You are on page 1of 10

መመሪያ ቁጥር …..

/2014

የጥሊቻ ንግግርና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭትን


ሇመከሊከሌ የወጣውን አዋጅ ሇማስፈጸም የወጣ
የአሰራር መመሪያ(ረቂቅ)

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባሇሥሌጣን

ሀምላ 2014ዓ.ም
አዱስ አበባ

-1-
መመሪያ ቁጥር …../2014
የጥሊቻ ንግግርና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭትን ሇመከሊከሌ የወጣውን አዋጅ
ሇማስፈጸም የወጣ መመሪያ
የጥሊቻ ንግግርንና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭትን በህግ ሇመከሊከሌ በወጣው አዋጅ ቁጥር
1185/2012 ባሇሥሌጣኑ ሃሊፊነት የተሰጠው በመሆኑ፣ አዋጁን ሇማስፈጸም መመሪያ ማዘጋጀት
በማስፈሇጉ፤ አዋጁን በማስፈጸም ሂዯት የጥሊቻ ንግግርንና የሐሰተኛ መረጃ መገሇጫዎችን
በግሌጽ መወሰን ወይም መሇየት የሚያስፈሌግ በመሆኑ፤

በጥሊቻ ንግግርና ሐሰተኛ መረጃ አዋጁ ሇባሇሥሌጣኑ የተሰጡ ተግባርና ሃሊፊነቶችን


ሇማስፈጸም ግሌጽ አሰራር መዘርጋት በማስፈሇጉ፤ እንዱሁም የመረጃ አሰራጮችን መብትና
ግዳታ በግሌጽ ማስቀመጥ በማስፈሇጉ ይህ የአሰራር መመሪያ ወጥቷሌ፡፡
ክፍሌ አንዴ
ጠቅሊሊ

1. አጭር ርዕስ
ይህ መመሪያ “የጥሊቻ ንግግርና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭትን ሇመከሊከሌ የወጣውን አዋጅ
ሇማስፈጸም የወጣ መመሪያ ቁጥር …/2014” ተብል ሉጠቀስ ይችሊሌ፡፡

2. ትርጓሜ
የቃለ አገባብ ላሊ ትርጉም የሚያሰጠው ካሌሆነ በስተቀር በዚህ መመሪያ ውስጥ፡-
1/ “ባሇሥሌጣን” ማሇት የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባሇሥሌጣን ነው፡፡
2/ “የበሊይ ኃሊፊ” ማሇት የባሇሥሌጣኑ ዋና ዲይሬክተር ወይም ዋና ዲይሬክተር
በማይኖርበት ጊዜ ምክትሌ ዋና ዲይሬክተር ነው፡፡
3/ “ቦርዴ” ማሇት የኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙሃን ባሇሥሌጣን ቦርዴ ነው፡፡
4/ “አዋጅ” ማሇት የጥሊቻ ንግግርና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭትን ሇመከሊከሌና ሇመቆጣጠር
የወጣ አዋጅ ቁጥር 1185/2012 ነው፡፡
5/ “የመገናኛ ብዙሃን” ማሇት ጋዜጣና መጽሄትን፣ ሬዱዮና ቴላቪዥን፣ የዜና አገሌግልትን
እና የበይነ-መረብ የመገናኛ ብዙሃንን ያካትታሌ፡፡
6/ “ማህበራዊ ሚዱያ” ማሇት ሰዎች መሌእክት ሇመሇዋወጥ፣ ትስስር ሇማዲበር፣ ሀሳብ
ሇመጋራት የሚጠቀሙበት በኢንተርኔት አማካኝነት በአንዴ ጊዜ ከአንዴ በሊይ ሇሆኑ
ሰዎች መረጃ የሚዯርስበት፣ ወይም ማህበራዊ መስተጋብር የሚስተናገዴበት መንገዴ
ነው፡፡
7/ “ሰው” ማሇት የተፈጥሮ ሰው ወይም በሕግ የሰውነት መብት የተሰጠው አካሌ ነው፡፡
8/ ላልች በአዋጁና በመገናኛ ብዙሃን አዋጅ ቁጥር 1238/2013 የተሰጡ ትርጉሞች ሇዚህ
መመሪያም ያገሇግሊለ፡፡
9/ በወንዴ ጾታ የተገሇጸው አገሊሇጽ የሴትንም ያካትታሌ፡፡
3. የመመሪያው መርሆዎች
ይህ መመሪያ በሚከተለት መርሆዎች የሚመራ ይሆናሌ፡-
1/ የማህበረሰቡን አብሮነት፣ ወንዴማማችነትና መከባበርን፣ የዜጎችን ውይይትና ምክክር
ማጠናከር፤
2/ ሆን ተብል የሚሰራጩ የጥሊቻ ንግግርና ሃሰተኛ መረጃን መከሊከሌ፤
3/ ህገመንግስታዊ እሴቶች እንዲይናደ መጠበቅ፤

4. የተፈጻሚነት ወሰን
ይህ መመሪያ በጋዜጣ፣ መጽሄት፣ ሬዱዮ፣ ቴላቪዥን፣ የዜና አገሌግልት እና የበይነ-መረብ
መገናኛ ብዙሃን፣ በማንኛውም ማህበራዊ ሚዱያ እና በማህበራዊ ሚዱያ አገሌግልት ሰጪ
ዴርጅት ሊይ ተፈጻሚ ይሆናሌ፡፡

