You are on page 1of 9

የትምህርቱ ርእስ:ዕቅበተ እምነት መግቢያ

የትምህርቱ አሰጣጥ - በገለጻ ፣ በጋራ ሥራ


“ዳሩ ግን ጌታን እርሱም ክርስቶስ በልባችሁ ቀድሱት። በእናንተ ስላለ ተስፋ
ትምህርቱ የሚሰጥበት የክፍል ደረጃ፡ ወጣት ሳልሳይ ምክንያትን ለሚጠይቁዋችሁ ሁሉ መልስ ለመስጠት ዘወትር የተዘጋጃችሁ
ትምህርቱ የሚወስደው ጊዜ፡-20 ሰዓት ሁኑ፥ ነገር ግን በየዋህነትና በፍርሃት ይሁን።” 1ጴጥ. 3፡15
አጠቃላይ ዓላማ፡-
የክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን ያለ ተግዳሮት የኖረችበት ዘመን የለም፡፡ በየዘመናቱ
1.ስለ እቅበተ እምነት ምንነት እና አስፈላጊነት ይገነዘባሉ የነበሩት ተግዳሮቶች አንድ መልክ ባይኖራቸውም ነገር ግን አንድ ዓላማና ግብ
2.በፈጣሪ ህልውና ላይ ለሚነሱ ጥያቄዎች መልስ ይሰጣሉ ያላቸው ሆነው እናገኛቸዋለን፡፡ እርሱም ቤተ ክርስቲያንን ማዳክም ብሎም
3.ከተለያዩ የእምነት ተቋማት ለሚነሱባቸው ነጥያቄዎች ኦርቶዶክሳዊ መልስ ማጥፋት ነው፡፡ ነገር ግን በተለያዩ ዘመናት የኖሩት ክርስቲያኖች መሠረታዊውን
የክርስትና አስተምሕሮ ከውስጣዊና ውጫዊ ተግዳሮቶች ተከላክሎ በማቆየቱ
መስጠት ይችላሉ ረገድ በመንፈስ ቅዱስ እርዳታ ከፍተኛውን ሚና ተጫውተዋል፡፡
4.ስለ ምልጃ፣ስለ ስግደት እና ቅዱሳት ሥዕላት ለሚነሱባቸው
የምንኖረው መንፈሳዊ ውጊያ ባለበት ዓለም ውስጥ ነው፡፡ ውጊያው ደግሞ
ጥያቄዎችተገቢውን ኦርቶዶክሳዊ መልስ ይሰጣሉ
የሚደረገው በሰዎች አዕምሮ ውስጥ ነው፡፡ ይህንን ውጊያ ለማሸነፍ የተዘጋጀንና
5.በቤተክርስቲያናችን ላይ ለሚነሱ ማንኛውም ጥያቄዎችተገቢውን መልስ የታጠቅን መሆን ያስፈልገናል፡፡ የዚህ ጽሑፍ ዓላማ ስለ ክርስቲያናዊ ዐቅብተ
ተምረው ማስረዳት ይችላሉ እምነት ታሪካዊ አመጣጥና መጽሐፍ ቅዱሳዊነት መሠረታዊ ግንዛቤን
ዝርዝር ይዘት ፡- ማስጨበጥ ነው። መጽሐፍ ቅዱስ 1ቆሮ 10፡4-6 ላይ በተናገረው መሠረት
በእግዚአብሔር ሐሳብ ላይ የሚነሳውን ከፍ ያለውን የሰውን ሐሳብ በማፍረስ
1.ምዕራፍ አንድ፡ መግቢያ
አዕምሮን ሁሉ ለክርስቶስ እንዴት መማረክ እንደምንችል ክርስቲያናዊውን
1.1. ዕቅበተ እምነት ማለት ምን ማለት ነው? መንገድ ያመላክታል፡፡ አንባቢያንም ስለ ክርስቲያናዊ ዐቅብተ እምነት የበለጠ
1.2. የዕቅበተ እምነት ታሪክ ጥናት እንዲያደርጉ እንደሚያነሳሳና አቅጣጫን እንደሚጠቁም ይታመናል።
1.3. ዕቅበተ እምነት በመጽሐፍ ቅዱስ
1. የክርስቲያናዊ ዐቅብተ እምነት ትርጉምና ታሪክ
1.4. የዕቅበተ እምነት አስፈላጊነት
2. ምዕራፍ ኹለት፡ በፈጣሪ መኖር ከማያምኑት የሚነሡ ጥያቄዎች 1.1. ትርጉም
2.1. ፈጣሪ ቢኖር ለምን በዓለም ላይ ክፉና አሰቃቂ ነገሮች ይፈጠራሉ? (Evil
👉“አፖሎጀቲክስ” የሚለው የእንግሊዘኛ ቃል አፖሎጊያ ከሚል የግሪክ ቃል
argument) የመጣ ሲሆን ትርጓሜውም “በመከላከል መናገር” እንደ ማለት ነው፡፡
2.2. ፈጣሪ ቢኖር መኖሩን ለምን አናረጋግጥም? (Evidential argument)
2.3. መጽሐፍ ቅዱስና ሃይማኖት ሰዎች ፈርተው ያመጧቸው ናቸውን? 👉በጥንታዊቷ ግሪክ የሕግ ስርኣት ውስጥ ሁለት ቁልፍ የሆኑ ቃላት ጥቅም
3. ምዕራፍ ሦስት፡ ከሌሎች አማኞች የሚነሡ ጥያቄዎች ላይ ይውሉ ነበር፤ የከሳሽ ወገን ንግግር “ካታጎሪያ” በመባል የሚታወቅ ሲሆን
የተከሳሽ ወገን ምላሽ ደግሞ “አፖሎጊያ” በመባል ይታወቃል፡፡
3.1. ‹ፈጣሪ አይወልድም አይወለድም› እና ምሥጢረ ሥላሴ
3.2. ድኅነትን በተመለከተ የሚያነሡት ጥያቄ 👉“አፖሎጊያ’ የሚለው ቃል በአዲስ ኪዳን ውስጥ በተደጋጋሚ ተጠቅሷል።
3.3. ነገረ ክርስቶስን በተመለከተ የሚያነሡት ጥያቄ በሐዋርያት ሥራ 26፡2 ላይ ሐዋርው ጳውሎስ ተከሶ በፊስጦስና አግሪጳ ፊት
3.4. ነገረ ማርያምን በተመለከተ የሚያነሡት ጥያቄ በቀረበ ጊዜ ተጠቅሞበታል፤ እንዲሁም በፊልጵስዩስ 1፡7፣ 1፡16 እና 1ጴጥሮስ
ዋቢ መጻሕፍት 3፡15 ላይ እናገኘዋለን፡፡
1.መጽሐፍ ቅዱስ
👉ዐቅብተ እምነት ከነገረ መለኮት የጥናት ዘርፎች መካከል አንዱ ሲሆን
2.ሃይማኖተ አበው መረጃዎችን በተቀናበረ ሁኔታ በመጠቀም ለሃይማኖታዊ አስተምህሮ ጥብቅና
3.ክብር ለሚገባው ክብርን ስጡ መቆም ነው፡፡
4.በዓላት
👉የአንድ ሃይማኖት አስተምህሮ ትክክል መሆኑንና እምነቱን መምረጥ ከሰው
6.ፍኖተ ቅዱሳን
አመክንዮአዊ አስተሳሰብ ጋር የማይጣረስ መሆኑን ለማሳየት የሚደረግ ጥረትም
7.ወላዲተ አምላክ በመጽሐፍ ቅዱስ ነው፡፡
8.መድሎተ አሚን
👉ስለዚህ ዐቅብተ እምነት ሰዎች አስተሳሰባቸውን እንዲለውጡ የማሳመን
9.መድሎተ ጽድቅ
ሥራ ነው፡፡
10.ለመናፍቃን ምላሽ ትውፊተ አበው
11.ለምን አልሰለምኩም 👉ክርስቲያናዊ ዐቅብተ እምነት ክርስቲያናዊ ሥነ መለኮት (Christian
Theology)፣ ተፈጥሯዊ ሥነ መለኮት (Natural Theology) እና
ፍልስፍናን በማጣመር ክርስቲያናዊውን አስተምህሮ ከውጪያዊ ጥቃቶችና
የተሳሳቱ ትርጓሜዎች ለመከላከል ይጥራል፣ እንዲሁም የሌሎች ንፅረተ ዓለማት 2:_በክርስትና ላይ የሚነሱ የተቃውሞ አስተሳሰቦችን መመከት (አሉታዊ
አስተምሕሮዎችን ይመረምራል፡፡ ዐቅብተ እምነት) – ዓላማው በክርስትና ላይ የሚነሱ የተቃውሞ ሐሳቦችንና
1.2. የክርስቲያን ዐቅብተ እምነት ታሪክ የተሳሳቱ ትርጓሜዎችን በማስወገድ ክርስትና ኢ-ምክንታዊ አለመሆኑን ማሳየት
ነው፡፡ (1ጴጥ 3፡15)
👉የክርስቲያን ዐቅብተ እምነት ታሪክ ከመጀመርያው ክፍለ ዘመን የሚጀምር
ቢሆንም እንደ አንድ የጥናት ዘርፍ የጎለበተውና ወጥ የሆነ መልክ የያዘው ✍️ተቃዋሚዎች የሚያተኩሩባቸው የክርስትና መሠረተውያን የሚከተሉት
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ነው፡፡ ክርስቲያናዊው ዐቅብተ እምነት በተለያዩ የዕድገት ናቸው
ደረጃዎች ውስጥ አልፏል፡፡
👉ሥላሴ
👉ክርስትና በተጀመረበት ዘመንና ተከትለው በነበሩት ጥቂት ክፍለ ዘመናት
መካከል ክርስቲያኖች በሮማ መንግሥት ከፍተኛ ስደት ይደርስባቸው ነበር፡፡ 👉የኢየሱስ አምላክነት
ይህንን ስደት ለመቀስቀስና ለማጽደቅ ተቃዋሚዎች የተለያዩ የሐሰት ክሶችን
ይጠቀሙ ነበር፡፡ ኔሮ የተባለው የሮም ንጉሥ ክርስቲያኖች ላይ ስደት 👉የኢየሱስ ትንሣኤ
ለማስነሳት በ64 ዓ.ም. ለስድስት ተከታታይ ቀናት በመንደድ የሮምን ከተማ
አብዛኛውን ክፍል ያወደመውን የእሳት አደጋ ያቀጣጠሉት ክርስቲያኖች 👉ደህንነት
እንደሆኑ በሐሰት እንደወነጀላቸው ታሲተስ የተባለ ሮማዊ ጸሐፌ ታሪክ
ዘግቧል፡፡ 👉መጽሐፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር ቃል መሆኑ

የጌታን እራት በቀጥታ በመተርጎም ክርስቲያኖች የሰው ሥጋ እንደሚበሉም 👉ተጻራሪ ንፅረተ ዓለማትን መቃወም (ቅዋሜያዊ ዐቅብተ እምነት) – ይህ
ተከሰው ነበር፡፡ እንዲሁም ክርስቲያኖች “ወንድምና እህት” በማለት እርስ ዐቅብተ እምነት በእንግሊዘኛ “polemics” በመባል የሚታወቅ ሲሆን
በርሳቸው የመጠራራት ልማድ ስለነበራቸው ይህንንም በቀጥታ በመተርጎም ዓላማው ከክርስትና ውጪ ያሉ ሃይማኖቶችና ፍልስፍናዎች ኢ-አመክንዮአዊ
የዝምድና ጋብቻ (incest) እንደሚፈጽሙ ተወርቶባቸዋል፡፡ መሆናቸውንና እውነት አለመሆናቸውን ማስረዳት ነው፡፡ (2ቆሮ 10፡4-5)

