር ሂደትን መለየት፡፡

1.4 ጥናቱ የሚካሄድበት ቦታ Survey Area


በመስክ ጥናቱ በዋናነት የሚዳስሰው በጌዴኦ ዞን ውስጥ በዲላ ከተማ የሚገኙ በተለያዩ በብረታብረት ሥራ የተሰማሩ
ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ላይ ነው፡፡

1.5 Survey Period


የመስክ ዳሰሳ ጥናቱ የሚካሄድበት የጊዜ ሰሌዳ ከመጋቢት 12-14/2010 ዓ.ም

ግሩፕ 4
8
1.6 Data Collection
የመስክ ጥናቱ ዓላማ
በከተማው እየተተገበረ ያለውን የማኒፋክቸርንግ (የብረታብረት) ሥራ ዘርፍ በማምረትና አገልግሎት
በመስጠት ሂደት ያለወን ትስስርና በየሰንሰለቱ የሚታዩትን እስቴ የማይጨምሩ ቁርኝቶችን በማስተካከልና የሥራ
ዘርፉ ያለበትን ችግር ለይቶ መፍትሔ በመስጠት በመስኩ የተሰማሩ ኢንተርፕራይዞችን ውጤታማ ማድረግ፡፡

የጥናቱ ዘዴ

ሲሆን በመስክ ጥናቱ ወቅት በዋናነት የተዳሰሱት በከተማው ውስጥ የሚገኙ በተለያዩ በብረታ ብረት ሥራ
የተሰማሩ ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች እና በከተማው ያሉ ባለድርሻ አካለት ሲሆኑ የመረጃ አሰባሰብ
ዘዴውም የተዘጋጁ መጠይቆችን በአካል ተገኝቶ በማስሞላት ነው፡፡

የመስክ ጥናቱ ስራዎች


The field work component of the study was conducted using qualitative research
techniques particularly key informant interviews (KII) and focus group discussions
(FGDs).
- Key informants and participants to the FGDs were ኢንተርፕራይዞች፣ ግብዓት አቅራቢ
ነጋዴዎች፣ የምርቱ ተጠቃሚዎች፣ እና and representatives from relevant government
agencies. KIIs were used for collecting data on individuals’ perceptions,
experiences, and quantitative data.

የናሙና አወሳሰድ (Sampling)

የብረታብረት ሥራ ዘርፍ በባህሪው ከከተሞች ዕድገት ጋር ተያያዥነት ያለው በመሆኑ በናሙና አወሳሰድ
ወቅት በክልሉ ለሥራ ዘርፉ አቅም ሊሆኑ ከሚችሉ ከተሞች አንዱ የጌዴኦ ዞን የዲላ ከተማ ስትሆን የተለያ
የኢንዱስትሪ ዞን ለማስፋፋት ትኩረት ተሰጥቷል፡፡ በመሆኑም (Random sampling) በመጠቀም በዲላ ያሉ
ጅምላና ችርቻሮ አከፋፋዮች፣ በከተማውና አቅራቢያ ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ላይ ትኩረት
በመስጠት እስከ አስር የሚደርሱ ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ላይ የዳሰሳ ጥናቱ ተካሂዷል፡፡

የመስክ ጥናቱ ዋና ዋና ግኝቶች (Major survey findings)

 የብረታብረት ግብአት ሙሉ በሙሉ ከውጭ ሀገር የሚገባ በመሆኑ


ግሩፕ 4
9
ከፍተኛ የዋጋ ንረት መኖሩን፤
 በከተማው የሚገኙ ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ጋር የጥሬ ዕቃ (ግብአት) ችግር መኖሩን
 የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች የዕውቀትና የክህሎት ውስንነት እና ኋላ ቀር የቴክኖሎጂ
አጠቃቀም መኖሩን፤
 በዋናነት ከሚመረቱ ምርቶች መካከል በርና መስኮት፣የብሎኬት ማምረቻ ማሽነሪዎች፣የመኪናና
ባጃጅ ቦዲ ስራ (ካራሶሪያ)፣ የመቅዳት ስራ (Imitation) ገበያ ላይ የተሻለ ተፈላጊነት ያላቸው
መሆኑንና የውጭ ምንዛሪ የሚያስቀር መሆኑን
 የባለድርሻ አካላት ቅንጅታዊ አሰራር የተጠናከረ ባለመሆኑ ለጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች
የሚደረገው ድጋፍ በቂ ያለመሆን ከጥናቱ ለመረዳት ተችሏል፤

ጥናቱን በዘርፉ በሚመረቱት ሁሉም ምርቶች ላይ ከማካሄድ ይልቅ ለጊዜው ጥናቱ ቢካሄድባቸው የተሻለ /የበለጠ/ አዋጭ ሊሆኑ ይችላሉ ተብሎ
የሚገመቱትን ምርቶች መምረጥ አስፈላጊ ስለሆነ ቀጥሎ በተዘረዘሩት የምርት መረጣ መስፈርቶች አማካኝነት ምርቶቹን ለመምረጥ ተሞክሯል፡፡
መስፈርቶቹ ከተለያዩ ምንች ተሞክሮ የተወሰዱ እና የክልሉን እና የከተማውን ተጨባጭ ሁኔታ ሊያመላክቱ ይችላሉ ተብሎ የሚገመቱ ሲሆኑ
እያንዳንዱ መስፈርት የራሱ የሆነ ክብደት አለው፡፡ የመስፈርቶቹ ክብደት አሰጣጥም በተቻለ መጠን በመረጃ የተደገፈና በሙያዊ ክህሎት የታገዘ
ነው፡፡

1.7 የጥናት ወሰን / Scope of the project is:-

በዚህ ጥናት ለመዳሰስ የተሞከረው በዲላ ከተማ


በሚገኙ የጥቃቅንና አነስተኛ አንተርፕራይዞች ላይ
የእሴት ሰንሰለት ትንተና ለማድረግ ሲሆን ባለው
ግሩፕ 4
10
ተጨባጭ ሁኔታ ትኩረቱን ያደረገው የብረት በርና
መስኮት አመራረት ላይ ብቻ ለው፡፡ በዚህም መሰረት
ይህ ጥናት በዋናነት ትኩረት ያደረገው አሁን
የሚከተሉትን የብረት ብርና መስኮት የአሰራር ሂደት
/ ከግብዓት መረጣ እስከ ምርት ማስረከብ/
፣አቅም፣ተወዳዳሪነት እና የአሰራር ክፍተትን በመለየት
በአለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ ሊያደርግ የሚችለውን
ምርጥ ልምድ /ተሞክሮ/ በማስቀመጥና በማመላከት
ላይ ነው፡፡

1.8 ተጠቃሚዎች / Beneficiaries:-

ከዚህ የብረት በርና መስኮት እሴት ሰንሰለት ትንተና ዋነኞቹ ተጠቃሚ የሚሆኑት
የደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መ/ቴ/ሙ/ት/ስ/ኮሌጆችና ተቋማት፣በዲላ ከተማ እና አከባቢዋ የተደራጁ ኢንተርፕራይ ማህበራት፣ሌሎች
ባለድርሻ ሴክተር መስሪያቤቶችና በብረታብረት ውጤቶች ዙሪያ የእሴት ሰንሰለት ትንተና ለማካሄድ ለሚፈልጉ አካላት
እንደማጣቀሻ ሊጠቀሙበት ይችላሉ፡፡
በተጨማሪም በእድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ (GTP-II) የኢትዮጵያ መንግስት የቅድሚያ ቅድሚያ
ትኩረት የሰጣቸው ዘርፎችም ከዚህ የእሴት ሰንሰለት ትንተና ፈጣን ለሆነ የምርት ጥገና ግብዓት፣ለማሽነሪዎች
እድሳት ተቀያሪ የጥገና ግብዓት፣ በዋጋ የማይቻሉ የማሽነሪ ውጤቶችን አስመስሎ ለመስራት እና ሌሎችም ዓይነት
አገልግሎቶች ለማግኘት ተጠቃሚ የሚሆኑበት አጋጣሚ ያለ መሆኑ፡፡