-2-
ክፍሌ ሁሇት
ስሇጥሊቻ ንግግር
5. ስሇክሌከሊ
1/ በአዋጁ በአንቀጽ 4 ሊይ በተዯነገገው መሰረት ማንኛውም ሰው የጥሊቻ ንግግርን በጋዜጣ፣
በመጽሄት፣ በሬዱዮና ቴላቪዥን፣ በበይነ-መረብ መገናኛ ብዙሃን ወይም በማህበራዊ
ሚዱያዎች ወይም በላሊ ተመሳሳይ ማሰራጫ ዘዳዎች አማካኝነት በጽሁፍ፣ በምስሌ፣
በዴምጽ ወይም በተንቀሳቃሽ ምስሌ (ቪዱዮ) ማሰራጨት የተከሇከሇ ነው፡፡
2/ ማንኛውም የመገናኛ ብዙሃን የጥሊቻ ንግግር ስርጭትን ሇመቆጣጠር እና ሇመግታት
በሃሊፊነት መስራት አሇባቸው፡፡

6. ትርጓሜ
“የጥሊቻ ንግግር” ማሇት በአንዴ ሰው ወይም በተወሰነ ቡዴን ማንነት ሊይ ያነጣጠረ፣
ብሄርን፣ ብሄረሰብንና ህዝብን፣ ሃይማኖትን፣ ዘርን፣ ጾታን ወይም አካሌ ጉዲተኝነትን
መሰረት በማዴረግ ሆን ተብል ጥሊቻን፣ መዴልን ወይም ጥቃትን የሚያነሳሳ ንግግር ነው፡፡

7. የጥሊቻ ንግግር መገሇጫዎች


1/ የጥሊቻ ንግግር መገሇጫዎች፡- ሰብአዊነትን በማጉዯፍ እና በማጠሌሸት የሚገሇጽ ንግግር
እና/ወይም ምስሌ፣ ሇህገወጥ ተግባር ማነሳሳትና ማስጠንቀቂያ ነክ ንግግሮችን በመገናኛ
ብዙሃን እና/ወይም በማህበራዊ ሚዱያ ማሰራጨት ነው፡፡

2/ ሰብአዊነትን በማጉዯፍ እና በማጠሌሸት የሚገሇጽ ንግግር፡- አንዴን ሰው ወይም ቡዴን


ኢሰብአዊ ወይም ሰው እንዲሌሆነ አዴርጎ የሚገሌጽ ንግግር ነው፡፡ ዝርዝሩ
እንዯሚከተሇው ይሆናሌ፡-
ሀ) ሰብአዊነትን በማጉዯፍ የሚገሇጽ ንግግር፡- አንዴን ሰው ወይም ቡዴን ከሰብአዊ
ፍጡር በታች አዴርጎ በመቁጠር የሚያንኳስስ፣ የሚያንቋሽሽ፤ ሰብአዊነቱን ዝቅ
አዴርጎ ሰብአዊ ፍጡር ካሌሆኑ ከተፈጥሮ እንስሳ ወይም ከቁስ ጋር እኩሌ
አዴርጎ በማሕበረሰቡ በአለታዊነት የሚቆጠሩትን የሚገሌጽ ንግግርን
የሚያካትት፤ የአንዴን ሰው ግሊዊነቱን እና የሰው ሌጅነቱን ወይም ሰው መሆኑን
የሚከሇክሌ ከሰው ሌጅ አሳንሶ የሚገሌጽ ንግግርን እና ላልች መሰሌ ንግግሮችን
ይመሇከታሌ፡፡
ሇ) ሰብአዊነትን በማጠሌሸት የሚገሇጽ ንግግር፡- አንዴን ሰው ወይም ቡዴን
በማሰይጠን ሌዩ ፍጡር አዴርጎ በመግሇጽ እና/ወይም በበሽታ በመመሰሌ
የሚገሌጽ ንግግርን እና ላልች መሰሌ ንግግሮችን ይመሇከታሌ፡፡

