You are on page 1of 2

Waldaa Masarata Kiristoos Giincii

የጊንጪ መሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን


GINCHI MESERETE KIRISTOS CHURCH

ቀን፡- 24/04/2015 ዓ.ም


ቁጥር.

ሇጃርዳን ኃ/የተ/የግል/ማኅበር/Jardan PLC/


ሆሇታ
ጉዳዩ፡- የፕላስትክ ወንበር ግዥን ይመሇከታል

ከላይ በርዕሱ እንዯተገሇጸው ቤተ ክርስቲያናችን ማሇትም ጊንጪ መሠረተ ክርስቶስ ቤተ


ክርስቲያን የፕላስቲክ ወንበር በቀጥታ ግዥ ከእናንተ ሇመግዛት ስሇፈሇግን ይንን ዯብዳቤ
ይዞ በሚመጡተን ቤተ ክርስቲያን ወክላ የላከቻቸው መሆኑን እያሳወቅን እናንተም
ይህንኑ አውቃችሁ የፕላስቲክ ወንበር እንድትሸጡልን እንጠይቃሇን፡፡

ከሠላምታ ጋር

አቶ ብርሃኑ ኦላኒ
የቤ/ክርስቲያን መሪዎች ሰብሳቢ

 (251-11-258-12-17) Mobile (251-913-01-29-95) (e-mail:- et0397icp@gmail.com Ginchi Ethiopia


Waldaa Masarata Kiristoos Giincii
የጊንጪ መሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን
GINCHI MESERETE KIRISTOS CHURCH

ቀን፡ - 24/04/2015 ዓ.ም


ቁጥር.
ሇሚመሇከተው የፕላስቲክ ወንበር ፋብርካ/ነጋዴ/
ባለበት
ጉዳዩ የወንበር ግዥን ይመሇከታል

ከላይ በርዕሱ እንዯተገሇጸው ቤተ ክርስቲያናችን ማሇትም ጊንጪ መሠረተ ክርስቶስ ቤተ


ክርስቲያን የፕላስቲክ ወንበር መግዛት ስሇፈሇግን ይህንን ዯብዳቤ ይዞ በሚመጡ የቤተ
ክርስቲያናችን ተወካዮች በኩል ፕሮፎርማ እንድትልኩልን እንጠይቃሇን፡፡

ከሠላምታ ጋር

አቶ ብርሃኑ ኦላኒ
የቤ/ክርስቲያን መሪዎች ሰብሳቢ

 (251-11-258-12-17) Mobile (251-913-01-29-95) (e-mail:- et0397icp@gmail.com Ginchi Ethiopia

You might also like