ግሩፕ 4
11
5. የምርት ሰንሰለቶች ትንተና / Value Chain Analysis
የእሴት ሰንሰለት አሰሳ የሚጀምረው በሁለተኛው የእድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ (GTP-II) ወቅት
በፌዴራል የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኤጀንሲ በተዘጋጀው መስፈርት መሰረት በኢትዮጵያ መንግስት
የቅድሚያ ቅድሚያ ትኩረት ከተሰጣቸው ዘርፎች ውስጥ ነው፡፡

ሠንጠረዥ 2 የ GTP ቅድሚያ የሚሰጡ ዘርፎች / VALUE CHAIN DEVELOPMENT (GTP)

OF ETHIOPIA – Priority Sectors

የእድገት እና ትራንስፎርማሽን እቅድ


የልማት ኮሪደሮች
1 ግብርና 4.2 ባቡር ትራንስፖርት

2 ኢንዱስትሪ ልማት 4.3 መንገድ ትራንስፖርት

2.1 ጨርቃ ጨርቅና አልባሳት 4.4 ባህር ትራንስፖርት

2.2 ቆዳና የቆዳ ውጤቶች 4.5 አየር ትራንስፖርት

2.3 ስኳርና ተጓዳኝ ምርቶች 4.6 ኢነርጂ

2.4 የሲሚንቶ ምርት 4.7 ውሃና መስኖ

2.5 ብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ 4.8 ቴሌኮሙኒኬሽንና አይሲቲ

2.6 ኬሚካል(ፋርማሲቲዩካል፣ ህትመት፣………) 5.  ንግድ


2.7 አግሮ ፕሮሰሲንግ 6.  ጤና
3 ማእድን 7.  ባህል፤ ቱሪዝምና ስፖርት
4 ኢኮኖሚ መሠረተ-ልማት 8.  ማህበራዊ
4.1 መንገድ ግንባታ    

Table 2 የ GTP ቅድሚያ የሚሰጡ ዘርፎች

የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅዱ የሀገሪቱን ኢኮኖሚ ለማሻሻል በኢትዮጵያ ብሔራዊ የአምስት ዓመት ዕቅድ ነው፡፡ ከላይ በሰንጠረዥ
የተዘረዘሩትን ቅድሚያ የሚሰጣቸው ቅድሚያ የተዘረዘሩትን ደረጃዎች ያሳያል፣ ይህም ግብርና ዋናው ነገር ሲሆን በሀገሪቱ ውስጥ ሌሎች
ዘርፎችም ይከተላሉ የእሴት ሰንሰለትን በተመለከተ የዘር ዘር መምረጥ በሁለት ቁልፍ ዘርፎች ማለትም በግብርና እና በኢንዱስትሪ ውስጥ
የተከናወኑ ናቸው.

ግሩፕ 4
12
5.1. Value chain selection criteria

ምርቶችን ማወዳደር፣ ደረጃ መስጠትና / Value chain selection criteria


ከዚህ በታች በሥራ ዘርፉ የሚመረቱ ምርቶችን ለማወዳደር ዋና ዋና መስፈርቶችን ለመዘርዘር ተሞክሯል፡፡
በመሆኑም ከምርቶቹ መካከል የተወሰኑት በተለያዩ መስፈርቶች ተመዝነው /ተወዳድረው/ ምርጫው የተካሄደ ሲሆን
ይህም ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ ተመልክቷል፡፡

የምርቶቹ ዓይነት
ተ.ቁ መስፈርት የብረት በርና የብሎከት ማሽን የካራሶሪያ ስራ የቴራዞ ማምረቻ
መስኮት ስራ ማምረቻ ማሽን
5 4 3 2 1 5 4 3 2 1 5 4 3 2 1 5 4 3 2 1
1 የእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ /
Size of Sub sector
2 የስራ እድል መፍጠር መቻሉ
የሥራ እድል
3 የሀገር ውስጥ ያለው ምርት
ድርሻ / GDP Share
4 የገበያ ድርሻ / Market Share
5 የወጪ ምርት ድርሻ
/Share of Export
6 የማደግ አቅም/Growth Potential
7 የገበያ ድርሻ /Market Potential
8 ሌሎች(የሰውኃይል, ቁስ,
እውቀት, የገንዘብ አቅም,
መሰረተ ልማት)
9 የምርት ማስፋት/ጭማሪ / Product
Diversfication
10 በጥቃቅንና
አነስተኛ፣በወጣቶችና ወዘተ
የሚያመጣው ለውጥ
11 ከአየር ንብረት ጋር ተስማሚ
መሆን መቻሉ
/ Conservation importance
12 የሴቶችንና አካል ጉዳተኞችተ
ጠቃሚነት
/ Women Empowerment
አጠቃላይ ውጤት / TOTAL
50 29 38 20
RATING:

Table 3 የተመረጡ ምርቶችን ማወዳደሪያ መስፈርት Value chain selection criteria

ግሩፕ 4
13
ሠንጠረዥ 4. ለተወዳደሩ ምርቶች የተሰጠ ደረጃና ውጤት ጥቅል መግለጫ
Rating
No Sector Subsector Value chain title out of Rank Remark
5%
ኢንዱስትሪ
1 ብረታብረትና ኢንጂነሪነግ የብት በርና መስኮት 4.2 1
ልማት
ኢንዱስትሪ
2 ኢኮኖሚና መሰረተልማት የካራሶሪያ ስራ 3.2 3
ልማት
ኢንዱስትሪ
3 ኢኮኖሚና መሰረተልማት የብሎኬት ማምረቻ ማሽን 2.42 2
ልማት
ኢንዱስትሪ
4 ኢኮኖሚና መሰረተልማት የቴራዞ ማምረቻ ማሽን 1.7 4
ልማት

Table 4 የምርጫ ውጤት ጥቅል መግለጫ

ስለዚህ ከላይ በሰንጠረዡ እንደሚታየው በብረታ ብረት ሥራ ዘርፍ ለውድድር ከቀረቡት ምርቶች በር እና መስኮት
ከፍተኛውን ነጥብ በማግኘት የተመረጠ ሲሆን የእሴት ሰንሰለት ትንታኔውም በእዚህ ምርት ላይ ያተኮረ ይሆናል፡፡

6. የመስክ ዳሰሳ ጥናት ውጤት / RESULTS and DISCUSSION

ግሩፕ 4
14
በዲላ ከተማና አካባቢዋ ለሚገኙ የብረት በርና መስኮት አምራች ማህበራትና የግል አምራቾች በተደረገው
ቃለ-መጠይቅ መሰረት የሚከተሉትን ጥቅል መረጃዎች የተገኙ ሲሆን በዚሁ መሰረት የብረት በርና መስኮት እሴት
ሰንሰለት ዘግጅቱን በሚያግዝ መልኩ እንደሚከተለው ተተርጉሞ ቀርቧል፡፡
6.1.1. የስራ ስጀመሪያና ማስኬጃ ገንዘብ ምንጭ
ከመንግስት ብድር ከቤተሰብ ከማህበሩ አባላት ምርመራ

የመላሾች ብዛት 2 1 3

ንፅፅር በመቶኛ 33.3 16.7 50

ከሰነጠረዡ የምንረዳው በዲላ ከተማና አካባቢዋ ከሚገኙ 100 የብረት በርና መስኮት አምራቾች ውስጥ 50 ዎቹ
የካፒታል ምንጫቸው ከራሳቸው ከአምራች ማህበሩ አባላት በሚገኝ የገንዘብ መዋጮ ሲሆን 33 ቱ ከመንግስት
በሚገኝ ብድርና 17 ቱ ደግሞ ከቤተሰባቸው ባገኙት ገንዝብ እንደሆነ ያስረዳናል፡፡
5.1.1. አሁን የደረሱበት የካፒታል መጠን
የገንዘብ መጠን ከ 50‹000- 75‹000-100000 100000-200000 ምርመራ
75‹000

የመላሾች ብዛት 1 1 4

ንፅፅር በመቶኛ 16.7 16.7 66.6

ከሰነጠረዡ የምንረዳው በዲላ ከተማና አካባቢዋ ከሚገኙ 100 የብረት በርና መስኮት አምራቾች ውስጥ 67 ቱ
የካፒታል መጠናቸው ከ 100000-200000 ብር የሚጠጋ ሲሆን 16.7 ቱ ከ 75‹000-100000 ብርና 16.7 ቱ ደግሞ
ከከ 50‹000-75‹000 ብር አንደሚገመት ያሳየናል፡፡