3/ ሇህገ ወጥ ተግባር ማነሳሳት፡- አንዴ ሰው ወይም ቡዴን ሊይ የሃይሌ ተግባር፣ ሁከት


ብጥብጥ ወይም እስከሞት የሚያዯርስ ጉዲት እንዱፈጸም የሚያነሳሳ ንግግር ሲሆን
የሚከተለትን ያካትታሌ፡-

ሀ) ዘርን፣ ሀይማኖትን፣ ብሄርን፣ አካሌ ጉዲተኝነትን፣ ጾታን፣ ማህበራዊ አቋምን፣


ቋንቋን፣ የፖሇቲካ አመሇካከትን፣ እምነትን፣ ሙያን፣ ንብረትን፣ ትውሌዴን ወይም
ላሊ ሁኔታ፣ የትውሌዴ መነሻን ወይም ማንነትን፣ የጤና ሁኔታ፣ የስዯተኛነት
ወይም የጥገኛነት ሁኔታን፣ የመኖሪያ ቦታን፣ የኢኮኖሚ ሁኔታን፣ የጋብቻ እና
የቤተሰብ ሁኔታን፣ እዴሜን፣ አሌባኒዝም፣ የኤች አይ ቪ ሁኔታን፣ እንዱሁም ላሊ
ማንኛውንም ነገር መሰረት በማዴረግ በላልች ሊይ መዴልን፣ ጥሊቻን፣ ብጥብጥ፣
የሃይሌ ተግባር ወይም ላሊ ህገወጥ ተግባር እንዱፈጠር የሚያነሳሳ ንግግርን
ይመሇከታሌ፡፡
4/ ማስጠንቀቂያ ነክ ንግግሮች፡- አንዴን ሰው ወይም ቡዴንን በአለታዊ ባህሪ ወይም
ዴርጊት መፈረጅን የሚያመሊክቱ ንግግሮችን በተዯጋጋሚ በመጠቀም ቀስ በቀስ

-3-
የጥሊቻ ስሜትን የሚፈጥር መሆኑን አስቀዴሞ ምሌክት የሚሰጥ ንግግር ሲሆን ከዚህ
ቀጥል የተዘረዘሩትን ያካትታሌ፡-

ሀ) አንዴን ሰው ወይም ቡዴን ከአለታዊ ባህሪያት ወይም ከኢምግባራዊነት ጋር


አያይዞ መናገር፤ ወይም
ሇ) በሐሰት መረጃ ከአለታዊ ዴርጊቶች ከላብነት፣ ከአጭበርባሪነትና ከማታሇሌ
የወንጀሌ ዴርጊቶች ጋር አንዴን ሰው ወይም ቡዴን አያይዞ መናገርን፤
ይመሇከታሌ፡፡

8. የጥሊቻ ንግግር ማሳያዎች


1/ የጥሊቻ ንግግሮች እና ምስልች መገሇጫዎች ወይም መከሰቻዎች እንዯወቅቱ ሁኔታ፣
እንዯ የክሌልች እና ማህበረሰቦች ሁኔታ የሚሇዋወጡ ሲሆን ከዚህ ቀጥል የቀረቡት
የጥሊቻ ንግግር ማሳያዎችና ምሳላዎች በየትኛውም ማህበረሰብ እንዯጥሊቻ ንግግር
የሚቆጠሩ ናቸው፡፡
ሀ/ በቃሊት ዯረጃ፡- ፍረጃ፣ ስዴብ፣ ዛቻ፤ ክብረነክ ስያሜዎችና ቅጽልች
ሇ/ በዓረፍተ ነገር ዯረጃ፡- ብሄርን ከብሄር ወይም ሀይማኖትን ከሀይማኖት የሚያጋጭ
ንግግር፤
ሐ/ የግሇሰብ ፀብን ወዯ ቡዴን ወይም ብሄር ፀብ አስመስልና ቀይሮ የመናገርና
የመቀስቀስ፤
መ/ በህዝብ አዯባባይ ህዝብን ወይም አንዴን ቡዴን የሚያስቆጣ ንግግር መናገር፡
ሠ/ እከላ ብሄር ተጠቃ አትነሳም ወይ ብል አንዴን ወገን በአለታዊ መሌኩ በላሊው
ሊይ እንዱነሳ፣ ግጭት እንዱፈጥር ሇጥቃት መቀስቀስ እና መሰሌ ንግግሮች ናቸው፤
2/ በዚህ አንቀጽ በንኡስ አንቀጽ (1) ስሇ ጥሊቻ ንግግር ማሳያዎች የተዘረዘሩት እንዯተጠበቁ
ሆኖ፤ የጥሊቻ ንግግር ማሳያዎች የሚከተለትን ሁኔታዎች በግምት ውስጥ ያስገባ መሆን
አሇበት፡-
ሀ) አከራካሪና አሻሚ ትርጉም ያሊቸው ቃሊት መጠቀም፤
ሇ) የተናጋሪው በማህበረሰቡ እና በማህበራዊ ሚዱያ ዘንዴ ያሇው ተሰሚነትና
ተቀባይነት (status)፤
ሐ) ወቅቱን እና አውደን(Context) ያማከሇ፤
መ) የመረጃው ተጠቃሚ ወዯ ተግባር የመግባቱ አዝማሚያ እና ምቹ ሁኔታ መኖር
አሇመኖሩ ታሳቢ መሆን አሇበት፡፡
ሇምሳላ፡- የጥሊቻ ንግግሩ በግጭት ወቅት መጋራቱ እና ላልች ወቅታዊ ጉዲዮች
በግምት ውስጥ መግባት ይኖርበታሌ፡፡

