You are on page 1of 4

ክርስትና

የህፃኗ ስም ህይወት ፍቃዱ

የማክበር ሰላምታችንን እያቀረብን የልጃችን የ የክርስትና


ሥነ-ሥርዓትን ምክንያት በማድረግ እሁድ ህዳር ዓ.ም ከቀኑ
8፡00 ሰዓት ላይ በመኖሪያ ቤታችን በምናደርገው የምሳ
ግብዣ ላይ ከ_________________________ ጋር ተገኝተው
የደስታችን ተካፋይ ይሆኑ ዘንድ በአክብሮት ጠርተንዎታል፡፡

አክባሪዎ
አቶ
የካቲት 19/2015 አድራሻ፡-
የክርስትና ጥቅስ

የክርስትና ጥሪ ካርድ
አክባሪ አቶ ከበደ ሽታ እና ቤተሰብ

አድራሻ፡ ኮተቤ 0910250168

ስመ ክርስትና የምትቀበልበት ቀን የካቲት 19/2015 ዓ.ም ስለሆነ በዚሁ


ዕለት ከቀኑ በ 6፡00 ሰዓት በመኖሪያ ቤታችን በምናደርገው የምሳ ግብዣ
ላይ ከ----------------------------------- ጋር ተገኝተው “ልጃችሁ ትደግ”
ብለው እነዲመርቁልን እና የደስታችን ተካፋይ እንዲሆኑ በማክበር
ተጠርተዋል፡፡

You might also like