👉 የይሁዲ ኃይማኖት፣ ኖስቲዝምና የግሪክ ፍልስፍና የክርስትናን አስተምህሮ 4. የክርስቲያን አቅብተ እምነት ዓይነቶች
የሚገዳደሩ አስተሳሰቦችም ነበሩ፡፡ እነዚህን የመሳሰሉ ውንጀላዎችንና ስም
ማጥፋቶችን እንዲሁም አስተምሕሯዊ ተግዳሮቶችን ለመከላከል የጥንት የቤተ ·ነባር ዐቅብተ እምነት (Classical Apologetics)
ክርስቲያን አበው የተለያዩ ጽሑፎችን መጻፍ አስፈልጓቸው ነበር፡፡
👉ነባር ዐቅብተ እምነት ስለ እግዚአብሔር መኖር እንዲሁም ክርስትና
✍️በጥቅሉ ሲታይ የአበው ጽሑፎች ሦስት ዓላማዎችን ያነገቡ ነበሩ። እውነት መሆኑን የሚያሳዩ ማስረጃዎችን በማቅረበ ላይ ያተኩራል፡፡
እነርሱም፦
👉ይህ የዐቅብተ እምነት ዓይነት መጀመርያ ልዩ መገለጥን እንደ ማስረጃ
1:-ክርስትናን ከሐሰት ክሶችና ውንጀላዎች መከላከል ሳይጠቅስ እግዚአብሔር መኖሩን የተለያዩ ተፈጥሯዊ ምክንቶችን በማቅረብ
ያስረዳል፡፡ ከዚያም በነዚህ ምክንያቶች መሠረት የእግዚአብሔር መኖር እውነት
2:-የብሉይ ኪዳን ትንቢቶች ፍጻሜ ላይ በመመሥረት የክርስትና አስተምህሮ ከሆነ ተዓምራትም ሊደረጉ ይችላሉ የሚል ሐሳብ በማስከተል፤ ለአዲስ ኪዳን
እውነት መሆኑን ማስረዳት ታሪካዊ ተዓማኒነት ማስረጃ ከሰጠ በኋላ ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ ራሱ
የተናገራቸው ነገሮች፣ ያደረጋቸው ተዓምራትና ትንሣኤው እውነት
3:-ክርስትና የግሪክ ፍልስፍና ላዕላይና ምልዓት መሆኑን ማስረዳት ናቸው፡፡ መሆናቸውን በማሳመን ይደመድማል፡፡
የኋለኞቹ ክርስቲያን ዐቃቤ እምነታውያን ሥራዎች የተለያዩ የክርስትና
👉የነባር ዐቅብተ እምነት አራማጅ ከሆኑ ክርስቲያን ምሑራን መካከል
አስተምሕሮዎችን ከተቃዋሚዎች በመከላከልና ስለ እግዚአብሔር መኖር
አመክንዮአዊ ማስረጃዎችን በማቅረብ ላይ ያተኮሩ ናቸው፡፡ የሚከተሉት ይገኙበታል፡- ከጥንታውያኑ መካከል አውጉስጢኖስ፣ አንሴልም
እና ቶማስ አኳይነስ ሲሆኑ ከዘመናዊዎቹ መካከል ደግሞ ዊንፍሬድ ኮርዱዋን፣
2. የክርስቲያን ዐቅብተ እምነት ዓላማዎች ዊልያም ሌን ክሬግ፣ ኖርማን ጌይዝለር፣ ጆን ጌርስትነር፣ ስቱዋርት ሀኬት፣
ፒተር ክሪፍት፣ ሲ. ኤስ. ሌዊስ፣ ጄ. ፒ. ሞርላንድ፣ ጆን ሎክ፣ አር. ሲ. ስፕሮል
ዐቅብተ እምነት በአጠቃላይ ሦስት ዓላማዎች አሉት፡- እና ቢ. ቢ. ዋርፊልድ ናቸው፡፡

👉ክርስትና እውነት መሆኑን ማስረጃ ማቅረብ (አዎንታዊ ዐቅብተ እምነት) – ·ማስረጃዊ ዐቅብተ እምነት (Evidential Apologetics)

1:-ዓላማው ፍልስፍናዊ፣ ሳይንሳዊ፣ ታሪካዊና ሥነ ቁፋሯዊ ማስረጃዎችን 👉ማስረጃዊ ዐቅብተ እምነት ለክርስትና እውነተኛነት ማስረጃዎችን
በማቅረብ የክርስትና እምነት አመክንዮአዊና እውነት መሆኑን እንዲሁም በማቅረብ ላይ ያተኩራል፡፡ ማስረጃዎቹ አመክንዮአዊ፣ ታሪካዊ፣ ሥነ-ቁፋሯዊ
አማራጭ ከሆኑ ንፅረተ ዓለማት ይልቅ ኃይል ያለውና አዋጭ መሆኑን ማሳመን ወይንም ደግሞ ልምምዳዊ (experiential) ሊሆኑ ይችላሉ፡፡
ነው፡፡ (ፊልጵ 1፡7፣ 16)
👉ማስረጃዊ ዐቅብተ እምነት በጣም ሰፊ አውድ ያለው ከመሆኑ የተነሳ 5. የዐቅብተ እምነት አስፈላጊነትና መጽሐፍ ቅዱሳዊ ድጋፍ
ከሌሎች የዐቅብተ እምነት ዓይነቶች ጋር የሚነካኩ ብዙ ነገሮች አሉት፡፡
ለምሳሌ ያህል ስለ እግዚአብሔር መኖር የሚቀርቡትን ማናቸውንም የሐሳብ 👉የዐቅብተ እምነት አገልግሎት አስፈላጊና መጽሐፍ ቅዱሳዊ መሆኑን
ሙግቶች ወይንም ደግሞ ስለ ክርስቶስ ትንሣኤ የሚቀርቡትን ታሪካዊ የማይቀበሉ አንዳንድ ሰዎች አሉ፡፡ በነዚህ ሰዎች አስተሳሰብ መሠረት
ማስረጃዎች ሊጠቀም ይችላል፤ ነገር ግን እነዚህ ሐሳቦች ለማስረጃዊ ዐቃቤ ክርቲያኖች በተለሳለሰና ተለማጭ (flexible) በሆነ መንገድ ወንጌልን መስበክ
እምነታውያን ከብዙ የማስረጃ ግብኣቶች መካከል የተወሰኑት እንጂ በዋናነት እንጂ ፊት ለፊት በመጋፈጥ መናገርም ሆነ ለሚነሱት ተቃውሞዎች ጠንካራ
የሚያነጣጥሩባቸው ብቸኛ ሐሳቦች አይደሉም፡፡ ስለዚህ ማስረጃዊ ዐቅብተ ምላሾችን መስጠት የለባቸውም፡፡ ነገር ግን ይህ ዓይነቱ እሳቤ መጽሐፍ ቅዱሳዊ
እምነትን የሚጠቀሙ ምሑራን ብዙ የሙግት ሐሳቦችን አንድ ላይ በማሰለፍ ነውን? ለተቃዋሚዎችና ለሐሰት አስተማሪዎች ክርስቲያኖች ሊሰጡት
ለክርስትና እውነተኛነት ጠንካራ የመከራከርያ ሐሳብ ለመስጠት ይሞክራሉ፡፡ የሚገባቸው ምላሽ ምን መምሰል አለበት? ክርስቲያኖች ስለ እምነታቸው
· ልምምዳዊ ዐቅብተ እምነት (Experiential Apologetics) መሟገት ያስፈልጋቸዋልን? በማስከተል ለነዚህ ጥያቄዎች ምላሾችን
እንሰጣለን፡፡
👉ልምምዳዊ ዐቅብተ እምነት የግለ ሰቦችን ግላዊ ልምምድ እንደ ማስረጃ
5.1. የዐቅብተ እምነት አስፈላጊነት
በመጥቀስ የእግዚአብሔርን መኖርና የክርስትናን ትክክለኛነት ለማስረዳት
ይሞክራል፡፡ በዚህም መሠረት ህልሞችን፣ ራዕዮችን፣ የወዲያኛውን ዓለም ይህ አገልግሎት በሚከተሉት ምክንያቶች አስፈላጊ ነው፡
አይቶ መመለስን (Near Death Experience) እና ሌሎች በግለሰቦች
ልምምዶች ላይ የተመሠረቱ ከመንፈሳዊው ዓለም ጋር የሚደረጉ ግንኙነቶችን 👉የእግዚአብሔር ትዕዛዝ ስለሆነ፡
እንደ ማስረጃ ያቀርባል፡፡ ልምምዳዊ ዐቃቤ እምነታውያን የተለመዱትን
የክርስቲያናዊ ዐቅብተ እምነት አቀራረቦችን ያጣጥላሉ፡፡ ከአመክንዮኣዊ ዐቅብተ እምነት አስፈላጊ የሚሆንበት የመጀመርያውና ትልቁ ምክንያት
የሙግት ሐሳቦች ወይንም ደግሞ ከተጨባጭ ማስረጃዎች ይልቅ በግል እውቀት ክርስቲያኖች ስለ እምነታቸው ለተቃዋሚዎችና ለጠያቂዎች ምላሽ ለመስጠት
ላይ ለተመሠረቱ ልምምዶች ስፍራ ይሰጣሉ፡፡ የተዘጋጁ እንዲሆኑ በእግዚአብሔር ቃል መታዘዛቸው ነው፡፡ መጽሐፍ ቅዱስ
ስለ ዐቅብተ እምነት የሚናገራቸውን ሐሳቦች ከአፍታ በኋላ እናያለን።
·ታሪካዊ ዐቅብተ እምነት (Historical Apologetics)
👉አመክንዮአዊነት የሰው ተፈጥሮ ስለሆነ፡
👉ታሪካዊ ዐቅብተ እምነት የክርስትናን እውነተኛነት ለማስረዳት ታሪካዊ
ማስረጃዎችን በማቅረብ ላይ ያተኩራል፡፡ እነዚህ ምሑራን የእግዚአብሔርን እግዚአብሔር ሰውን አመክንዮአዊ የሆነ አስተሳሰብ እንዲኖረው አድርጎ በራሱ
መኖር ጨምሮ የክርስትና እውነታዎች ታሪካዊ ማስረጃዎችን ብቻ በማጥናት አምሳል ፈጥሮታል (ዘፍ. 1፡27፣ ቆላ. 3፡10)፡፡ በእርግጥ ሰው ከእንስሳት
ሊረጋገጡ እንደሚችሉ ያምናሉ፡፡ በአንድ ወገን ታሪካዊ ዐቅብተ እምነት የሚለየው አመክንዮአዊ አስተሳሰብ ያለው በመሆኑ ነው (ይሁዳ 10)፡፡
በማስረጃዊ ዐቅብተ እምነት ሰፊ አውድ ውስጥ የሚገኝ ሲሆን ነገር ግን እግዚአብሔር ሕዝቡ ትክክል የሆነውን ትክክል ካልሆነው እንዲለይ (ዕብ. 5፡
የክርስትናን እውነተኛነት ለማረጋገጥ ከታሪካዊ መዛግብት ጥናት የመጀመር 14) እንዲሁም እውነትን ከሐሰት እንዲለይ (1ዮሃ 4፡6) አመክንዮአዊ
አስፈላጊነት ላይ ስለሚያተኩር ከማስረጃዊ ዐቅብተ እምነት የተለየ ነው፡፡
የሆነውን አስተሳሰቡን እንዲጠቀም ጥሪ ሲያደርግለት በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ
👉ከታሪካዊ ዐቅብተ እምነት አቀንቃኞች መካከል የሚከተሉት ይገኙበታል፡- እንመለከታለን (ኢሳ 1፡18)፡፡ እግዚአብሔር በፍጹም ልባችን፣ በፍጹም
ከጥንቶቹ መካከል ጠርጡሊያኖስ፣ ዮስጦስ ሰማዕት፣ የእስክንድሪያው ነፍሳችንና በፍጹም ሐሳበችን እንድንወደው ይፈልጋል (ማቴ 22፡36-37)፡፡
ቀለሜንጦስና ኦሪጎን ሲሆኑ ከዘመናዊዎቹ መካከል ደግሞ ጆን ዋርዊክ ልብ ዕውቀትን የሚያመለክት በመሆኑ እግዚአብሔር ፍቅራችን በእውቀት ላይ
ሞንትጎመሪና ጌሪ ሀበርማስ ናቸው፡፡ የተመሠረተ እንዲሆን ይፈልጋል ማለት ነው፡፡

