Professional Documents
Culture Documents
በኮንትራት ወይም በጊዜያዊነት በፌዴራል የመንግስት መሥሪያ ቤቶች ተቀጥረው የሚገኙ ሠራተኞችን ቋሚ ለማድረግ የወጣ የአፈጻጸም መመሪያ
በኮንትራት ወይም በጊዜያዊነት በፌዴራል የመንግስት መሥሪያ ቤቶች ተቀጥረው የሚገኙ ሠራተኞችን ቋሚ ለማድረግ የወጣ የአፈጻጸም መመሪያ
ከዚህ በኋሊ በማንኛውም የፌዴራሌ መንግስት መሥ/ቤት እጅግ አስፈሊጊ ሇሆነና ሇአጭር
ጊዜ ብቻ የኮንትራት/ጊዜያዊ ቅጥር መፈፀም አስገዳጅ ሁኔታ ከተፈጠረ ጥያቄው በቅድሚያ
ሇመሥሪያ ቤታችን እየቀረበ ተቀባይነት ማግኘቱ መረጋገጥ ያሇበት መሆኑን እየገሇጽን፣
ከዚህ ውጭ በማንኛውም መሌኩ የኮንትራት/ጊዜያዊ ቅጥር ፈጽሞ የተገኘ የሥራ ኃሊፊ
በሕጉ መሠረት ተጠያቂ እንደሚደረግ እናስታውቃሇን፡፡