5.1.2. የግብኣት (የጥሬ ዕቃ) አቅርቦት ፍላጎታቸው በተመለከተ


የአቅርቦት መጠን ከበቂ በላይ በቂ ከበቂ በታች ምርመራ

የመላሾች ብዛት 0 1 5

ንፅፅር በመቶኛ 0 16.7 83.3

ከሰነጠረዡ የምንረዳው በዲላ ከተማና አካባቢዋ የሚገኙ የብረት በርና መስኮት አምራቾች ለምርት የሚገለገሉበት
ጥሬዕቃ አቅርቦት ከበቂ በታች እንደሆነ ያመለክታል
5.1.3. ለምርት የሚገለገሉበት ጥሬዕቃ ከየት እንዲሚገዙም

ግሩፕ 4
15
የጥሬ ዕቃ ኢንተርፕራይዞች መንግስት ከግለሰብ ምርመራ
አቅራቢ መጠን ነጋዴዎች

የመላሾች ብዛት 2 1 3

ንፅፅር በመቶኛ 33.3 16.7 50

ከላይ በሰንጠረዡ እንደተመለከተው በዲላ ከተማና አካባቢዋ የሚገኙ የብረት በርና መስኮት አምራቾች ለምርት
የሚገለገሉበትን ጥሬዕቃ የሚገዙት ከግለሰብ አትራፊ ነጋዴዎች እንደሆነ እንረዳለን
5.1.4. ምርት ለማምረት የጥሬዕቃ ዓይነት
ላሜራ ቱቦላሬ ባለሶስት ማዕዘን ሁሉንም
የጥሬ ዕቃ አይነት LTZ ኢሚቴሽን ምርመራ
Sheet Square ብረት Emitation ዐይነት
Metal Pipe Angle Iron All

የመላሾች ብዛት 1 1 -- -- -- 4

ንፅፅር በመቶኛ 16.7 16.7 -- -- -- 66.6

ከላይ በሰንጠረዡ እንደተመለከተው ከ 100 አምራቾች መካከል 67 ቱ ሁሉንም ዐይነት የማምረቻ ጥሬዕቃዎች
እንደሚጠቀሙ እንረዳለን
5.1.5. ለምርት የጥሬ ዕቃ አቅርቦት በተፈለገው ጊዜ የሚያገኙበት ሁኔታን በተመለከተ
የአቅርቦት ሁነታ ያገኛሉ አዎ አይ አላገኝም ምርመራ

የመላሾች ብዛት 2 4

ንፅፅር በመቶኛ 33.3 66.7

ከላይ በሰንጠረዡ እንደተመለከተው በዲላ ከተማና አካባቢዋ የሚገኙ የብረት በርና መስኮት አምራቾች ለምርት
የሚገለገሉበትን ጥሬዕቃ በወቅቱ እንደማያገኙ ያመለክታል፡፡
5.1.6. የጥሬ-ዕቃ ጥራትን የሚፈትሹበት መንገድ
ጥራት ማረጋገጫ ዘዴ በዘመናዊ መለኪያ በግምት ምርመራ

የመላሾች ብዛት 4 2

ንፅፅር በመቶኛ 66.7 33.3

ለላይ በሰንጠረዡ እንደምንመለከተው በዲላ ከተማና አካባቢዋ የሚገኙ የብረት በርና መስኮት አምራቾች ለምርት
የሚገለገሉበትን ጥሬዕቃ ጥራት የሚፈትሹት በዘመናዊ መለኪያ ነው፡፡
5.1.7. ከጥሬ ዕቃ ማሰቀመጫ(ማከማቻ) ቦታ ምቹነት
የመስሪያ ቦታ ምቹነት ምቹ ነው ምቹ አይደለም ምርመራ

የመላሾች ብዛት 1 5

ንፅፅር
ግሩፕ 4በመቶኛ 16.7 83.3

16
ይህም ማለት አብዛኛው የአካባቢው አምራቾች የማምረቻ ጥሬ ዕቃ ለማሰቀመጥ(ለማከማቸት) የሚሆን ምቹ ቦታ
የላቸውም ማለት ነው፡፡
5.1.8. አምራቾች ለሚያመርቱት ምርት የማምረቻ ቦታ
የመስሪያ ቦታ አለ የለንም ምርመራ

የመላሾች ብዛት 6 0

ንፅፅር በመቶኛ 100 0

ከሰንጠረዡ የምንረዳው አምራቾቹ የማምረቻ ቦታ ያላቸው መሆኑን ነው፡፡


5.1.9. አምራቾች ሚያመርቱትን ምርት ማሳያ (መሸጫ) ቦታ
የመሸጫ ቦታ አለን የለንም ምርመራ

የመላሾች ብዛት 0 6

ንፅፅር በመቶኛ 0 100

ከዚህ ሰንጠረዥ የምንረዳው አምራቾቹ የማሳያ (የመሸጫ) ቦታ የሌላቸው መሆኑን ነው፡፡


5.1.10. የምርት የምርት ሂደቱ በማን እንደሚመራ
የምርት ሂደቱ የሚመራው በማህበሩ ኃላፊ በክራፍትስ ማን ምርመራ

የመላሾች ብዛት 6 0

ንፅፅር በመቶኛ 100 0


ከሰንጠረዡ
እንደምንረዳው የአምራቾቹ የምርት ሂደት የሚመራው በማህበሩ ኃላፊ (ሊቀመንበር) መሆኑንና በክራፍትስ ማን
የማይመራ መሆኑን ነው፡፡
5.1.11. የመስሪያ ቦታ ባለቤትነት
የመስሪያ ቦታ መላሾች በመቶኛ
በግል 0
ኪራይ 7 87.5
ከመንግስት 1 12.5
ሰንጠረዠ --ከመላሾቹ 87.5% በክራይ የሚገለገሉ ሲሆን 12.5 % ከመንግስት በተሰጠ ቦታ ነው፣፣ ይህ
ኢንተርፕራይዞች የኪራይ ወጭ እንደሚዳረጉ ነው
6.1.13. ለኪራይ የሚወጣ ወጭ በአመት
የመስሪያ ቦታ ኪራይ መላሾች በመቶኛ

10000-10000 1 12.5
10001-30000 6 75
ግሩፕ 4
17
30001-100000 1 12.5
ሰንጠረዠ --ከመላሾቹ መካከል 75% ከአንድሽ እስከ 10 ሽ ብር ድረስ የሚያወጡ ሲሆን 12.5% የሚሆኑት ከአስርሽ
እስከ ሰላሳሽ ብር 12.5% ደግሞ ከ 30 ሽ ብርበላይ በአመት ወጭ ያደርጋሉ ፤፤ይህ ማነት ኢንተርፕራይዞች ከፍተኛ
የኪራይ ወጭ ያወጣሉ
6.1.14. የምርት ዲዛይን ሁኔታ

የዲዛይን ሁኔታ መላሾች በመቶኛ


ከተዘጋጀ አሰራር/ድሮዊንግ/ 2 25
ከተዘጋጀ ንድፍ/ስኬች/ 5 62.5
በግምት 1 12.5
ሌላ ካለ 0 0
ሰንጠረዠ -- ከተጠያቂዎቹ መካከል 62.5 % ከተዘጋጀ ንድፍ/ስኬች/ ምርታቸውን የሚያመርቱ ሲሆን 25% ከተዘጋጀ
ድሮዊንግ 12.5% በግምት የሚሰሩ መሆኑን ገልጸዋል፤፤ከዚህም ኢንተርፕራይዞች ሳይንሳዊ የማምረት መንገድ
እንደማይጠቀሙ ያስረዳል
16.1.15. የሚያመርቱት የምርት አይነት

የምርት አይነት መላሾች በመቶኛ

ኖርማል በርና መስኮት 0 0


ኢሚቴሽን 0 0
አልሙኒየም 0 0
ሁሉንም 8 100
ሰንጠረዠ -- ከተጠያቂዎቹ መካከል 100% ሁሉንም የበር አይነቶች የሚያመርቱ መሆናቸውን ገልጸዋል
6.1.16. የምትጠቀሙት መቁረጫ
የመቁረጫ ዘዴ መላሾች በመቶኛ