· ቅድመ ግንዛቤያዊ ዐቅብተ እምነት (Presuppositional Apologetics) 👉ክርስቲያኖች እምነታቸውን እንዲያውቁ ይረዳል፡

👉የቅድመ ግንዛቤያዊ ዐቅብተ እምነት አመለካከት አራማጆች የክርስትና ብዙ ክርስቲያኖች መሠረታዊውን የክርስትና አስተምህሮ እንኳ አያውቁም፡፡
በተቃዋሚዎችና በሐሰት አስተማሪዎች እምነታቸው ተግዳሮት ሲገጥመው
መሠረታዊ አስተምህሮዎች እውነት መሆናቸውን እንደ ቅድመ ግንዛቤ በመያዝ
መልስ ለመስጠት ሲሉ የበለጠ ለማጥናትና ለማወቅ ይበረታታሉ፡፡
ክርስትና ብቻ እውነተኛ ሃይማኖት መሆኑን ለማስረዳት ይጥራሉ፡፡ ለምሳሌ
ያህል “መገለጣዊ ቅድመ ግንዛቤያዊነት” (revelational
👉በክርስትና ላይ የሚነሱትን አስተምህሯዊ ተግዳሮቶችና የሐሰት
presuppositionalism) የተሰኘውን የቅድመ ግንዛቤያዊ ዐቅብተ እምነት ውንጀላዎችን ለመከላከል ይረዳል፡
ዘርፍ አመለካከት የሚያራምዱ ወገኖች በፍጥረተ ዓለም ወይንም ደግሞ
በታሪክ ውስጥ የሚታዩ ነገሮች ትርጉም ሊሰጡን የሚችሉት ሥላሴ የሆነው በዓለም ላይ ከሚገኝ ከየትኛውም ሃይማኖት ይልቅ ክርስትና ብዙ
እግዚአብሔር በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ራሱን እንደገለጠ ማመን ስንችል ብቻ ተቃውሞዎችን ከብዙ አቅጣጫዎች ያስተናገደና እያስተናገደም የሚገኝ
ነው ይላሉ፡፡ ሃይማኖት መሆኑ ሳይታለም የተፈታ ነው፡፡ ለነዚህ ተቃውሞዎችና የሐሰት
ክሶች የክርስቲያኖች ምላሽ ዝምታ ወይንም ደግሞ ግዴለሽነት መሆን የለበትም፡
👉“ምክንያታዊ ቅድመ ግንዛቤያዊነት” (rational ፡ እውነትን ያለ ፍርሃትና ያለምንም መሸፋፈን እንድንገልጥ ከእግዚአብሔር
presuppositionalism) የተሰኘውን የቅድመ ግንዛቤያዊ ዐቅብተ እምነት ዘንድ ኃላፊነት ተጥሎብናል፡፡ ቅዱስ አውጉስጢኖስ “ጠቃሚ የሆነውን
አመለካከት የሚያቀነቅኑ ወገኖች ደግሞ በዓለም ላይ ከሚገኙ ንፅረተ ዓለማት እውነት የሚሸሽግ ሰው ጎጂ የሆነውን ሐሰት ከሚነዛ ሰው እኩል ጥፋተኛ ነው”
ሁሉ ክርስትና ብቻ እርስ በርሱ የተስማማ አስተምሕሮ ስላለው እርሱ ብቻ በማለት ተናግሮ ነበር፡፡ የሐሰት ትምህርቶች፣ ሰው ሰራሽ የሆኑ ሃይማኖቶችና
እውነተኛ ሃይማኖች ነው በማለት ይሟገታሉ፡፡
ሰዋዊ ፍልስፍናዎች ክርስትናን ለማዳከምና ብሎም ለማጥፋት ታጥቀው በዚህ ጥቅስ መሠረት ስለ ተስፋችን አመክንዮአዊ በሆነ መንገድ
በተነሱበት በዚህ ዘመን የጌታ ሐዋርያትና ቅዱሳን አባቶች እንዳደረጉት ያለ እንድናስረዳቸው ለሚጠይቁን ሰዎች መልስ ለመስጠት ዝግጁዎች መሆን
ምንም ማመቻመች ለክርስቶስ ወንጌል የማንቆም ከሆነ እግዚአብሔር በቅዱስ እንደሚገባን ሐዋርያው ቅዱስ ጴጥሮስ ይነግረናል፡፡ ዝግጅት ሲባል ትክክለኛ
ቃሉ የሰጠንን ኃላፊነት ባለመወጣታችን ተጠያቂዎች እንሆናለን፡፡ መልስ ማዘጋጀት ብቻ ሳይሆን ለምንጠየቀው ጥያቄ መልስ የመስጠትና
እምነታችንን የማስረዳት ውስጣዊ ፍላጎትና ሥነ ልቦናዊ ዝግጅትንም
👉 በተለያዩ የስም ክርስቲያኖች በሆኑ ግለሰቦችና ማሕበረ ሰቦች ምክንያት ያጠቃልላል፡፡ በዚህ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ ውስጥ “መልስ ለመስጠት”
የተዛባውን የክርስትናን ምስል ለማስተካከል ይረዳል፡ ተብሎ የተተረጎመው በግሪክ “አፖሎጊያ” የሚለው “አፖሎጀቲክስ” ለሚለው
ስያሜ መገኛ የሆነው ቃል መሆኑን ልብ ይሏል፡፡
ብዙ ሰዎች ክርስትና የምዕራባውያን ሃይማኖች ብቻ እንደሆነ ይሰማቸዋል፡፡
ከዚህ የተነሳ በምዕራቡ ዓለም ውስጥ የሚታየውን የሞራል ዝቅጠት ከክርስትና
1ቆሮ 10፡4-6 “በሰው ልማድ ምንም እንኳ የምንመላለስ ብንሆን፥ እንደ ሰው
ጋር ስለሚያያይዙ ለክርስትና ያላቸው አመለካከት የተዛባ ሆኗል፡፡ እውነቱ ይህ
ልማድ አንዋጋም፤ የጦር ዕቃችን ሥጋዊ አይደለምና፥ ምሽግን ለመስበር ግን
እንዳልሆነና የክርስትና መሠረቱ መጽሐፍ ቅዱስ መሆኑን እንዲሁም
በእግዚአብሔር ፊት ብርቱ ነው፤ የሰውንም አሳብ በእግዚአብሔርም እውቀት
የክርስቲያኖች ሞዴል ክርስቶስ ራሱ መሆኑን በማሳየት ይህንን የተዛባ
ላይ የሚነሣውን ከፍ ያለውን ነገር ሁሉ እናፈርሳለን ለክርስቶስም ለመታዘዝ
አመለካከት ማስተካከል የኛ ኃላፊነት ነው፡፡
አእምሮን ሁሉ እንማርካለን፥ መታዘዛችሁም በተፈጸመች ጊዜ አለመታዘዝን
👉መጽሐፍ ቅዱስ አጥብቆ የሚቃወማቸው ግብረ ሰዶማዊነትን የመሳሰሉ ሁሉ ልንበቀል ተዘጋጅተናል።”
ችግሮች ወደ ቤተ ክርስቲያን ሰርገው እየገቡ ስለሆነ ለመከላከል ይረዳል፡ በዚህ ጥቅስ መሠረት የሰው አስተሳሰብ ምሽግ ተብሏል፡፡ ይህ ምሽግ በአመጽና
በምዕራብ አገራት ውስጥ የሚገኙ ብዙ አብያተ ክርስቲያናት ዛሬ የተመሳሳይ በክፉ ሐሳቦች የተገነባ ነው፡፡ ይህንን ምሽግ መስበር፤ ማለትም በእግዚአብሔር
ጾታ ጋብቻን በመፍቀድ ላይ ይገኛሉ፡፡ አንዳንዶችም በዚህ ልምምድ ውስጥ ዕውቀት ላይ የሚነሳውን የሰውን ሐሳብ ማፍረስ ሥራችን እንደሆነ ይህ
የሚገኙትን ግለሰቦች የቤተ ክርስቲያን አገልጋዮች አድርገው ለመሾም የእግዚአብሔር ቃል ይነግረናል፡፡ በተለያዩ ምድራዊ ፍልስፍናዎች የተሞላውን
እርምጃዎችን እየወሰዱ ይገኛሉ፡፡ እነዚህ ምዕራባውያን አብያተ ክርስቲያናት የሰውን አዕምሮ ለክርስቶስ ይታዘዝ ዘንድ መማረክ የምንችለው ከሰው
ተመሳሳይ እርምጃ እንዲወሰድ በአገራችን በሚገኙ አብያተ ክርስቲያናት ላይ ፍልስፍና በላቀው መለኮታዊ እውቀት ስንታጠቅ ነው፡፡ ይህ መለኮታዊ
ተጽዕኖ እያደረጉ ይገኛሉ፡፡ ይህንንና መሰል ኢ-መጽሐፍ ቅዱሳዊ የሆኑ እውቀት (የእግዚአብሔር ቃል) ለሰዎች ሊገባቸው የሚችለው ጌታ ኢየሱስና
ድርጊቶችን ክርስቲያኖች አጥብቀው ሊቃወሙና የክርስቶስን ቤተ ክርስቲያን ሐዋርያቱ ያደርጉ እንደነበሩት በመንፈስ ቅዱስ ጥበብ ተሞልተን አመክንዮአዊ
ከዓለማዊ ብክለት ሊጠብቁ ይገባቸዋል፡፡ በሆነ ንግግር ስናቀርብ ነው፡፡

ፊልጵ. 1፡7 “በልቤ ስላላችሁ እንዲህ ማሰቤ ተገቢ ነው፡፡ በእስራቴም ሆነ


👉ሰዎችን ወደ ክርስቶስ መንግሥት ለማምጣት ይረዳል፡
ወንጌልን ስመክት እና ሳጸናው ሁለችሁም ከእኔ ጋር የእግዚአብሔር ጸጋ
ሰው በተፈጥሮው ምክንያታዊ (reasonable) ስለሆነ የሐሳብ ሙግቶችን ተካፋዮች ናችሁና፡፡” (አ.መ.ት.)
ተከራክሮ በመርታት ያምናል፡፡ በዚህ ዘመን ደግሞ ሰዎች የክርስቶስን ወንጌል
በዚህ ስፍራ ላይ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ለወንጌል እንደሚመክትና
እንዳይቀበሉ መጽሐፍ ቅዱስንና ክርስትናን የሚያጣጥሉ በምሑራዊ ቋንቋዎች
እየተጻፉ የሚወጡ የሕትመት ውጤቶች ኁልቁ መሣፍርት የላቸውም፡፡ እንደሚያጸናው ይናገራል፡፡ እንዲሁም በቁጥር 16 ላይ “እነዚህ እኔ ለወንጌል
እነዚህን ተግዳሮቶች በማለፍ የክርስቶስን ወንጌል ተስማሚ በሆነ መንገድ ለመሟገት እዚህ እንዳለሁ ስለሚያውቁ በፍቅር ይህንን ያደርጋሉ” በማለት
በማቅረብ ሰዎችን ወደ ክርስቶስ ማምጣት ይችሉ ዘንድ የቤተ ክርስቲያን ይናገራል፡፡ በነዚህ ቦታዎች ላይ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ “አፖሎጊያ”
አገልጋዮች አመክንዮአዊ ንግግሮችን ማድረግና መጽሐፍ ቅዱሳዊውን የሚለውን የግሪክ ቃል ይጠቀማል፡፡ ይህ የሚያሳየን የቃሉ አገልጋዮች ወንጌልን
አስተምሕሮ ምሑራዊ በሆነ ንግግር የማስረዳት ችሎታቸውን ሊያዳብሩ ከተጻራሪ አመለካከቶች መመከት እንደሚገባቸውና ስለ ወንጌል መሟገት
ይገባቸዋል፡፡ እንደሚገባቸው ነው፡፡ የዐቅብተ እምነት (አፖሎጀቲክስ) ትርጉምና ዓላማም
ይኸው ነው፡፡
5.2. የዐቅብተ እምነት መጽሐፍ ቅዱሳዊ ድጋፍ
ይሁዳ 3 “ወዳጆች ሆይ፥ ስለምንካፈለው ስለ መዳናችን ልጽፍላችሁ እጅግ
👉“የዐቅብተ እምነት አስፈላጊነት” በሚለው ርዕስ ስር ከተዘረዘሩ 7 ተግቼ ሳለሁ፥ ለቅዱሳን አንድ ጊዜ ፈጽሞ ስለ ተሰጠ ሃይማኖት እንድትጋደሉ
ምክንያቶች መካከል ቀዳሚው “የእግዚአብሔር ትዕዛዝ ስለሆነ” የሚል ነው፡፡ እየመከርኋችሁ እጽፍላችሁ ዘንድ ግድ ሆነብኝ። ከብዙ ጊዜ በፊት ለዚህ ፍርድ
እኛ ክርስቲያኖች ዐቃቤ እምነታውያን እንድንሆን እግዚአብሔር በቅዱስ ቃሉ የተጻፉ አንዳንዶች ሰዎች ሾልከው ገብተዋልና፤ ኃጢአተኞች ሆነው
ይናገረናል፡፡ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዘመኑ ከነበሩት የሃይማኖት መሪዎችና የአምላካችንን ጸጋ በሴሰኝነት ይለውጣሉ ንጉሣችንንና ጌታችንንም ብቻውን
የሕግ አዋቂዎች ጋር ፊት ለፊት በመነጋገር መልስ ሲሰጣቸውና ጥያቄዎችንም ያለውን ኢየሱስ ክርስቶስን ይክዳሉ።”
ሲጠይቃቸው እንመለከታለን፡፡ ጌታችን ያንን በማድረግ ምሳሌ ከሆነን እንደ
ክርስቲያኖች የርሱን ፈለግ መከተል ያስፈልገናል ማለት ነው፡፡ ይህ ቃል የሚናገረው ክርስቲያኖች ስለ እምነታቸው በጽናት መጋደል
እንደሚገባቸው ነው፡፡ ይህ መጋደል በሰይፍ ሳይሆን በወንጌል ላይ የሚነሱትን
ስለ ዐቅብተ እምነት ከሚናገሩ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች መካከል የሚከተሉት የሰው ፍልስፍናዎችንና የስህተት ትምህርቶችን ለማፍረስ በሚደረግ
ይገኙበታል፡- አመክንዮአዊ የሆነ ንግግር እንደሆነ ግልጽ ነው፡፡