9 የጥሊቻ ንግግር የሚገሇፁባቸው ሁኔታዎች


የጥሊቻ ንግግሮች በመገናኛ ብዙሃን፣ በማህበራዊ ሚዱያ፣ በአዯባባይ ንግግሮች፣ በዜና
ዘገባዎች፣ በቃሇ መጠይቆች፣ በመግሇጫ፣ በንግግር፣ በምሌክት፣ በጽሁፍ፣ በዴምጽ ወይም
በሰነዴ መሌክ፣ በማሳሰቢያ መሌክ፣ በማስታወቂያዎች እና በውይይት መዴረኮች ወ.ዘ.ተ
ሉገሇጹ የሚችለ ሲሆን የባሇስሌጣኑ ሃሊፊነት በመገናኛ ብዙሃንና በማህበራዊ ሚዱያ
የተወሰነ ነው፡፡
ክፍሌ ሶስት
ስሇሐሰተኛ መረጃ
10. ስሇክሌከሊ
1/ በአዋጁ በአንቀጽ 5 ሊይ በተዯነገገው መሰረት ማንኛውም ሰው የሐሰት መረጃን
በአዯባባይ ስብሰባዎች፣ በጋዜጣ፣ በመጽሄት፣ በሬዱዮና በቴላቪዥን፣ በበይነ-መረብ
መገናኛ ብዙሃን ወይም በማህበራዊ ሚዱያዎች ወይም በላሊ ተመሳሳይ ዘዳዎች
አማካኝነት በጽሁፍ፣ በምስሌ፣ በዴምጽ ወይም በቪዱዮ ማሰራጨት የተከሇከሇ ተግባር
ነው፡፡
2/ ማንኛውም የመገናኛ ብዙሃን የሐሰተኛ መረጃ ስርጭትን ሇመቆጣጠር እና ሇመግታት
በሃሊፊነት መስራት አሇባቸው፡፡

-4-
11. ትርጓሜ
“ሀሐተኛ መረጃ” ማሇት መረጃው ሐሰት የሆነና የመረጃውን ሐሰተኝነት በሚያውቅ፣ ወይም
መረጃውን የሚያሰራጨው ሰው ካሇበት አጠቃሊይ ሁኔታ አንጻር የመረጃውን እውነተኝነት
ሇማጣራት በቂ ጥረት ሳያዯርግ የሚያሰራጭ፤ ሁከት ወይም ግጭት የማስነሳት፣ ወይም
ጥቃት እንዱዯርስ የማዴረግ ዕዴለ ከፍ ያሇ ንግግር ነው፡፡

12. ስሇሐሰተኛ መረጃ ስርጭት


ሐሰተኛ መረጃ መረጃን በማቃወስ ወይም በማመሳቀሌ (Information Disorder) ፡
የሚፈጠር ሲሆን የሐሰተኛ መረጃ ዓይነቶ የሚከተለት ናቸው፡-
1/ መረጃን ማሳሳት (Misiformation) ፡ ሐሰተኛ መረጃን እውነት ነው ብል በማመን
ሐሰት መሆኑን ባሇማወቅ ማሰራጨት ሲሆን፤ መረጃው የተሳሳተ መሆኑን ባሇማወቅ
ጉዲት ሉያዯርስ የሚችሌ አለባሌታን እና ያሌተጣራ መረጃን፣ የተሳሳተ ምስሌን፣
ተንቀሳቃሽ ምስሌንና መሰሌ መረጃን ማሰራጨት ነው፡፡
2/ መረጃን ማዛባት (Disinformation) ፡ ሐሰተኛ መረጃን ውሸት መሆኑን እያወቀ ሆን
ብል በመፍጠር ማሰራጨት ሲሆን፤ መረጃው የተዛባ እንዯሆነ እየታወቀ የራስን
አሊማ ሇማሳካት ወይም ጉዲትን ሇማዴረስ ታስቦ የሚሰራጭ የፈጠራ ወሬ፣
ማጭበርበር፣ መረጃን አዛብቶ ማሰራጨት ናቸው፡፡
3/ መረጃን መበከሌ/ማዯፍረስ/የመረጃ አሻጥር (Mal-information) ፡ ትክክሇኛ የሆነ
መረጃን ሆን ብል ጉዲት ሇማዴረስ በማሰብ ማሰራጨት ነው፡፡ በተሇይ ሚስጥራዊነት
ያሊቸውን መረጃዎች ያሇፍቃዴ ይፋ ማውጣት እና ትክክሇኛ መረጃ በተዛባ መሌኩ
የሚያቀርብ መረጃ ነው፡፡
4/ ሀሰተኛ ዜና (Fake News) ፡ ሐሰተኛ ዜና ሆነ ብል ታሪክን በመፍጠር ማሰራጨት
ሲሆን ዜናው የተዛባ ወይም ሐሰት እንዯሆነ እየታወቀ የራስን አሊማ ሇማሳካት ወይም
ጉዲትን ሇማዴረስ ታስቦ የሚሰራጭ የውሸት ዜና ነው፡፡

