Professional Documents
Culture Documents
Gebeyachin August 2020 E-Newsletter Design PDF
Gebeyachin August 2020 E-Newsletter Design PDF
ገበያችን
የኢትዮጵያ ምርት ገበያ የሁላችንም ገበያ! ቅፅ 9 እትም 14
ወርሃዊ የዜና መጽሔት
የኢትዮጵያ ምርት ገበያ በቡና መቀበያ ቅርንጫፎች የቡና ናሙና ማሳያ ሥራ ላይ አዋለ
የኢትዮጵያ ምርት ገበያ በቡና አዘጋጅቶ ከነሐሴ 13 ቀን 2012 ፍላጎት በማሟላት የወጪ በመቀጠል በአቅራቢዎች፣
መቀበያ መጋዘኖች ለደንበኞች ዓ.ም አንስቶ አገልግሎት ንግዳችንን ለማሳደግ በገዢዎችና በምርት ገበያው
የቡና ምርት ናሙና ማሳያ መስጠት ጀመረ፡፡ በግብይት የሚከናወኑ የማሻሻያ መካከል ያለውን የአሠራር
(Sampling Display) ሥርዓቱ ላይ የደንበኞችን ሥራዎችን አጠናክሮ
ወደ ገፅ 3 ዞሯል
ቅፅ 9 እትም 14 ገፅ 1
ገበያችን መልዕክተ ገበያችን
የዝግጅት አስተባባሪ
ነፃነት ተስፋዬ
መልዕክተ ገበያችን
ገበያችን
የምንረከበው ቡና ልዩነት አለው፣ አዳዲስ ደንበኞች እያንዳንዱ ምርት ደረጃ ምን
እንደሚመስል ለማወቅ አይችሉም፣ ቡናው የሚኖረውን የጉድለት መጠን አለማወቅና
በሬንጅ (range) የሚለያዩ አንድ አይነት ደረጃ ያላቸውን ምርቶች መለየት አለመቻል
በተገበያዮች በኩል የሚነሱ አስተያየቶች ነበሩ፡፡
የቡና ናሙና ማሳያ በሳሪስ መጋዘን በመተግበሩ ደንበኛው የሚገዛውን ቡና አይቶና
በየወሩ በሁለት ቋንቋዎች በኢትዮጵያ መርጦ የመግዛት እድል የሰጠው ሲሆን ደንበኞችም ስለሚገዙት ምርት ሙሉ መረጃ
ምርት ገበያ የሚዘጋጅ ዜና መጽሔት ኖሯቸው ወደ ግብይት በመግባት ላይ ይገኛሉ፡፡ በዚህ አሰራር መሰረት ደንበኛው
ከግብይት በፊት እያንዳንዱ የምርት ደረጃ በእይታ ምን እንደሚመሰል ለማወቅ
አድራሻ: እንዲችል ያደረገው ሲሆን ይህንን ማወቁ ለሚገዛው ቡና ትክክለኛ ዋጋ እንዲያቀርብ
ፖ.ሳ.ቁ 17341,ስልክ+25111-553-30- ያግዘዋል፡፡
90/553-5860
በሳሪስ ቅርንጫፍ መጋዘን ከዚህ በፊት ከቡና ገዢዎች በአመት በ130 መኪኖች ላይ
ኢሜይል:communications@ec
ቅሬታ ይቀርብ የነበረ ሲሆን የቡና ናሙና ማሳያው ተግባራዊ ከተደረገበት ጊዜ አንስቶ
x.com.et ግን ደንበኞች በሚገዙትና በሚረከቡት ቡና ልዩነት ጋር ተያይዞ ይነሱ የነበሩ
ድረገፅ: www.ecx.com.et ቅሬታዎች ሙሉ በሙሉ ቀርተዋል፡፡
ፌስቡክ ገፅ:Ecx Ethiopia ደንበኛው ቡናን ተመልክቶ የመግዛት ፍላጎት በመኖሩ ይህ አገልግሎት
