You are on page 1of 4

እባኮዎትን ወደ ግቢ ሲገቡ የአፍና

የአፍንጫ ጭምብል በማድረግ


ብሎም እጆትን በሳሙና በመታጠብ
ይግቡ ካልሆነ አይግቡ፡፡
የአፍና የአፍንጫ ጭምብል በማድረግ እራሳችንን ከኮረናን እንከላከል፡፡
ይቅርታ አሁን ጊዜው የኮረና ነው
ስለዚህ ከጊቢው ነዋሪ ውጪ
መፀዳጃ ቤት መጠቀም
አይፈቀድም፡፡
የአፍና የአፍንጫ ጭምብል በማድረግ እራሳችንን ከኮረናን
እንከላከል፡፡
ጤና ለራስ የአካል ብቃት ማሰልጠኛ

የአካል ብቃት እንቅስቃሴዎች

ማለት ማንኛዉም የምናደርገዉ የአካል ብቃት እንቅስቃሴዎች በእለታዊ ኑሮአችንም ሆነ ለስፖርታዊ ዉድድር የምንጠቀምባቸዉ ክህሎቶች በሙሉ በዚህ የእንቅስቃሴ አይነት ሥር
ይጠቃለላሉ ማለት ነዉ፡፡ስለዚህ እንቅስቃሴዎች(exercise)

 .Aerobics
 .An aerobics
 .Aerobics(አየራዊ እንቅስቃሴ)

አየራዊ እንቅስቃሴ ማለት አንድ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ያለማቋረጥ አንጻራዊ ለሆነ ለረጅም ጊዜ ኦክስጅንን በመጠቀም ጫናቸዉ መካከለኛ የሆኑ እንቅስቃሴዎችን
መስራት ማለት ነው፡፡ለምሳሌ፣እርምጃ፣ሩጫ፣አየራዊ እንቅስቃሴ(Aerobics dance)፣ዋና፣ገመድ ዝላይ፣ወዘተ..ሲሆኑ

 .An Aerobics(ኢ.አየራዊ እንቅስቃሴ)

ኢ.አየራዊ እንቅስቃሴ ማለት አንድ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አንጻራዊ ለሆነ ለአጭር ጊዜ ጫናዉ ከፍ ያለ እንቅስቃሴ ማድረግ ማለት ነወ፡፡ ምሳሌ-ክብደት ማንሳት፣አጭር ርቀት
ሩጫ፣ዝላይ፣ ዉርወራ ወዘተ ናቸዉ፡፡ አሰልጣኝ አለነ አባቡ(ማስተር)

ጤና ለራሰ የአካል ብቃት ማሰልጠኛ

ጤና ለራሰ የአካል ብቃት ማሰልጠኛ የአካል ብቃት እንቅስቃሴዎች

የአካል ብቃት እንቅስቃሴዎች ማለት ማንኛውም የምናደርገው የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በእለታዊ
ኑሮዋችንነ ሆን ለሰፖርታዊ ውድድር የምንጠቀምባቸው ክህሎቶች በሙሉ
ማለት ማንኛውም የምናደርገው የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በእለታዊ በዚህ የእንቅስቃሴ አይነት ስር ይጠቃለላሉ ማለት ነው፡፡ስለዚህ
ኑሮዋችንነ ሆን ለሰፖርታዊ ውድድር የምንጠቀምባቸው ክህሎቶች እንቅስቃሴዊች(exercise)
በሙሉ በዚህ የእንቅስቃሴ አይነት ስር ይጠቃለላሉ ማለት ነው፡፡ስለዚህ
እንቅስቃሴዊች(exercise) 1. Aerobics(አየራዊ)

Your text

You might also like