1ጴጥ. 3፡15 “ዳሩ ግን ጌታን እርሱም ክርስቶስ በልባችሁ ቀድሱት። በእናንተ ቲቶ 1፡9 ላይ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ አንድ የቤተ ክርስቲያን መሪ ሊኖረው
ስላለ ተስፋ ምክንያትን ለሚጠይቁዋችሁ ሁሉ መልስ ለመስጠት ዘወትር ስለሚገባው ባሕርይ ሲናገር እንዲህ ይላል፡- “ሕይወት በሚገኝበት ትምህርት
የተዘጋጃችሁ ሁኑ፥ ነገር ግን በየዋህነትና በፍርሃት ይሁን።”
ደግሞ ሊመክር ተቃዋሚዎቹንም ሊወቅስ ይችል ዘንድ፥ እንደተማረው በታመነ መሥራቱን ማየት እንችላለን፡፡ ስለዚህ ዐቃቤ እምነት አስፈላጊ የሆነ
ቃል ይጽና።” የአገልግሎት ዘርፍ ብቻ ሳይሆን መጽሐፍ ቅዱሳዊ ድጋፍም ያለው ነው፡፡

በዚህ ቃል መሠረት አንድ የቤተ ክርስቲያን መሪ ክርስቲያኖችን መምከር 6. የዐቅብተ እምነት መርሆች
የሚችል ብቻ ሳይሆን ተቃዋሚዎችንም መውቀስ የሚችል መሆን አለበት፡፡
“ሊወቅስ” ተብሎ የተተረጎመው የግሪክ ቃል “ኤሌግኮ” የሚል ሲሆን በዚህ ክፍል በሐዋ. 17፡16-34 ላይ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ በአርዮስ ፋጎስ
መውቀስ፣ ማስተባበል፣ ማስጠንቀቅ፣ መገሰጽ፣ ማሳመን፣ ስህተትን ማጋለጥ የመሰብሰብያ ቦታ ካደረገው ንግግር ውስጥ 9 ቁልፍ የሆኑ የክርስቲያን ዐቅብተ
የሚሉ ትርጉሞች አሉት፡፡ እምነት መርሆችን አውጥተን እንመለከታለን፡፡

2ጢሞ 2፡24-25 “የጌታም ባሪያ ለሰው ሁሉ ገር ለማስተማርም የሚበቃ 👉እርግጠኛነት (Certainty)


ለትዕግሥትም የሚጸና ሊሆን እንጂ ሊጣላ አይገባውም። ደግሞም፦ ምናልባት
እግዚአብሔር እውነትን ያውቁ ዘንድ ንስሐን ይሰጣቸዋልና ፈቃዱን ለማድረግ በዐቅብተ እምነት አገልግሎት ላይ የተሰማራ ሰው ስለ እግዚእብሔር ማንነትና
በዲያብሎስ ሕያዋን ሆነው ከተያዙበት ወጥመድ ወጥተው፥ ወደ አእምሮ የክርስቶስን ትንሣኤ ስለመሳሰሉ መሠረታዊ እውነቶች እርግጠኛ መሆን
ይመለሳሉ ብሎ የሚቃወሙትን በየዋህነት ይቅጣ።” ያስፈልገዋል፡፡ በዚህ ስፍራ ላይ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ስለ እግዚአብሔር
ማንነት እርግጠኛነት በተሞላበት ሁኔታ ሲናገር እናያለን፡፡ በንግግሩ ውስጥ
የማያምኑ ሰዎች የሚጠይቋቸውን ጥያቄዎች ለመመለስ የሚሞክሩ ክርስቲያኖች ጥርጣሬንና እርግጠኛነት ማጣትን የሚያሳዩ ምንም ዓይነት ቃላት የሉም፡፡
ትዕግስት በማጣት ሊፈተኑ ይችላሉ፡፡ ነገር ግን ግባችን ስለ እነርሱ የሞተውን ንግግሩን ያደርግ የነበረው በእግዚአብሔር ሥልጣን ነበር፡፡ በንግግሩ መግቢያ
ኢየሱስን በማወቅ የዘላለምን ሕይወት እንዲያገኙ መንገድ መምራት ስለሆነ ቁጥር 22 እና 23 ላይ እንዲህ በማለት ይናገራል፡- “እንግዲህ ይህን ሳታውቁ
ይህንን ታላቅ ተልዕኮ ከግብ ለማድረስ እንችል ዘንድ በዚህ ቃል ውስጥ የምታመልኩትን እኔ እነግራችኋለሁ።” ጳውሎስ እነርሱ የማያውቁትን ነገር
የተቀመጠውን ትዕዛዝ በልባችን ልንጠብቅ ይገባናል፡፡ (“ይቅጣ” ተብሎ እርሱ እንደሚያውቅ ከነገራቸው በኋላ ሊያውቁት የሚገባው እውነተኛው
የተተረጎመው የግሪክ ቃል “ፓኢድዮኦ” የሚል ሲሆን ማስተማር ወይንም አምላክ ማን እንደሆነ አብራራላቸው፡፡ እንዲሁም ቁጥር 31 ላይ የክርስቶስ
ደግሞ ማሰልጠን ተብሎ ሊተረጎም ይችላል፡፡) ትንሣኤ የተረጋገጠ እውነታ እንደሆነና ለሚመጣውም ፍርድ ማረጋገጫ
እንደሆነ በምን ዓይነት እርግጠኛነት እንደነገራቸው ልብ እንበል፡- “ቀን
መጽሐፍ ቅዱስ ከጅማሬው እስከ ፍጻሜው ድረስ ለዐቅብተ እምነት እንደ ቀጥሮአልና፥ በዚያም ቀን ባዘጋጀው ሰው እጅ በዓለሙ ላይ በጽድቅ ሊፈርድ
ምሳሌ ሊጠቀሱ በሚችሉ ሐሳቦች የተሞላ ነው፡፡ የመጀመርያው የመጽሐፍ አለው፤ ስለዚህም እርሱን ከሙታን በማስነሣቱ ሁሉን አረጋግጦአል።”
ቅዱስ መጽሐፍ የመጀመርያው ምዕራፍ በራሱ ዐቃቤ እምነታዊ ነው፡፡
የፍጥረትን ጅማሬ የሚተርከውን ክፍል በጥልቀት ብንመረምር በሙሴ ዘመን
👉 ሕታቴያዊ ገለጻ (Commentary)
የነበረውን የአረማውያን የፍጥረት አጀማመር ትረካዎች የሚፃረር ሆኖ
እናገኘዋለን፡፡ ኤልያስ በቀርሜሎስ ተራራ ላይ ተዓምር በመስራት እውነተኛው በዐቅብተ እምነት አገልግሎት ላይ የተሰማራ ሰው መሠረታዊ የሆኑ እውነቶችን
አምላክ በኣል ሳይሆን ያሕዌ መሆኑን ማረጋገጡ ዐቃቤ እምነታዊ ነው (1ነገ የሚያውቅና መጽሐፍ ቅዱሳዊ በሆነ መንገድ የማብራራት ብቃት ያለው መሆን
18)፡፡ ኢየሱስ በእርሱ ዘመን የነበሩትን የሃይማኖት ምሑራን ፊት ለፊት አለበት፡፡ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ በአርዮስፋጎስ ለተሰበሰቡ ሰዎች ሁለት
በመጋፈጥና እርሱ የእግዚአብሔር ልጅ መሆኑን የሚያረጋግጡ ተዓምራቶችን መሠረታዊ ጉዳዮችን አብራራላቸው፡-
በማድረግ ዐቃቤ እምነታዊ ሥራዎችን ሠርቷል (ዮሃ 3፡2፣ ሐዋ 2፡22)፡፡
ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ በደማስቆ ከተማ በነበረ ጊዜ ከአይሁድ ጋር እግዚአብሔር ማን እንደሆነና ምን ዓይነት ባሕርይ እንዳለው – በቁጥር 24 ላይ
በመከራከር ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ መሆኑንና የእግዚአብሔር ልጅ መሆኑን ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ እግዚአብሔር የሁሉ ፈጣሪና የሁሉ ጌታ መሆኑን
በማሳመን መልስ ያሳጣቸው ነበር (ሐዋ 9፡22)፡፡ እንዲሁም በልስጥራ ከተማ እንዲህ በማለት ይናገራል፡- “ዓለሙንና በእርሱ ያለውን ሁሉ የፈጠረ አምላክ
ተፈጥሮን ዋቢ በማድረግ ሁሉን የፈጠረ አንድ አምላክ መኖሩንና የጣዖት እርሱ የሰማይና የምድር ጌታ ነውና እጅ በሠራው መቅደስ አይኖርም።”
አምልኮ ከንቱ መሆኑን አስረድቷል (ሐዋ 14፡6-20)፡፡ ከዚያም በቁጥር 25 ላይ እግዚአብሔር የሕይወት ምንጭና በሰው ላይ
የማይደገፍ መሆኑን እንዲህ በማለት ይናገራል፡- “እርሱም ሕይወትንና
በአዲስ ኪዳን ውስጥ የሚገኝ ለዐቃቤ እምነት አገልግሎት ጥሩ ምሳሌ ሊሆን እስትንፋስን ሁሉንም ለሁሉ ይሰጣልና አንዳች እንደሚጎድለው በሰው እጅ
የሚችል ታሪክ በሐዋ 17 ላይ ይገኛል፡፡ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ በዘመኑ
አይገለገልም።” እግዚአብሔር ሰዎችን የፈጠረበት ዓላማ ደግሞ እርሱን
የታላላቅ ምሑራን መነሃርያ በነበረችው የአቴና ከተማ ውስጥ ከፈላስፎች ጋር
እንዲያውቁና ከእርሱ ጋር ሕብረት እንዲኖራቸው እንደሆነ ቁጥር 26 እና 27
ሲነጋገር እንመለከታለን፡፡ አርዮስፋጎስ ወይንም ደግሞ “የማርስ ኮረብታ”
ላይ እንዲህ በማለት ይናገራል፡- “ምናልባትም እየመረመሩ ያገኙት እንደ ሆነ፥
በመባል በሚታወቀው ቦታ ላይ ኢስጦኢኮችና ኤፊቆሮሶች በመባል ከሚታወቁ
ፈላስፎች ጋር በመነጋገር አያሌዎችን ወደ ጌታ እንዳመጣ በክፍሉ ላይ ተጽፏል፡ እግዚአብሔርን ይፈልጉ ዘንድ በምድር ሁሉ ላይ እንዲኖሩ የሰውን ወገኖች
፡ በዚህ ቦታ ላይ ጳውሎስ ስለ እግዚአብሔር መኖር ማስረጃ መጥቀስ ብቻ ሁሉ ከአንድ ፈጠረ፥ የተወሰኑትንም ዘመኖችና ለሚኖሩበት ስፍራ ዳርቻ
ሳይሆን ታሪክንም ጭምር በመጥቀስ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ መሆኑን መደበላቸው። ቢሆንም ከእያንዳንዳችን የራቀ አይደለም።” ስለዚህ ከቁጥር
አሳይቷል፡፡ ንግግሩም ደረጃውን በጠበቀ የሥነ-አመክንዮ ንግግር የተዋቀረ ሆኖ 24-28 ሐዋርያው ጳውሎስ መጽሐፍ ቅዱሳዊው እግዚአብሔር ማን እንደሆነና
እናገኘዋለን፡፡ ምን እንደሚመስል፣ ማለትም እርሱ ፈጣሪ፣ ጌታ፣ ራሱን ቻይ፣ ሁሉንም
የሚያኖር፣ ገዥ እና የቅርብ አምላክ መሆኑን ያብራራላቸዋል፡፡
በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የአይሁድ ወይንም ደግሞ የክርስትና አስተምሕሮዎች
ከክህደት ጋር በሚጋፈጡባቸው ጊዜያት ሁሉ የዐቅብተ እምነት ሥራ እውነታዎችን ከመጽሐፍ ቅዱሳዊ ትርጉማቸው ጋር ማቅረብ – ሐዋርው ቅዱስ
ጳውሎስ የጌታ ኢየሱስን ትንሣኤ ታሪካዊነትና ይህ ታሪካዊ እውነታ ያለውን
አንድምታ በቁጥር 30 እና 31 ላይ ይናገራል፡፡ “እንግዲህ እግዚአብሔር የክርስትና ዋና መሠረት በመሆኑ የክርስቶስን ትንሣኤ ከመጥቀስ
ያለማወቅን ወራት አሳልፎ አሁን በየቦታቸው ንስሐ ይገቡ ዘንድ ሰውን ሁሉ አልተቆጠበም፡፡ ዛሬ አንዳንድ ወገኖች ለሙስሊሞች ወንጌልን እናደርሳ በሚል
ያዛል፤ ቀን ቀጥሮአልና፥ በዚያም ቀን ባዘጋጀው ሰው እጅ በዓለሙ ላይ በጽድቅ ሰበብ መጽሐፍ ቅዱሳዊ አስተምሕሮዎችን ሲያመቻምቹ መታየታቸው ከዚህ
ሊፈርድ አለው፤ ስለዚህም እርሱን ከሙታን በማስነሣቱ ሁሉን አረጋግጦአል።” አኳያ ሲታይ መጽሐፍ ቅዱሳዊ አለመሆኑን እንገነዘባለን።
የጌታ ኢየሱስ ትንሣኤ የክርስትና መሠረትና ለክርስትና እውነተኛነት ታላቅ
ማስረጃ ነው፡፡ 👉 አውዳዊነት (Contextuality)