13. የሐሰተኛ መረጃ ማሳያዎች


ሐሰተኛ መረጃዎች ሇተሇያየ አሊማ የሚሰራጩ ሲሆን ከዚህ ቀጥል የቀረቡት የሐሰተኛ
መረጃ ማሳያዎች በየትኛውም ማህበረሰብ እንዯሐሰተኛ መረጃ ማሳያዎች እና ምሳላዎች
የሚቆጠሩ ናቸው፡፡
1/ ሐሰተኛ ተዛምድ (False Connection) ፡ አርእስታቸው፣ ምስሊቸው እና መግሇጫ
ጽሁፋቸው ዋናውን ዝርዝር መረጃ ወይም ይዘት የማይዯግፍ ሲሆን፤
2/ ሐሰተኛ አውዴ (False Context) ፡ አንዴ ይዘት ሐሰተኛ አውዴ ባሇው መረጃ ሲጋራ፤
ሇምሳላ፡- የቆዩ ምስልችን እና ንግግሮችን ያሇወቅታቸው መጠቀም፣ የላሊ ሀገር
ምስልችን እዚህ እንዯሆነ አዴርጎ መጠቀም፤
3/ ቀድጥግን ተንቀሳቃሽ ምስሌ (Deepfakes) ፡ ትክክሇኛውን የመጀመሪያ ምስሌ በረቀቀ
የአርትኦት ዘዳ በላሊ ሰው ምስሌ በመተካት ማቅረብ፣ በተሇይም በህዝብ ዘንዴ ታዋቂ
የሆኑ ሰዎች በተሇየ ሁኔታ ውስጥ አዴርጎ ተአማኒ አስመስል ማቅረብ፤
4/ ቅሽብ ይዘት (Manipulated Content) ፡ አንዴን መረጃ ሇማሳሳት ወይም ሇመሸወዴ
ሆን ብል በማበሊሸት አቀነባብሮ ወይም ተቀነባብሮ የተቀየረ መረጃን መጠቀም፤
(ትንሽ እውነታን ብቻ ይዞ በሚያሳስቱ ወይም ሐሰተኛ በሆኑ ማብራሪያዎች አጅቦ
ማቅረብ)
5/ አስመሳይ፣ የውሸት ወይም የሸፍጥ ይዘት (Imposter Content) ፡ አንዴን ትክክሇኛ
ወይም ተዓማኒ ምንጭ በማስመሰሌ በታዋቂ ሰዎች፣ በሚዱያዎች እና በተቋማት ስም
በማስመሰሌ የሚጋሩ መረጃዎች፤
6/ የፈጠራ ወይም የተፈጠረ ይዘት (Fabricated Contet) ፡ ሙለ በሙለ አዱስ ወሬ
ወይም ሐሰተኛ መረጃ ይዘት መፍጠር፤

-5-
ክፍሌ አራት
ስሇባሇሥሌጣኑ ተግባርና ኃሊፊነት

14. የባሇሥሌጣኑ ተግባርና ሃሊፊነት

ባሇሥሌጣኑ
1/ በአዋጁ መሰረት፡-
ሀ) የጥሊቻ ንግግርና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭትን ሇመቆጣጠርና ሇመግታት ጥረት
ያዯርጋሌ፤
ሇ) የጥሊቻ ንግግርንና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭትን ሇመከሊከሌ እንዱሁም የሐሰት
መረጃ ስርጭትና ጉዲትን ሇመከሊከሌ የሚረደ ሁለን አቀፍ የግንዛቤ ማስጨበጫ
ስራ ይሰራሌ፤
ሐ) በአዋጁና በዚህ መመሪያ መሰረት የመገናኛ ብዙሃን ያሇባቸውን ግዳታ በአግባቡ
መወጣታቸውን እየተከታተሇ ሇህዝብ ይፋ ያዯርጋሌ፤ ጥሰት ሲያገኝም
ሇሚመሇከተው አካሌ ሪፖርት ያዯርጋሌ፤
መ) ማንኛውም የመገናኛ ብዙሃን የጥሊቻ ንግግርና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭትን
ሇመቆጣጠርና ሇመግታት ጥረት ማዴረጉን፣ እንዱሁም ጥቆማ ወይም አቤቱታ
ሲዯርሰው ያሰራጨውን የጥሊቻ ንግግርና የሐሰተኛ መረጃን ከመገናኛ ብዙሃን
አገሌግልቱ ሇማስወገዴ የሚያስችሇውን አሰራርና ፖሉሲ መኖሩን ያረጋግጣሌ፤
አሰራርና ፖሉሲ እንዱዘረጋ ያዯርጋሌ፤

2/ የጥሊቻ ንግግርንና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭትን ሇመከሊከሌ በሁለም የመገናኛ ብዙሃን


አገሌግልት ሰጪዎች ሊይ የክትትሌና ቁጥጥር(የሞኒተሪንግ) ስራ ይሰራሌ፤ ጥሰት
ሲያገኝ ሇሚመሇከተው አካሌ ሪፖርት ያዯርጋሌ፤
3/ የጥሊቻ ንግግርንና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭትን ሇመከሊከሌ ከህዝብ የሚቀርቡ ቅሬታና
ጥቆማዎችን ተቀብል ይመረምራሌ፤ ጥሰት ሲያገኝ ሇሚመሇከተው አካሌ ሪፖርት
ያዯርጋሌ፤
4/ በቅሬታ ወይም በአቤቱታ የሚቀርቡ ጥቆማዎችን በመመርመር አስተዲዯራዊ ውሳኔ
ይሰጣሌ፣
5/ ሕብረተሰቡ በበይነ-መረብ(በኢንተርኔት) አማካኝነት ጥቆማና አቤቱታ የሚያቀርብበትን
ምቹ፣ ቀሊሌና ተዯራሽ ሥርአት ይዘረጋሌ፣
6/ የሥነ ምግባር መመሪያ በማውጣት ያስፈጽማሌ፣
7/ በመገናኛ ብዙሃን የተሰራጨው የጥሊቻ ንግግርና የሐሰተኛ መረጃን የያዘው ፕሮግራም
ወይም ይዘት በአገር ውስጥም ሆነ ከአገር ውጪ የተሰራጨ ከሆነ ይዘቱን ያሠራጨው
የመገናኛ ብዙሃን ያሰራጨውን ሕገ ወጥ ስርጭት እንዱያስወግዴ በፅሁፍ ማስጠንቀቂያ
ያሳውቃሌ፣
8/ ይዘቱን ያሰራጨው የመገናኛ ብዙሃን በዚህ አንቀፅ ንዑስ አንቀፅ (7) በተሰጠው
ማስጠንቀቂያ መሰረት እርምጃ ካሌወሰዯ ከሚገኝበት አገር የሚዱያ ተቆጣጣሪ አካሌ፣
የማህበራዊ ሚዱያ አውታር እና ከሚመሇከታቸው ላልች አካሊት ጋር በመነጋገር ሕገ
ወጥ ስርጭቱ እንዱቆም ያዯርጋሌ፣