ሊንክደን ገፅ: Ethiopia- መጀመሩከደንበኞች እረካታም አንፃር ከፍተኛ ሚና አለው፡፡ ምርት ገበያው በሳሪስ
CommodityExchange መጋዘን የተገኘውን ስኬት ወደ ሌሎች የቡና ቅርንጫፍ መጋዘኖች በማስተላለፍም
ቲዊተር ገፅ:@ecx_Official በቡና ናሙና ማሳያው የተገኘውን ስኬት እያስፋፋ ይገኛል፡፡
አልሳም ጨለለቅ ህንፃ ቁጥር 2
ቅፅ 9 እትም 14 ገፅ 2
ገበያችን ዜና
ቅፅ 9 እትም 14 ገፅ 3
ገበያችን እናስተዋውቃችሁ
የዳንሻ ቅርንጫፍ ሰራተኞች በአካባቢው ድጋፍ ነፋስ ስልክ ቀለም ፋብሪካና እህት ኩባንያው
ለሚያስፈልጋቸው 20 ችግረኞች ማዕድ ማጋራት የአንበሳ ጫማ ለኢትዮጵያ ምርት ገበያ የአፍ
ድጋፍ አደረጉ መሸፈኛ ጭንብሎችን በስጦታ አበረከቱ
የኢትዮጵያ ምርት
ገበያ አባል የሆነው
የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ዳንሻ ነፋስ ስልክ ቀለም
ቅርንጫፍ ሰራተኞች 8,660 ፋብሪካና እህት
ኩባንያው አንበሳ
ብር በማዋጣት በዳንሻ ከተማ ጫማ
ለሚገኙ ድጋፍ ለተገበያዮችና
ለሚያስፈልጋቸው 20 ለሰራተኞች
ችግረኞች የማዕድ ማጋራት አገልግሎት
ድጋፍ በዛሬው ዕለት የሚውሉ 400
የአፍ መሸፈኛ
አድርገዋል፡፡ ድጋፍ በዚህ ወቅት ከቅርንጫፉ ጭምብሎችን ዛሬ
የተደረገላቸው ወገኖች ባልደረቦች ይህን ድጋፍ ጳጉሜ 3 ቀን 2012 ዓ.ም በአሁኑ ወቅት ስጦታው
እያንዳንዳቸው 35 ኪሎ በማግኘታቸው ተቋሙን በስጦታ አበረከቱ፡፡ መበርከቱ ምርት ገበያው
የምግብ እህል ተበርክቶላቸዋል አመስግነዋል፡፡ ሰራተኞቹም አቶ ነፃነት ተስፋዬ የኢትዮጵያ በሽታውን ለመከላከል
እነሱም በተደረገላቸው ምርት ገበያ ኮርፖሬት የሚያደርገውንጥረት
በበኩላቸው ይህን መሰል ተግባር እንደሚያግዘው ገልፀው
ድጋፍ ደስተኛ እንደሆኑና ከዚህ በፊትም ማከናወናቸውንና ኮሚዩኒኬሽን ሥራ አስኪያጅ
በአዲስ አበባ ውስጥ የኮሮና በሰራተኞችና በተገበያዮች ስም
በተለይም የኮቪድ-19 ወረርሽን በቀጣይም መሰል ድጋፎችን ምስጋና አቅርበዋል፡፡
ቫይረስ ስርጭት ካለፈው ወር
በዕለት ተዕለት ኑሯቸው ላይ ማድረጋቸውን እንደሚቀጥሉ በእጥፍ፤ የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር ስጦታውንም የኮቪድ 19
ተደራራቢ ችግር በፈጠረበት አስታውቀዋል፡፡ በሁለት እጥፍ በጨመረበት መከላከል ኮሚቴ አባላት
ተረክበዋል፡፡
ቅፅ 9 እትም 14 ገፅ 5
ገበያችን እናስተዋውቃችሁ
ቅፅ 9 እትም 14 ገፅ 9
አረንጓዴ አሻራ በኢትዮጵያ ምርት ገበያ
ቅፅ 9 እትም 14 ገፅ 10