ሐዋርው ጳውሎስ ለአቴናውያን በራሳቸው የሕይወት አውድ ሲናገራቸው


👉ንጽጽር (Contrasting)
እንመለከታለን፡፡ አማልክትን ማክበራቸውን ጠቅሶ በመጀመር እውነተኛውን
የክርስትናን ንጽረተ ዓለም አድማጮቻችን ካሉበት ንጽረተ ዓለም ጋር እግዚአብሔርን በማሳየት ወደ እርሱ እንዲመለሱ ጥሪን በማቅረብ ሲያጠናቅቅ
በማነጻጸር የኛ ዓለት ከእነርሱ ዓለት የጸና መሆኑን ማሳየት አስፈላጊ ነው፡፡ እናያለን፡፡ የኤፊቆሮሶችን ከሃዲነትና የኢስጦኢኮችን መድብለ አማልክትነት
ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ንግግር ሲያደርግ ያደምጡ ከነበሩት ሰዎች መካከል የእግዚአብሔርን እውነተኛ ማንነት በመግለጥ ሲገዳደር እንመለከታለን፡፡
ጳውሎስ ይናገር የነበረው ቅዱሳት መጻሕፍትን ለሚያውቁ አይሁድ
ኤፊቆሮሶች (Epicureans) እና ኢስጦኢኮች (Stoics) ነበሩ (ቁ. 18-21)፡፡
አልነበረም፡፡ ስለዚህ ከአይሁድ ጋር ሲነጋገር እንደሚያደርገው ቅዱሳት
የንግግሩ አብዛኛው ክፍል የእነርሱን ፍልስፍና ከመጽሐፍ ቅዱሳዊው
እግዚአብሔር ጋር በማነጻጸር ላይ ያተኮረ ነበር፡፡ መጻሕፍትን ቢጠቅስ (ሐዋ 13፡32-41) ለነዚህ ሰዎች ሊገባቸው አይችልም
ነበር፡፡ ስለዚህ እነርሱ የሚያውቁትን አጠቃላይ መገለጥና የባለ ቅኔያቸውን
👉 የጋራ ነጥቦችን መጠቀም (Commonality) ጽሑፍ በመጥቀስ ከቅዱሳት መጻሕፍት መገለጥ ጋር አያይዞ ሲናገራቸው
እንመለከታለን፡፡ ሐዋርያው ጳውሎስ እንዳደረገው ሁሉ እኛም
በመጽሐፍ ቅዱስ መሠረት እግዚአብሔር በአጠቃላይ መገለጥ የራሱን ማንነት የእግዚአብሔርን እውነት በማያምኑ ሰዎች አውድ መሠረት ማቅረብ መቻል
ለሰው ልጆች ሁሉ ግልጽ አድርጓል (ሮሜ 1፡18-20)፡፡ ስለዚህ የማያምኑ አለብን፡፡
ሰዎች ስለ እግዚአብሔር ማንነትና ባሕርይ የተወሰነ ነገር ያውቃሉ ነገር ግን
አመክንዮን መጠቀም (Being Logical)
እውነትን ከሐሰት ጋር ደባልቀዋል፡፡ ሐዋርው ጳውሎስ አቴናውያን
የሚያውቁትን እውነታ በመጥቀስ እንደ ማስረጃ ሲጠቀም እንመለከታለን፡- በዚህ ስፍራ ላይ የሐዋርያው ጳውሎስ ንግግር በአመክንዮኣዊ ንግግር የተዋቀረ
“ከእናንተ ከባለ ቅኔዎች አንዳንዶች ደግሞ። እኛ ደግሞ ዘመዶቹ ነንና ብለው ሆኖ እናገኘዋለን፡፡ እግዚአብሔር ጣዖት እንዳልሆነ ለማስረዳት ሐዋርየው
እንደ ተናገሩ፥ በእርሱ ሕያዋን ነንና እንንቀሳቀሳለን እንኖርማለን። እንግዲህ ጳውሎስ የተጠቀመውን ንግግር በአመክንዮ ስርኣት ስናስቀምጠው
የእግዚአብሔር ዘመዶች ከሆንን፥ አምላክ በሰው ብልሃትና አሳብ የተቀረጸውን የሚከተለውን ይመስላል፡-
ወርቅ ወይም ብር ወይም ድንጋይ እንዲመስል እናስብ ዘንድ አይገባንም።”
በእርግጥ ሐዋርያው የጠቀሰው ቅኔ “በሁሉም ነገር ከዜውስ ጋር የተቆራኘን ነን፣ እኛ ዘመዶቹ ነን
በእርግጥ እኛ ዘመዶቹ ነንና” የሚል ነው፡፡ ነገር ግን ይህ አባባል ዜውስ እኛ ዘመዶቹ ከሆንን እርሱ እንደኛው ማንነት ያለው ነው
ከተባለው የግሪኮች ጣዖት ጋር የሚገጥም አይደለም፡፡ ስለዚህ ሐዋርው
ጳውሎስ እነርሱ ያጣመሙትን የጋራ እውነት በመውሰድ በትክክለኛ አውዱ ስለዚህ እርሱ ማንነት የሌላቸውን ነገሮች (ብር፣ ወርቅና ድንጋይ) አይመስልም፡
ውስጥ በማስገባት እውነተኛውን እግዚአብሔርን ሲገልጥበት እንመለከታለን፡፡
እኛም ዛሬ በተመሳሳይ መንገድ በመጠቀም ኢ-አማንያን ሊገባቸው በሚችል በዐቅብተ እምነት አገልግሎት ላይ የተሰማራ ሰው የሥነ አመክንዮ ሕግጋትን
ቋንቋ እውነተኛውን እግዚአብሔርን ልናሳያቸው እንችላለን፡፡ ጠንቅቆ ሊያውቅና ንግግሮቹንም በዚያ መሠረት ሊቃኝ ይገባዋል፡፡ ሐዋርያው
ጳውሎስ ያንን በማድረግ ጥሩ ምሳሌ ሆኖናል፡፡
👉 ጥሪ ማድረግ (Calling)
👉 ክርስቲያናዊነት (Christianly)
ሐዋርያው ጳውሎስ የጣዖት አምልኮ ኃጢኣታቸውን፣ አለማወቃቸውንና
በራሳቸው ጥበብ መመካታቸውን ካጋለጠ በኋላ ንስሐ እንዲገቡና ወደ ሐዋርያው ጳውሎስ በአቀራረቡ ትሑት ነበር፡፡ አማልክትን መፍራታቸውን
እግዚአብሔር እንዲመለሱ እንዲህ በማለት ይነግራቸዋል፡- “እንግዲህ ከማድነቅ በመጀመር እምነታቸውን ሳያጸድቅ ትህትናና ፍቅርን በተሞላ ንግግር
ስህተታቸውን ሲያሳያቸው እንመለከታለን፡፡ በዐቃቤ እምነት አገልግሎት
እግዚአብሔር ያለማወቅን ወራት አሳልፎ አሁን በየቦታቸው ንስሐ ይገቡ ዘንድ
ውስጥ ሁለቱ ክርስቲያናዊ ባሕርያት፣ ማለትም ትህትናና ፍቅር በጣም ወሳኝ
ሰውን ሁሉ ያዛል” (ቁ. 30)፡፡ ሰዎች እግዚአብሔርን ወደ ማወቅ እንዲመጡ
ናቸው፡፡
ጥሪ ሳያደርግ የሚጠናቀቅ የዐቅብተ እምነት ሥራ ግቡን መቷል ለማለት
አይቻልም፤ ስለዚህ ከዚህ አላማ እናዳናፈነግጥ መጠንቀቅ ስፈልገናል፡፡ 3. ምዕራፍ ሦስት፡ ከሌሎች አማኞች የሚነሡ ጥያቄዎች
መጽሐፈ ምሥጢር የተወሰደ ዕቅበተ እምነት
👉 በእግዚአብሔር ቃል ላይ መመሥረት (Being Scriptural)