በእጅ 1
በማሽን 7 87.5
12.5

ሰንጠረዠ -- ከተጠያቂዎቹ 87.5 በማሽን የሚጠቀሙ ሲሆኑ 12.5 በእጅ ይጠቀማሉ፤

6.1.17. ለመቁረጫ የሚጠቀሙት ማሽን ባለቤትነትን በተመለከተ

የመቁረጫ ባለቤት መላሾች በመቶኛ

የግል 5 71.4
የኪራይ 2 28.6
ሰንጠረዠ -- ከተጠያቂዎቹ መካከል 71.4% በግል ማሽን የሚጠቀሙ ሲሆን 28.6% በኪራይ ይጠቀመቀሉ

ግሩፕ 4
18
6.1.18. ብረት ለማስቆራረጥ ለማሽን ኪራየ የሚከፈል ዋጋ

የማሽን ዋጋ በካሬ መላሾች በመቶኛ

20 ብር 1 50
50 ብር 1 50
ሰንጠረዠ -- ከተጠያቂዎቹ መካከል 50% በካሬ 20 ብር ሲከፍሉ 50% በካሬ 50 ብር ይከፍላሉ ይህ ማለት
ኢንተርፕራይዙ ለአንድ በር የማሽን ኪራይ የሚያወጣው ከፍተኛ ነው
6.1.19. የተለያየ ቅርጽ የምታወጡት /ፎርሚንግ/

የመቁረጫ ዘዴ መላሾች በመቶኛ

በእጅ 5 62.5
በማሽን 3 37.5
ሰንጠረዠ -- ከመላሾቹ መካከል 62.5% በእጅ የሚጠቀሙ ሲሆን 37.5 በማሽን ይጠቀመቀሉ ይህ ማለት በእጅ
የሚጠቀሙት ኢንተርፕራይዞች የምርት ጥራት ዝቅተኛ እንደሆነ ያሳያል
6.1.20. ለቅርጽ ማውጫ የተጠቀሙት ማሽን ባለቤት
የቅርጽ ማውጫው ባለቤት መላሾች በመቶኛ
የግል 1 33.3
የኪራይ 2 72.7
ሰንጠረዠ -- ከመላሾቹ መካከል 33.3% የግል ማሽን ያላቸው ሲሆን 72.7% በኪራይ የሚጠቀሙ ናቸው ይህ ማለት
ኢንተርፕራይዙ ተጨማሪ ወጭ እንዳለበት ያሳያል
6.1.21. ለቅርጽ ማውጫ ማሽን የሚከፈል ዋጋ
የማሽን ዋጋ በካሬ መላሾች በመቶኛ

40 ብር 1 50
60 ብር 1 50
ሰንጠረዠ -- ከመላሾቹ መካከል 50% በካሬ 40 ብር የሚከፍሉ ሲሆን 50%ቱ 60 ብር በካሬ ይከፍላሉ ይህ ማለት
ለአንድ በርና መስኮት የሚያወጡት ወጭ ከፍተኛ በመሆኑ ለተወዳዳሪነት መቀነስ እንደምክንያት ይወሰዳል
6.1.22. የተለያዩ የምርቱን አካላት የሚገጣጥሙበት መንገድ
የመገጣጠሚያ ዘዴ መላሾች በመቶኛ
በጊዛዊነት 0 0
በቋሚነት 8 100
ሰንጠረዠ ከመላሾቹ መካከል 100%በርና ምስኮት አካላትን የሚገጣጥሙት በቐሚ የማያያዣ ዘዴ ነው

6.1.23. ለመገጣጠም የሚጠቀሙት የብየዳ መሳሪያ


የመበየጃ ዘዴ/መሳሪያ/ መላሾች በመቶኛ
SMAW 8 100

ግሩፕ 4
19
GTAW 0 0
MIG/MAG 0 0
ሌላ 0 0
ሰንጠረዠ -- ከመላሾቹ መካከል 100%በርና ምስኮት አካላትን የሚገጣጥሙት በ SMAW (ኤሌክትሪካል አርክ መበየጃ
ማሽን) መሆኑን ያሳያል
6.1.24. የሚጠቀሙት የብየዳ መሳሪያ ባለቤት
የመበየጃ ዘዴ/መሳሪያ/ ባለቤት መላሾች በመቶኛ
በግል 8 100
በኪራይ 0 0
ሰንጠረዠ -- ከመላሾቹ መካከል 100%በርና ምስኮት አካላትን የሚገጣጥሙት መበየጃ ማሽን የግል ንብረታቸው
መሆኑን ያሳያል
6.1.25. በመግጠም ሂደት የተለያዩ ብየዳ አቅም
የብየዳ አቅም መላሾች በመቶኛ
ዝቅተኛ 6 75
መካከለኛ 1 12.5
ከፍተኛ 1 12.5
ሰንጠረዠ -- ከመላሾቹ መካከል በርና ምስኮት አካላትን የሚገጣጥሙት በኤሌክትሪክ አርክ ማሽን ሲሆን 75%
የመበየድ ችሎታቸው ዝቅተኛ %12.5 መካከለኛ 12.5% ከፍተኛ እንደሆነ ያሳያል
6.1.26. ተገጣጥሞ ያለቀ ምርትን የመቀባት መንገድን በተመለከተ
የጥራትቁጥጥር መላሾች በመቶኛ
በእጅ /በብሩሽ/ 2 25
በኮምፕሮሰር 6 75
ሰንጠረዠ -- ከመላሾቹ መካከል 75%የማጠናቀቂያ ቅብ የመቀቡት በኮምፕሮሰር ሲሆን 25% የሚሆኑት በቡሩሽ
በእጅ የሚጠቀሙ ናቸው፤፤
6.1.27. የምርት ጥራት ቁጥጥር ዘዴ
የጥራትቁጥጥር መላሾች በመቶኛ

በየምርት ሂደቱ 6 75
ከምርት በኃላ 2 25

ሰንጠረዠ -- ከመላሾቹ መካከል 75% የምርታቸውን ጥራት ቁጥጥር የሚያከናውኑት በየምርት ሂደቱ ሲሆን 25%
የሚሆኑት ምርቱ ተሰርቶ ከተጠናቀቀ በኃላ መሆኑን ያሳያል፤፤
6.1.28. ለቅብ የሚጠቀሙት ማሽን ባለቤት
የማሽኑ ባለቤት መላሾች በመቶኛ

የግል 3
ኪራይ 3

ግሩፕ 4
20
ሰንጠረዠ -- ከመላሾቹ መካከል 50%የማጠናቀቂያ ቅብ የሚቀቡበት በኮምፕሮሰር የግል ሲሆን 50%የሚሆኑት
በክራይ መሆኑን ያሳያል

6.1.29. ለቅብ የሚጠቀሙት ማሽን ኪራይ

የማሽኑ ክራይ በሰአት መላሾች በመቶኛ

ከ 50-100 2 66.7
ከ 100-150 0
ከ 150 በላይ 1 32.3
ሰንጠረዠ -- ከመላሾቹ መካከል 66.7%የማጠናቀቂያ ኮምፕሮሰር በሰአት 50-100 ብር ሲከፍሉ 32.3% 150 ብር
በላይ በሰአት እንደሚከፍሉ ያሳያል
6.1.30. ምርት የማስተዋወቂያ መንገድ
የማስዋወቂያ ዘዴ መላሾች በመቶኛ

በደምበኛ 6 66.7
ዝነስ ካርድ
ባነር 2 32.3
ሬድዮና ቴሌቪዠን
ቤት ለቤት
ባዛር
ሰንጠረዠ -- ከመላሾቹ መካከል 66.7%ምርታቸውን የሚያስተዋውቁት በደምበኛቸው ወይም በተጠቃሚው ሲሆን
32.3% የተለያዩ ባነሮችን በመጠቀም መሆኑን ገልጸዋል፡፡

ግሩፕ 4
21
6. ቫሊው ቼይን ማፒንግ

6.1. በብረታ ብረት ስራ ዘርፍ የበርና መስኮት ነባራዊ ሁነታ (AS IS)

የግብ ዓት የም ርት ማ ም ረት/ ም ርት ን ሽ ያጭ
ቅ ርፅ ማ ስያዝ
አቅ ርቦት ዝግጅ ት መገጣጠም ማ ጠናቀ ቅ ማ ከናወን

ትዕዛዝ የምርት ዲዛይን ቅድመ ማያያዝ ተጨማሪ እርምት


ማጠፍ ምርት ማስተዋወቅ
መቀበል መረዳት /ፑንታ ማድረግ/ ማድረግ

የምርት መለካት ማረጋገጥ


መብሳት ለገዢ ማስረከብ
ዲዛይን በቋሚነት መሞረድ
መዘጋጀት ማያያዝ
ገበያ መቁረጥ ማጉበጥ

ማፈላለግ በብየዳና በሪቬት ማያያዝ መሙላት

ግብዓት መጠምዘዝ
መለየት ማለስለስ

መቀባት

Figure 1 Current የብረት በርና መስኮት እሴት ሰንሰለት በጌዴኦ ዞን, ዲላ ከተማ.