15. ከማህበራዊ ሚዱያ አገሌግልት አቅራቢ ዴርጅቶች ጋር በቅርበት ስሇመስራት


ባሇሥሌጣኑ ከማህበራዊ ሚዱያ አገሌግልት አቅራቢ ዴርጅቶች ጋር ከፌስቡክ፣
ከዩቲዩብ……መሰሌ የማህበራዊ ሚዱያ አገሌግልት አቅራቢ ዴርጅቶች ጋር በቅርበት
ይሰራሌ፤ ሕግን የተሊሇፈ ይዘት ሲገኝ እንዱወርደ ያዯርጋሌ፤ እንዱሁም በተዯጋጋሚ
በሀገር ሊይ ጉዲት የሚያዯርስ የማህበራዊ ሚዱያ አገሌግልት የሚሰጡ ዴርጅቶች ሲኖሩ
ሪፖርት በማዘጋጀት ሇህዝብ ይፋ ያዯርጋሌ፡፡

-6-
16. ስሇይዘት ክትትሌና ቁጥጥር(ሞኒተሪንግ)
ባሇሥሌጣኑ፡-
1/ በመገናኛ ብዙሃን የተሰራጩ ይዘቶች የጥሊቻ ንግግርና የሐሰተኛ መረጃ ይዘት ያሊቸው
መሆን አሇመሆናቸውን በናሙና(ሳምፕሌ) በመሇየት ክትትሌና ቁጥጥር(ሞኒተር)
ያዯርጋሌ፣ ይተነትናሌ መረጃ ይይዛሌ፤ ይህን ሀሊፊነት ሇመወጣት የሚከተለትን
ተግባራት ያከናውናሌ፡-
ሀ) የይዘት ዲሰሳ ማዴረግ፣
ሇ) ክትትሌና ቁጥጥር(ሞኒተር) የሚዯረገውን የስርጭት ይዘት መምረጥ፣
ሐ) ግምገማ ማዴረግ፣ መተንተን የጥሊቻ ንግግር በአገሪቷ ሊይ፣ በክሌሌ እና
በአካባቢ ዯረጃ ያሇውን ሁኔታ ሇመሇየት የሚያስችሌ
መጠናዊ(quantitative) እና አይነታዊ(qualitative) የጥሊቻ ንግግር
አዝማሚያን ማመሊከቻ ትንታኔ መስራት፤
መ) በስርዓተ-ጾታ ዙሪያ የጥሊቻ ንግግር ያሇውን አዝማሚያ መተንተን ከተጎጂው፣
ከአነሳሹ ማንነት፣ ከአዴማጭ ተመሌካች አንጻር መተንተን እና የጥሊቻ
ንግግሩ ያሇውን አንዴምታ ወይም ተጽእኖ መሇየት፤
ሠ) የግምገማ ሪፖርት ማዘጋጀት፣
ረ) ግዴፈቱ ሊይ ውሳኔ መስጠት፤
ሰ) ውሳኔውን ሇመገናኛ ብዙሃን ማሳወቅ፣ እና
ሸ) በውሳኔው መሰረት መፈጸሙን መከታተሌ
2/ የሚዱያዎችን የስርጭት ይዘት በመከታተሌ ከህግና ከሙያ ስነ ምግባር ውጪ
የሚንቀሳቀሱ የሚዱያ ተቋማትን በመሇየትና የሙያ ስነምግባርን ሇማሻሻሌ አቅማቸውን
መገንባትና የሚጠበቅባቸውን ኃሊፊነት እንዱወጡ ያዯርጋሌ፣
3/ በስርጭት ይዘት ክትትሌና ቁጥጥር(ሞኒተሪንግ) አግባብ የጥሊቻ ንግግርና ሐሰተኛ መረጃ
ሊይ የተመሰረቱ ህገ ወጥ ይዘቶችን በመሇየት ሇሚመሇከተው ህግ አስፈጻሚ አካሌ
ጥቆማና ሪፖርት ያቀርባሌ፤