ሐዋርያው ጳውሎስ የተናገራቸው ነገሮች ሁሉ በእግዚአብሔር ቃል ላይ 👉 ሰብልያኖስ (Sabalius) አብና ወልድ መንፈስቅዱስም አንድ ገጽ ናቸው
የተመሠረቱ ናቸው፡፡ እነርሱን ለማሳመን በማለም ከእግዚአብሔር ቃል ጋር ያለ መናፍቅ ነው በዘመናዊው የነገረ መለኮት ጥናት (Trinitarian heresy)
የሚጣረስ ምንም ነገር አልተናገረም፡፡ በሌላ አባባል እውነትን በመሸፋፈን ሲባል ትምህርቱ (Monreinism/Modulism) ይባላል፡፡ የኖረው (በ220
ሊያሳምናቸው ሲሞክር አናየውም፡፡ ከእነርሱ ጽሑፍ ውስጥ የጠቀሰው ክፍል ዓ/ም) አካባቢ ነው።
እንኳ እውነት የሆነና ከብሉይ ኪዳን ጋር የሚስማማ ሆኖ እናገኘዋለን፡፡
የሙታን ትንሣኤ ለኤፊቆሮሶችና ለኢስጦኢኮች የማይዋጥላቸው ቢሆንም እንኳ
👉አቡናርዮስ (Apollinarius) (310-390 ዓ/ም) አብና ወልድ መንፈስ 👉እነዚህ ከጥንት የዕውቀት አምላኪዎች ግኖስቲክስ (Gnosties) ውስጥ
ቅዱስም ለየራሳቸው ናቸው ያለ መናፍቅ፣ መጀመሪያ ጸረ አርዮሳዊ ነበር ሲሆን ትምህርቱ በኋ ዘመን ጠፍቷል፡፡ አርሲስ የሚለው ስያሜ በላቲን
ከዚያም የሎዶቅያ ጳጳስ ተደረገ፡፡ በኋላ በኑፋቄው በጉባኤ ተወግዞአል፡፡ (Heresy) ሐራሲ ሲሆን መናፍቅ ማለት ነው።በነፍስና በሥጋ ወደ ሲኦል
ወረደ ይላሉ፡፡
👉ኣርዮስ(Arius) ክርስቶስ ፍጡር ነው አለ፡፡ እርሱም በ325 ዓ/ም በኒቅያ
በ318 ሊቃውት ተወገዘ፡፡ 👉 የሮሜ ሊቀጳጳሳት ልዮን (Le' ሥጋ ከመለኮት ያንሣል አለ፡፡ ይህ ሰው
ለቤተ ክርስቲያን መከፈል ምክንያት ነው። የሮም ካቶሊክም በኋላ ጊዜ
👉ንስጥሮስ (Nestors) G351-451ዓ/ም) ወልድ ከነቢያት እንደ አንዱ ነው ለካቶሊካውያን አመለካከት መሥራች አድርገውታል።
የእግዚአብሔር ልጅ በዮርዳኖስ ባደረበት ጊዜ በጸጋ አምላክ ሆነ ያለ መናፍቅ
ነው፡፡ እርሱም የቁስጥንጥንያ ፓትርያርክ ሆኖ የሁለት ባህርይ ትምህርት 👉 የኬልቄዶን ማኅበርተኞች (Chalcedonian) ይኽ ስያሜ
አስፋፋ በመጨረሻ በሰኔ 22 ቀን 431 ዓ/ም በተደረገው የኤፌሶን ጉባኤ የሚያመለክተው በጥቅምት 8 ቀን 51 ዓ/ም በኬክቄዶን የተሰበሰቡ መለኮትና
ተወገዘ፡፡ ሥጋ በሁለት መንገድ በሁለት ሥርዓት ናቸው ብለው በአንድ ሰው ደብዳቤ
የሃይማኖትን ምስጢር የለወጡ ከ50-60 የሚደርሱ ጳጳሳት ናቸው እነርሱም
👉ፎጢኖስ (Phtinus) የወልድ ሀልውና ከማርያም ከተወለደ ወዲህ ነው፤ ለመጀመሪያ ጊዜ ከቤተ ክርስቲያን ተከፈሉ፡
ከጥንት አይደለም አለ፡፡ የስሚርና ጳጳስ ነበር ከተረፈ ሰባልዮስ አንዱ ነው፡፡
በዐራተኛው ክፍለ ዘመን የተነሳ ሲሆን በ344 ዓ/ም አካባቢ ተወግዞ ተለየ፡፡ 👉 ፍልብያኖስ (lablamos) ( 449 ዓ/ም አርፏል) የመድኃኒታችን
👉አርጌንስ (Ories) 185-254ዓ/ም የኖረ የግብጽ ተወላጅ ነው፡፡ እርሱም የክርስቶስ መለኮቱና ትስብእቱ ሁለት ገጽ ያለ ነው።
ወልድ ከአብ ያንሣል አይተካከለውም መንፈስቅዱስም ከወልድ ያንሳል
እርሱንም ማየት አይቻለውም… አለ፡፡ አብ ፍጹም አምላክ(ፀéoç) ወልድ 👉መቅዶንዮስ(Macedo) (362 ዓ/ምአርፏል መንፈስቅዱስ ፍጡር ነው ያለ
ንዑስ አምላክ (devro Goç) ነው በማለት። ጸሎት ሁሉ ለአብ ይደርሳል ሲሆን ትምህርቱ በ381ዓ/ም በቁስጥንጥንያ ተወግዟል።
የሚል ትምህርት አስተማረ፡፡ እርሱም በኋላ ተወገዘ፡፡
መጽሐፈ ምስጢር የተወሰደ ዕቅበተ እምነት ( አባ ጊዮርጊስ
👉 ፈሪሳውያን ጌታችንንም ባለመድኃኒት ሆይ ራስህን አድን አሉት፡፡ ዘጋስጫ )
ሁለተኛም በአጋንንት አለቃ አጋን ንትን ያወጣቸዋል አሉት፡፡ ትንሣኤ ሙታን
የዝንጉዎችን ተግሣጽ እና የቅድስት ቤተ ክርስቲያን አስተምሕሮ፡፡
የለም የጻድቃን ደስታ የኃጥኣንም መከራ የለም ያሉ ሰዱቃውያንንም መልስ
ይሰጣል። በወንጌል መምጣት ኦሪት እንደ ቀረች በሐዋርያትም ስብከት
👉ሰብ ልያኖስ አብና ወልድ መንፈስቅዱስም አንድ ገጽ ናቸው አለ፡፡ እኛ
የነቢያት ትንቢት እንደ ጠፋ ሰንበትም ትንሣኤ በሆነባት በእሑድ
ግን ሦስት ገጽ ኣንድ ኅብረ መልክእ ሦስት አካል አንድ አምላክ ሦስት ስሞ ች
እንደተሻረች ብለው ለሚናገሩም መልስ ይሠጣል።
አንድ እግዚአብሔር እንላለን፡፡
👉 ቢቱ ኢትዮጵያዊ እና በቅዱስ አባ ጊዮርጊስ ዘመን የነበረ መናፍቅ ነው፡፡
👉አቡናርዮስ አብና ወልድ መንፈስቅዱስም ለየራሳቸው ናቸው አለ፣ እኛ
(Eschatological Heresy) ለኃጥአን ፍዳን ለመክፈል ለጻድቃንም በጎ ዋጋ
ግን አብና ወልድ መንፈስቅዱስም አንድ አምላክ አንድ ኅብረ መል ክእ
ለመስጠት ወልድ ከአባቱ ተለይቶ ብቻውን ይመጣል ስላለ ለርሱም መልስ
አንዲት መንግሥት አንዲት ፈቃድ ናቸው ¨ እንላለን፡፡አርዮስ ክርስቶስ ፍጡር
ይሰጣል።
ነው አለ እኛ ግን ፈጽሞ ያልተፈጠረ ከአባቱም አኗኗር የጐደለና የተለየ
ያይደለ እንደሆነ እንናገራለን፡፡
👉 ፀረ ማርያም የሆኑ አንጢዲቆማርያጦስም (Antidicomnrinites)
የኖሩት በ428ዓ/ም አካባቢ ነው፡፡ ድንግል ማርያም መድኃኒታችንን
👉 ንስጥሮስ ወልድ ከነቢያት እንደ አንዱ ነው የእግዚአብሔር ልጅ
ከወለደችው በኋላ ከዮሴፍ ጋር ተገናኝታለች ይላሉ። በአንድ ወቅት የተነሱ
በዮርዳኖስ ባደረበት ጊዜ በጸጋ አምላክ ሆነ አለ፡፡ እኛ ግን ከዘላለም እስከ
ሳይሆኑ ክርስቶስን የዮሴፍ ልጅ ካሉ ከፈሪሳውያን ጀምሮ ያስተማሩ
ዘላለም በመለኮቱ ከአብ ጋር የተካከለ አምላክ ነው እንላለን፡፡
መናፍቃንን ነው፡፡ ቅዱስ ቄርሎስ ከምስራቅ ሊቃውንት አውንስታይን
የሚባል የምዕራቦች አስተማሪም ከተቃውሟቸው በኋላ ጠፍተው ነበር፡
👉 ፎጢኖስ የእግዚአብሔር ልጅ ህልውና ከማርያም ከተወለደ ወዲህ ነው፤
ትምህቱን በ16ኛው ክፍለ ዘመን ሉተር ተጠቅሞታል፡፡
ከጥንትም አይደለም _ አለ፡፡እኛ ግን ከዘመናትና ከዘመናትና ከጊዜ ከሰዓትና
👉 የእግዚአብሔር ልጅ ያለ ፈቃዱ በግድ ሞተ የሚሉ የሕንድ ጳጳስ ሳዊሮስ ከዕለት አስቀድሞ ነበረ በኋላኛው ዘመን እኛን ስለማዳን ያለ ወንድ ዘር
ከቅድስት ድንግል ማርያም ተወለደ እንላለን፡፡ ገላ፬፥፬
የእለእስክንድርያውም ቴዎዶስዮስ ናቸው፡፡ አቡርዮስ (Apollnarius)
በድጋሜ መልስ ይሰጠዋል ሁለተኛው የሚመለከተው የክርስቶስ ሰውነት
👉አርጌንስ ወልድ ከአብ ያንሣል አይተካከለውም መንፈስቅዱስም ከወልድ
ልብና ነፍስ የለውም መለኮቱም ስለልብና ነፍስ ፋንታ ሆነው ብሎ
ያንሳል እርሱንም ማየት አይቻለውም አለ፡፡
ላስተማረው (Adoptionist) ትምህርት ነው፡፡
የመለኮት ቃል ሰው ወደመሆን ተለወጠ የሚሉ አሉ እኛ ግን ያለጭማሪ
👉አፍትኪስ (Eutychis) የክርስቶስ ሥጋ ከሰማይ ወረደ አለ፡፡ ተዋሕዶን ተዋሐደ እንጂ መለኮታዊ ቃል ከባሕርዩ አልተለወጠም፡ ያለመለወጥ
ለማስተማር የተሳሳተ መንገድ የተከተለ ነው፡፡ የተዋሐደ ሆነ እንላለን። የመንፈስ ቅዱስ መገኘት ከክርስቶስ ጥምቀት ወዲህ
ነው፡ የሚሉ አሉ፡፡ እኛ ግን ከዓለም አስቀድሞ አላ እስከ ዘላለምም ይኖራል
👉መንክዮስ (Manibact) ወይም (ManMnnes) (216-270 )የክርስቶስ እንላለን፡፡
ሥጋ ምትሐት ነው የሰው ልጅም ሥጋ አይደለም አለ፡፡
👉 ቢቱ ለኃጥአን ፍዳን ለመክፈል ለጻድቃንም በጎ ዋጋ ለመስጠት ወልድ 👉ዳግመኛም አርጌንስ እግዚአብሔር አዳምንና ሔዋንን ያለባሳቸው ቁርበት
ከአባቱ ተለይቶ ይመጣል አለ፡፡ እኛ ግን አብና ወልድ መንፈስቅዱስም እኛ የምንመላለስበት በላያችን ያለ ሥጋ ነው የቁር በትም ልብስ አይደለም
በሕያዋንና በሙታን ሊፈርዱ በአንድ አደባባይ በአንዲትም መወቃቀሻ ቦታ አለ፡ እኛ ግን ሥጋስ ቀድሞም በተፈጠሩ ጊዜ አላቸው እግዚአብሔር
ይመጣሉ እንላለን፡፡ ያለበሳቸው ግን የቁርበት ልብስ ነው ትእዛዙን ስላቃለሉ የነቀፋ ልብስ ነው
እንላለን።ዘፍ ፫፥፳፮
👉ፀረ ማርያም የሆኑ አንጢዲቆማርያ ጦስም ማርያም መድኃኒታችንን
ከወለደችው በኋላ ከዮሴፍ ጋር ተገናኝታለች ይላሉ፡፡ እኛ ግን ማርያም 👉 ሰማየ ሰማያት የማይወስነው እግዚአብሔር አራት ጐኖቿ ባነሡ በሰው
አምላክን የወለደች ናት ከወለደችውም በኋላ ለዘላለም በድንግልና ኖራለች ልጆች እጅ በተሠራች ቤተ ክርስቲያን ውስጥ እንዴት ያድራል የሚሉ አሉ።
እንላለን፡፡ አውጣኪ የክርስቶስ ሥጋ እንደኛ ሥጋ ደካማ አይደለም ሁለተኛም ኅብስት የክርስቶስን ሥጋ የምሥጢርም ወይን ደሙን መሆን
መከራንም አልተቀበለም አለ፡፡እኛ ግን የክርስቶስ ሥጋ ደከመ ወዛ ተራበ ይችላልን ይላሉ። እኛ ግን በጽርሐ አርያም ያለ አኗኗሩ ሳይጐድል ይቀድሳት
ተጠማ ታመመ ሰው በመሆኑም ሞተ ከብቻቸው ከኃጢአቶችም በቀር ከሰው ዘንድ የመለኮት ኃይል በቤተ ክርስቲያን ያድራል። ኅብስትም በመንፈስቅዱስ
ሕግ የቀረው የለም እንላለን፡፡ ሕዝ፵፬፥፪ ማቴ፬፥፫ ሉቃ፩፥፴፪ መውረድ በተቀደሰ ጊዜ ከልማዳዊ ኅብስትነት ሥጋውን ወደመሆን ይለወጣል
ወይንም ከልማዳዊ ወይንነት ደሙን ወደመሆን ይለወጣል እንላለን።
👉 የሕንድ ጳጳስ ሳዊሮስ የእለእስክንድርያውም ቴዎዶስዮስ የእግዚአብሔር
ልጅ ያለ ፈቃዱ በግድ ሞተ ይላሉ፡፡እኛ ግን በፈቃዱ መከራን ተቀበለ 👉 በወንጌል መምጣት ኦሪት እንደ ቀረች በሐዋርያትም ስብከት የነቢያት
በውዱም ሞተ በመለኮቱም ኃይል ተነሣ እንላለን፡፡ዳግመኛም አቡርዮስ ትንቢት እንደ ጠፋ ሰንበትም ትንሣኤ በሆነባት በእሑድ እንደተሻረች
የክርስቶስ ሰውነት ልብና ነፍስ የለውም መለኮቱም ስለልብና ነፍስ ፋንታ የሚናገሩ አሉ፡፡እኛ ግን ኦሪት በወንጌል ስብከት ከበረች ነቢያትም በሐዋርያት
ሆነው አለ፡፡እኛ ግን ነፍስ ነባቢት ልቡና ጠባይዓዊ አለው እንላለን፡፡ ትምህ ርት ከፍ ከፍ አሉ ዓለምን ከመፍጠር የማረፍ ሰንበትም በዓለም አዳኝ
ዳግመኛም መለኮታዊ ጌትነት አምላካዊም ሁሉን ቻይነት አለው፡፡ ትንሣኤ ዘውድ ተቀዳ ጀች እንላለን።