Legends/Key/

Main value chain


Sub value chain gap

ግሩፕ 4
22
6.2. የምርጥ ተሞክሮ መምረጥና ማወዳደር

የምርጥ ተሞክሮ መምረጥና ማወዳደር

የብረት በርና መስኮት ምርት የማምረት በአለም ላይ ያለው የምርት መጠን ከ 2003 እስከ 2013 ድረስ
ምንጭ: (

የምርት መጠን ዓመታዊ ( )

ተ/
2003 2004 2005 2006 2007 2008 2009 2010 2011 2012 2013  
ቁ   ሀገር
World (Total) 1328 1365 1418 1505 1462 1521 1510 1547 1573 1593 1664 123
1 ቻይና
2 ጀርመን
3 ፖላንድ

                           

ከላይበተዘረዘረው መሰረት ቻይና፣ጀርመን፣ፖላንድ በቅደምተከተል ተቀምጠዋል በመሆኑም ከሶስቱ ሀገራት


እንደምርጥ ተሞክሮ ለመውሰድ እና ለማወዳደር አመቺ ሁኔታን ፈጥሮልናል

አጠቃላይ የምርት
ዓ.ም መጠን Total Export Proportion of Domestic Proportion of
Yields
2010
2011
2012
2013
2014
2015

ግሩፕ 4
23
6.2.1. ምርጥ ተሞክሮ መምረጫ ና ማወዳደሪያ መስፈርት
ምርጥ ተሞክሮ መምረጫ ና ማወዳደሪያ መስፈርት

ተ. ቻይና ጀርመን ፖላንድ


መስፈርት
ቁ 5 4 3 2 1 5 4 3 2 1 5 4 3 2 1

1 ከጥራት አንጻር
አመታዊ የምርት
2
መጠን
3 ዋጋ
የቴክኖሎጂ
4
የመጠቀም አቅም
5 ችሎታ
በስፋት የሰው ሃይል
6
የመጠቀም አቅም
ከአየር ንብረት ጋር
7
ያለው ተስማሚነት
አጠቃላይ ውጤት

ግሩፕ 4
24
6.3. በብረታ ብረት ስራ ዘርፍ የበርና መስኮት ምርት ምርጥ ተሞክሮ (TO BE)

ምርትን የም ርት
የግብ ዓት የማ ጠናቀ ቂ ያ የም ርት ፍተ ሻና
የም ርት ዝ ግጅ ት ቅ ርፅ ማ ስያዝ መ ገጣ ጠም ማሸግና ግብ ይት
አቅ ርቦት ሥራዎች ቁ ጥጥር
ማጓጓዝ ማ ካሄድ

የተለያዩ መብሳት / ፑንታ የምርት በየአይነቱ የምርት


ትዕዛዞችን መለካት ድሪሊንግ በጂግ መሙላት ሂደቱን ለይቶ ማሽግ ማሰተዋወቅ
ማድረግ
መቀበል ማሽን መከታተል ስራ
የድዛይንና መቁረጥ ማጉበጥ ማሽን በሚግ ማግ የቁጥጥር ቡድን ለደምበኛ
በመጠቀም/ Bending መሞረድ ማጋጋዝ
የማዘጋጀት ስራ  Shearing መበየድ ማቋቋም ማስተዋወቅ
- V-bending
 Blanking - Edge bending
 Punching ሪቬቲንግ ማለስለስ ያለቀን ምርት ከስራ የእድሳት ግዜን
የገበያ ጥናት ማሽከርከር / ቦታ መለየት
መስማማት
ማካሄድ ስክሮሊንግ ማሽን
Drawing በመጠቀም
- Drawing ofcup- መቀባት ኤክስፖርት
shaped part
ማድረግ
የግብዓት ግዢ መፈፀም - work part ማጠማዘዝ
/ቲዊስቲንግ
ማሽን በመጠቀም ከደንበኛ አስተያየት
መቀበል
ካስቲንግ

Figure 2 የብረት በርና መስኮት እሴት ሰንሰለት የምርጡ አሰራር Indonesia.


መግለጫ / Legends/Key/

Main value chain

Sub value chain gap

ግሩፕ 4
6.4. የእሴት ሰንሰለት ትንተና / Value analysis
1. የእሴት ሰንሰለት ትንተና የአሁኑ / Value analysis of AS IS practice

አቢይ ስንስለት : ግብአት አቢይ ሰንስለት : ምርት ዝግጅት


ንኡስ ሰንሰለት የማምረቻ ቦታ ንኡስ ሰንሰለት የምርት ዲዛይን መረዳት

 ትግበራ  ትግበራ
 ያልተማላ መሰረተልማት  ያለ ድሮዊንግ መስራት
 በአግባቡ ያልተደራጀ ቦታ ላይ መስራት  ፕሮሰስ ፈሎው ሳያዘጋጁ መስራት
 በትክክለኛ ቦታ ያልተተከሉ ማሽኖች  ቀድሞ ጥሬ እቃ አለማዘጋጀት
 ችግር  ችግር
 የተራዘመ የማምረቻ ሰአት  ተደጋጋሚ የእርምት ስራ መስራት
 ጥራቱ የተጋደለ ምርት  በዘፈቀደ መስራት
 አላስፈላጊ ምልልስ  ጥሬ እቃና መስሪያ ቱል ሳያዘጋጁ ስራ
መጀመር
 በአንድ ምርት ላይ አላስፈላጊ ጊዜ ማባከን

ንኡስ ሰንሰለት አላቂ ጥሬ እቃ


ንኡስ ሰንሰለት መለካትና መረሰስ

 ትግበራ  ትግበራ
 አቅሙና አድራሻቸው ካልታወቀ አቅራቢዎች ግዥ እስታንዳርድ የሆነ መለኪያ አለመጠቀም
መፈጸም በግምት መስራት
 አለ ስፌስፊኬሽ መግዛት በተገኘበት(በልተስተካከለ ) ቦታ መለካትና
 በስፔኩ መሰረት ጥራቱን አረጋግጦ አለመረከብ ማስመር
 ጥሬ እቃውን በተገቢው ሁኔታ አለማጋጋዛ  ችግር
 ችግር  በገጠማ ጊዜ መቸገር
 ጥራቱን ያልጠበቀ ምርት ማምረት  ለማስተካከል ጊዜ መፍጀት
 የማምረቻ ጊዜ መጋተት  የምርት ጥራት መቀነስ
 የጥሬ እቃ መሰባበርና መጣመም

ንኡስ ሰንሰለት ቐሚ እቃዎች(ማሽንና የእጅ መሳሪያ) ንኡስ ሰንሰለት መቁረጥ

 ትግበራ  ትግበራ
 የምንገነዛቸውንና የምንጠቀምባቸውን ማሽን  የሚቆረጠውን ክፍል በትክክል
አቅም አለማወቅ አለማስመር
 ማሽኑን በአግባቡና አለአቅሙ  ተገቢውን መሳሪያ ሳይጠቀሙ መቁረጥ
መጠቀም(በታችም በላይም)  ሳይጠነቀቁ መቁረጥ
 የማሽኑን ደህንነታት አለመጠበቅ  ችግር
 ችግር  በትክክል አለመግጠም
 ዘገምተኛ የምርት ሰአት  የምርት ብልሽት (ጥራት የሌለው
 የማሽኖችን የአገልግሎት እድሜ ማጠር ምርት)
 የማሽኖችን ወጭ መመለሻ ጊዜ መራዘም  ለአደጋ መጋለጥ