4/ ቅሬታና ጥቆማን መሰረት ያዯረገ የስርጭት ይዘት ክትትሌና ቁጥጥር(ሞኒተሪንግ) ስሌት


በመቀየስ ይሰራሌ፡፡ በመገናኛ ብዙሃን አማካኝነት የተሊሇፈ ይዘት ከጥሊቻ ንግግርና
ከሐሰተኛ መረጃ ጋር በተያያዘ ቅሬታ ወይም ጥቆማ ሲቀርብሇት ጉዲዩን መርምሮ
ውሳኔ ይሰጣሌ፡፡ ይህን ሀሊፊነቱን ሇመወጣት የሚከተለትን ተግባራት ያከናውናሌ፡-
ሀ) ቅሬታ ወይም ጥቆማ ይቀበሊሌ፣
ሇ) ቅሬታው ወይም ጥቆማው አግባብነት ያሇው ስሇመሆኑ ያጣራሌ፣
ሐ) በቀረበው ቅሬታ ወይም ጥቆማ ሊይ መረጃ ይሰበስባሌ፤
መ) ቅሬታ ወይም ጥቆማ የቀረበበትን ይዘት በመገምገምና በመተንተን
አስተዲዯራዊ ውሳኔ ይሰጣሌ፣
ሠ) የውሳኔ ሪፖርት ያዘጋጃሌ፣
ረ) ውሳኔውን ሇመገናኛ ብዙሃኑና ሇቅሬታ አቅራቢው ያሳውቃሌ፣
ሰ) የተሰጠው ውሳኔ ተግባራዊ መዯረጉን ይከታተሊሌ፤

5/ በዚህ አንቀጽ በንኡስ አንቀጽ (1) እና (4) ሊይ በተገሇጸው መሰረት በይዘት ክትትሌና
ቁጥጥር(ሞኒተሪንግ) ስራ ወይም በጥቆማ እና በቅሬታ መነሻነት በተገኘው ግኝት
መሰረት በመገናኛ ብዙሃን አማካኝነት የተሰራጩ የጥሊቻ ንግግሮች እና የሐሰተኛ
መረጃዎች ሊይ የመገናኛ ብዙሃን አገሌግልት የሚሰጡ ዴርጅቶች በአዋጁ
የተቀመጠውን ግዳታቸውን መወጣታቸውን በመከታተሌ ሪፖርቱን ሇህዝብ ይፋ
ያዯርጋሌ፡፡

17. ስሇ ግንዘቤ ማስጨበጫ ስራዎች


ባሇሥሌጣኑ በጥሊቻ ንግግርና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭት መከሊከሌ ህግ ዙሪያ በቂ ግንዛቤ
ሉያስጨብጥ የሚያስችሌ ስሌጠናን ሇሚመሇከታቸው አካሊት በማዘጋጀት ተግባራዊ
ያዯርጋሌ፤ ይህን ሀሊፊነት ሇመወጣት የሚከተለትን ተግባራት ያከናውናሌ፡-

-7-
1/ ሌዩ ሌዩ ማስታወቂያዎችን፣ በጎዲና ሊይ የማስታወቂያ ሰላዲዎች(በቢሌቦርዴ)፣
በመገናኛ ብዙሃን፣ በዴረ-ገጽ ያሰራጫሌ፤

2/ የተሇያዩ የግንዛቤ ማስጨበጫ መዴረኮችን ሇመገናኛ ብዙሃን ባሇሙያዎች፣ ሇህዝቡ፣


ሇአመራሩ፣ በማመቻቸት በቀጥታ ስርጭት ጭምር እንዱተሊሇፍ በማዴረግ በሁለም
ዘንዴ የጥሊቻ ንግግርና የሐሰተኛ መረጃ ምንነትና በህግ የተከሇከሇ ዴርጊት ስሇመሆኑ፤
ሀሊፊነት በጎዯሇው መሌኩ የሚነገር የጥሊቻና ሐሰተኛ ንግግር ተጠያቂነትን
እንዯሚያመጣ የማሳወቅ እና ግንዘቤ የመፍጠር ስራዎችን ይሰራሌ፡፡

3/ በዚህ አንቀጽ በንኡስ አንቀጽ (2) የተገሇጸውን የግንዘቤ ማስጨበጫ ስራ ተግባራዊ


ሇማዴረግ የሚከተለትን ስራዎች ያከናውናሌ፡፡
ሀ) የዴርጊት መርሃ ግብር ማዘጋጀት፣
ሇ) ስሌጠናውን የሚሰጡ አካሊትን መምረጥ፣
ሐ) አሰሌጣኞች የስሌጠና ሰነዴ እንዱያዘጋጁ ማዴረግ፤
መ) የሰሌጣኞችን ዝርዝር ማዘጋጀት፣
ሠ) ስሌጠናውን መስጠት፣
ረ) ከሰሌጣኞች ግብረ መሌስ መሰብሰብ፤
ሰ) የስሌጠናውን ሂዯት መገምገም፤ እና
ሸ) የስሌጠናውን ሂዯት ሪፖርት ማዘጋጀት ናቸው፡፡