👉አፍትኪስ የክርስቶስ ሥጋ ከሰማይ ወረደ አለ፡፡ እኛ ግን የክርስቶስ 👉ዳግመኛም ስለማርያምና ስለ መስቀል እንደሚክዱ በጆሮአችን የገባ ወሬ
ሥጋና ነፍስ ከአዳም ባሕርይ ብቻዋን ንጽሕት ድንግል ከምትሆን የገሊላ ሴት አለ፤ እኩሌ ቶቹ የወለደችው ማርያም ከመስቀሉ ትበል ጣለች ይላሉ
ማርያም ያለ ወንድ ዘር የነሣው ነው እንላለን፡፡ መንክዮስ የክርስቶስ ሥጋ እኩሌቶቹም በሕማማቱ ደም የተነከረ መስቀሉ ይበልጣል ይላሉ። እኛ ግን
ምትሐት ነው የሰው ልጅም ሥጋ አይደ ለም አለ፡ እኛ ግን የክርስቶስ ሰውነት ማርያም አምላክን የወለደች እንደሆነች እናም ናለን። መስቀሉም መለኮት
ፍጹም የሚዳሰስ ሥጋ የሥጋን አዳራሽ የሚያጸና አጥ ንት በደም ሥሮች የተዋሐደው ትስብእት ደም የተቀደሰ የብርሃን ማዕተብ መሆ ኑን እናምናለን።
ውስጥ የምትፈስ ደም ሰው' ትን የሚያሥሩ ጅማቶች አናትን የሚሸፍን
ጠጉርና ቅንድብ የማትታይ ነፍስ የምታስተወ ልና የምትናገር የሕይወት 👉 ፍልብያኖስ የመድኃኒታችን የክርስቶስ መለኮቱና ትስብእቱ ሁለት ገጽ
እስትንፋስ የእጆችና የእግሮች ቡቃያ ጥፍሮች አሎት እንላለን፡፡ ነው አለ፡፡እኛ ግን የአምላካችን የመለኮቱና የትስብእቱ ባሕርይ በአንድ ገጽ
በአንድ አካል ያለ ነው እንላለን።
👉 አርሲስ የተሰኙ መናፍቃን በነፍስና በሥጋ ወደ ሲኦል ወረደ ይላሉ፡፡
እኛ ግን መለኮታዊ ቃል ከብቻዋ ከነፍስ ጋር ወደ ሲኦል ወረደ፣ ሥጋን ግን 👉 መቅዶንዮስ መንፈስቅዱስ ፍጡር ነው አብና ወልድ ግን የተካከሉ አንድ
ዮሴፍና ኒቆዲሞስ ከመስቀል አወረዱት በበፍታም ገንዘው በመቃብር ውስጥ ናቸው አለ፡፡ እኛ ግን መንፈስቅዱስ ፈጽሞ ያልተፈጠረ ከአብና ከወልድም
አኖሩት እርሷም እስከ ትንሣኤው ድረስ ብቻዋን ያለነፍስ ቆየች፣ መለኮት ግን ያልተለየ ነው አንድ ኅብረ መልክእ ነው እንጂ የአብና የወልድ የመንፈስ
ከነፍሱ ጋር ነበረ ከሥጋውም አልተለየም በአብም ቀኝ ከዓለም አስቀድሞ ቅዱስም ባሕርይ አንድ ነው እንላለን። ሰዱቃውያንና እንደነርሱ ያሉ ትንሣኤ
እንደነበረ አኗኗሩ በአካል የተለየ ሆነ በሁሉ ሥፍራ በሁሉ ዘንድ መልቶ ሙታን የለም ይላሉ።እኛ ግን ትናሣኤ ሙታንስ አለ ለኃጥአን ፍዳ
ይኖራልና። ሰጻድቃንም በጎ ዋጋ አለ እንላለን። ማቴ፳፪*፳፫ ዮሐ፭፥፳፩-፳፬ ሐዋ**፰