ንኡስ ሰንሰለት ዲዛይን ንኡስ ሰንሰለት ማጠፍ


 ትግበራ  ትግበራ
 የሚታጠፍበትን ትክክለኛ ቦታ
 ዲዛይን ሳይኖር ማምረት አለመረሰስ
 የምርቱን ዝርዝር አካላት ለክቶ አለማስቀመጥ  የእጥፋታ አልዋንስ አለመስጠት
 የምርት አካላትን ክፍሎች አንብቦ መተረጎም  በተለምዶ በመቅራረጥ ማጠፍ
አለመቻል  ችግር
 የመግጠም ቅደም ተከተልን ሳያስቀምቱ  የእጥፋት መዛነፍ
መስራት  ለመግጠም መቸገር
 የአካላትን ዝርዝር እእከ መጠናቸውና  የምርት ጥራት ጉድለታ
ቁጥራቸው ቀድሞ አለመወሰን  የግብአት ብክነት
 ችግር
 እርምት የበዛበት ስራ መስራት
 የማምረቻ ጊዜ መራዘም
 ስራ ከጀመሩ በኃላ ጥሬ እቃ መፈለግና ጊዜ
ማባከን
 ትርፍ አካላትን ማምረት

ንኡስ ሰንሰለት የሰው ሀይል ንኡስ ሰንሰለት በብሳት

 ትግበራ  ትግበራ
 የማቴርያልና ማሽን አለ እስፔስፊኬሽን ትክክለኛው ቦታ አለመረሰስ
በግምት መግዛት ተገቢውን መብሻ አለመጠቀም
 ዲዛይን ሳተረጉሙ መስራት የማሰሪያ መሳሪያዎችን አለመጠቀም
 አለትክክለኛ ክህሎት ማሽንን ኦፕሬት ማድረግ  ችግር
 ማሽንን በየጊዜው የማይጠግን ባለሙያ  ለመግጠም መቸገር
 የሙያ ስልጠና ፍላጎት አነሳ መሆን  የግብአት ብክነት
 ችግር  የማምረቻ ጊዜ መራዘም
 ጥራቱ የጎደለ ጥሬ እቃ ትራቱ የጎደለ ምርት  የምርት ጥራት ብክነት
 ስህተት የበዛበት ስራ መስራት
 ተደጋጋሚ የማሽኖች ብልሽት
 ያማያድግ ክህሎት

አብይ ሰንሰለት ፡- መገጣጠም

ንዑስ ሰንሰለት፡- አላይመንት መስራት

ትግበራ
 የመገጣጠሚያ ጠረጴዛ አለመጠቀም
 ደጋግሞ አለመለካት
 በቀጥታ መበየድ
ችግር
 የመገጣጠም ችግር

ግሩፕ 4
 በተደጋጋሚ ማፍረስ
 የጊዜና የጉልበት የመብራ ብክነት

ንዑስ ሰንሰለት በቋሚነት ማያያዝ

ትግበራ
 የማሽን ሴትአፕ አለመስራት
 ትክክለኛ ኤሌክትሮድ አለመጠቀም
 እስላግ ሳያራግፍ መስራት
 ብይድን ግራይንድ ማድድረግ
 የደህንነት መባሪያ አለመጠቀም
 የብየዳ አቋቋም አለመከተል
 የብየዳ አነንግል አለመጠበቅ
ችግር
 የምር ጠራት ጉድለት
 ለአደጋ መጋለጥ
 የግብኣት ብክነት
 የጊዜ ብክነት

አብይ ሰንሰለት ፡-ምርት ማጠናቀቅ

ንዑስ ሰንሰለት፡-መሞረድ

ትግበራ
 የብየዳውን አካ መሞረድ
ችግር
 የተበየደውን ክፍል መልቀቅ
 የሚሞረደው ክፍል መሳሳት
 የጥራት ጉድለት

ንዑስ ሰንሰለት፡- መሙላት


ትግበራ
 የብረት ሰቶኮ መጠቀም
 በብርጭቆ ወረቀት ማሸት
ችግር
 አላስፈላጊ መጠን ስቶኮ መጠቀም
 በማሸት ጊዜ ማባከን

ንዑስ ሰንሰለት፡- መቀባት

ግሩፕ 4
ትግበራ
 ዝገት ሳያስለቅቁ መቀባት
 ዝገት መከላከያ አለመቀባት
 ኮምፕሮሰር ሳያፀዱ መጠቀም
 ቀሪ ቅቦችን በእጅ መቀባት
ችግር
 የጥራት ጉድለት

Table 5 Value analysis of AS IS practice

ግሩፕ 4
7.5. በነባሩና በምርጥ አሰራሩ እሴት ሰንሰለት መካከል ያለው ክፍተት / Value Chain (Gaps/Constraints)

ምርትን የም ርት
የግብ ዓት የማ ጠናቀ ቂ ያ የም ርት ፍተ ሻና
የም ርት ዝ ግጅ ት ቅ ርፅ ማ ስያዝ መ ገጣ ጠም ማሸግና ግብ ይት
አቅ ርቦት ሥራዎች ቁ ጥጥር
ማጓጓዝ ማ ካሄድ

የተለያዩ መብሳት / ፑንታ የምርት በየአይነቱ የምርት


ትዕዛዞችን መለካት ድሪሊንግ በጂግ መሙላት ሂደቱን ለይቶ ማሽግ ማሰተዋወቅ
ማድረግ
መቀበል ማሽን መከታተል ስራ
የድዛይንና መቁረጥ ማጉበጥ ማሽን በሚግ ማግ የቁጥጥር ቡድን
መሞረድ ማጋጋዝ ለደምበኛ
በመጠቀም/ Bending ማቋቋም
የማዘጋጀት ስራ  Shearing መበየድ ማስተዋወቅ
- V-bending
 Blanking
- Edge bending
 Punching ማለስለስ ያለቀን ምርት ከስራ
ሪቬቲንግ የእድሳት ግዜን
የገበያ ጥናት ማሽከርከር / ቦታ መለየት
ስክሮሊንግ ማሽን መስማማት
ማካሄድ Drawing በመጠቀም
- Drawing ofcup- መቀባት
shaped part
ኤክስፖርት
ማጠማዘዝ ማድረግ
የግብዓት ግዢ መፈፀም - work part
/ቲዊስቲንግ
ማሽን በመጠቀም
ከደንበኛ አስተያየት
መቀበል
ካስቲንግ

መግለጫ / Legends/Key/
Figure 3 በነባሩና በምርጡ አሰራር እሴት ሰንሰለት
አቢይ-ስንሰለት / Main value chain
መካከል ያለው ክፍተት / ልዩነት.

አቢይ-ስንሰለት ክፍተት / Main value chain Gap

ንኡስ- ሰንሰለት / Sub value chain

ንኡስ- ሰንሰለት ክፍተት/ Sub value chain gap

ከክህሎት ክፍተት ያልተተገበሩ / Critical mismanaged approach


7. PRIORITY CONSTRAINTS AND PROPOSED INTERVENTION
STRATEGIES
In Table1, stakeholders presented the priority constraints, intervention
strategy and approaches including the private and government agencies who can
address these constraints during series of consultations. These are the following:
Table 1. Priority Constraints/Opportunities and Interventions

Priority Constraints Intervention Strategy and Who Can Do It?


Approach Public Private
Input Provision
Priority No. 7 Development and capacitate local nursery
Lack of accredited providers operators to produce and distribute certified
of good quality high yielding planting materials of high yielding rubber
rubber clones clones.
 Cost sharing and technical support in
Inconsistent quality of the establishment of certified bud wood
planting materials gardens.
 Support to nursery operators to upgrade
nurseries and comply with quality and
sustainable farming

Priority Constraints Intervention Strategy and Who Can Do It?