4/ የጥሊቻ ንግግርና ሐሰተኛ መረጃ ስርጭት ጉዲቱን በተመሇከተ ሇህብረተሰቡ የግንዛቤ


ማስጨበጫ ፕሮግራሞችን በማዘጋጀት በመገናኛ ብዙሃን ያሰራጫሌ፤
5/ በጥሊቻ ንግግርና ሐሰተኛ መረጃ መከሊከሌ ዙሪያ የህዝብ ንቅናቄ መፍጠር፤ በጥሊቻ
ንግግርና ሐሰተኛ መረጃ ዙሪያ አጀንዲዎችን በመቅረጽ በመገናኛ ብዙሃን ወይም
በተግባቦት መሳሪያዎች(በሚዱያ) እንዱተሊሇፉ በማዴረግ የህብረተሰቡን ግንዛቤ
ያሳዴጋሌ፤
6/ በጋዜጠኝነት ትምህርት እና በሥርዓተ በትምህርት(ካሪኩሇም) ውስጥ እንዱካተት
ይሰራሌ፤
7/ የህብረተሰቡን የመገናኛ ብዙሃንና የተግባቦት መሳሪያዎች(ሚዱያ ሉትረሲ) ያሇው
እውቀትና ግንዘቤ እንዱጎሇብት ህዝባዊ ውይይቶችን ያካሂዲሌ፤

18. ከላልች አካሊት ጋር በትብብር ስሇመስራት


ባሇሥሌጣኑ፡-
1/ ሃሳብን የመግሇጽ ነጻነት እና የእኩሌነት መብትን ባከበረ መሌኩ በአገር አቀፍ ዯረጃ
ከመገናኛ ብዙሃን፣ ከመገናኛ ብዙሃን ምክር ቤት (ሚዱያ ካውንስሌ)፣ ከመገናኛ ብዙሃንና
ከጥሊቻ ንግግር መከሊከሌ ጉዲዮች ጋር ከሚሰሩ የሲቪክ ማህበረሰብ ዴርጅቶች፣ ከሰሊም
ሚኒስቴር፣ ከፍትህ ሚኒስቴር፣ ከህግ አስፈጻሚ አካሊት፣ ከትምህርት ተቋማት፣
ከኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን እና ከሰብዓዊ መብቶች ዴርጅቶች ህብረት ጋር
እና ከላልች ከሚመሇከታቸው አካሊት ጋር በጋራ የሚሰራበት የግንኙነት መዴረክ
የማመቻቸት፡፡
2/ የጥሊቻ ንግግርንና የሐሰተኛ መረጃን አስከፊነት በተመሇከተ ከሚመሇከታቸው አካሊት
ጋር ህዝባዊ የፓናሌ ውይይት የማዘጋጀት፤
3/ የሙያ ስነምግባር መርሆዎች ሊይ ሇፖሇቲካ ፓርቲ መሪዎች፣ ሇመንግስት
ባሇስሌጣናት፣ ሇጋዜጠኞች፣ ሇዜና ዘጋቢዎች፣ በአጠቃሊይ ሇመገናኛ ብዙሃን ተቋማት
ከሚመሇከታቸው አካሊት ጋር በመሆን ስሌጠና የማዘጋጀት፤
4/ የጥሊቻ ንግግሮችን የሚያመሇክቱ ቃሊት፣ ሀረጎች፣ ዓረፍተ ነገሮችን በጋራ ጥናት
በመሇየት የአሰራር መመሪያ(ማኑዋሌ) ያዘጋጃሌ፤ እነዚህንም ጥቅም ሊይ እንዱውለ
የሚያግዝ የቀጥታ ስርጭት ውይይት የማካሄዴ፤ እና

-8-
5/ በጋዜጠኝነትና በመገናኛ ብዙሃን አሰራር የሙያ ስነ-ምግባር መርሆዎች ሊይ
የውይይትና ምክክር መዴረኮችን የማዘጋጀት፤
ስራዎችን በተናጠሌና በጋራ ያከናውናሌ፡፡

ክፍሌ አምስት
ሌዩ ሌዩ ዴንጋጌዎች

19. የመገናኛ ብዙሃን ማህበራዊ ሀሊፊነት


መገናኛ ብዙሃን የጥሊቻ ንግግርና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭትን በመከሊከሌ ሂዯት ውስጥ
ማህበራዊ ሀሊፊነታቸውን መወጣት ይኖርባቸዋሌ፡፡
20. ተፈጻሚ የማይሆኑ ህጎች
ከዚህ መመሪያ ጋር የሚቃረን ማንኛውም መመሪያ ወይም ሌማዲዊ አሰራር በዚህ
መመሪያ በተመሇከቱት ጉዲዮች ሊይ ተፈጻሚ አይሆንም፡፡
21. መመሪያው ስሇማሻሻሌ
የባሇሥሌጣኑ ቦርዴ አስፈሊጊ ሆኖ ሲያገኘው ይህን መመሪያ ሉያሻሽሌ ይችሊሌ::
22. መመሪያው የሚጸናበት ጊዜ
ይህ መመሪያ በባሇስሌጣኑ ቦርዴ ጸዴቆ በባሇስሌጣኑ ዴረገጽ ሊይ ከተጫነበት ቀን ጀምሮ
የፀና ይሆናሌ፡፡

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባሇሥሌጣን ሥራ አመራር ቦርዴ

-9-
- 10 -

You might also like