👉 የሮሜ ሊቀጳጳሳት ልዮን ሥጋ ከመለኮት ያንሣል አለ፡፡እኛ ግን 👉 አብና ወልድ መንፈስቅዱስም አንድ ገጽ ናቸው ያለ ሰባልዮስን
ከአንድነት በኋላ የክርስቶስ ሥጋው ከመለኮቱ አያንሥም እንላለን፡፡ እንወቅሰው ዘንድ ወደቀደመ ነገራችን እንመለስ፡መጻሕፍት በየወገ ናቸው :
የኬልቄዶን ማኅበርተኞች መለኮትና ሥጋ በሁለት መንገድ በሁለት ሥርዓት ስለርሱ የሚናገሩለት የሥላሴ አካል እንደምን አንድ ግጽ ይባላል፡፡ ከሁሉ
ናቸው አሉ፡፡ እኛ ግን ከቅድስት ድንግል ማርያም ሰው የሆነው አምላክ አንድ በፊት የከበ ረች ኦሪት እግዚአብሔርም አለ ሰውን በአርአያ ችንንና
አካል አንድ ፈቃድ ነው እንላለን፡፡ በምሳሌያችን እንፍጠር ትላለች።ለወልድ ለብቻው እንደሚገባ በአርአያዬና
በምሳሌዬ አላለም፤ ሁለተኛም ለመንፈስቅዱስ ለብቻው እን ደሚገባ
👉አምሳሉን ወደ መስቀል አወጣ የተቸነከረ እርሱ አይደለም የሚሉ አሉ. በአርአያውና በምሳሌው አላለም፣ በአርአያችንና በምሳሌያችን አለ እንጂ።
እኛ ግን ኢየሱስ ክርስቶስ ለብዙዎች መዳን በሊቀ ካህናት አገልጋይ ፊቱን የሰው ልጅ በእግዚአብሔር አርኢያ እንደተፈጠረ ዕወቅ። ዘፍ፩፥6
ተጸፋ፡፡ በጲላጦስም አደባባይ ተገረፈ በብረቶችም ተቸነከረ በለንጊኖስም ጦር
ተወጋ እንላለን፡፡ማቴ፳፯፥፷፯ ዮሐ፲፱፥፴፬ 👉 ሁለተኛም የሥላሴን መልክ ዕወቅ ዳዊትም አቤቱ ፊትህን እሻለሁ አለ፡፡
የአብን አስ ቀደመ፣ፊትህን ፈለግሁ ብሉ ወልድን አስከተለ፡፡ ፊትህን
👉ዳግመኛም በአዳም ላይ እንደሆነው በሕፃናት አካል ውስጥ ከአገልጋይህ አትመልስ ብሎ ሦስተኛ የመንፈስቅዱስን ተናገረ፡፡ እነሆ ነቢይ
ከእግዚኣብሔር እስት ንፋስ እፍታ የሕይወት እስትንፋስን መቀበል የሥላሴን መልክ ለመፈለግ ተጋ፣ አንድ ገጽ ብሎ የሚያስተምር ያልተጠመቀ
እንደሚደረግ የሚናገሩ አሉ፡፡ እኛ ግን የነፍስና የሥጋ መውጣት ከወንድ ያልተቀባ ክርስቲያንም ያልሆነ ነው፡፡ መዝ፳፮፥፰
ጭን በመዋለጃ ዘር ወጥቶ በሴቲቱ ማኅፀን ይፀነሳል ከእርሷም
በእግዚአብሔር ትእዛዝ የሚሆን የወንድና የሴት ፈቃድ የጠባይ መቀላቀል 👉 ዳግመኛም በሃሌ ሉያ በሚመጀምረው መዝሙር የእግዚአብሔር ቀኝ
ይሆናል ወንድም ቢሆን ሴትም ቢሆን ይሣላል እንላለን፡፡ ዘፍ፪፥፯ ኃይልን አደረገች አለ ይህም ስለአብ ነው፡፡ የእግዚአብሔር ቀኝ ከፍ ከፍ
አደረገችኝ አለ ይህም ስለወልድ ነው፣ መለኮት በተዋሐደው የክርስቶስ 👉እግዚአብሐር በቀኝህ ይሁን ወደሚለው የመዝሙር ቃል እንመለስ፡ እነሆ
ትስብእት የሰው ልጅ ክብሩ ሆኗልና ጌታ በወንጌል የእግዚአብሔር ልጅ የሰው የመንፈስቅዱስን በወልድ ቀኝ መቀመጥ አስረዳን በመዝሙር መጀመሪያ ጌታ
ልጅ ነውና እንዳለ፡፡ መዝ፻፲፯፥፲፮ ጌታዬን በቀኜ ተቀ መጥ አለው አለ፡፡ የወልድን በአብ ቀኝ መቀመጥ
ሲያመለክት፡፡ ከርሱም በኋላ በመዝሙር ቃል እግዚአብሔር በቀኝህ ይሁን
👉 ዳግመኛም ሦስተኛ መልሶ የእግዚ አብሔር ቀኝ ኃይልን አደረገች አለ፣ ያለው የሥላሴን አኗኗር በየወገኑ ሦስትነቱንም በየአቀማመጡ አመለከተ፡፡
ይህም ስለ መንፈስቅዱስ ነው ኃይልም ሁሉን በሚያይ እር ሱ ግን በማይታይ የማያስተውል በዚህም አያስተውልምን? የሚክድም በዚህ ይክዳልን?
በሚዳስስ እርሱ ግን በማይ ዳሰስ በሚገዛ እርሱ ግን በማይገዛ በእግዚ
አብሔር መለኮት ጽናት ተተርጉሟል፡፡ እነሆ የሥላሴን ማዕረግ ተናገርን 👉 ኢሳይያስም ከዚህም በኋላ ንጉሥ ዖዝያን በሞተበት ወራት
የሰባልዮስን ትምህር ት ግን ሲኦል ገሳችው ገሃነምም ከሰይጣን ከአፉ ተፋው እግዚአብሔርን በረጅምና ከፍ ባለ ዙፋኑ ተቀምጦ አየሁት ቤቱም
ኅሊናቸው ደካማ በሆነ ሰዎች ልብ ውስጥ ተዘራ በቀለ አደገም የኃጢአት ከምስጋናው የተነሣ የተመ ላ ነው። ሱራፌልም በዙሪ ያው ቆመው ነበር፥
እሾህንም አፈራ:: ስለዚህም ነገር ቤተክርስቲያን ከልጃቿ ጋር መከራን ለእያንዳንዳቸውም ስድስት ስድስት ክንፎች አሉአቸው፡፡ የደጃፉም መድረክ
ተቀበለች። ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር አቸናፊ ፍጹም የምስጋናህ ክብር በሰማይና
በምድር የመ ላ ነው፣ ብለው ከሚጮሁት ቃል የተነሣ ተና ወጸ፡፡ኣንድ ገጽ
👉 ሰባልዮስ ሆይ እባብ በልብህ ውስጥ መርዝ ጨመረን ወይስ እፉኝት፡፡ ቢሆን ቅዱስ ማለቱ አንዱ በበቃ ቸው ነበር ቢያበዙትም በበዛባቸው ነበር
በአንደበትህ አብና ወልድ መንፈስቅዱስም ትላለህ፣ ሁለተኛ አንድ ገጽ የሥላሴ ን ማዕረግ ያስረዱ ዘንድ ሦስት ምስጋናዎችን አቀረቡ፡፡ኣንድ ጊዜ
ትላለህ።አንድ ገጽስ ከሆነ አብ ማን ነው ልጁስ ማን ነው መንፈስቅዱስስ ማን አቸናፊ እግዚአብሔር ማለት የመለኮትን አንድነት አመለከቱ፡፡ ኢሳ*፩-፭
ነው፣ ኣብ ነው ወልድም ነው መንፈስቅዱስም ነው ብትል ላኪ ማን ነው
ተላኪስ ማን ነው ፣እነሆ የእግዚአብሔር ልጅ ስለአባቱ የላከኝ አብ ከሁሉ 👉 ዳንኤልም በዘመን ለሸመገለው ዘፋኖችን አመጡ የራስ ጠጉሩም
ይበልጣል ብሎ ይናገራል ስለ መንፈስ ቅዱስም ሁለተኛ ጳራቅሊጦስን እንደግምጃ ነጭ ነው፡ዓይኖቹም እንደ እሳት ናቸው፣የእሳትም ወን ዝ
እልክላችኋላሁ አለ፡ እነሆ መንፈስቅዱስን ሌላው ይለዋል፡፡ ሁለተኛም በፊቱይፈሳል'መጽሐፍም አምጥተው በእግዚ አብሔር ፊት ገለጡአት ብቻዋን
ምስክሬ ሌላ ነው የላከኝ አብ፣ ሁለተኛም የላከኝ አብ ካልሳበው በቀር ወደ ያለች የሕይ ወት መጽሐፍንም ገለጡአት የሰው ልጅ መጣ በዘመን
እኔ መምጣት የሚችል የለም፤ ስለራሱም በእኔ በኩል ካልሆነ በቀር ወደአብ በሸመገለው ዘንድ ተቀመጠ እነሆ አንዱ በሁለተኛው ዘንድ ተቀመጠ፡፡
መምጣት የሚችል የለም ብሉ ይናገራል፡፡ ዮሐ፲፬፥፲፯ ፣፳፰ ትርጉሙም ወልድ በአባቱ ዘንድ ነው ማለት ነው፡፡ ልብህ የታወረ ሆይ
በዚህም አታስተውልምን::ዳግመኛም ዳንኤ ል አለ ከዐሥራስምንት ዓመት
👉 ዳግመኛም እኔን ብቻዬን ትታችሁኝ ለየራሳችሁ ትበተናላችሁ ብቻዬን በኋላ በሃያ አንደ ኛው ንጋት የፊተኛው ወር በባተ በአራተኛው ቀን
ግን አይደ ለሁም አብ ከእኔ ጋር ነውና አለ፡፡ሁለተኛም የሚወደኝን አባቴ
ይወደዋል እኛም እንመጣለን በርሱም እናድራለን በርሱም ማረፊያ እናደርጋ 👉 በታላቅ ወንዝ አጠገብ ሳለሁ ነጭ ሐር የለ በሰ ሰው አየሁ ወገቡንም
ለን፡፡ እነሆ እንመጣለን በእርሱም እናድራለን በአፌዝ ወርቅ ታጥቆ ነበር : ሰውነቱም እንደሚያበራ ዕንቍ _ ነበር፡፡ ይህንን
ሟች ሥጋን ስለለበሰ ስለ ወልድ ተናገ ረ፡፡ደግሞም እነሆ የሰው ልጅ የመሰለ
👉በቅዱሳን ብርሃን አለ፣ ይህም የቅዱሳን በጎ ዋጋ የብርሃኑ ክብር ጸዳል) ከንፈሮቼ ን ዳሰሰኝ አፌንም ከፍቼ ተናገርሁ አለ፡ይህንን ስለ እብ ተናገረ፤
ነው የጻድቅ ሰው ሥራው ያበራለታልና፡፡ ከአጥቢያ ኮከብ አስቀ ድሞ ከሆድ የሰው ልጅ አላለም የሰው ልጅ የመሰለ አለ እንጂ የሰው ልጅ በእግዚአብሔር
ወለድሁህ አለ ይህም በመለኮት ፈቃድ ይተረጐማል፡፡ሆድ የሰው የኅሊናው ምሳሌ ተፈጥሯልና፡፡ሦስተኛም ዳግመኛም በሰው መልክ ያለ ዳሰሰኝ
መዝ ገብ ነውና፡፡ወልድም የአብ ኅሊናው ነው፣ በወል ድ የሌለ ኅሊና በአብ አጸናኝም አለ፤ ስለ ወልድ ግን ሰው መሆኑን ሲያመለከት ነጭ ሐር የለበስ
የለምና፡፡ ስለዚህም ከሆድ ወለድሁህ አለ አፍኣዊት ያልሆነች ውሳጣዊት ኣለ፡፡ ስለኣብም የሰው ልጅ የመሰለ አለ ስለ መንፈስቅዱስም እንደሰው መልክ
ልደት ናት፡፡ ከአጥቢያ ኮከብ አስቀድሞ ያለውም ስለ ዓለም ፍጥረት ብርሃን አለ እነሆ አብና መንፈስቅዱስን ሰው ከመሆን ለያቸው፡፡ ነገር ግን የእርአያ
ነው፡፡ እግዚአ ብሔርም አለ ብርሃን ይሁን ብርሃንም ሆነ ተብሎ እንደተጻፈ። የአምሳል ነገር አስቀድመን እንደተናገርነው ነው፡፡ዳን፯፥፱-፲፫ ፲፥፬-፭
ንጋት የቀን የመጀመሪያዋ ሰዓት ናትና፡፡ ብርሃንም የዓለም ፍጥረት
የመጀመሪያ ግብር ነውና፡፡ ዳግመኛም የአጥቢያ ኮከብ በእሑድ ቀን 👉 ሕዝቅኤልም አለ ግምጃ የለበሰ ይህ ሰው መጣ በወገቡም ዝናር ነበረ
በመፈጠር ስለቀደመ በሰይጣን ይተረጐማል፣ አወዳደቁ ግን በረቡዕ ቀን ሆነ፡ እንዳዘዝኸኝ አደረግሁ ብሎ መለሰ፤ እነሆ ትእዛዝ ስለፈጸመ ወልድ ለአባቱ
፡ ስለርሱም ነቢዩ ኢሳይያስ ጐህ በቀደደ ጊዜ የሚወጣ የአጥቢያ ኮከብ ለምን መለሰለት፣ ግምጃ ልብስም ያላደፈች ንጽሕት ሥጋ ናት ግምጃ የንጹሕ ሐር
ወደቀ ብሉ ተናገረ፡፡ ዙፋኔን በዐቢይ ኮከብ ላይ አኖራለሁ ወደ ሣልሲት ልብስ ስም ነውና፡፡
ሰማይም እመጣለሁ ልዑልን እመስለዋለሁ ብሏልና፡፡ዘፍ፩፥፫ ኢሳ፲፬፥፲፪
ዳግመኛም ሕዝቅኤል አለ ግምጃ ልብስ የለበሰውን ሰው ከኪሩብ በታች
ቀጥሎም የዳዊት ቃል እግዚአብሔር ማለ አይጸጸትም አለ፡፡ አንተ እንደ ወዳለው ሠረገላ ግባ በእጅህም የእሳቱን ፍም መልተህ ወደ ከተማ በትነው
መልከጼዴቅ ክህነት ለዘላለም ካህን ነህ ይህንን በስንዴ ኅብስትና በወይን አለው፡፡ የወልድ ወደ ኪሩብ መግባቱ በአባቱ ዕሪና መኖር ነው። የእሳት ፍም
ስለሚሆን የወንጌል ቁርባን ተናገረ፡፡ የከበረች ወንጌል መልከጼዴቅ ኅብስትና መበተንም በእሳት አምሳል በሐዋርያት ላይ የወረደ መንፈስቅዱስ ነው፡፡
ወይን አቀረበ አለች የእግዚአብሔርም ካህን ነው፡፡ መዝ፻፱፥፬ ሦስቱም በኪሩቤል ሠረገላ ይቀመጣሉና እሳት ማለትም አብ እሳት ነው ሙሴ
አምላካችን እግዚአብሔር የሚነድ እሳት ነው እንዳለ፣ ወልድም እሳት ነው፡፡
👉 ዳግመኛም በወንጌል ኅብስቱን አንሥቶ አመሰገነ ኣከበረ ቆርሶም ይህ
ሥጋዬ ነው እንካ ችሁ ብሉ ብሉ ለደቀመዛሙርቱ ሰጣቸው፡፡ ጽዋ ውንም 👉 ኢሳይያስ በእጁ ፍም ያለ ከሱራፌል አንዱ ተላከ ከመሠዊያውም
እንዲሁ ባርኮ ይህ ጽዋ ደሜ ነው እንካ ችሁ ጠጡ በአባቴ መንግሥት በጉጠት ፍም አንሥቶ ከንፈ ሮቹን አስነካኝ አለ፡ ሁለተኛም መንፈስቅዱስም
አዲሱን እስክጠ ጣው ድረስ ከእንግዲህ ከዚህ የወይን ጭማቂ አልጠጣም እሳት ነው በጽርሐ ጽዮን በእሳት ላንቃ አምሳል ወርዷልና በየሐዋርያት ሥራ
ብሎ ሰጣቸው:: ስለዚህም ጳውሎስ በመሐላ የሾመውን እንደ መልከጼዴቅ መጽሐፍ እንደ ተጻፈ። ኢሳ፮፥፮ ሐዋ፪፥፫
ሹመት አንተ ለዘላለሙ ካህን ነህ አለ እንደ አሮን ክህነት ግን አላለም፡፡
ማቴ፳፮፥፳፮ ዕብ፭፥፮

You might also like