&Opportunities Approach Public Private
 Standards including accreditation
requirements.
 Documentation and dissemination of
emerging good practices including viability
of business model.
 Work with financial services providers in
the development of loan packages to
facilitate establishment of certified
budwoods and nurseries including crop
insurance products.
 Support R and D on high yielding clones.
Priority No. 8 Development of effective demand and use of
Low adoption of technology high yielding rubber clones as planting
and the use of climate materials.
resilient and high yielding  Implementation of voucher program or
rubber clones similar mechanisms to stimulate purchase
and adoption of high yielding clones either
for new plantation or rehabilitation of
existing farms.
 Development of capacity of operators to
provide technical advice to clients.
 Establishment of one model communal
farm using high yielding clones which will
also serve as venue for training of farmers.
 Development of value

Priority Constraints Intervention Strategy and Who Can Do It?


&Opportunities Approach
Public Private
Chain financing models with financial services
providers and lead firms.
Cultivation and Tapping
Priority No. 3 Livelihood assistance & promotion of
Long gestation period which intercropping & rubber- based farming system.
limits the participation of  Information dissemination on rubber based
small and marginal farmers farming system through publishing an
easily understood site specific planting
practices leaflet and dissemination of
success stories.
 Implementation of a targeted input voucher
program or similar mechanism with
embedded extension services to promote
intercropping in existing farms suitable for
rubber-based farming system.
 Promotion of forward contract agreements
to ensure markets/prices and facilitate
access to financial resources.
Priority Constraints Intervention Strategy and Who Can Do It?
&Opportunities Approach Public Private

ግሩፕ 4
Priority No. 9 Improvement of Agricultural Extension services
Poor agronomic practices due and adoption of good agricultural
to lack of knowledge, skill practices/sustainable farming practices.
and access to extension  Development of community-based service
services and/or low adoption providers on sustainable farming
of good practices/good agronomic practices for
agricultural/sustainable rubber-based farming systems.
farming practices.  Development of service delivery and
financial sustainability schemes.
 Conduct of knowledge transfer/learning
and innovation events such as farm
competitions, etc.
 Tri-media dissemination of success
stories.
Priority No.5 Improvement of tapping practices, quality of
Poor tapping practices due to latex and increase productivity of
lack of access to improved farmers/tappers. Rubber
technology, equipment and  Establishment of training program for Cluster
facilities tappers including the use of tools and
equipment’s and plantation
management.
 Establishment of accreditation system
for tappers and laborers.
 Value adding through latex and rubber
sheet production
Priority Constraints Intervention Strategy and Who Can Do It?
&Opportunities Approach Public Private
Processing

ግሩፕ 4
Priority No. 6 Improvement of supply chain governance and
Processors incur high level of quality assurance system
losses and wastes due to Rubber
adulteration and poor quality  Technical assistance to facilitate Cluster
of latex/cup lumps. harmonized implementation of quality
standards for latex/cup lumps and Rubber
Lack of technical knowledge corresponding price structure Associations
and capacity to implement  Technical assistance in the
sustainable production customization of the Continuous
practices and product Productivity and Quality Improvement
standardization program and corresponding set of
Lack of services including financial and delivery
understanding /appreciation schemes.
on the benefits of sustainable  Behaviour change interventions and
production system capacity building in chain governance
 Campaign directed to processing firms
Lack of capital and technical to only accept unadulterated latex/cup
capability in value adding lumps.
like rubber sheets processing  Support players in the adoption of the
Continuous Productivity and Quality
Big buyers provide technical Improvement program in their
assistance to suppliers respective operations as a step towards
achievement of ISO certification.
 Matching grant to enable companies
and their supply chains to comply with
sustainable production standards and
achieve certification.
 Dissemination of emerging good
practices and success stories.
Priority Constraints Intervention Strategy and Who Can Do It?
&Opportunities Approach Public Private
Priority No. 2 Develop cottage industries
Limited product portfolio & local manufacturers for allied products,
concentrated on dry rubberdevelop capacity of farmers to produce latex Rubber
production and process into rubber sheets for value Association
addition or and.
Opportunity  Development of supply chain particularly Processors
We have a good demand and the establishment of collection points.
market of semi-processed  Upgrading of road and transportation
rubber sheets facilities.
 Upgrading of tapping technology.
 Market development.
Marketing

ግሩፕ 4
Priority No. 1 Enhancement of farmer’s productivity and Rubber
Unstable and declining prices income through value adding enterprise, Cluster
promotion of ethical and responsible trading
Adversarial attitudes relationship and development of traceability
system.
Weak supply chain  Technical assistance in
coordination
Priority Constraints Intervention Strategy and Who Can Do It?
&Opportunities Approach Public Private
has been initiated in the The development of business models on ethical
province to enhance the and responsible trading, longer term
bargaining power and go into contractual commitments, and the traceability
village level processing and system and its piloting.
other value adding activities
Priority No. 4
Poor condition farm to Upgrading of roads and road infrastructures.
market roads
Promotion of cost contribution and counter-
parting scheme

ግሩፕ 4
8. Prioritizing the Constraints

ግሩፕ 4
8.1. GROWTH RATE COMPARISON of AS IS with TO BE
AS IS TO BE
Market Year Production Unit of Growth Production Unit of Growth
Measure Rate
Measure Rate

ምርት / Yield ጥራት / Quantity ወጪ / Cost ጊዜ / Time


Value Chain
As Is To Be As Is To Be As Is To Be As Is To Be

በመዝገብ
የተለያዩ
በቃል ብቻ
ትዕዛዞችን
መቀበል በሶፍት ዌር

የግብዓት የድዛይንና የተማላ


ያለዲዛይን ስህተት የለሽ
የማዘጋጀት ዲዛይን
አቅርቦት ስራ

በቃል በቀን ታማኒነቱ ከፍተኛ ወጭ ከፍተኛ


የገበያ ጥናት በሚዲያ የዘገየ ፈጣን
ማካሄድ ጥቂት ዝቅተኛ ታማኒነት ዝቅተኛ ወጭ

በለቀማ
የግብዓት ግዢ በጅምላ
ፈፀም ጥቂት

የምርት መለካት በጣም


ዝግጅት ዝቅተኛ አዝጋሚ ፈጣን
ከፍተኛ

መቁረጥ የ6 በር የ 200 በር ዝቅተኛ በጣም 35 በካሬ አዝጋሚ ፈጣን


በሳምንት በሳምንት ከፍተኛ
 Shearing
 Blanking

ግሩፕ 4
 Punching

መብሳት / 6 በርና የ 200 በር በጣም


ዝቅተኛ ዝቅተኛ አዝጋሚ ፈጣን
ድሪሊንግ በሳምንት በሳምንት ከፍተኛ
ማጉበጥ /
Bending
6 በርና የ 200 በር በጣም
- V-bending ዝቅተኛ 50 በካሬ ዝቅተኛ አዝጋሚ ፈጣን
በሳምንት በሳምንት ከፍተኛ
- Edge
bending
ማስ
ፕሮዳክሽን
ማሽከርከር / 6 በርና በጣም
ዝቅተኛ 50 በካሬ ስለሆነ አዝጋሚ ፈጣን
ስክሮሊንግ በሳምንት ከፍተኛ
በጣም
ቅርፅ ማስያዝ ዝቅተኛ
ማስ
ፕሮዳክሽን
ማጠማዘዝ / 6 በርና በጣም
ዝቅተኛ 50 በካሬ ስለሆነ አዝጋሚ ፈጣን
ቲዊስቲንግ በሳምንት ከፍተኛ
በጣም
ዝቅተኛ

ማስ
ፕሮዳክሽን
ካስቲንግ 6 በርና በጣም
ዝቅተኛ ስለሆነ አዝጋሚ ፈጣን
በሳምንት ከፍተኛ
በጣም
ዝቅተኛ

ፑንታ
ማድረግ በጣም
ዝቅተኛ
ከፍተኛ
መገጣጠም
መበየድ 6 በርና በጣም
ዝቅተኛ 50 በቀን አዝጋሚ ፈጣን
በሳምንት ከፍተኛ
ሪቬቲንግ በጣም
ዝቅተኛ
ከፍተኛ
መሙላት ዝቅተኛ
የማጠናቀቂያ
መሞረድ ዝቅተኛ
ሥራዎች
ማለስለስ ዝቅተኛ በጣም
ከፍተኛ
መቀባት ዝቅተኛ በጣም 50-100 አዝጋሚ ፈጣን
ከፍተኛ በቀን
የምርት ፍተሻና የምርት
ቁጥጥር ሂደቱን
መከታተል

የቁጥጥር
ቡድን
ግሩፕ 4
ማቋቋም

ያለቀን
ምርት
ከስራ ቦታ
መለየት

ማሸግና
ማጋጋዝ

የምርት ግብይት
ማካሄድ

ግሩፕ 4
9. Identified Technologies
Aactivity ቁሳዊ ቴክኖሎጂ እውቀታዊ ቴክኖሎጂ ሰነዳዊ ቴክኖሎጂ ድርጅታዊ ቴክኖሎጂ

Techno ware Human ware Info ware Orga ware


ዘመናዊ መገልገያ የጥገና ችሎታ ሰነዳዊ ማስረጃዎች አደረጃጀቶች ማዕቀፎች

መሳርያ/Tools/

ዘመናዊ መቁረጫ ልምድና ተሞክሮ የአሰራር ሰነዶች የአሰራር ዘዴዎች

ማሽን

ዘመናዊ መበየጃ የአመራረት ልምድ የንድፍ ዝርዝሮች ቅንጅታዊ ግንኙነት


በአሰራር ቅልጥፍና Rule\images ማኑዋሎች
ዘመናዊ
(20).jpgአሰራር መከተል የጥገና ማኑዋሎች

በሀብት አጠቃቀም የንድፍ ስራ


የስልጠና ዘዴ

ግሩፕ 4
10. የእሴት ሰንሰለት ተመጋጋቢነት ከትኩረት ዘርፎች አኳያ

በኢዱስትሪ ዘርፍ የብረታ ብረት ስራ


/በብረታ ብረት ዘርፍ በርና መስኮት ስራ/

ኢኮኖሚ
ማ ዕድን ንግድ ማ ህበራ ዊ ጤና
መሰረተ ልማ ት
ለብ/ብረትግብአት መንገድ ግንባታ ዝገት ማስተዋወቅ የስራ ቦታ ደህንነት
ማዕድን መፈለግና
ማግኘት

ትራንስፖርት የገበያ ትስስር መፍጠር


መርዛማ ኬሚካሎች የስራ እርካታ
ማዕድን ማውጣት

የንግድ ምልክት
ማዕድን ማውጣት ማፅደቅ
ጨረር

በፈርነስ ማጣራት ንግድ ፍቃድ ምሰጠትና


መቆጣጠር

በተለያየ ቅርፃቅፅ
ማውጣት

ግሩፕ 4
11. የብረት በረና መስኮት ምርት ሂደት ዋና ዋና ባለድርሻዎችና ፈጻሚዎች /Role of actors in
dairy production value chain
ዋነኛ ፈጻሚ
ባለድርሻዎች ዋና የሥራ ድርሻ ምርመራ
ተ.ቁ
/Core Implementing /Key Responsibility/ /Remarks/
Partners/
 ለብረታብረት ሥራ የሚውሉ ጥሬ እቃዎች፣ ግብዓቶችን
እና ቴክኖሎጂዎችን በስፋት የሚቀርቡበትን ሁኔታ
መፍጠር፣
 በከተማ ውስጥ የብረታብረት ሥራ በቴክኖሎጅ፣
በዕውቀትና በክህሎት እንዲያድግ ማድረግ፤
 ዘመናዊ የበርና መስኮት ሥራ ዕውቀትና ክህሎት በከተማ
ሥራና ከተማ ልማት ውስጥ ማስፋፋት፣
1
ቢሮ  በብረታብረት ሥራ ላይ የተሰማሩ ኢንተርፕራይዞችና
አንቀሳቃሾች አቅም፣ ብቃት እና ተወዳዳሪነት ማሳደግ፣
 በብረታብረት ሥራ ላይ ለተሰማሩ ኢንተርፕራይዞችና
አንቀሳቃሾች የተጠናከረ የቴክኒክ ድጋፍ መስጠት፣

 የብረታብረት እሴት ሰንሰለት ልማት፤


የብረታብረት እሴት
የኢንተርፕራይዞችን ልማት እና የግል ኢንቨስትመንት
ንግድና ኢንዱስትሪ ሰንሰለት ልማት
2 ሥራን በባለቤትነት ማስተባበር
ቢሮ ሥራ ዋና አስተባበሪ
 በብረታብረት ሥራ ላይ ጥቃቅንና አነስተኛ
ኢንተርፕራይዞች በግልና በማህበር ተደራጅተው በስፋት
እንዲሳተፉ ማድረግ፣
 ተስማሚ የብረታብረት ሥራ ቴክኖሎጂዎች በስፋት
የሚቀርቡበትን ሁኔታ ማመቻቸት፣
 በከተማ ውስጥ የብረታብረት ሥራ በቴክኖሎጂ፣
የኢንተርፕራይዞች
በዕውቀትና ክህሎት እንዲያድጉ ማድረግ፣
ልማት ኤጀንሲ
3  በብረታብረት ሥራ ላይ ለተሰማሩ ኢንተርፕራይዞች
የቴክኖሎጂ፣ የሥልጠና፣ የፋይናንስ፣ የመስሪያ ቦታ ፣
የገበያ ወዘተ ድጋፎችን መስጠት፣
 በጥሬ ዕቃ አቅራቢዎች፣ በአምራቾች እና በገዥዎች
መካከል ጠንካራ የንግድ ትስስር እንዲፈጠር ማድረግ

 በብረታብረት ሥራ የተጠናከረ ትምህርትና ሥልጠና


ለሰልጣኞች መስጠት፣
ቴክኒክና ሙያ  በብረታብረት ሥራ ላይ ለሚሰማሩ/ለተሰማሩ
ትምህርትና ሥልጠና ኢንተርፕራይዞች አጫጭር ሥልጠናና የምክር
4
ኤጀንሲ አገልግሎት መስጠት፣
 ተስማሚ የብረታብረት ሥራ ቴክኖሎጂዎችን ማቅረብ፣

ግሩፕ 4
 የብረታብረት (በርና መስኮት) እሴት ሰንሰለት ልማት
ቤቶች ልማት
5 በሥልጠና፣ በቴክኖሎጂ ሽግግር፣ በፋይናንስ፣ በገበያ ወዘተ
ፕሮጀክት
መገዝ
 የብረታብረት እሴት ሰንሰለት ልማት በክልሉ የልማት
6 ፋይናንስና ኢኮኖሚ ዕቅድ ውስጥ ተገቢውን ትኩረት እንዲያገኝ ማድረግ
ልማት ቢሮ  የቴክኒክና የፋይናንስ ድጋፍ መስጠት
 ተደራሽ፣ ቀልጣፋ እና በቂ የሆነ የቁጠባና የብድር
7
የብድርና ቁጠባ ተቋም አገልግሎት መስጠት
 የክልሉን ፈጻሚ አካላትን አቅም መገንባት፣
8
አቅም ግንባታ ቢሮ  የቴክኒክና የፋይናንስ ድጋፍ መስጠት

 የብረታብረት እሴት ሰንሰለት ልማት በሥልጠናና


9 ዲላ ዩኒቨርሲቲ
በቴክኖሎጂ ሽግግር ማገዝ
(የቴክኖሎጂ ፋካልቲ)
የኢትዮጵያ ምህንድስና
 የሥልጠና፣ የምክር፣ የቴክኖሎጂ፣ የፋይናንስ እና የአቅም
10 አቅም ግንባታ
ግንባታ ድጋፍ መስጠት
ፕሮግራም
የዘርፍ ማህበራትና  በብረታብረትሥራ ላይ የግል ባለሀብቶች በስፋት
11
የንግድ ምክር ቤቶች እንዲሳተፉ ማድረግ፣

ግሩፕ 4
12. ማጠቃለያ / መደምደሚያ/ CONCLUSION

ግሩፕ 4
13. Activity Comparison between of AS IS and To Be
INPUT PROVISION

AS IS TO BE

AS IS TO BE

AS IS TO BE

AS IS TO BE

AS IS TO BE

RUBBER MILLING & PROCESSING Machine


AS IS TO BE

ግሩፕ 4
Smoker
AS IS TO BE

AS IS After Smoke TO BE After Smoke

Marketing
AS IS TO BE

STORAGE

AS IS TO BE

DISTRIBUTION / Transportation
AS IS TO BE

Product
AS IS TO BE

AS IS TO BE

ግሩፕ 4

You might also like